የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ - አዋጅ ቁጥር 1156/2011 - ሕግን በአምስት ደቂቃ Ep.05 - ፍትሕ (Justice)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии •

  • @ed8723
    @ed8723 Год назад +1

    ጎበዝ ስወድሽ 💋💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YetmFekadu-vx6ij
    @YetmFekadu-vx6ij Год назад +1

    ሰላም እንዴት

  • @YetmFekadu-vx6ij
    @YetmFekadu-vx6ij Год назад +1

    ሰላም እንዴት ናቹ አንድ ሰራተኛ ነብሰጡር ሆና ልትባረር የምችለው እንዴት ነዉ ?

  • @antonioshaw25
    @antonioshaw25 9 месяцев назад +1

    ያለ ማስጠንቀቂያ ስንብት ደብዳቤ መስጠት ለአንድ ግለሰብ ድርጅት ምን ቅጣት የሚያስከትል ነው?

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 Год назад +1

    ጥሩ ህግ ነው። ነገር ግን አሁንም ቢሆን መታየት ያለባቸው አንቀፆች አሉ። ለምሳሌ የወሊድ ፍቃድን በተመለከተ ለባል 3 ቀን ብቻ መፈቀዱ ከሀገራችን ባህል አንፃር በቂ አይደለም። በተጨማሪም በተለይ በሀገራችን ስለ ስራ ያለን አመለካከት የተሳሳተ ብቻ ሳይሆን ሳይኖሳዊ አይደለም። ስለሆነም በ " 8 ሰዓት" እና " ትርፍ ሰዓት ስራዎች" ለውጥ ሊመጣ ቀርቶ ያለውን እንኳን መስራት አልተቻለም። ስለዚህ ህጉ አዲስ "የስራ ፍልስፍና" ከተግባራዊ እርምጃዎች ጋር መውሰድ ያስፈልጋል። በምሳሌ ለማስረዳት አንድ የመንግስት ሰራተኛ በአሁን ሰዓት በሚከፈለው ወርሃዊ ደሞዝ ብቻ ቤተሰቡን እየደጎመ መኖር በጣም ይከብደዋል። እናም ድርጅቶች ባላቸው አስገዳጅ ህግ ምክንያት በቀን ለ8 ሰዓት ወይንም ሙሉ ቀን አንድ ስራ ብቻ መስራት ይኖርበታል። በተጨማሪም በአሁን ሰዓት ሀገሪቱ ባለችበት የእድገት ደረጃ ከዜጎቿ የምትጠብቀው በሁሉም እና አዳዲስ ዘርፎች ብዙ መስራትን ወይም ከአንድ ሙያ ውጪ መስራትና ማገልገልን ሆኖ ሳለ ሰራተኛው በአንድ ስራ ለአንድ ደሞዝ ብቻ እንዲወሰን ያደርገዋል። በአጠቃላይ ህጉ ሀገሪቷ በአሁን ሰዓት እና ወደፊት የሚኖሩ ሁኔታዎችን ከዜጎች የእድገት ሁኔታ ጋር ተያይዞ መታየት ይኖርበታል።

  • @hanime3851
    @hanime3851 Год назад +2

    የዓመት ፍቃድ እንዴት ነው የሚቆጠሩት

    • @RetaTerefa
      @RetaTerefa 2 месяца назад

      Eeyyema jalqa meeqa kan waggaa 5ffaa meeqa

  • @RababaHh-lh7qn
    @RababaHh-lh7qn 6 месяцев назад

    የዱባይ ሰሪና አሰሪ ንገሩን ተሰቃየን ያለረፍት

  • @hailetesfahun9865
    @hailetesfahun9865 Год назад +1

    FS52 ለአንድ ወር ብቻ

  • @hailedemise
    @hailedemise Год назад +1

    10 q

  • @tdirbaba
    @tdirbaba 2 года назад +1

    6121
    Fs52

  • @RetaTerefa
    @RetaTerefa 2 месяца назад

    Change to afaan oromo