የጉሮሮ መድረቅ የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ምልክቶቹ እና መፍትሔዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 21

  • @dr.amanuel-
    @dr.amanuel-  4 месяца назад +6

    እንኳን በደህና መጣችሁ
    ላይክ እና ሼር በማድረግ በቅንነት ሌሎችንም እናስተምር 🙏

  • @AzebBekele-ww9ef
    @AzebBekele-ww9ef Месяц назад

    በጣም አናመሰግናለን ዶክተር

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 4 месяца назад +4

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዶክተር ጥያቂ ነበርኝ የደም ግፊት መደሀኒ ማቆም ይቻላል ወይስ አይቻልም ዶክተር ስደት ላይ ነወ የምኖርዉ መደሀኒት ጀምሪ ነበር ግን ከአመት በላይ መደሀኒት እየወሰድኩ ነበር አሁን ግን አሰሪየ ሀኪም ቤት አልወሥድሽም አለኝ እና መደሀኒቱ ላቆም እብኝ ነወ ምን ትመክርኝ አለህ ዶክተር እባክህ ቪዶወ ስራልን ስለደም ግፊት መደሀኒት ማቆርጥ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  4 месяца назад +1

      እሺ እሰራለሁኝ። ለጥያቄሽ መልሱ ግን የደም ግፊት መድሃኒትን በአንዴ ማቆም አይቻልም።
      መጀመሪያ ግፊትሽን መቆጣጠር አለብሽ። መድሃኒት የማያስፈልግሽ ደረጃ ላይ ስደርሺ ማቆም ይቻላል። የደም ግፊትን ለመቆጣጠር የሚል ርዕስ ያለው ቪድዮ አለ እሱን ተመልከቺ ጠቃሚ ዘዴዎችን ታገኛለሽ።

  • @raneems2086
    @raneems2086 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤አመስግናልሁ ዶክተር የ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @frtunahelen8649
    @frtunahelen8649 16 часов назад

    D.r ebakeh meleslen cenkonal gorerey amonal kgera bekul keweci ebtet alow

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 часов назад

      ቅድሚያ ህክምና አድርጊ

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 2 месяца назад

    በጣምእናመሰግናለንግንእኔስላለብኝነውየፈለኩት እንሽአላህ ሳልአለብኝ

  • @አማልጎንደሬዋ
    @አማልጎንደሬዋ Месяц назад

    እኔ እየተሠቃየሁ ነው ዶክተር

  • @AffectionateCorgiPuppy-zt3ce
    @AffectionateCorgiPuppy-zt3ce 3 месяца назад

    innamesegnalen.

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 4 месяца назад

    እኳን ደህና መጣህ ዶ/ ር ስለአፍንጫ ዉስጥ ቁስለት ስራ

  • @NewayKorme
    @NewayKorme Месяц назад

    Bezi.hemem.kemisekayu.sewoche.andu.negn.gen bezu.gize.keze

  • @EyerusMengistu-q1h
    @EyerusMengistu-q1h Месяц назад

    ዶ/ርእንደዉ ክበርልኝ

  • @Hggf-w1w
    @Hggf-w1w Месяц назад

    ዶክተር እባክ ውሀ ስጠጣ ጉሮሮየ ይጨሀል ምን ይሆን መንሴኤው

  • @ZOETUBE12
    @ZOETUBE12 4 месяца назад

    ሰላም ዶክተር
    ምን መሰለህ ጎሮሮዬን ይከረክረኛል ከዛ ያስለኛል በተለይ ለሊት ያሰቃየኛል ልጄን ላለመረበሽ ብዬ ሲይዘው ( ላለማሳለሰ ጥረት ሳረግ)እንባ ከአይኔ ውሃ መሰል ነገር ከአፍንጫዬ ይወረዳል እና ይሄ የጎሮሮ ድርቀት ሊባል ይችላል?? እባክህ መልስልኝ

  • @ZuzuAhmed-fu4dz
    @ZuzuAhmed-fu4dz 3 месяца назад

    ዶክተርየ መልስልኝ እስቲ እኔ በቅርብ ግዜነው የጀመረኝ ቀቃዛ ፍሬሽ ጂስ ጠጥቸ ከዛን ወዲህ ያመመኝ ቀዝቃዛውሀ ስጠጣ እና ሞቅያለ ምሳሌ ከቃሬየተሰራ ምግባች ስበላ ጉሮሮየ ይሰማኛል ምላርግ😢__?

  • @AffectionateCorgiPuppy-zt3ce
    @AffectionateCorgiPuppy-zt3ce 3 месяца назад

  • @amanueltessema7793
    @amanueltessema7793 3 месяца назад +2

    ጉሮሮዬ ብቻ ሳይሆን በይበልጥ አፍንጫዬም ጭምር ነው የሚደርቅብኝ አልፎ አልፎ ደረቴንም ይሰማኛል

    • @simeneshdegu
      @simeneshdegu Месяц назад

      ምንድነው ግን በጣም ተቸገርኩ 🥺🥺

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 2 месяца назад

    ተውስልምአለብኝ