Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አዳሲስ ቪዲዮዎች ሲጫኑ ወዲያው እንዲደርስዎ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/rehobothmedia
ተባርከሀል ወንድሜ ለበረከት ሁን
Yes🎉🎉🎉🎉
እዉነተኛ ነበይ ተባረክልኝ
ግሩም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተያየት ነው፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
እውነት ነው።
ነብይ ዘኔ በጣም ከሚወዱህና ከሚያከብሩህ ሰወች አንዱ ነኝ:: እዚህ ጋር ግን ሁሉንም በአንድ መጨፍለቅ የለብህም ብሎም ጨርቅም ዘይትም ተቀባ ማለት ሳይሆን የእግዚአብሔር መገናኛ ነጥቦች (point of contact) ናቸው እንደማለት ነው:: ለምሳሌ በአድስ ኪዳን የእነጳውሎስ ጨርቃቸው ይፈውስ ነበር በእነሙሴ በትርም ይሰራ ነበር ምክኒያቱም እግዚአብሔር አሰራሩ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው:: ነገርን ግን እኛ በሚናውቀው መንገድ ብቻ ነው እግዚአብሔር የሚሰራው አትበሉ እግዚአብሔር መንገዱ ልዩ ልዩ ነው አሰራሩ ልዩ ልዩ ነው እግዚአብሔርን አንወስነው:: በርግጥ ሌቦች የሉም አልልም ስለዚህም ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዝ በሚለው ቃል እንቁም:: ሁሉንም በአንድ ላይ ግን አንጨፍልቅ እላለሁ:: ተባረኩ!
ነብይ ዘኔ ለእውነት ብቻ የተጠራ አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ
ነብይ ዘነበ እግዚያብሔር ይባርክህ ወገኔ ንቃ !!!!
ነብይ ዘንዬ እንዳንተ አይነት ነቢያቶች ይብዙልን።እድሜክ ይርዘም።
ልክ ብለሀል
ashkabach...
አሁን ቤተክርስቲያን ተዘጋጅ ጌታ ያሳየኝ ከባድ ነው ፀልዮ ብዙ አባቶች ወእደ ጌታ የሚሄዱበት ምክንያት አንዱ ነብያት ነን ባሉት ነው ሁለተኛ በራሱ ፡ ፍቃድ ፡ የሚሰበሰቡ አሉ ሶስተኛ ፡ በቁጣ ከምድር ፡ የሚሰበሰቡ ፡ አሉ ፡ ጌታ ፡ በ3 ፡ ከፍሎ ፡ አሳየኝ ፡ ለምን ሆነ ብላችሁ ፡ አታልቅሱ ፡ ይሄ ፡ ይሆናል 😭✝️
Magbah azabher yerdel pls
አንተ የምትቀርብበት ፡ ሚድያ ፡ ምርጥ
Niggrh qonjo new gin minyadergal ye yonatat wedaji degafi mehonhn sawq a herbari neh malet new huletegna church gentileh bemehedh lela wenbede mehonhn yasayegnal slezi ngigrhn sayhon frehn new yemayew achiberbati
ጨርቁን የቀባው ጳውሎስ አይደለም። እዉነት ነዉ። ቁስ ቀርቶ ሰዉ ሰውን መቅባት አይችልም። ቁሳቁስን መቅባትም መሸጥ ስህተት ነው።
እረ ባካቹ የዛሬ ሶስት አመት ይኸው የዛሬ ሁለት አመት እንደዚያው የዛሬ አመትም ይሔንኑ ዜሬም አንድ አይነት ወሬ ሐገራችን በጭንቅ ላይ ናት ያለችው እናንተ ይሔንን የማትፈቱትን ችግር እያወራቹ አየር አትያዙ, ሐሰተኛውን ከእውነተኛው ለመለየት ትክክለኛውን ወንጌል ስበኩ ወሬ አይለውጥም ወንጌል እንጂ!
ወንድሜ ሰው አምላኩን ሳይሆን አገልጋዩን እያመነነው!!
ኣሳፍራችሁ ዘንድ ይህንን እላለሁ:: እንደዚህ ነውን? በወንድሞች መካከል ሽማግሌ ሊሆን የሚችል ኣንድ ኣስተዋይ ስው : በእናንተ ዘንድ ኣይገኝምን?ነገር ግን ወንድም ወንድሙን ይከሳል: ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን?1 ቆሮንጦስ 6: 5-6
አንተ ከእውቀት ነፃ ሰው, በአዲስ ኪዳን ቁስ ባይቀባ ኖሮ የጳውሎስ ጨርቅ በሽተኞችን አያድንም ነበር።መጀመርያ ተማር
አቤት የጼንጤ ጉድ እኔ ግን ባአሁን ሰአት እግዚአብሔር ተገለጠልኝ ቢሉ አላምን ግን አንድነገር አምናሐሁ ለመነኮሣት በዱር በዋሻ የሚኖሩ ለነሱ ከአለም የተለዩ ይገለጥ ይሆናል አለማዊሠው እንዴት ነብይ ነኝ ይላል እረፉ ነብይ ነን የምትሉ ክርስቲያን አታሠድቡ እንዚህ ማጋለጡ ጥሩ ነው
ከሰው ተለይቶ ሰው በሌለበት በየጫካው እና በየዱሩ የሚዞር አውሬ ብቻ ነው፡፡
Woragna tamelasi timotale atifiradi
ጫካና ዋሻ የገቡት ለምንድነው? ብርሃን መሆን የሚችሉት ጨለማ ውሴጥ ነው ጨው ሆነው ማጣፈጥ የሚችሉት በተበላሸው ዓለም ውስጥ ነው ከየት የተማሩት ትምህርት ነው ከአራዊት ጋ ዋሻ ጫካ ቅጠል እየበሉ የዳጉሳ እንጀራ እየበሉ ልብሳቸው ቆሻሻ ሆኖ ብቻችሁን ሰው የሌለበት ገዳም ብለው የሄዱት ከማን የተማሩት ነው?መልሱልን ሁልጊዜ የምትመፃደቁባቸው እውነቱ ግን የክርስቶስ ፅድቅ ብቻ ነው በሰው ሕይወት መታየት ያለበት እሱ ፅድቃችን ነው እሱ ብቻ ብርሃን ነው እሱን ለብሰን ቃሉን እየሰማን መንፈሱን እየተሞላን በተበላሸውና በወደቀው ዓለም ሆነን እንድናበራ በመጀመሪያ በእየሱስ አምነን መዳን አለብን ዳግም መወለድ አለብን ከዚያም የብርሃኑን ጋሻ እየሱስን መልበስ ከዚያም ሌላው መትረፍ
ምነው ዼንጤ ጋር ብቻ ውሃ ቢሸጥ ጨርቅ ቢሸጥ ንግድ ነው አላቹ እናተ ጋር ዣንጥላ ሻማ ጡዋፍ አይሸጥም አላቹ በነፃ ነው ሚሰጠው አላቹ በጣም ወሬ ማውራት እራስን እውነተኛ ማድረግ አይቻልም
Dear Brother do you know with whom you are talking about? Shame on you!!
አዳሲስ ቪዲዮዎች ሲጫኑ ወዲያው እንዲደርስዎ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/rehobothmedia
ተባርከሀል ወንድሜ ለበረከት ሁን
Yes🎉🎉🎉🎉
እዉነተኛ ነበይ ተባረክልኝ
ግሩም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተያየት ነው፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
እውነት ነው።
ነብይ ዘኔ በጣም ከሚወዱህና ከሚያከብሩህ ሰወች አንዱ ነኝ:: እዚህ ጋር ግን ሁሉንም በአንድ መጨፍለቅ የለብህም ብሎም ጨርቅም ዘይትም ተቀባ ማለት ሳይሆን የእግዚአብሔር መገናኛ ነጥቦች (point of contact) ናቸው እንደማለት ነው:: ለምሳሌ በአድስ ኪዳን የእነጳውሎስ ጨርቃቸው ይፈውስ ነበር በእነሙሴ በትርም ይሰራ ነበር ምክኒያቱም እግዚአብሔር አሰራሩ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው:: ነገርን ግን እኛ በሚናውቀው መንገድ ብቻ ነው እግዚአብሔር የሚሰራው አትበሉ እግዚአብሔር መንገዱ ልዩ ልዩ ነው አሰራሩ ልዩ ልዩ ነው እግዚአብሔርን አንወስነው:: በርግጥ ሌቦች የሉም አልልም ስለዚህም ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዝ በሚለው ቃል እንቁም:: ሁሉንም በአንድ ላይ ግን አንጨፍልቅ እላለሁ:: ተባረኩ!
ነብይ ዘኔ ለእውነት ብቻ የተጠራ አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ
ነብይ ዘነበ እግዚያብሔር ይባርክህ ወገኔ ንቃ !!!!
ነብይ ዘንዬ እንዳንተ አይነት ነቢያቶች ይብዙልን።እድሜክ ይርዘም።
ልክ ብለሀል
ashkabach...
አሁን ቤተክርስቲያን ተዘጋጅ ጌታ ያሳየኝ ከባድ ነው ፀልዮ ብዙ አባቶች ወእደ ጌታ የሚሄዱበት ምክንያት አንዱ ነብያት ነን ባሉት ነው ሁለተኛ በራሱ ፡ ፍቃድ ፡ የሚሰበሰቡ አሉ ሶስተኛ ፡ በቁጣ ከምድር ፡ የሚሰበሰቡ ፡ አሉ ፡ ጌታ ፡ በ3 ፡ ከፍሎ ፡ አሳየኝ ፡ ለምን ሆነ ብላችሁ ፡ አታልቅሱ ፡ ይሄ ፡ ይሆናል 😭✝️
Magbah azabher yerdel pls
አንተ የምትቀርብበት ፡ ሚድያ ፡ ምርጥ
Niggrh qonjo new gin minyadergal ye yonatat wedaji degafi mehonhn sawq a herbari neh malet new huletegna church gentileh bemehedh lela wenbede mehonhn yasayegnal slezi ngigrhn sayhon frehn new yemayew achiberbati
ጨርቁን የቀባው ጳውሎስ አይደለም። እዉነት ነዉ። ቁስ ቀርቶ ሰዉ ሰውን መቅባት አይችልም። ቁሳቁስን መቅባትም መሸጥ ስህተት ነው።
እረ ባካቹ የዛሬ ሶስት አመት ይኸው የዛሬ ሁለት አመት እንደዚያው የዛሬ አመትም ይሔንኑ ዜሬም አንድ አይነት ወሬ ሐገራችን በጭንቅ ላይ ናት ያለችው እናንተ ይሔንን የማትፈቱትን ችግር እያወራቹ አየር አትያዙ, ሐሰተኛውን ከእውነተኛው ለመለየት ትክክለኛውን ወንጌል ስበኩ ወሬ አይለውጥም ወንጌል እንጂ!
ወንድሜ ሰው አምላኩን ሳይሆን አገልጋዩን እያመነነው!!
ኣሳፍራችሁ ዘንድ ይህንን እላለሁ:: እንደዚህ ነውን? በወንድሞች መካከል ሽማግሌ ሊሆን የሚችል ኣንድ ኣስተዋይ ስው : በእናንተ ዘንድ ኣይገኝምን?
ነገር ግን ወንድም ወንድሙን ይከሳል: ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን?
1 ቆሮንጦስ 6: 5-6
አንተ ከእውቀት ነፃ ሰው, በአዲስ ኪዳን ቁስ ባይቀባ ኖሮ የጳውሎስ ጨርቅ በሽተኞችን አያድንም ነበር።
መጀመርያ ተማር