አዲስ ነገር በጉማ አዋርድ Hanna Yohannes:

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июн 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes

Комментарии • 305

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Год назад +226

    አማራ እያለቀ ቤቱ እየፈረሰ ሰው በርሀብ እያለቀ በጅብ እየተበላ ቤተክርስቲያን መሰጊድ እየፈረሰ መነኮሳት ህፃናት እየታረድ እናተ ትዘፍናላችሁ እግዝአብሄር አምላክ ወይ ውረድ ወይ ፍረድ የእራሄልን እንባ ያየህ የሁሉንም እንባ እና ደም አይተህ ፍርድ ስጥ እባክህ 🙏🙏🙏

  • @surafaldemissie6924
    @surafaldemissie6924 Год назад +54

    እኔ እምለው የእናንተ ኢትዮጵያ ሌላ ናት ወይ ወይስ የኢትዮጵያ ችግር አይታያችሁም

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Год назад +37

    የአማራን ህመም የገለፀችው ልጅ ጀግና ናት 🥰 እመብርሀን ትጠብቅሽ ከስው አውሬዎች እህቴ.

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Год назад +19

    ሃንዬ ምነው መስታወት ሳታይ ነው እንዴ የወጣሽው ሰፊዋስ እንዴት አትነግርሽም ለቀቅ ያለ ልብስ መልበስ ተገቢ ነው እርግጠኛ ነኝ ሰው ሁሉ በልቡ ምነው ቢቀረባት እንደሚል አምናለሁ ለቀቅ ያለ ቢሆን ልብሱ ቆንጆ ነበር ስንት ቆንጆ ልብስ እያለሽ

  • @EmuyTube1
    @EmuyTube1 Год назад +98

    የሀዘን ዘመን ጠፍቶ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ የምንስቅበትን ዘመን ያምጣልን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @merrymegra
    @merrymegra Год назад +12

    አርቲስቶች ዛሬ ፏ ብልጭ ብላቹ ነገ ስትታመሙ ልመና ስትሞቱ በእርዳታ😄ይልቁኑም የልብሱንና የሜካፑን ወጪ ብትቆጥቡት ይሻላል

  • @egigayehudamtew6832
    @egigayehudamtew6832 Год назад +19

    አዳሜ ጡትሽን ጥለሽ እየሄድሽ የእግዚአብሔርን ስም ስትጠሩ አታፈሩም

  • @user-xk4rd8sd7r
    @user-xk4rd8sd7r Год назад +31

    የአማራን ሕመም የገለፂይው።ጀግና ናት😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +15

    ዋው አሌክስ በስንቱ ይገበዋል 🥰የአደይ ድራማ በእምኒ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🥰

  • @leilasalah5073
    @leilasalah5073 Год назад +8

    ይቅርታ ሃኒ ግን በጣም አከብርሻለሁ አድናቂሽም ነበርኩግን መስቀል አንገት ላይ አርጎ በተክፋፈተና በተወጣጠረ ልብስ ሰውነትን እያሳዩ ከእምነትሽም ከእድሜሽም ጋር አይሄድም እባክሽ ለሌላ ጊዜ አስቢበት የኔ ቆንጆ ለሌሎችም አስተማሪም አይደለም

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Год назад +4

    ሁሉ በእርሱ ሆነ ብሎ ያመሰገነው ወንድማችን አስደሰትከኝ የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ እንባዬ ይቀድመኛል እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢❤❤❤

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg Год назад +7

    ሁለየ ይህ ዘመን እንላለን እንጂ እኛ እንደሁ መከራ ከመጣብን አምስት አመት አስቆጠረን በየ ቦታው ሲገደሉ ሲፈናቀሉ አምስት አመት እየየ አረ በቃችሁ በለን የሰማይ እና የምድረ የፍጥሪታቶች ባለቤት የሆንከው አንድ አላህ ይብቃን😭😭😭😭

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Год назад +6

    እናንተ ብቻ ናችሁ የደላችሁ ። አይቸግራችሁ ፡ የንጹሃን እልቂት አይገዳችሁ ከምንም በላይ በረሀብ የሚያልቀው😭

  • @TsionBekele-qc9ii
    @TsionBekele-qc9ii Год назад +5

    ዘመኑን ዋጁ ነው የተባለው እንጂ ስመኑ አስቀያሚ አይደለም የእኛ የኃጥያት ነው ስራችን ነው አስቀያሚው መጠላለፋችን ነው አስቀያሚው ወ ዘ ተ እንጂ ግዜው ዘመኑ ይቀያየራል በቸርነቱ በተረፈ ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ የሠላም ያድርግልን

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Год назад +29

    እንደ ጉም ይበትናችሁ ከአንዷ ጀግኒት ድምፃችን በቀር

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Год назад +4

    ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ማሻ አሏህአምሮብሻል

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Год назад +30

    አይ አርቲስቶች ትገርማላችሁ አንዲት ብቻ ተገኘች ምናለ የሀገራችንን ሁኔተ እንእሷ ብታሳዩ 😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +6

    ዋው ትጅዬ አለባበስሽ አንደኛ ነው የኔ ፍልቅልቆች ሃኒቾ🥰

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Год назад +10

    እንዴት ኢትዮጵያ ኣሁን ያለችበትን ነገር represent የሚያረግ ነገር ለብሳ የሄደችውን ልጅ ኣታቀርቢያትም? ገርሞኛል

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Год назад +32

    ከዚህ ሁሉ ሰዉ አንድ ሰዉ ብቻ ነብስ ያለዉ😢