Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤ ላንታ ስለገለጠው ብርሃን ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ❤❤
Bek Tabearek❤
Wondim Beky egzbher kezim belay tsegawun yisitlik Betam enwodihalen
eyesus Abizito yibarkih Wondime
ስላንተ ኢየሱስን እጅግ አድርገ አመሰግነዋለሁ ❤❤
BEK TABAREK❤❤❤❤❤❤❤
Wow beki god bless you keep it❤
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ❤❤ተባረክ ወንድም 𝚋𝚎𝚔🎉🎉
🦋❤️🦋❤️🦋
አንድ አምላክ እየሱስ ይባርክህ
“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።” - 2ኛ ዮሐንስ 1፥3
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቤኪ እውቀት አንብቦ መረዳት ጥቅስ ከጥቅስ በማጋጨት የሚገኝ ሳይሆን መገለጥ እንደሆነ ያስታውቃል ይህም ልሆን ምችለው ስገምት ረጅም ሰዓት ለኢየሱስ እድል በመስጠት ከእርሱ ጋር ተነጋግሮ ነው ብዬ አስባለሁ ።
Eyesus yibarik
Tebarek ❤😊
❤❤
Geta yesusi yibark❤❤❤❤❤
Eyesus yibarek
Tebareku
“ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው።” - ዮሐንስ 17፥1-2
ዮሐንስ 16¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁷ እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ።⁸ እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤
ዕብራውያን 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
“እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤” - ዕብራውያን 5፥7
“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
ነፍስ (አብ)÷ ሥጋ (ክርስቶስ) መንፈስ ቅዱስ (እስትንፈስ) ይህ ደግሞ በአንድ አካል የተገለጠ ብላችሁ የምተምኑ! ይህንን ነዉ ሐዋርያት ያስተማሩት መጽሐፍ ቅዱስስ ይህንን ያስተምራል? አምለክነት አንድ ብቻ ነዉ ልክ ነዉ ልክ በሰዉ ልጅ ተፈጥሮ ዉስጥ ሰዉነት አንድ ብቻ እንደሆነ ምንም ሰዉ በአካል ብዙ ብሆኑም ማንነት ጋ ስመጣ ሁሉም የጋራ ያደረጋቸዉ አንዱና ብቸኛዉ ሰዉ ነዉ አምላክ ጋ ስመጣም ሞሎኮት አንድ ብቻ ግን በአካል በሦስትነት የተገለጡ ራሳቸዉን ችለዉ ለብቻ የምቆሙ እኔ ብለዉ ራሳቸዉን የምጠሩ በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጠ መገለጥ ይህ ነዉ ይህ የቃሉን ስልጣን መክበር ነዉ:: መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ከልክ ይህንን እመን
በኢሳያስ መጽሐፍ ህጻን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል ሲል ህጻን የሚለው ቃል የእየሱስን ሰዋዊ ማንነት ሲያመለክት ወንድ ልጅ ተወልዶልናል የሚለው ደግሞ ክርስቶሳዊ ማንነቱን ያሳየናል፡፡ ጌታ እየሱስ በማንፈስ ቅዱስ አማካይነት በድንግል ማርያም ማህጸን ውስጥ የልዑል ሃይል ሲጸልልና ሲጸነስ አንስቶ የተቀባ ሲሆን በአባቱ እግዚያብሔር የተሸመው ግን በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ ሲጠመቅ ነው፡፡እኛም በዕርሱ የምናምን ዳግም ስንወለድ የምንቀባ ሲሆን በመንፍቅዱስና በዕሳት ስንጠመቅ ደግሞ ለወንጌል አደራ እንሾማለን፡፡ ክርስቲያን አማኝ ዕለት ዕለት ለሃጥያት እየሞተ ለጽድቅ ህያው ወደ መሆን ሲያድግ አዲስ ፍጥረት (hybrid ) የማይጠፋ ዘርን ወደመግለጥ እያደገ ይሄዳል፡፡ ይህ የማጠፋ ዘር ብቻውን ሰው ወይንም አምላክ ያልሆነ ነገር ግን ስኳር በውሃ ውስጥ ከሟሟ በኋላ መለየት እንደማትችለው ሰዋዊ ማንነታችንና እና የተዋረስነው መለኮታዊ ባህሪ ተዋህዶ ለዘላለም የሚኖር ነው የሚሆነው፡፡
ከሙታን የተነሳው ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ከሆነ የሞተው ከሙታን የተነሳው አማኑኤል ነው።
❤❤ ላንታ ስለገለጠው ብርሃን ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ❤❤
Bek Tabearek❤
Wondim Beky egzbher kezim belay tsegawun yisitlik
Betam enwodihalen
eyesus Abizito yibarkih Wondime
ስላንተ ኢየሱስን እጅግ አድርገ አመሰግነዋለሁ ❤❤
BEK TABAREK❤❤❤❤❤❤❤
Wow beki god bless you keep it❤
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ❤❤
ተባረክ ወንድም 𝚋𝚎𝚔🎉🎉
🦋❤️🦋❤️🦋
አንድ አምላክ እየሱስ ይባርክህ
“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥3
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቤኪ እውቀት አንብቦ መረዳት ጥቅስ ከጥቅስ በማጋጨት የሚገኝ ሳይሆን መገለጥ እንደሆነ ያስታውቃል ይህም ልሆን ምችለው ስገምት ረጅም ሰዓት ለኢየሱስ እድል በመስጠት ከእርሱ ጋር ተነጋግሮ ነው ብዬ አስባለሁ ።
Eyesus yibarik
Tebarek ❤😊
❤❤
Geta yesusi yibark❤❤❤❤❤
Eyesus yibarek
Tebareku
“ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው።”
- ዮሐንስ 17፥1-2
ዮሐንስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ።
⁸ እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤
ዕብራውያን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
“እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤”
- ዕብራውያን 5፥7
“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥1