9ኛው ጉማ አዋርድ ላይ የታዩ አነጋጋሪ ነገሮች | 9th Guma Award | Engidasew Habte | Nuhamin | Bemnet Mulugeta | Adey

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 99

  • @birtukanyohannes8484
    @birtukanyohannes8484 Год назад +41

    እኔኮ የመንሱር ጀማል ሁሉም ቦታ ላይ ጥልቅ የሚለው ነገር ነው የማይገባኝ

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ Год назад +20

    ኢትዮጵያን የገለፀችው ጀግና ናት 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Год назад +6

    ተመሥገን ዘንድሮሥ እነ ሤቶችም አለባበሣቸው ተሥተካክሏል ከመመናቀር ወደመሸፈን

  • @SosiEthiopian
    @SosiEthiopian Год назад +2

    ተመስገን ዘንድሮ ስወስው. መስላቸሁል ባህላችሁ ሰትልቁ መጣችሁል ኢትዮጵያ ፈጣሪ ያስባት

  • @MekdeseMadidoMeja
    @MekdeseMadidoMeja Год назад +12

    ተመስገን ናው ሳው ውዴ ቃልቡ እየተመለስ ናው ልብሱ ምንም አይልም 😜😜😂🤣😍

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Год назад +10

    እንዴ ሴቶቻችን በዚሁ ይልመድባችሁ እኛም ስትለብሱ አድናቆታችን ከፍ ያለ ነው 👏👏👏 አዱካ

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 Год назад +7

    ከሀምሳ ልክስክስ አርቲስት አንድ ፍላጎት አብርሃም ሁሉንም እውነት ያለ አንዳች ፍርሀት ገልፃለች።

  • @munalisa7158
    @munalisa7158 Год назад

    በጣም ይገርማል

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +6

    አሳብ የሌላች አርቲስቶች

    • @የሱመያየእናት
      @የሱመያየእናት Год назад

      ይበላሉ ይተኛሉ ምን እንዳለ እኮን ያቁም ሪሳ በያቸው

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Год назад

    Bezeh bemekerana besekaye seate yehe hulu sherbeten alayenem alesemanem yewgenachienene sekaye lemalete new alechia kuru Ethiopiayawi yewegenewanew sekaye berasewa laye yasayechi❤

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Год назад

    He is the egent of pm

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 Год назад +1

    ውይ ይህ መሱረ የሚሉት ውጣም ሲያሰጠላኘ

  • @merrymegra
    @merrymegra Год назад +4

    መንሱርምንሼ ነው

  • @HikmaHussein-to9ip
    @HikmaHussein-to9ip Год назад

    ምን አገባሽ

  • @almazmnor5534
    @almazmnor5534 Год назад +1

    ስታሳዝንየተወጋችዋ

  • @rozasied
    @rozasied Год назад +2

    ሁላችሁም ታሰጠላላችሁ ለተቸገረ ለተራበ ለተጎዱት .........ከጎናቸዉ ያልሆኑ አርቲስቶች 👎👎👎👎👎ሰብሰክራይብ ላይክ ሸር ........አታድርጉ እዉነታዉን እዩ 😏😏

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet3568 Год назад +1

    ሳሮን ባለመኖሯ አለባበሳችሁ ተስተካክሏል በትንሹም ቢሆን ቀጥሉበት

  • @AmarechTega
    @AmarechTega Год назад

    Menem yemiyamer neger yelewem dero ker kelege maga beker

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Год назад

    ማንም ሆነ ማን የራሱ የሆነ መለያ አለው ለምን ሌላውን አልሆነክም ልንለው አንችልም ስለሆነም አዋርዱ የሁሉም ኢትዮፒያዊ ቢሆን ግን እመርጣለሁ ያለበለዚያ ግንጥል ጌጥ ነው የሚሆን ወይም ስራው የሆነ ክፍልን ብቻ ለሆነ አካል የተሰራ ነው የሚሆነው ያለበለዚያ ሌሎች አልሰሩም ወይም አልተካፈሉም ማለት ነው !!!

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Год назад

    Mensure jemale seraw medenew zefagn or actor

  • @የጁቤyoutube
    @የጁቤyoutube Год назад +2

    አይኔ ነዉ እዮባን ያየሁት መሰለኝ ከቴዲ ጋር ሲነሳ

  • @dawitshiferaw2451
    @dawitshiferaw2451 Год назад

    Good job ... And comment do remove the background sound and replace it with music and stuff

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ Год назад +2

    ይኸ ጉማ አዋርድ የሚባለው ማንኛውም ሰው ነው እንዴ የሚገኝበት ማለቴ ከአርቲስቶች ውጭ😊

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Год назад +1

      አዎ ግን መግቢያ ትኬት ሳይኖረው አይቀርም

    • @sadatghidey5924
      @sadatghidey5924 Год назад +1

      መንሱር ጀማል ኣትልም በግልጽ

    • @ብሌንጎጃሜዋ
      @ብሌንጎጃሜዋ Год назад +4

      @@sadatghidey5924 አረ አረጋጉት እኔ እዮባን አይቼ ነው

    • @bontuuambo3424
      @bontuuambo3424 Год назад

      ​@@sadatghidey5924 denez 🦓😅

  • @salem4086
    @salem4086 Год назад

    It's crazy what the Oscar are you serious you don't have to bring two communities woman tomorrow another children that I like her UNICEF to put in a camera this one

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Год назад

    lbsun gen tekeraytewut new weyns?? gestewut

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @NewayeBezabeh
    @NewayeBezabeh Год назад +2

    Wicked generation

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад

    ምድረ የፈረንጅ ውራጅ ለቃቃሚ

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 Год назад +1

    አኡዙቢላሕ፣የሸይጧን፣ቁርጭ፣ሑላ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Год назад

    Why artists are not protesting the arrest of Yonas Birhane mewa and the chasing of Flagot Abreham? Doesn’t she have freedom of expression? They should have done the same thing like her to be a voice for the people but at least they should be a voice for the injustice!

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet3568 Год назад

    ማነው እንደእኔ ቤዚን እና ሜሉን ስጠብቅ አይኑ የቀላው😢

  • @frusye6380
    @frusye6380 Год назад

    Weyo mensur photo mewudedu

  • @AbebaFekad
    @AbebaFekad Год назад

    አፋኙ ቡድን መንሱር ምን ሊሰራ መጣ🤔😁

  • @birhanemulugeta587
    @birhanemulugeta587 Год назад

    ልቤን ጥልቅ ሀዘን ተሰማው ያለንበትን የረሳነው ለምንድን ነው?ከዚህ ሁሉ ውስጥ አንድ ሰው ብቻ ተገኘ(ች)የሀገር ችግር የሀገር መከራና ሀዘኗ ያመማት አንዲት ሰው ብቻ።እንዴት የሰው ቃርሚያ ሆንን እረ ያሳዝናል፡ምን ጉዶች ነን፡አንድ መልካም ነገር ሳትሰሩ ለፎቶ እና የለበሳችሁትን ልብስ ለማሳየት መጣችሁ ፍሬቢሶች አሳዛኝ ፍጥረቶች፡ለሆዳችሁ ያደራችሁ፡አገር ታማ እናንተ ስትስቁ ትንሽ አታፍሩም፡ድምፅ ልትሆኗት ሲገባችሁ ፊታችሁን በዱቄት ቀይራችሁ ከነጭ የለቃቀማችሁትን ሰልባጅ ለጥፍችሁ ስትጃጃሉ አመሻችሁ፡እሺ ስለ ሀገራችሁ ሁኔታ ምን ተናገራችሁ?ምንም ምክንያቱም እናንተ ኢትዮጵያን ስለማትወክሉ ነው።አንቺ ግን ውድ እህቴ በጣም አመሰግንሻለው ኢትዬጵያ ውለታሽን አትረሳም፡አንቺ ነሽትክክለኛ የሀገር ልጅ ማለት።ፊትሽ በጣም ያስለቅሳል።እግዚአብሔር ሁላችንንም ሰው ያድርገን።ሥላሴ ይጠብቁሽ።

  • @isruman2229
    @isruman2229 Год назад

    ምድረ አሽቃባጭ ልብስ ብቻ ደሞ tiktoker ምንድን ነው ሚሰሩት 😂😂😂😂

  • @نبنبنبنقتينينت
    @نبنبنبنقتينينت Год назад +3

    ጉማው ለአርት ሰዎች ነው ወይ የአብታም መንሱር ምን ይሰራል

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +1

    ጠረፍ ቢወሲ ወይስ እሪሀና😂😂

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 Год назад

    ሻ እያሳዩ ነው የሚመሰሉት

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Год назад

    Wey Hollywood copy paste 😢😅😅😅

  • @meazabeyene9628
    @meazabeyene9628 Год назад +1

    Is this fashion show ????????????😜

  • @wachatube1009
    @wachatube1009 Год назад

    ጉማ አዋርድ ማለት የሀብታሞች ስብስብ ማለት ይሆን

  • @eddiehabtemekasha7774
    @eddiehabtemekasha7774 Год назад

    የእነዚህ ጥንዶች መብት መጣሱን ባልደግፍም በሙሽራ ልብስ ቃልኪዳኑን ከእምነቴ አንጻር አልቀበልም አዳም ከሄዋን አብርሃም ከሳራ ነውና#
    I oppose violation of rights but engagement of two females I don’t accept as I believe Adam with Eve Abraham with Sarah#

  • @betiiabiyot9096
    @betiiabiyot9096 Год назад

    Ene gen yemigeramegn benor boresa yeza yetanesachew lej nat ayegaremam😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @Hኛየደራዋ
    @Hኛየደራዋ Год назад

    እዮባ አርቲስት ሆንክ እዴ🤔😂

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад

    አደይ ሚዜዋ ጋርነት ባሏ የት ሂዶነዉ

  • @bibham4868
    @bibham4868 Год назад

    mensur mn bet new😂😂😂😂

  • @yuusufdarguu4115
    @yuusufdarguu4115 Год назад

    maalidha namiti afaan hin hiktuu teklu kenyaa😂😂😂

  • @MekdeseMadidoMeja
    @MekdeseMadidoMeja Год назад +1

    🫤🫤🫤🫤minim ayimechegim fetar yasaw😂😂

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 Год назад

    😂😂😂😂666 habsha

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Год назад

    አቤት የፎቶ ሱስ 😂😂🙄🙄

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Год назад

    ምድረ ስራፈት😂😅

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 Год назад

    A fan yetesefachu seti ye 666 believe

  • @EthiopiaLoveOfRussia-jz7fm
    @EthiopiaLoveOfRussia-jz7fm Год назад

    አይ እብድ አበዛዝ በቁማችሁ ያበዳችሁ

  • @yuusufdarguu4115
    @yuusufdarguu4115 Год назад

    maalidha namiti afaan hin hiktuu teklu kenyaa😂😂😂