Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀግና ነሽ በእውነት ጎበዝ መበርታት አለብን እስከመቼ በስደት
ሰልክ እምጠይቁ ሰወች እሲኪ መጀመራ እሰከመጨረሻ እዪት በትዕገስት ሰልኳ በመጨረሻ ቪዶ ላይ ተቀምጧል
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 49አካባቢ ሱቅ አለኝ ስትይ እያየሁ ነበር እና እኔም መማር በጣም ፍላጎቱ አለኝ እና በምን ማግኘት እችላለሁ አድራሻ
ጌታ ብርታት ይሁንልሽ እባካችሁ ሀገሬ tv ስልክ አስቃምጡ የሶሃን
እግዚአብሔር ብርታት ይሁንልሽ እህቴ በርቺ❤❤
ስራ መፍጠር ማለት እንዲህ ነው በሴትነት ጀግነሻል መልከሙን ሁሉ እመኝልሻለው ግብሽ ነገ የተሺለ የሻማ አምራች ኢንዱስትሪ ባለቤት መሆንን ያለመ ይሁን
ጎበዝ ጅግና እህቴ ነሽ
ቤቴን ሰርቸ ልጨርስ አቅጀበታለሁ ለመስራት በርች እህቴ ደስ ይላል ከስደት ስመለስ ባገኘሺ ደስ ይለኛን ፈጣሪ ከፈቀደ
እኔም አስቤ አለሁ እኔ ቤቴን አሁን ጨረስኩ
@@SedaSeda-p3r እኳን ደስ አለሺ የኔ ቆጆ ❤️❤️❤️❤️❤️ እኔም እዳች ጨርስኩ የምልበት ቀን ናፍቆኛን
ጎበዝ በርቺ ብስራ ደስ ይለኛ ሻማ ❤❤❤
ጎበዝ የኔ ጀግና
አድራሻ አስቀምጡልን በተርፈ በርች ጉበዝ ነሽ እህት
❤
ጎበዝ የኔ ቆጆ በርች አላህ ይገዝሽ እኔም መስራት እፈልጋለሁ
አምላክ ይባርክልሽ በርች
ጎበዝ ❤️❤️❤️❤️
ጀግና ሴት
Yene wud edet des yilal egziabher edmena tena ystish
Waaw betam arif bisnes nw kemir
Ewunet betam gobez nesh
ማሸጊያ ካርቶኑን የት አገኛለዉ እባክሽ
በርቺ የኔ እናት እኔም እመጣሁ ለስልጠና
ጀግና ነሽ ❤❤
ሰላም የኔ እህት ስልጠና የትው የምትሰጭው በጣም ጎበዝ ነሽ
ወንድሜ እናመሰግናለን ግን የሆነ ነገር ስታቅርበልን ሙሉዉን ቢሆን ይመረጣል ኣሁን ስልክ ብታቀምጥ ጥሩ ነበር በምን እናስገኛት ?
ቁጥር አለ እስከመጨረሻው እዩት
የኔ ልጅ እባክሽ ቁጥርሽን አስቀምጭ መጥቼ እንድማር
እናት እባክሽ እርጂ ከጭሮ ነው የማዎራሽ
አራ የኔ ዉድ እባክሽን ሙሉ እቃ አስገብልኝ ሙሉን ወጭዉን ከነ ትነስፖሪቱ ልቻልልሽ እባክሽን ማሬ
Nice job
Sister moldun ket new magegnew adera?
ቦታም ገንዘቡም ነበረኝ ግን ይህን ስራ ለመጀመር እፈልጋለሁ ነገር ግን ካመረትኩ በዃላ ለማን አስረክባለሁ ማን ይገዛኛል እናንተ ስራውን ብቻ መስራትን ታስተምራላችሁ ገበያውስ እንዴት ነው
እባክሽን እህቴ አድራሻሽን ላኪልኝ
Selam eht gobez nesh berchi
Betam arif sew jegna
ስልጠናው መች መች ነው
ድንቅ ስራ ነው ካንቺ ጋ መስራት እፈልጋለው ስልክ ላክልኝ
ጀግናዋ እህቴ ከጎፋ ዞን ነው የማናግርሽ አሁን በ2016 ዋናው ማሽን በትንሹ ስንት ብር ነው
እህት በረች እንወድሽለን🎉
እህታችን እናደንቅሻለን :: ለመማር ስለምንፈል ስልክሽ ቴክስ ብታደርጊልን :: እናመሰግናለን::
እናት እባክሸን አሁን የለሸበትን አካባቢ መሰልጠን እፈልጋለሁ
የኔውድ እባክሽ ስልክ መስራት እፈልጋለሁ
አድራሻችሁ የት ነው?
ስልጠናውን ታሳያለሽ ውዴ?
ማቴርያሉን ከየት ይገኛል
የኔ ጎበዝ❤❤❤
Enam lji asadagi negni
Nice
የት ነው ማቲሪያሎች የሚገኙት እባክሽ ምሪን
merkato
Yene gobez berchilg
እባክሽን እህቴ ከድሬ ደዋ ነው የማናግርሽ ይሄን ስራ ለጀምር ስለፈለኩኝ ስልክ ቁጥርሽን ላኪልኝ
kuteran eko mecheresha laye asaytalech
ወይነ ኤነም እፈልጋሀሎ እባካቸሁ ሰልካቸሁን ከሰቀመጡኝ
ስኳን የምታቁ አስቀምጡ በማርያም
እስከ መጨረሻ ለምን አላየሽም አለ እኮ😮
ስልክ ቁጥርሽ እደት እናግኝ
how many price
Material ket new magegnew ihite? Thanks
Yet new yaleshiwu ine lingerishi
Waxun yet besnt bir enagenalen
የት ነው እሚገኛው ማቴሬሉው
ሰዎችን ለስራ ማበራታትሽ ጥሩ ነው ግን ስልክሽን አታነሽም ሲደወልልሽ መረጃ ለማግኘት አልቻልንም
Ere yehe temhert ayasfelegewem
Gobaz.barchi❤😊
Jegna ayat 49 yetuga new
የኔ.ውድ.ሰልክሸን.ፈልጌነው.ከይቅርታ.ጋር
ምንድነው ክላክሱ... ቶሎ ጨርስ ነው..?
Silekishin asekemechi ehta
❤❤❤
Moldun yet enagenalen besnt bir
መች መች ነው ስልጠና ምሰጭ
ስልክ ቁጥሯን ፃፍልኝ መሰልጠን እፈልጋለሁ በናትህ
Be fetereshii silkishin sichinyii😢😢😢
እረእባክቨ ስልክ ቁጥር ላኪልን እሁን ልብ ብያ እቁብ ገብቻለሁ
Yetii nesh
እማ ቁጥርሽን አስቀምች እባክሽ
ቆይስቲክ ሶዶ ሳልት ለምን ተውክ ኮስቲክ ከሌለው ፓወር ብዙም የለውም ሳልት ደሞ ዴት ያራዝማል 24 ስዓት በቂ ነው ዝቃቹ ደሞ ሴራሚክ ለማተቢያ ይሻጣል ምንም ሚባክን ነገር የለውም በርቱ እኔ ከፈጣሪ በታች በነዚህ ሞያ ሰራተኞች ከጥሬ እኔም ልጆቼም ፋታ ዘና አድርጎ ያኖረናል ግን ጀማሪዎች ቦታ ምረጡ ዋናው እሱ new
ሲትሪክ አሲድ ለሳሙና የሚጨመረው ነው?ሪች ኮስቲክ ምንድን ነው?
hager RUclips agzugnina ljemr ena banshangull gumz negni metachuh endtgibegnugni
እናት የት ነው ያለሽው
እባክሽን አውርኝ
Waxs endet endemnagen inform adergign
Merkato ale
እሽ
ሞልዶችን የት አገኛለሁ
መርካቶ ድር ተራ ሶስተኛ ፎቅ ሙላለም የሚባል አቅራቢ አለሌላም ምዕራብ ሆቴል 50m አልፎ ሱለይማን ይባላል ሞልዶች አሉዋቸው😊
@@tigistpaulos314ሞልድ ምንድነው ውዷ
@@tigistpaulos314መልካም ሰው ማለት አንች ነሽ ብዙዎቹ የሚገኝበትን ቢያውቁም አይናገሩም❤
ዋክሱ የት ይገኛል
Merkato nw
ምንያክል አዋጭነዉ ማንስ ይረከበናል
ሱቆቹ ይረከባሉ
Selkeshen
ቁጥርዋን ብትሰጠኝ እህቴ መጥታ እንድትማር ፈልጌ ነበር
Adirashashin.lakilng.ebakshin
እህቴ ባክሽ እኔም አያት 49ነኝ የቱጋር ነው ሱቅሽ እኔ ተማሪነኘ ኮርሱን መውሰድ እፈልጋለሁ
👋👋👋👍👍👍
Le siltena please botawun bit nagerun
Merkato yenoralhu belaw gin le shain eka yemasemtu sawche ke asgsh enasu yesmatalhu gin instgerm lay tektatyage
እባክሽን አህቴ የለሁትሀዋሳነውእባክሽአግኝኝ
Yet hije lmare yalehut Amara kill nw wey tata
አርጅኝ
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💗💗💗💗💗💗💗🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💗💗💗
👋👋👋👍👍👍👊
ቁጥሮን ስጡን እረ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነሽ በእውነት ጎበዝ መበርታት አለብን እስከመቼ በስደት
ሰልክ እምጠይቁ ሰወች እሲኪ መጀመራ እሰከመጨረሻ እዪት በትዕገስት ሰልኳ በመጨረሻ ቪዶ ላይ ተቀምጧል
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 49አካባቢ ሱቅ አለኝ ስትይ እያየሁ ነበር እና እኔም መማር በጣም ፍላጎቱ አለኝ እና በምን ማግኘት እችላለሁ አድራሻ
ጌታ ብርታት ይሁንልሽ እባካችሁ ሀገሬ tv ስልክ አስቃምጡ የሶሃን
እግዚአብሔር ብርታት ይሁንልሽ እህቴ በርቺ❤❤
ስራ መፍጠር ማለት እንዲህ ነው በሴትነት ጀግነሻል መልከሙን ሁሉ እመኝልሻለው ግብሽ ነገ የተሺለ የሻማ አምራች ኢንዱስትሪ ባለቤት መሆንን ያለመ ይሁን
ጎበዝ ጅግና እህቴ ነሽ
ቤቴን ሰርቸ ልጨርስ አቅጀበታለሁ ለመስራት በርች እህቴ ደስ ይላል ከስደት ስመለስ ባገኘሺ ደስ ይለኛን ፈጣሪ ከፈቀደ
እኔም አስቤ አለሁ እኔ ቤቴን አሁን ጨረስኩ
@@SedaSeda-p3r እኳን ደስ አለሺ የኔ ቆጆ ❤️❤️❤️❤️❤️ እኔም እዳች ጨርስኩ የምልበት ቀን ናፍቆኛን
ጎበዝ በርቺ ብስራ ደስ ይለኛ ሻማ ❤❤❤
ጎበዝ የኔ ጀግና
አድራሻ አስቀምጡልን በተርፈ በርች ጉበዝ ነሽ እህት
❤
ጎበዝ የኔ ቆጆ በርች አላህ ይገዝሽ እኔም መስራት እፈልጋለሁ
አምላክ ይባርክልሽ
በርች
ጎበዝ ❤️❤️❤️❤️
ጀግና ሴት
Yene wud edet des yilal egziabher edmena tena ystish
Waaw betam arif bisnes nw kemir
Ewunet betam gobez nesh
ማሸጊያ ካርቶኑን የት አገኛለዉ እባክሽ
በርቺ የኔ እናት እኔም እመጣሁ ለስልጠና
ጀግና ነሽ ❤❤
ሰላም የኔ እህት ስልጠና የትው የምትሰጭው በጣም ጎበዝ ነሽ
ወንድሜ እናመሰግናለን ግን የሆነ ነገር ስታቅርበልን ሙሉዉን ቢሆን ይመረጣል ኣሁን ስልክ ብታቀምጥ ጥሩ ነበር በምን እናስገኛት ?
ቁጥር አለ እስከመጨረሻው እዩት
የኔ ልጅ እባክሽ ቁጥርሽን አስቀምጭ መጥቼ እንድማር
እናት እባክሽ እርጂ ከጭሮ ነው የማዎራሽ
አራ የኔ ዉድ እባክሽን ሙሉ እቃ አስገብልኝ ሙሉን ወጭዉን ከነ ትነስፖሪቱ ልቻልልሽ እባክሽን ማሬ
Nice job
Sister moldun ket new magegnew adera?
ቦታም ገንዘቡም ነበረኝ ግን ይህን ስራ ለመጀመር እፈልጋለሁ ነገር ግን ካመረትኩ በዃላ ለማን አስረክባለሁ ማን ይገዛኛል እናንተ ስራውን ብቻ መስራትን ታስተምራላችሁ ገበያውስ እንዴት ነው
እባክሽን እህቴ አድራሻሽን ላኪልኝ
Selam eht gobez nesh berchi
Betam arif sew jegna
ስልጠናው መች መች ነው
ድንቅ ስራ ነው ካንቺ ጋ መስራት እፈልጋለው ስልክ ላክልኝ
ጀግናዋ እህቴ ከጎፋ ዞን ነው የማናግርሽ አሁን በ2016 ዋናው ማሽን በትንሹ ስንት ብር ነው
እህት በረች እንወድሽለን🎉
እህታችን እናደንቅሻለን :: ለመማር ስለምንፈል ስልክሽ ቴክስ ብታደርጊልን :: እናመሰግናለን::
እናት እባክሸን አሁን የለሸበትን አካባቢ መሰልጠን እፈልጋለሁ
የኔውድ እባክሽ ስልክ መስራት እፈልጋለሁ
አድራሻችሁ የት ነው?
ስልጠናውን ታሳያለሽ ውዴ?
ማቴርያሉን ከየት ይገኛል
የኔ ጎበዝ❤❤❤
Enam lji asadagi negni
Nice
የት ነው ማቲሪያሎች የሚገኙት እባክሽ ምሪን
merkato
Yene gobez berchilg
እባክሽን እህቴ ከድሬ ደዋ ነው የማናግርሽ ይሄን ስራ ለጀምር ስለፈለኩኝ ስልክ ቁጥርሽን ላኪልኝ
kuteran eko mecheresha laye asaytalech
ወይነ ኤነም እፈልጋሀሎ እባካቸሁ ሰልካቸሁን ከሰቀመጡኝ
ስኳን የምታቁ አስቀምጡ በማርያም
እስከ መጨረሻ ለምን አላየሽም አለ እኮ😮
ስልክ ቁጥርሽ እደት እናግኝ
how many price
Material ket new magegnew ihite? Thanks
Yet new yaleshiwu ine lingerishi
Waxun yet besnt bir enagenalen
የት ነው እሚገኛው ማቴሬሉው
ሰዎችን ለስራ ማበራታትሽ ጥሩ ነው ግን ስልክሽን አታነሽም ሲደወልልሽ መረጃ ለማግኘት አልቻልንም
Ere yehe temhert ayasfelegewem
Gobaz.barchi❤😊
Jegna ayat 49 yetuga new
የኔ.ውድ.ሰልክሸን.ፈልጌነው.ከይቅርታ.ጋር
ምንድነው ክላክሱ... ቶሎ ጨርስ ነው..?
Silekishin asekemechi ehta
❤❤❤
Moldun yet enagenalen besnt bir
መች መች ነው ስልጠና ምሰጭ
ስልክ ቁጥሯን ፃፍልኝ መሰልጠን እፈልጋለሁ በናትህ
Be fetereshii silkishin sichinyii😢😢😢
እረእባክቨ ስልክ ቁጥር ላኪልን እሁን ልብ ብያ እቁብ ገብቻለሁ
Yetii nesh
እማ ቁጥርሽን አስቀምች እባክሽ
ቆይ
ስቲክ ሶዶ ሳልት ለምን ተውክ ኮስቲክ ከሌለው ፓወር ብዙም የለውም ሳልት ደሞ ዴት ያራዝማል 24 ስዓት በቂ ነው ዝቃቹ ደሞ ሴራሚክ ለማተቢያ ይሻጣል ምንም ሚባክን ነገር የለውም በርቱ እኔ ከፈጣሪ በታች በነዚህ ሞያ ሰራተኞች ከጥሬ እኔም ልጆቼም ፋታ ዘና አድርጎ ያኖረናል ግን ጀማሪዎች ቦታ ምረጡ ዋናው እሱ new
ሲትሪክ አሲድ ለሳሙና የሚጨመረው ነው?ሪች
ኮስቲክ ምንድን ነው?
hager RUclips agzugnina ljemr ena banshangull gumz negni metachuh endtgibegnugni
እናት የት ነው ያለሽው
እባክሽን አውርኝ
Waxs endet endemnagen inform adergign
Merkato ale
እሽ
ሞልዶችን የት አገኛለሁ
መርካቶ
ድር ተራ ሶስተኛ ፎቅ ሙላለም የሚባል አቅራቢ አለ
ሌላም ምዕራብ ሆቴል 50m አልፎ ሱለይማን ይባላል ሞልዶች አሉዋቸው😊