ፀጉራችንን ፍሪዝ ካረግን በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል እንዳይደርቅ እንዳይያያዝ://: special hair treatment
HTML-код
- Опубликовано: 8 сен 2024
- #elsabeautynt #hairtreatment #habesha
#ethiopianskin #haddiszema #hairgrowth
#butter
#banana
#castoroil
#aloevera
#indianhemp
#creamofnature
#sunscreen
#roc
የኔ ብሩክ እንኳን ደህና መጣሽ የማያልቀውን በረከት መድኃኒያለም ይስጥሽ ለኛ ብለሽ ዋጋ እየከፋልሽ ስለሆነ ምላሹን እግዚአብሔር በእጥፍ ይስጥሽ ተባረኪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻
@@miminigussie4971 ሚሻዬ የኔ ደግ በጣም መልካም ነሽ ለአንችም እግዚአብሔር አምላክ ፊቱን ያብራልሽ ይጠብቅሽም ሁሌም የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ከክፉ ይጠብቅሽ በብዙ ተባረኪልኝ
አሜን ያንቺ ምርቃት እኮ ልዩ ነው ወድሻለሁ ተባረኪ
@@user-no2ln5kn4m ❤️❤️❤️
ኦልሲዬ የጭቃ ቅባት ስም ወይ ሮቶ የታለ ውዴ
የኔ ብርቅዬ ነሸ❤ ይመችሸ አንችን እየተከተልኩ ፀጉሬ
ጉድ ጉድ ጉድ ጉድድድ ነው የሆነው። አመሰግንሻለሁ❤❤❤
አመሰግናለሁ ተባረኪ
Hi Elsie, please please do something for varicose vein or spider vein.
I am trying all my best,
Hello everyone here. Good session again for our lovely sisters here. It was nice program but a bit scary when you cut the Aloe Vera on your hand. Really worried in case you lose your focus while cutting & describing simultaneously. Using a cutting board would have been safer. 👍 PS great to see you earlier.
My dearest Fekab, Thank you so much for your concern about cutting Aloe Vera, female knows how to chup chup onion faster kkkkkk. I just kidding ok next time I will use knife carefully, thank you again you are best. GOD BLESS YOU
@@elsabeautynt good👍 thanks🙏 & Amen. Bless U too S
betme desss yemle wohde now yasayeshe enamesgnaln ehti❤❤❤❤
ይሄ ለኔ ነው ተባረኪ ቆንጆ 🙏💖ፍሪዝ ማድረግ እወዳለው
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ያንቺን ጊቢ ስወደው የዛሬው ቪዲዮሽ ይገርማል ሼር አርጌዋለሁ ብዙ ሰዎች ማየት አለባቸው
@@elsabeautynt አመሰግናለው ከልብ ውዴ 🙏ክበሪልኝ💖
ሰላም ኤልሲ አእናመሰግናለን ❤🎉
ሰላም
ኤልሲዬ እንደምን አለሽልን እኔ ሰሞኑን ቁጥርጥር ተሰርቼ አቆይቼ ስፈታው እንጨት ሆኖ ደርቆ ለማበጠር ተቸግሬ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወቅታዊ ነገር share ስለምታደርጊን❤❤❤❤❤
አዎ ቁጥርጥር በተለይ ከቆየ ጥንቃቄ ይፈልጋል
አሁን አርገሽ ያሳየሽን ሁሉ ትሪትመንት አሪፍ ነዉ ግን እኔ በግሌ ቅቤ ያለዉ ነገር አይመቸኝም ለዛ ነዉ። እሱን አዉጥቼ ሌሎቹን እሞክረዋለሁ ተባረኪ ኤልሲ🙏
ቂቤውን ተይው እሺ አመሰግናለሁ
Elsuye enye konjio endet aleshilin elsuye konjio bercilen elsuye ❤❤❤🎉🎉
yene deh leleye yemiwedish
Nagaa oltee elsuutoo bagaa nagaa dhufutee kenatoo waqayoo umurii kee haa dheresuu❤❤❤❤❤❤
yene konjio tebareki
Endet nesh Elsu? Kemesesh yameral ❤
Banchiዬ selam, yet nesh lilakilish
ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ቅባቱን ( Indian hemp) ክAmazon ከዛሁትን እኛ Walmart ጠይቀም ቼክ አድርገውልኝ ስላልነበር:: የዛሬ ትሪትመንት በጣም ኃሪፍ ነው ተባረኪ::
super walmart ሒጂ እነሱ ጋ አይጠፋም እሺ ተባረኪ
Super Walmart ቼክ አድርገውልኝ የለም ነው ያሉኝ ግን እኔ ከAmazon ላይ እግኝቼ ገዛሁት ማለቴ ነው::
@@AA-ln2fk ይገርማል በጣም ይሸጡታል
❤❤❤❤
💕💕💕💕👍
ኤልሲዬ መፍጫ ግን ይፈጨዋል ሬቱ አያስቸግርም?
አዎ እኔ ፈጨዋለሁ
ሬቱኮ ፈሳሹ ምልግልግ የሚለውን ነው የተጠቀመችው? ምኑ ነው የሚያስቸግረው?
ሰላም ኤልስዬ እንዴት ነሽ
ሰላም
Hi Elsiye ❤
hi dear
❤💞💓❤
ተባረኪ
@@elsabeautynt ❤❤❤