አዋጭ የስራ ቢዝነስ በሻማ ማምረት ስራ በወር 50.00 ብር ትርፋማ የሚያደርግ 🎊🌼#

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 апр 2024

Комментарии • 43

  • @abosemmedia21
    @abosemmedia21  3 месяца назад +3

    አድራሻ
    0953950006
    0913586783

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i 19 часов назад

    አገላላፅህ ደስ እናመሰግናለን

  • @user-vq1vp8fn5s
    @user-vq1vp8fn5s 3 дня назад

    enameseginalen etiopiwiyan kin libi newu yalachiwu.

  • @GemechugirmaGemechugirma
    @GemechugirmaGemechugirma 28 дней назад

    በርታ❤❤❤

  • @Mebrhit-pn4qb
    @Mebrhit-pn4qb Месяц назад

    Eshi betam enamesgenalen lechanalchuo adsi negi gn bezensuo betam desi yelale gn gebato menena men nachwo 🙏🙏🙏🙏

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 3 месяца назад

    ተባረክ

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @user-pf9me5mh5l
    @user-pf9me5mh5l 3 месяца назад

    Ok

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 27 дней назад

    እሺ❤

  • @tigs2298
    @tigs2298 3 месяца назад

    Bizu woci alew endat yawaxal ??

  • @ezadinsheabadir
    @ezadinsheabadir 10 дней назад

    Yee aserar limdun lemewsad min hayil qan naw mifajaw?

  • @SelamBrehe-nu7my
    @SelamBrehe-nu7my 3 месяца назад

    ኩሩን እንዴት እንደሚታሰር ኣሳዩን

  • @user-bz1ik6qc7g
    @user-bz1ik6qc7g Месяц назад

    Gbzi

  • @MuleTesfay
    @MuleTesfay 2 месяца назад

    ወንድሜ ጥሩ ነበር ግን አቅርቦት ያለ መቆራረጥ ይገኛል ወይ?

  • @alemneshgaruma2005
    @alemneshgaruma2005 Месяц назад

    ክፍላገር ነኝ አድራሻ የት እንበል

  • @ermiyasDenu
    @ermiyasDenu 13 дней назад

    ማሽኑ በኤሌክትሪክ ነው ሚሰራው?

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 2 месяца назад

    አሰራሩን ብታስተምሩን ከዚህው ላይ መልካም ነው

  • @Mebrhit-pn4qb
    @Mebrhit-pn4qb Месяц назад

    aserario betasetemruone teruo nebri yekrta

  • @FITSUMTSEGAYE-mf2ke
    @FITSUMTSEGAYE-mf2ke 4 дня назад

    ene 40000 birr alegn yibekagnli

  • @alemneshgaruma2005
    @alemneshgaruma2005 Месяц назад

    ስልክ ቁጥር

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i 15 дней назад

    ለሴት አይከብድም ወይ

  • @user-ej1im2nz2r
    @user-ej1im2nz2r Месяц назад

    50.00..?

  • @worketerfe1103
    @worketerfe1103 Месяц назад

    ለመስራት ፈልጌ ይሠሩ የነበሩ ሠዎችን ስጠይቅ ጥሩ መልስ አልሰጡኝም

  • @haregekifile7393
    @haregekifile7393 2 месяца назад +1

    ክ/ሀገር ነኝ እንዴት ማግኘት እችላለሁ የመስራትና ማሽኑን የመግዛት ሀሳብ አለኝ

    • @abosemmedia21
      @abosemmedia21  2 месяца назад

      በራሳችሁ ትራንስፖርት መውሰድ ትችላላችሁ

  • @ASTERYOTAMIRATSEIFU
    @ASTERYOTAMIRATSEIFU 3 месяца назад +4

    አንዱ ዋክስ ስንት ፒስ ሻማ ይሰራል?

    • @MuluKiros-zp8is
      @MuluKiros-zp8is Месяц назад

      በአሁኑሰአት 6000ቡርሆኖሌ በለ35ግራም 700ሻማዋች ቡቻ

  • @ASTERYOTAMIRATSEIFU
    @ASTERYOTAMIRATSEIFU 3 месяца назад

    በአንድ ዋክስ ስንት ፒስ ሻማ ማምረት ይቻላል?

  • @TegestnegusTegestnegus
    @TegestnegusTegestnegus Месяц назад

    እኔ ሙያዉን መማር እፈልጋለሁ እስኪ የምታዉቁ ካላቹሁ ንገሩኝ መልመድ ፈልጊ ነበር

  • @zemu2248
    @zemu2248 2 месяца назад

    በሌሎች አካባቢወች የሉም

  • @እቴነሽ
    @እቴነሽ 3 месяца назад +1

    በናትህ ምንም ትርፍ የለውም ይላሉ እደት ነው ገዝቸው ነበር

    • @abosemmedia21
      @abosemmedia21  3 месяца назад +2

      እንደ ሻማ ስራ አትራፊ የለም ምርቶቻችሁን አስተዋውቁ የገበያ ትስስር ፍጠሩ

  • @user-nt4pz1mu1y
    @user-nt4pz1mu1y 3 месяца назад

    betam.taru.moyaun.faleglo

  • @yiwibinshim21
    @yiwibinshim21 11 дней назад

    በኤሊክትሪክ ነውዴ የሚሰራው

  • @FetaAnower
    @FetaAnower 26 дней назад

    ምንም ትርፊ የለዉም ዉሸት 25 ዋክሥ600 የሚወጣዉ 550 ፊሬ አንድ ሻማ9'5 ሢጣራ 4750 ክሣራ1250 አለዉ

    • @GIMITUBE-sy9fe
      @GIMITUBE-sy9fe 10 дней назад

      Mejmerya terdaw bussiness

    • @weldemariammarshet
      @weldemariammarshet 8 дней назад

      ጀምረሀው ነው ወይስ ነገረውህ ነው ወንድም

    • @user-wu3vc7op6r
      @user-wu3vc7op6r 5 дней назад

      ሞክርሽው ታውቂያለሽ

  • @user-jc4jl3jn9b
    @user-jc4jl3jn9b Месяц назад +1

    እናመሰግናለን

  • @menshentertainment7864
    @menshentertainment7864 2 месяца назад

    ተባረክ