ያለጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // የማእከላዊ ጉድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 22

  • @mubarekkefeno5822
    @mubarekkefeno5822 8 месяцев назад +1

    11/10 ሁሌም አንደኛ ናችሁ ። በተለይ ደግሞ ለእኔ አይነቱ የትረካ ሱሰኛ ፍትሁን መድኀኒት ናችሁ። ሁሉንም ትረካዎችን ስምቻለሁ።❤❤❤❤❤❤❤

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      ከልብ እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 8 месяцев назад +1

    በርታ ወንድሜ

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 8 месяцев назад +1

    ቶሎ ይለቀቅልን😢

  • @tesfagabirteame9607
    @tesfagabirteame9607 8 месяцев назад +2

    በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ!
    የደርግ ሥርዓት መፈክር ይህ ነበር: ከጓድ መንግስቱ ሃይለማርያም አመራር ጋር ወደፊት!
    ነገር ግን የአገዛዙ ትክክለኛ ዓላማ ማሰቃየት፣ መግደል፣ ማፍረስ፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ዋስትና ማጣት፣ ማሰር እና በመጨረሻም መጥፎ የአስተዳደር እና የሀገሪቱ መበታተንን አስከትሏል።

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 8 месяцев назад +2

    አስታውሳለው ልጅ ሆኜ 1971 የሠፈራችን ወጣት ቤላ ትልቁ ድልድይ ቀን በቀን ሲገድለው አይቻለው ሰው ማነው ሲባል ቀበሌዎች ተሾመ ባዩ ነው ሲሉ ሰማው የመጨረሻ ጨካኝ ነበር

    • @kedist1978
      @kedist1978 8 месяцев назад

      1970 መሆን አለበት 1971 በግልፅ መግደል አቁመው ነበር

  • @yehualawkelele418
    @yehualawkelele418 8 месяцев назад

    ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ ቅፅ 1 ለምን መፅሀፋን አትጠቅሱም?

  • @טסנה
    @טסנה 8 месяцев назад +1

    ችግር የሆነው አሁንም ይህ ስቃይ ግፍ ችግር መንግሥት በተባለው የወሮበሎች ቡድን ግፋ መቀጡሉ ነው ነፃ እድ ትግሬው ከዱርግ የበሰ ጭካኝ ነበር አሁንም ብልፅግና ኦሮሞ ይህን ግፍ ቀጥሎበታል ምን አይነት መረገም ነው ግን?

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 8 месяцев назад

      ከደርግ የባሰ ነበር ማለት ከባድ ነው፡ የደርግ ባለስልጣን ቤተሰብ ካልሆንክ በስተቀር

  • @adisumolla652
    @adisumolla652 8 месяцев назад +1

    ምነው ምን ነካቹህ
    በሉ ቀጣዩን ክፍል ቶሎ በሉ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 8 месяцев назад +1

    ተሾመ ባዩ የተባለው በህይወት አለ ይሆን?

  • @Addis1625
    @Addis1625 8 месяцев назад

    Very harsh to listen.

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 8 месяцев назад

    Wher is teshome bayu

    • @originalabesha7480
      @originalabesha7480 8 месяцев назад

      Lemin felgkegne? Bileh fes befes neber mithonew. Be alem wist dedeb Ena chekagne sew neber! Miyanadew gin saygeref mote.

  • @mohammedyeberhan9159
    @mohammedyeberhan9159 8 месяцев назад

    Teshome Bayou was my uncle who after was jailed and tortured for three years. He later couldn't carry the burden of crimes he did and later committed suicide.

    • @berhanemoges389
      @berhanemoges389 8 месяцев назад

      Are you serious he's related to you? If you confirm, you're the most honest person I know.

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  8 месяцев назад

    ያለጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // የማእከላዊ ጉድ

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  8 месяцев назад +1

    ያለጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // የማእከላዊ ጉድ