Dear Pastor Beki I want to express my heartfelt gratitude for your powerful preaching on the truth that God manifested in the flesh. Your insights and passion have deepened my understanding and appreciation of this profound mystery. Thank you for your dedication and for sharing God’s Word so faithfully. Your messages inspire and uplift our congregation, and I am truly blessed to be part of it. May God continue to bless you as you lead us in faith.
The person, who is talking with you even though he affirms that he is a protestant is lying for he believes in "man is a spirit teaching" . so, Hailu is a deceiver.
መዳናችን ድንቅ ነው ድንቅነው
መዳናችን ድንቅ ነው
በብር በወርቅ የማይለወጥነው
.....
አሁንም ይህ ብርሃን እየበራ እየተገለጠ እያስገረመ ይህድ እላለሁ ጌታ ኢየሱስ ከዚህም በላይ ያብራልህ !!
😊😊
አዎኩ ተብሎ አነበብኩ ተብሎ ሰማው ተብሎ የማይቋጭ ነው
እለት እለት ስላንተ ሲሰበክ ይደንቃል በእውነት ክብርህ ብዙ ነው ጌታ ኢየሱስ
ክብር ምስጋና ላንተ ብቻ ይሁን አሜን👏
Dear Pastor Beki
I want to express my heartfelt gratitude for your powerful preaching on the truth that God manifested in the flesh. Your insights and passion have deepened my understanding and appreciation of this profound mystery.
Thank you for your dedication and for sharing God’s Word so faithfully. Your messages inspire and uplift our congregation, and I am truly blessed to be part of it.
May God continue to bless you as you lead us in faith.
መጥምቁ ዮሐንስ መሰከረ
እርሱ ከእኔ ይልቅ የከበረ ነው ከእኔ በፊት ነበረና ይላል
ዮሀንስ 8:58 እየሱስ ክርስቶስ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ ብሎል ።አብርሀም እኔን አይቶ ሀሴት አድርጓል ካለ
በአብርሀም እና በእየሱስ ክርስቶስ መሀከል 5800 አመት ልዩነት አለ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ቤኪ
🙏😍🙏😍🙏😍ዋው ቤኪዬ ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏
Pastor Hailu Protestantን አይወክልም ወዳጄ ፍቃደኛ ከሆንክ ቀጣይ ከነ ቃሌ ጋር ብትወያይ ደስ ይለናል🙏
ሐይሉ አይክልም ብለህ ቃሌ ይወክላል ስትል ትንሽ አታፍርም? ሐይሉ Protestant መሆኑን ትክዳለህ?
@gospel_Voice2024 አዎ ወዳጄ እኛ ወንጌል አማኞች እኛ እና አብ 1 ነን ብለን አናስተምርም እርሱ ግን ያስተምራል
@@gospel_Voice2024 ከቻልክ እና ፍቃደኛ ከሆንክ Pastor በረከትን ማገኝበት ስልክ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል
" እንዲሁ ደግሞ። ፊተኛው ሰው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ ተብሎ ተጽፎአል፤ ኋለኛው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ።"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:45
" በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 8:2))
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወ/ም በረከት እናመሰግናለን
ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ ኢየባሬከ ይባርኪ ወንድም ቤኪዬ❤❤❤❤❤❤❤
ሮሜ 5÷
17 በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ።
18 እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ እንደ መጣ፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ።
19 በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ይጠብቅህም🙏
ዋው ዋው ሀሌ ሉያ ጌታ የበለጠ መገለጡን ይጨምርልሕ የዘላለም ወንድሜ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስን
ወንድሜ በረከት ጌታ ኢየሱስ እየባረከ ይባርክክ ጸጋውን ያብዛለክ የቃሉን ፍቺ ዕለት ተዕለት ያብራልክ
ከሰው ሁሉ(ከአዳም ልጆች ሁሉ) የክርስቶስ አፈጣጠር ይለያል:: እኛ ከወንድ እና ሴት ተወልደናል÷ ነገር ግን እየሱስ ያለአባት እንደተወለደ ወንጌል ይነግረናል:: በብሉይ ኪዳን የተለያዩ ክፍሎች "የእግዚአብሔር ልጆች" የሚላቸው ከአዳም ልጆች ይለያሉ:(ዘፍጥረት 6÷1-4):: ክርስቶስ ከእግዚአብሔር ልጆች የበኩር ሆኖ ወደ ምድር መጣ:: በወንጌል እግዚአብሔርም÷ "አንተ እንደመልከፃድቅ የዘላለም ካህን ነው" አለው ይላል
ኢየሱስ ሀይሉን ያብዛልህ ወንድም ቤኪዬ❤❤❤❤❤።
ቤኪ ያንተን ትምህርት እከታተላለሁ ሁሌም ትኩረት ሰተክ አስተምረን እባክህ? ተባርከካል ።
" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6)
ይህ የተፃፈው ኢየሱስ በሥጋ ክመገለጡ በፊት ነው!!
ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው!!!
ስለዚህ አላህ እይወልድም
እይወልድምም ለሚሉት መልስ-
" በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 1:1)" ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።"
(የዮሐንስ ወንጌል 1:14)
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ምዕራፍ 2)
----------
6፤ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
7፤ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
" በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:8)
" እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።
"
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:21)
" ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤"
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:15)
በሥጋ የተገለጠ አምላክ
በሁለተኛ ሰውነት የተገለጠ አምላክ
ወ/ም ቤክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።
ከዚሁ ጋር አያይዘን ስንመለከት አንዳንድ ሰዎች በገሀድ ያለውን እውነት ከመቀበል እዛው ቦክስ ውስጥ የተሰጣቸውን ክብርን ይመርጣሉ።❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ነፍስ እንዳለው የሚገልጽ ከመጽሐፍ ቅዱስ እያሳየህ አውራ ዝም ብለህ ሎጂክ አታውራ
እስቲ አንተ እየሱስ የሰው ነፍስ እንዳለው አሳየን?
Pastor beki God bless you.
Tebarek 😊❤
ሰው ብቻ አይደለም
1 ይህንስ 5 :19 ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የ ዘላለም ሕይወት ነው
ስም 9:5 እየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው
ዕብራውያን 1:8-12 እግዚአብሔር አምላክ እየሱስን አንተ ሁሉን ፈጥረሀል ስለ ፈቃድህ እነሱ ይያረጃሉ አንተ ግን ያው እንተነህ አመቶችህ ከቶ አያልቁም
May God bless you brother Beki!!!!!
May God bless you 🙏
ጌታ እየሱስ የዕምነታችን ራስና ፈጻሚ ከፍጥረት በኩር እንደሆነ ማለትም አዲስ ፍጥረት በምድር ‹‹ሀ›› ብሎ ሲጀምር ራሱ እየሱስ የመጀመሪያው እንደሆነ መጽሃፍ ያስረዳናል፡፡ይህ አዲስ ፍጥረት የሆነው እየሱስ የሁለቱንም ዘር ማለትም የሰውንም የፈጣሪንም ዘር አዋህዶ የያዘና በዕርሱ የሚያምኑትም ከዚህ ዘር ተወለወደው ለዘላለም በህይወት እንዲኖሩ ህያውና አዲስን መንገድ መርቆልናል፡፡
Tebarek wondem bereket
ትክክል ነዉ እግዚአብሔር ነዉ በሥጋ የተገለጠዉ ግን ደግሞ መጀመርያ በአብ ዘንድ የነበረ ቃል ተብሎ የተጠረ ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ዘምብሎ ሥጋ ብቻ የሆነ ነፍስና መንፈስ የሌለዉ
ዓይነት ዓይደለም በስጋ የተገለጠ ራሱን ችሎ እግዚአብሔር የሆነ ክርስቶስ ይመጣል የተባለ መስዕ እንጂ አብ አይደለም! በአንተ አስተምህሮ ዉስጥ ራሱን የቻለ አብም ወልድም የለም የመዋጮ ዓይነት አምለክ እንጂ ለዚህ ነዉ “ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥9 የተበለላችሁ!
Amazing
Yes yesus huletgeaw sew new kesemay semayawi hiwot sechi mnefes new yemjemriyaw sew gen mertawit ena fetretawi sew new
paster beki tabareki
ኢኝ ነፍስ / ሴዉ ተብለን ኢንጠራለን ሃይሉ አንድ ነገር አስተዉል ኢየሱስ ሴዉ ተባለ ኢንጅ ነስፍ ተብሎ ኢየሱስ ኢንደ ፍጡር አልተጠራም ኢንደት ኢንደ ኢኝ ነዉ ኢየሱስ የምጠሬዉ?
Geta eyesus tsegawun yabizak!!
በጣም ያሳዝናል የኢየሱስ ክርሰቶስ ሰው መሆኑን መካድ ማለት መዳንን ጥያቄ ውስጥ ይከታል....ፊቱ እንደ ፀሀይ እያበራ መቋቋም የቻለው normal ሰው አይደለም ብሎ ያለው እኔደዌ የእግዚአብሔር ክብር በሙሴ ፊት ተገልጾ አልነበር? ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋ ነበር እነርሱስ litrally ፀሐይ ብሆን እንዴት ተቋቋሙ???? Hailu somehow yshalal
ንግግር በዕውቀት ሲሆን ዋው
W,beki getayesus yibark
Muketina brahan lay man
ሁለተኛው ሰው አዲሱ ሰው ነው?
ኢኝ ነዉ ኢየሱስ ካልኪ ሁለተኛ ሴዉ መባል ምን አስፌለግ?
ክርስቶስ ሁለተኛው ሰው ተብሎ የተጠራው ከትንሳኤ በኋላ ነው አዲሱ ሰው የሆነው ከሞት ሲነሳ ነው ። ይሄን እንኳን ሳታቁ እግዚአብሔር ይርዳቹ
የቱጋ ነው ከትንሳኤው በኋላ የሚለው ?
😅
ሁለተኛው ሰው ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ የሆነው ከሞቱ በኋላ በትንሳዔው ነው ። የኛኑ ስጋ ለብሶ የመጀመሪያውን ሰው ሆኖ ነው የመጣው ከትንሳኤ በኋላ ነው ሁለተኛው አዳም የተባለው ።ሰው አታስት
የቱጋ ነው ከትንሳኤው በኋላ የሚለው ?
ኧረ ወገን ከየት ነው የመጣኸው ክፍሉ የሚያወራው ስለ ትንሳዔ ነው ሙሉ ማንበብ ጥሩ ነው
@@gospel_Voice2024አንብብ ከቁጥር 1 ጀምሮ
@@elpistube ስለ ማን ትንሣኤ ነው የሚያወራው? ጌታ ኢየሱስ ከትንሣኤ በፊት ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ አይደለም ትላለህ?
ሀይ ኢትዩጵያውያን እስካሁንም እዚህ ጋ ናችሁ
ስጋውያን እንደመሆናችሁ የሚለው እናንተን ነው ለካ...😂😂😂
በረከት አድቬንቲስት ነበርክ?
Ena hasab alegni endat new magegnik
Ena balkachew hasboch lay meweyayet felgalew endat new agegnekalew
The person, who is talking with you even though he affirms that he is a protestant is lying for he believes in "man is a spirit teaching" . so, Hailu is a deceiver.
ቀውስ መናፍቅ ውሻ