🔴የአገልግሎት ክፍያ አሰራር Severance Payment Calculation DANIEL ALEMAYEHU

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • / @dmindwarehouse7567
    HOW TO MAKE TAX IN EXCEL
    #severancepay
    #Exceltutorial
    #annualleave
    #incometax
    #BonusPay
    #Bonus
    #PENSION
    #NETSALARY
    #OVERTIME
    #TransportationAllowance
    #BedAllowance
    #Perdiem
    #MicrosoftWord
    #MicrosoftExcel
    #MicrosoftAccess
    #MicrosoftPowerPoint
    ETHIOPIA

Комментарии • 23

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 Месяц назад +1

    it is so useful---ለምን መሠለህ ብዙው የመንግስት ሰራተኛ ይህንና ሌሎች ቀመሮችን ባለመገንዘብ በጣም ብዙ ጥቅማጥቅሞቹን ሳያሥፈፅም ይቀራል።

  • @azebabraha5116
    @azebabraha5116 12 дней назад

    Thank you 🙏

  • @AyeleAshile-oq1sp
    @AyeleAshile-oq1sp 13 дней назад

    Thankyou

  • @solomonmekonen9448
    @solomonmekonen9448 Месяц назад +1

    wow nice explanation

  • @mesfinchoramo8800
    @mesfinchoramo8800 2 месяца назад +1

    very nice intnroductition

  • @asmamawmenge4552
    @asmamawmenge4552 Месяц назад +3

    ሲቀጠር የነበረው ደመወዝ አና ሊወጣ ሲል ያለው ደመወዝ ቢለያይ እንዴት ይሰላል?

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567  29 дней назад +2

      🔴ለመጀመሪያው የአንድ ዓመት አገልግሎት የሠራተኛው የመጨረሻ ሣምንት አማካኝ የቀን ደመወዝ በ 30 ተባዝቶ ይከፈለዋል:: የሠራተኛው የመጨረሻ ሳምንት አማካኝ የቀን ደመወዙ በ 30 ተባዝቶ ይከፈለዋል ማለት ሠራተኛው ሲለቅ ወይም የስራ ውሉን ሲያቋርጥ ይከፈለው የነበረው ደመወዝ ማለት ነው::
      🔴ለምሳሌ:- አቶ መሐመድ የሚባል ሠራተኛ ሲቀጠር ሲከፈልው የነበረው ደመወዝ 3,934 ብር
      ቢሆን እና የስራ ውሉን ሲያቋርጥ ወይም ሲለቅ የሚከፈለው ደመወዝ 8,017 ብር
      ቢሆን የአቶ መሐመድን የመጨረሻ ሳምንት አማካኝ የቀን ደመወዝ በ 30 ተባዝቶ
      ይከፈለዋል::
      🔴ያም ማለት የአቶ መሐመድን ሲቀጠር የነበረውን ደመወዝ 3,934 ብር ሳይሆን አቶ መሐመድ ሲለቅ ወይም ውሉን ሲያቋርጥ ሲከፈለው የነበረው የመጨረሻ ሳምንት ደመወዝ 8,017 ብር የአገልግሎት ክፍያ የሚሰላበት ይሆናል::

  • @user-sw7fd4zj1l
    @user-sw7fd4zj1l 8 дней назад

    አንድ ሰራተኛ ከተቀነሰ በሁላ በማስጠንቀቂያ ጊዜ ገብቶ ስራ መስራት አለበት? ይህ የሚሆን ከሆነስ በምን ሰአት ነው ስራ የሚያፈላልገው?

  • @AmanDr-ck2yh
    @AmanDr-ck2yh Месяц назад +1

    ደምወዙ በየ አመቱ የተለያያ ከሆነስ? እየተጨመረለት እንዴት ነው የምንሰራው

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567  29 дней назад

      🔴ለመጀመሪያው የአንድ ዓመት አገልግሎት የሠራተኛው የመጨረሻ ሣምንት አማካኝ የቀን ደመወዝ በ 30 ተባዝቶ ይከፈለዋል:: የሠራተኛው የመጨረሻ ሳምንት አማካኝ የቀን ደመወዙ በ 30 ተባዝቶ ይከፈለዋል ማለት ሠራተኛው ሲለቅ ወይም የስራ ውሉን ሲያቋርጥ ይከፈለው የነበረው ደመወዝ ማለት ነው::
      🔴ለምሳሌ:- አቶ መሐመድ የሚባል ሠራተኛ ሲቀጠር ሲከፈልው የነበረው ደመወዝ 3,934 ብር
      ቢሆን እና የስራ ውሉን ሲያቋርጥ ወይም ሲለቅ የሚከፈለው ደመወዝ 8,017 ብር
      ቢሆን የአቶ መሐመድን የመጨረሻ ሳምንት አማካኝ የቀን ደመወዝ በ 30 ተባዝቶ
      ይከፈለዋል::
      🔴ያም ማለት የአቶ መሐመድን ሲቀጠር የነበረውን ደመወዝ 3,934 ብር ሳይሆን አቶ መሐመድ ሲለቅ ወይም ውሉን ሲያቋርጥ ሲከፈለው የነበረው የመጨረሻ ሳምንት ደመወዝ 8,017 ብር የአገልግሎት ክፍያ የሚሰላበት ይሆናል::

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567  22 дня назад

    🔴የዓመት ፍቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላልHow to calculate Annual Leave
    ruclips.net/video/QZWDSYU7Txk/видео.html
    🔴የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሰራር Procedures and steps to calculate overtime payment
    ruclips.net/video/QlIqUXMXOb4/видео.html
    🔴የጉርሻ ወይም ቦነስ አሰራር How to calculate Ethiopian Bonus Pay
    ruclips.net/video/8psFIHsvt90/видео.html

  • @aronweldu9246
    @aronweldu9246 Месяц назад

    1 sew 2 mesrabet ga yesera kehone ena be 2gnaw mesrabet eyale kelekeke endet new emiselaw?malete ye 1gnaw mesrabet yesra agelglalot ydemerletal wey?

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567  Месяц назад

      የመጀመሪያ የሠራህበት መስሪያ ቤት የሥራ ልምድ አገልግሎት ለሌላኛው መስሪያ ቤት የሥራ ልምድ አገልግሎት አይውልም ወይም አይደመርም:: ያም ማለት የአንዱ አገልግሎት ለሌላኛው አይውልም ::

  • @user-kv2ww9xi7b
    @user-kv2ww9xi7b 21 день назад

    Number of month yemilew yemndnew

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567  12 дней назад

      🔴Number of Month የሚለው የምንድነው ላልከኝ
      🔴ለምሳሌ:-ያልተጣራ የአገልግሎት ክፍያህ 17,500 ብር ቢሆን ያንተ መደበኛ ደመወዝ ደግሞ 2,500 ብር ቢሆን 17,500 ብር ወደ አንተ ደመወዝ ብትቀይረው ያንተን የስንት ወር ደመወዝ ሊሆን ይችላል::
      🔴የወር ብዛት = ያልተጣራ የአገልግሎት ክፍያህ ÷ መደበኛ ደመወዝ
      = 17,500 ÷ 2,500
      = 7 ( ሰባት ) ወር
      🔴ስለዚህ 17,500 ብር ወደ አንተ መደበኛ ደመወዝ ቢቀየር ያንተን የ 7 ( ሰባት ) ወር ደመወዝ ይሆናን እንደማለት ነው::

  • @madamh1025
    @madamh1025 13 дней назад

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መልስልኝ ምንም ሊገባኝ አልቻለም የምሰራበት ድርጅት 2001 ቀጠረን 250 ደሞዝ 2009ቋሚ አርጎን ደሞዝ 2000አረጎልን ጡረታ አለን ሰርቢስ ቻርጅ አለን አሁን በተነን የመጨረሻ ደሞዛችን 2234ብር ነበር 16 አመት ነው የሰራነው ንገረን አገልግሎት ስንት ይደርሰናል ሊገባኝ አልቻለም አመሰግናለው ፃፍልኝ በናትህ

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567  13 дней назад

      በቋሚነት የተቀጠርክበትን ቀን ወር ዓመተ ምህረት እና መጨረሻ ልትወጣ ስትል ይከፈልህ የነበረው ደመወዝ እና የመጨረሻ ደመወዝ ወስደህ የለቀክበት ቀን ወር ዓመተ ምህረት ብትገልፅልኝ?

    • @madamh1025
      @madamh1025 12 дней назад

      በጣም አመሰግናለው ሴት ነኝ ወንድሜ የተቀጠርኩት 2001አ.ም ነው ቋሚ የሆንኩት (ሰኔ24 /2009)ነው በኛ አቆጣጠር ማለት ነው የመጨረሻ ያቆምኩበት ሚያዝያ 23/2016ዓ.ምየልተጣራ ደሞዝ 2256 ነው ተቆራርጦ ጡረታ ጭምር እጄ ላይ1975 ይደርሰኛል አርዳኝ ምንም አልገባኝም በጣም ነው የማመሰግንህ ፈጣን መልስ ነው ያለህ ተባረክ እኔ ብቻ ሳይሆን ጓደኞቼም ጭምረ ነው የሚጠብቁህ

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567  12 дней назад

      @@madamh1025
      🔴የተቀጠርሽበት ቀን ወር ዓመተ ምህረት = 24/10/2009
      🔴የስራ ውል የተቋረጠበት ቀን ወር ዓመተ ምህረት = 23/8/2016
      🔴የስራ ውልሽ ሊቋረጥ ሲል መጨረሻ ሳምንት ሲከፈልሽ የነረው ደመወዝ = 2,256
      ከ እስከ ምጣኔ ደመወዝ ድምር
      24/10/2009 23/10/2010 30 = 30*75.20 2,256
      24/10/2010 23/10/2011 1/3 = 1/3*2256 752
      24/10/2011 23/10/2012 1/3 = 1/3*2256 752
      24/10/2012 23/10/2013 1/3 = 1/3*2256 752
      24/10/2013 23/10/2014 1/3 = 1/3*2256 752
      24/10/2014 23/10/2015 1/3 = 1/3*2256 752
      24/10/2015 23/8/2016 300 = (( 1/3*2256)*300)/365 618
      ጠቅላላ ያልተጣራ የአገልግሎት ክፍያ = 6,634
      🔴አጠቃላይ የአገልግሎት ክፍያ ወር ብዛት
      = ጠቅላላ ያልተጣራ የአገልግሎት ክፍያ ÷ መደበኛ ደመወዝ
      = 6,634÷2,256
      = 2.94
      መግለጫ የወር ብዛት መደበኛ ደመወዝ መጠን የገቢ ግብር
      Description No of Month Basic Salary Amount Income Tax
      Basic Salary 2 2,256 4,512 = (2,256*15%)-142.50 = 2*195.9
      = 338.4-142.50 = 391.8
      = 195.9
      Protret Salary 0.94 2,256 2,120.64 = (2,120.64*15%)-142.50
      = 318.10-142.50
      = 175.6 175.6

      ድምር = 6,634 ድምር = 567.4
      🔴Journal Entry

      Severance Expense 6,634
      Income Tax = (6,634- 567.40)
      Cash = 6,066.6
      🔴በስተመጨረሻ የሚከፈልሽ የአገልግሎት ክፍያ ብር = 6,066.6 ብር ይሆናል ማለት ነው