አዋጭ የሻማ ማምረት ስራ|| ለመጀመር የሚያስፈልገዉ ካፒታልና|| በወር ገቢ 30ሺ ብር|| Candle business

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 166

  • @ejigayehulangnabilate8944
    @ejigayehulangnabilate8944 Год назад +4

    ደስ ይላል እሸ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @aberduworku4572
    @aberduworku4572 10 месяцев назад +1

    በእውነት አመሰግናለሁ ስታስረዳ እራሱ ትለያለህ ሌላው ደግሞ እንዴት መስራት እንዳለብን ብታሳየን

  • @wazwazfan3990
    @wazwazfan3990 2 года назад +15

    ጎበዝ የሰዉን መቀየር የምትፈልግ ቅን ልጅ ነህ ግን ማቴሪያሎቹን የት እንደምናገኝ ግልፅ አላደረክልንም እቺን ብታስቀምጥልን መልካም ነዉ

  • @timotewostessema1221
    @timotewostessema1221 Год назад +3

    እናመሠግናለን፤ ሻማዉን የማምረት ሙሉ ቪድዮ ብትሠራልን ደስ ይለኛል።

  • @FrewGmariam
    @FrewGmariam 6 месяцев назад

    በጣም ጥሩትምህት ነው ይቀጥሉ

  • @mercysisay9044
    @mercysisay9044 10 месяцев назад +1

    የት ነዉ ያልከው ላናግርህ እፈልጋለሁ።

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 месяца назад

    Enameseginalen wendeme bezim metenanatachin

  • @cronacrona8220
    @cronacrona8220 2 года назад +1

    ማከፋፈልከሆነ ቆንጆነዉ

  • @fozyaawolawol8441
    @fozyaawolawol8441 2 года назад +2

    ደስ የሚል መረጃ ነዉ እናመሰግናለን ቁጥረህን ፃፍልኝ

    • @Aa-nn3li
      @Aa-nn3li 2 года назад

      Das yilal gin yetal quxirih

  • @yetekemaytekema356
    @yetekemaytekema356 2 года назад +5

    ጥሩ መረጃ ነዉ ተስፋ እንዲኖረኝ አርገኸኛል ምንድነዉ የምሰራዉ ብዬ አስብ ነበር

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад

      ሼር አድርጉ ላልሰሙ እንዲሰሙ

    • @aseki6187
      @aseki6187 2 года назад

      የትነው እሜገኝው

    • @aseki6187
      @aseki6187 2 года назад

      ስልክህን

  • @ሰዉሁን-ዐ9ለ
    @ሰዉሁን-ዐ9ለ 2 года назад +6

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ስለ ማቴሪያሉ ዋጋ አጠቃላይ ወጪ ድጋሜ ቪዲዬ ብሰራልን እኔ ስራዉን ለመጀመር አስቤ ነው ባሁን ሰአት ከቤት ኪራይ ዉጪ ምን ያክል ብር ያስፈልገናል

  • @TarikuErgogo
    @TarikuErgogo Год назад +2

    ሠርተን ለሱቆች ለማስረከብ ማሸጊያዎችን የት እንደምናገኝና ዋጋው ቢገለጽ መሸጊያ ካርቶንስ የት ነው የምናገኘው

  • @helifaheyru
    @helifaheyru 3 месяца назад

    የትእንደሚገኝ ንገረን እቀውን

  • @Game-event
    @Game-event Год назад

    እንዴት ነህልን ጥሩ የሥራ መስክ ነው ግን የኤሌትሪክ ፍጆታው እንዴት ነው

  • @user-pu3jb5wt1i
    @user-pu3jb5wt1i 2 года назад +1

    እናመሰግናለን የሚገኝበት ስ.ቁ ላክልን!

  • @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
    @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ 11 месяцев назад

    እረ መስራት እፈልጋለሁ ወንድሜ😢❤❤

  • @ZenebuAmbachew
    @ZenebuAmbachew 26 дней назад

    ማቴሪያሉን ድሬዳዋ አገኛለሁ ዎይ ?

  • @geteadem3848
    @geteadem3848 2 года назад +3

    የሽያጭ ሁኔታ የገበያ ማፈላለግ እንዴት ነው ?

  • @getachewshite7059
    @getachewshite7059 2 года назад +2

    ለሻማዎች ማሸጊያ ካርቶን ላስቲክ እንዴት ማዘጋጀት ወይም መግኘት ይቻላል

  • @alemneshgetaneh9439
    @alemneshgetaneh9439 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ወድሜ በርታ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን አሪፉ ነው የምትለውን እቃ ይህንን እና የአጃክስ ማሽን እፈልግ ነበር

  • @klbneshshlto
    @klbneshshlto 10 месяцев назад

    መሺኑ መብራት የፍልጋል

  • @dagmawigetahun
    @dagmawigetahun 7 месяцев назад

    ማሸግጊያ ካርቶን ያስፈልጋል ለሱም ሐሳብ ስጠን

  • @TibletGezachew
    @TibletGezachew Год назад

    ማሸጊያዉን እንዴት አርገን ነው ምናዘጋጀው

  • @BaltaMesfin
    @BaltaMesfin 2 месяца назад

    ክፍላ ሀገር ለመስራት ለምፈልግ ሰው ብኖር በወቅቱ ማግኘት ይቻላል ወይ?

  • @fevenmoges6408
    @fevenmoges6408 25 дней назад

    የስራ ነውን የት እንሽጠው??

  • @os123zein
    @os123zein Год назад

    በማምርትነወ የሚሰራ

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 2 года назад +5

    ማነው የሚረከበን ? አሰራሩስ ?

  • @selam8081
    @selam8081 2 года назад

    ስልክ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @EmebetEyasu-xq1br
    @EmebetEyasu-xq1br Год назад

    ዬሄነው የተለያየ ዲዛይን ያለከው ስንት ብር ነው ምናስረክበው

  • @አለሙጌታቸው-ከ7ኰ
    @አለሙጌታቸው-ከ7ኰ 2 года назад +3

    ማሽኑ በምንድነው የሚሰራው ማለቴ መብራት ያስፈልገዋል ወይስ ???

  • @tigistdagne8248
    @tigistdagne8248 2 года назад

    Selm betam mirti program new tebarekilin tiyake neberegn wax merikato gebiche teyike neber gin sisera wagawu ayawatami asiredagn kalasichegerikuki wendime

    • @wt8066
      @wt8066 11 месяцев назад

      ሰው እኮ ክፉ ነው ዳፍሮ መስራት ነው አጥተይቂ ስሪ ፈጣሪ ይርዳሽ hode

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 Месяц назад

    መ ማር ወየመ ኮርሰ መወሰደ እፈለጋለወ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 года назад +1

    ሰላም ብያለሁ እኔ በጣም የምፈልገዉ ነዉ ሁሌ አስባለሁ ሀገሬ በሰላም ያስገባኝ ሰላሙን ይስጠን ለመረጃዉ እናመሰግናለን 😍

    • @habibaawol9904
      @habibaawol9904 2 года назад

      ቁጥር አለ አለ ግን አላገኘሁትም እኔ እፈልግ ነበር

  • @TEFEREBOBE
    @TEFEREBOBE 5 месяцев назад

    ዋጋውን አልነገሪክም ከስንት እስከ ስንት ነው

  • @konjitalemayehu8098
    @konjitalemayehu8098 Год назад

    Adarsha betengren lemesrat enfelgaln

  • @BehayluTeshome
    @BehayluTeshome 8 месяцев назад

    ሰለምህ ይብዛሰልክ ቁጥር እ ፈልጋለሁ መረጃ ለመቀበል ወድም

  • @cronacrona8220
    @cronacrona8220 2 года назад

    ጥሩነዉ

  • @Abdulrehimsadik
    @Abdulrehimsadik Год назад

    የትነዉ ማገኘዉ

  • @mine8262
    @mine8262 2 года назад +1

    በኤሌክትሪክ ነው ሚሰራው በማንኛውም ቆጣሪ ይሰራል

  • @shalomhabtu
    @shalomhabtu Месяц назад

    Zemnh ubark thxnks

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 Год назад

    መብራትስ በቤት ቆጣሪ ይሰራል ወንድሜ ደሞ በርታ

  • @DeresseBizuwork
    @DeresseBizuwork Год назад

    የስልክ ቁጥር ላክልኝ ከምስጋ ና ጋር

  • @user-selamtube
    @user-selamtube 10 месяцев назад

    ወንድሜ መሰልጠን እፈልጋለሁ የምታቀው ማሰልጠኛ ካለ ጠቁመኝ እባክህ

  • @enemewonde
    @enemewonde Год назад

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @smutyetube
    @smutyetube 2 года назад

    እስኬ የምታውቁ ንገሩኝ ሻማ ለመስራት ምንምን ያስፈርጋል ከማሽኑ ውጭ

  • @yetekemaytekema356
    @yetekemaytekema356 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @astergalda9894
    @astergalda9894 2 года назад

    Betam arifi naw gin yemiterekibi siqu binor arif naw

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 6 месяцев назад

    ስልክ ቁጥረህን ላክልን

  • @aljawallaljaeall2475
    @aljawallaljaeall2475 2 года назад

    Thank you thank you so muach

  • @ZelekeGetaneh-hi1bf
    @ZelekeGetaneh-hi1bf Год назад

    ለምሳሌ የ 5000 ብር ዋክስ ስንት ሻማ ይወጣዋል

  • @Genet-mebratie21
    @Genet-mebratie21 Год назад

    ዋክሱ ስንት ብር ነው??

  • @SolomonAnsa-oi4qn
    @SolomonAnsa-oi4qn Год назад

    የቆየ ነው አዲስ ስራ ቢኖሮ?

  • @AdugnaAysa
    @AdugnaAysa Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ
    ግን ማሽኑን በትዕዛዝ ወዳለሁበት ልመጣ ይችላል? እንዴት ላገኘው? ወይስ የግድ አድስ አበባ መምጣት አለብኝ?
    እኔ ለምሳሌ ጅማ ነኝ።

    • @samira-j2d
      @samira-j2d Месяц назад

      adamibalwa adalama taragagu badba ataru anma gazachaw nebara

  • @AmenBekele-j6n
    @AmenBekele-j6n Год назад

    ሻማው ከምንድነው ሚሰራው?

  • @tadele-bx7uo
    @tadele-bx7uo Год назад

    25 kg wax sint bale 40 gm ena bale 30gm yewetawal

  • @HeliBeuti
    @HeliBeuti Год назад

    የት ልናገኘው እንችላለን?

  • @yonatansisay5213
    @yonatansisay5213 Год назад

    የሻማ ክር ከስሩሴንተር አልመጣልኝም

  • @EllshuMediaኤልሹሚዲያ
    @EllshuMediaኤልሹሚዲያ 2 года назад +2

    እኔም መስራት እፈልጋለሁ ማሽኑን ብገዛ የመስራት እውቀቱ የለኝም እባክህ አማክረኝ

  • @ትርጎተስፍነውያለው
    @ትርጎተስፍነውያለው 2 года назад

    Gobez berta enamesegnalen

  • @yirgaadugna6836
    @yirgaadugna6836 10 месяцев назад

    good

  • @asutub9446
    @asutub9446 11 месяцев назад

    Yet naw minageygnaw mashiniun😮

  • @hailekebede5532
    @hailekebede5532 2 года назад

    የት እንደሚገኝ ሥልክ አስቀምጥልን

  • @YibeluAyana
    @YibeluAyana Год назад

    Yet new waxi akirbot maggnt endat echilalehu

  • @BireBirhanu-r9b
    @BireBirhanu-r9b Год назад +1

    raw material ethipiawest yegegal or yemeretal

  • @tekestemillion2977
    @tekestemillion2977 Год назад

    What about the sales challenge‽

  • @AzoozzAlmtrooshi-gm1by
    @AzoozzAlmtrooshi-gm1by Год назад

    ስልክየታለ

  • @foziaumer-h9k
    @foziaumer-h9k Год назад

    Please silk situgn

  • @danishakingu870
    @danishakingu870 Год назад

    ስህክሀንላክልን እኔካለሁበትአገርምንም አይነትየዚህስራኣልተጀመረም

  • @finottsegaye2288
    @finottsegaye2288 2 года назад

    silk endet nw magnet yemechelaw

  • @Abdulrehimsadik
    @Abdulrehimsadik Год назад

    3:00

    • @EyuBh
      @EyuBh 8 месяцев назад

      ሥልክ ቁጥርእዴትማግኝት እችላለሁ?

  • @ferida4432
    @ferida4432 11 месяцев назад

    ስልክ ቁጥር ካለህ እባክህ ወንድሜ

  • @hermelaethiopia5563
    @hermelaethiopia5563 2 года назад

    ዋክስና ክር ከየት እናግኝ ስለ መልካምነትህ እናመሰግናለን

  • @ruhamaabdi1765
    @ruhamaabdi1765 2 года назад

    የቁጥሩ ምልድ አለኝ ዋክሱን ከየት ላግኘው

  • @FerriotWoLED
    @FerriotWoLED Год назад

    🙏🙏🙏

  • @mishoassefa3940
    @mishoassefa3940 2 года назад

    በኤሌትሪክ ነው የሚሰራው?

  • @SolomonTaklay
    @SolomonTaklay Год назад

    Adrasha meshatebhat bhota

  • @papiman7667
    @papiman7667 2 года назад +1

    ማሽኑን የት ነዉ የማገኘዉ ስልክህን ስጠኝ

  • @TesfaTafese
    @TesfaTafese Год назад

    እባክህ ወንድሜ እናንተ ጋር ተቀጥሬ መስራት እችላለው🙏🙏

  • @hawaaasafaa7237
    @hawaaasafaa7237 2 года назад

    የት ነው የሚገኘው ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ferida4432
    @ferida4432 11 месяцев назад

    አዲስአባነኝ ቁጥር ስጠኝ እስቲ

  • @znashznash7736
    @znashznash7736 2 года назад

    Be mebrat new miserawmashnu?????????

  • @astarabayneh9511
    @astarabayneh9511 2 года назад +2

    አዋጭነቱን ምን ያህል አጣርተሀል ወንድሜ video ከመስራትህ በፊት ብዙ ግዜ ዩቲዩበሮች ስለሻማ አዋጭነት ይለቃሉ በስራ ላይ ያሉት ደሞ አያተርፍም ይላሉ ልጀምር አስቤ ግራ ገባኝ

    • @ሰዉሁን-ዐ9ለ
      @ሰዉሁን-ዐ9ለ 2 года назад +1

      ጀምሪ እኔም ልጀምር ነው ቢያንስ በአከባቢሽ ሱቆች ታስረክቢያለሽ

  • @alemasgedom1543
    @alemasgedom1543 2 года назад

    ስልክ

  • @BokansaHamaro
    @BokansaHamaro Год назад

    ወንድ ም ሁሉ ማስታወቅያ ሰምቻለሁኝ ሻማ መስራት እፈልጋለሁኝ ስልክ ቁጥርህን እንደት እናገኝ!!

  • @Hbeshawit9856
    @Hbeshawit9856 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም ግን ቪድዮው የመቸ ነው አድስ ነኝ አሁን በዚህ ዋጋ ይገኛል

  • @desalegnmulugeta-t3v
    @desalegnmulugeta-t3v 11 месяцев назад

    🎉

  • @mulieart508
    @mulieart508 2 года назад

    ሥልክ አሥቀምጡልን እንሣተፍ

  • @SemirGidi-e8r
    @SemirGidi-e8r 9 месяцев назад

    betam.xarunew

  • @mulugetaayenew5893
    @mulugetaayenew5893 2 года назад

    ማሺኑ የት ይገኛል ለመሰራት ሰለምፈልግ ሰልጠና የት ይገኛል

  • @haymanottadesse1620
    @haymanottadesse1620 2 года назад

    carton?

  • @tigistusibani1484
    @tigistusibani1484 2 года назад

    ሰላም ስልክህን ላክልኝ

  • @chilalotube5246
    @chilalotube5246 2 года назад +1

    Wendim esti Mekakelegna Caffe lemekfet yemiyasfeligu wechiwochin sralin ebakih

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 2 года назад

    እናመሰግናለን ግን እኮ ቁጥር አስቀምጣለሁ ብለህ ሳታስቀምጥ ቀረህ በምን እናገኘዋለን

  • @shegertube3762
    @shegertube3762 2 года назад +1

    Please address wax yet ..... thank you

  • @lubabaebrahim7164
    @lubabaebrahim7164 2 года назад

    ምንጥቅም አለውግን

  • @ትርጎተስፍነውያለው
    @ትርጎተስፍነውያለው 2 года назад

    Aserarun yetnew yemnmarew bro

  • @user-pu3jb5wt1i
    @user-pu3jb5wt1i 2 года назад

    እናመሰግናለን ስ.ቁ ላክልን!

  • @procell3625
    @procell3625 2 года назад +1

    ግን ስልጠና አያስፈልገዉም

  • @mednyemer1725
    @mednyemer1725 Год назад