ሰበር ሰበር - መልካሙ ዜና ተበሰረ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት | ጠንከር ያለ መግለጫ ወጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 275

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 месяца назад +43

    ግብፅ ሆይ ያበደች አይጥ የዲመትን አፋንጫ ታሸታለች game is over🎉🎉🎉 congregation Ethiopia

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 месяца назад +65

    ዞሮ መግቢያዬ እማማ ኢትዮጵያ እናቴ ቤቴ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ ክፍ የሚመኙሽ ልቦና ይስጣችሁ ድል እና ክብር ለእማማ ኢትዮጵያ

  • @JihadfirisaJihadfirisa
    @JihadfirisaJihadfirisa 2 месяца назад

    አአንኳን ደሰ አላችሁ አንኳን ደስ አለን እትዮጵያዊያንና ትውልዴ እትዮ አንድሁም ዳሰፓራዎቻችን

  • @selamtube4094
    @selamtube4094 2 месяца назад +26

    ሠላም ለሀገራችን ❤

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 2 месяца назад +38

    እሚዬ ኢትዮጲያ ከፍ ከፍ ብይልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅❤❤❤

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 2 месяца назад +35

    አምላኬ ሆይ መልካሙን እንጅ ክፉ አታሰማን አሜን፣፣

  • @Maharu7918
    @Maharu7918 2 месяца назад +68

    ያረብ ሀገሬን አንተ ጠብቃት 🇪🇹one love Ethiopia

  • @AlemberhanAlemayehu
    @AlemberhanAlemayehu 2 месяца назад +8

    አግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 месяца назад +73

    ይህ ኮሜንት የምታነቡ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 месяца назад +3

      አሜን ለርሶዋም

    • @ZemzemNura-oj7mn
      @ZemzemNura-oj7mn 2 месяца назад

      Amen yne konjo

    • @melatayele2305
      @melatayele2305 2 месяца назад +1

      አሜን ለሁላችንም

    • @SimonKids-j3s
      @SimonKids-j3s 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 2 месяца назад +7

    ሠላም አገራችን ኢትዮጵያ ይሁን እናመሰግናለን አቤል ❤❤❤

  • @TsegayeGirma-q7p
    @TsegayeGirma-q7p 2 месяца назад +12

    ህዳሴ ግድብ የጥንካሬያችንና የአንድነታችነ መገለጫ። እንኳን ደስ አለን።

  • @BeyenechBelete
    @BeyenechBelete 2 месяца назад +34

    ዞሮ መግብያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ክፉሽን አይሰማኝም 🤲

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed 2 месяца назад +12

    ዉሾቹ ይጮሃሉ ግመሉ ጉዞዉን ይቀጥላል
    እንኳን ደስ አለሽ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 2 месяца назад +11

    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰው አይጠብቅሽም:: እጆችሽን ወደ እግዚአብሐር ዘርጊ ፈጣሪሽም የተሻለውን ያምጣልሽ።🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne Месяц назад

    እኳን አብሮ ለዚህ ክብር አበቃን እልልልልልልልልልልልልል የመሰገን ፈጣሪ ለሀገራችንም ሰላሙን ያምጣልን እንዲነው ለሀገር መስራት

  • @aetosleodary
    @aetosleodary 2 месяца назад +16

    አታሰብ በግብፅ ምክንያት "የሚቆም '' ነገር የለም!

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 2 месяца назад +8

    መቸም አታሸንፈንም ግብፅ እግዚአብሄር አለን እማማ ኢትዮጵያ ታሸንፈለች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Robotefeyeseye
    @Robotefeyeseye 2 месяца назад +1

    Thanks.

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 2 месяца назад +10

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @saidibrahim6997
    @saidibrahim6997 2 месяца назад

    Congratulations ❤Ethiopia long life for abiy Ahmed

  • @tamrayehuKetema
    @tamrayehuKetema 2 месяца назад +1

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ስለዚህ ግብፅ ብትንጫጫ የምታመጣው ነገር የለም እኛ ኢትዮጵያውያን በቀኝ ግዛት ተገዝተን ሳይሆን ግድብ የተገነባልን እኛው በኛ ኢንጂነሮች በእኛው መሀንዲሶች በራሳችን ገንዘብ የገነባነው ህዳሴ ግድብ ማንም ሊነካው አይችልም ግብፅም ሆነች ጋላቢዎቿ ቢደመሩ እምዬ ኢትዮጵያን ማንም አይደፍራትም ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እናሸንፋለን አንጠራጠርም ወደ ፊት

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 месяца назад

    Ellllllllel enkwan abro Dess yalen

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 2 месяца назад

    ሰላም ጥንካሬ ለሀገራችን🇪🇹❤️💪🇪🇹💪🇪🇹🦁

  • @SisayWolde-j7t
    @SisayWolde-j7t 2 месяца назад

    ጥሩ ነው 😮😮😮

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 2 месяца назад

    Victory to Ethiopia

  • @Robotefeyeseye
    @Robotefeyeseye 2 месяца назад +1

    ሠላም ለሀገራችን''!!!.

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu 2 месяца назад +19

    ኢትዮጲያዬ ክፉ አይንካሽ ግብጽ ሆይ እግዛብሄር ይገስጽሽ ሀይል የእግዛብሄር ነው 🙏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Weyeni
    @Weyeni 2 месяца назад +5

    የኢትዮጲያብር ነው መላው ኢትዮጲያሕዝብእናመሰግ💖💝

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 месяца назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን እማማ ኢትዮጵያ ከፍፍ በይ በአለም ስምሽ ይጠራ በመልካም ነፍስህን ይማረው ስመኘው በቀለ ይህንን ብታይ ደስ ባለን ነበር ግን ምን እናድርግ😢😢😢😢

  • @wolfieskysytgachavideos1717
    @wolfieskysytgachavideos1717 2 месяца назад +5

    God bless Ethiopia Ethiopians. Whatever place they are around the world, we love you all.

  • @NetsiAbebe-p1n
    @NetsiAbebe-p1n 2 месяца назад

    ማማዬ❤ ኢትዬጰያዬ🇨🇬🕊🇨🇬 ሰላም ላንቺ ይሁን ዞሮ መግብዬዬ!!!❤
    💞 እመአምላክ💞 የአስራት ሀገርን አደራ🤲🥺

  • @ababajemal
    @ababajemal 2 месяца назад +3

    እንኳን ደስ አለን

  • @mihiretabera5362
    @mihiretabera5362 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይሰመገን የበጎ ነገር ሁሉ ምንጭ እሱ ነውና ፣ቀርውንም ይረዳናል ፣እጁ ጀምራለች እጁም አከናውናለች ።
    እንኳን ደስ አለን ፤እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 месяца назад +3

    አቤል ቁምነገር ብቻ ስለምትታቀርብ ተባረክ ማለት እወዳለሁ!!!!!

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 2 месяца назад

    Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 2 месяца назад +3

    እድህ ጥሩ ዚና ያሰማን ፈጣሬ👏👏👏❤❤❤

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 2 месяца назад +5

    አቤሎ ሰላም ላተ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne Месяц назад

    ከልብ እናመሰግናለን ለጠ/ሚኒስተራቸን ስለግድቡ በሰሩት ስራ!!!!

  • @fozfoz6240
    @fozfoz6240 Месяц назад

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በጉጉት የምጠበቀዉ የዳሴ ግብ ዜነ ዉዲቷ አገር ሰላምሸ ይብዛ አአምላኬ ሆይ ሁሌም የአገሬን ደሰታ እነ ፍቅር አሰማለን❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq 2 месяца назад +1

    አገሬን አላህ ከክፉዎች ይጠብቃት አልሀምዱሊላህ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +2

      አሚንን ያረብ አለም ዳረቻ ሁሉ ሠላም ሰላም ይሁን

  • @Yeshi-zx8tb
    @Yeshi-zx8tb 2 месяца назад +31

    እግዚአብሔር ነው ይህን ያደረገው ምስጋናውን እሱ ይውሰድ ጀግና መሪ አለን

    • @mulualemtesfa6391
      @mulualemtesfa6391 2 месяца назад +1

      ውሽማሽ መሆን አለበት ወይም የጀግና ትርጉም አልተረዳሽም😀

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 2 месяца назад +2

      አሜን እግዝያብሄር ይባረክ እንዲህ አይነት አስተዋይና ጥበበኛ መሪ ስለሰጠን!!

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 2 месяца назад +1

      @@mulualemtesfa6391ሰይጣን ሁሌም መወንጀል መሳደብ ሀሜት በቀር ምንም አያውቅም!! እግዝያብሄር አይምሮአችሁን ይመልሰው አንደበታችው ለአባታችው ድያብሎስ ስለምታስገዙ!!

    • @AW-bh6dy
      @AW-bh6dy 2 месяца назад

      ​@@Shalom77979Thank you for your kind words and may God be glorified.

  • @laveleable
    @laveleable 2 месяца назад

    🙏🙏👍👍👍

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 2 месяца назад

    ዋው,በጣም,ደስ,ይላል💚💛❤🙏🙏🙏

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 2 месяца назад +20

    እልልል ድብን ይበል ጠላት ሀገር

  • @bdirjheirhehej731
    @bdirjheirhehej731 2 месяца назад

    ጠቅላይ ሚንስትራችን ያቸኩላሉ። ምናለ ጥንቅቅ አርገን ብንናገር።

  • @kedirshafi-yy2lz
    @kedirshafi-yy2lz 2 месяца назад

    Ethiopia has the right of self defense!

  • @Amri-mohammed
    @Amri-mohammed 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @fikir103
    @fikir103 2 месяца назад +4

    የሰላም አምላክ ሰላም ያው
    ለን❤❤❤

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 2 месяца назад +1

    አቤልዬ ቁምነገር ስለማይብህ በጣም አከብርሃለሁ በርታ 🙏

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 2 месяца назад

    አባይ የሁላችንም ነው😢🇪🇹❤️🥰

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 месяца назад +10

    መሳሪያ ቢንጋጋ በምንም መልኩ በጭራሽ ልብ ሊሆን አይችልም ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊ ለዚህ በተደጋጋሚ ጀግንነታችንን ማሳየታችንን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ከኛ እንዲማሩ አድርገናል እናደርጋለን ግብፅ ታጓጉዝ ትታው ትባረራለች ።

    • @ramandebene1131
      @ramandebene1131 2 месяца назад

      Where and when do you defeat invading Armies? Bragging bragging
      Adawa was a six hour war with one Italian and Eritrean division against 200,000 thousand peasants, Sied Bari Somalis Army at Karamara thanks to the Cuban soldiers, in 1945 thanks to the British Army, who defeated Italians and brought the coward King Halesilise,who escaped when the Italian and Eritrean Soldiers marched to Addis Abeba.
      Please, don't brag there is no history Abyssinians defeated foreign Army except massacre committing genocide in Oromo Tigrai Eritrea Somalia Ogaden Congo and other places.

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r 2 месяца назад

      @@ramandebene1131 READ THE GREAT ETHIOPIAN HISTORY.

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r 2 месяца назад

      @@ramandebene1131 P/S READ THE GREAT ETHIOPIAN HISTORY .

    • @Bamiramu
      @Bamiramu 2 месяца назад

      ​@@ramandebene1131 yehew hulum ye Ethiopia 120million hizeb abey gedeb lemin yedero mn ageban dero alefe ke dero temero malef nw

  • @GetachewGebre-yj8nk
    @GetachewGebre-yj8nk 2 месяца назад

    ስጀመር በወነ ስንነሳሳ ከጎናችን ሆኖ የረዳን አምላክ ይመስገን ፡፡ ውጠቱንም በሰላም እንድንቋደስ ፈጣሪ ኢትዮጰያን ይጠብቃት፡፡

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 2 месяца назад

    Ethiopia will win for ever 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Thank you D/ r Abey and all who participated

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 месяца назад +8

    ጀግናችን መሪያችን አደኛ ነህ❤❤❤❤❤

  • @btbt4487
    @btbt4487 2 месяца назад +1

    አግዚአብሔር። ይመስገን ሀገረ😢ስላም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 2 месяца назад +3

    ኣይዞሽ፣ኣጋሬ❤❤❤❤❤

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 месяца назад +4

    አይ ግብፅ ፈርሆን ከነ ሰራዊቱ በቀይ ባህር ሰጥሞ ሲቀር
    ሙሴ የህስራሄልን እዝቦች ይዞ ቀይ ባህርን በድል መሻገሩን እረሳችዉ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 месяца назад +2

    🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🙏

  • @SamijSamu
    @SamijSamu 2 месяца назад +1

    እውነቱ ነው ስራው ምን ይሁን እኛ ግን አንድ እንሁን

  • @jesuskingofkings4024
    @jesuskingofkings4024 2 месяца назад +1

    Love ethopihan ❤❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 месяца назад +3

    ኢትዮጵያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @የናተውቤት
    @የናተውቤት 2 месяца назад

    እንኳን ፡ አብሮ ፡ ደስ ፡ አለን🎉🎉🎉🎉

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад

    ትክክል!!!!

  • @zenashtesfaye8407
    @zenashtesfaye8407 2 месяца назад +2

    Gedbu ye Ethiopia 🇪🇹 newe
    Enkon des alachu 🎉🎉🎉

  • @MubiarekAbdulfeta
    @MubiarekAbdulfeta 2 месяца назад +2

    መላዉ የሃገሬ ልጆች እንካን ደስ አላቹ ❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад

    ተመስከን እግዚአብሔር ?💚❤️💛❤️🙏

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 месяца назад +10

    እናመሠግናለን የኔ ጀግና መሪ አብቹኮ ❤🇪🇹🙏
    ኢትዮጵያዬ ሁሌም ከፍታሽን ያሳየን ሀገሬ እግዚአብሔር
    ጠላቶችሽን ከእግርሽ ስር ይጣልልሽ ☝️

    • @amethiopiaethiopia8098
      @amethiopiaethiopia8098 2 месяца назад

      @Kenerie አዎን በዚህ መሀል ለውጤት ያበቃ መሪ ስለሆነ አብቹን እናመሠግናለን🙏
      ምነው ??

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 2 месяца назад

      ​@Kenerieየበላዉ ይመለስ መለስእማ ሀገር እደ ዳቦ ቆርሶ መቷል

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 2 месяца назад

      የኛ ጀና መሪያችን አብቹ ነዉ ጠላት ይቃጠል

  • @Martsr-o7r
    @Martsr-o7r 2 месяца назад

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እርስ በርስ መበላላት ትርፉ ፀፀት ነዉ አላህዬ አንድ አርገን እና ጠላታችን ይክሰም one love Ethiopia 😢

  • @mamoadore9366
    @mamoadore9366 2 месяца назад

    አምላኬ ሆይ እትዮጵያን ለ ክፉ አሳለፈ አት ስጣት ❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 2 месяца назад +1

    ፍትህ ፍትህ ለሄቨን😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rukiyaseid3105
    @rukiyaseid3105 2 месяца назад +1

    selam

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 месяца назад +3

    ግብፅዬ አንቺ ሰላቶ እንኳን ደሰ ደስ ደሰ አለሽ

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 месяца назад +2

    ኧረ ሀገሬ ስላምሽ ናፊቀኝ

  • @belacheww.gebremariam4440
    @belacheww.gebremariam4440 2 месяца назад +3

    ለሶማልያ የኢትዮጵያ መደበኛ ሠራዊት አይደለም ሚሊሻ ይበቃል።

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 месяца назад

    ኢትዮጲያ ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን ከፋ በይ ሀገሬ ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @OrtoSon
    @OrtoSon 2 месяца назад

    Berta Bire timechaleh👍👍👍

  • @Geremw
    @Geremw 2 месяца назад

    Elele baye agere Ethiopiaw🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 месяца назад

    ምኑን ነዉ ደስ አላችዉ የሜል እየገደለ እንኳን ደስ አላችዉ ማለት አመል ነዉ

  • @Yusufmedia17
    @Yusufmedia17 2 месяца назад +1

    እዉነት ታሸንፍለች

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 2 месяца назад +2

    ሰላም ብያለሁ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 2 месяца назад +1

    Ethiopia tekidem❤❤❤❤❤

  • @Funny-hi7nl
    @Funny-hi7nl 2 месяца назад +1

    First comment

  • @MrPhone-d9p
    @MrPhone-d9p 2 месяца назад

    እንግዲ ግብፅ ተቃጤ አሁንም የኢትዮጰያ ጠላቶች እቅዳቹሁና ስራቹሁ ጌታ ያፍረሰው ❤❤❤ እልልልልልልልልል ጌታ ይባረክ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 2 месяца назад

    አብቹ ጀገና መሪያችን ጀግናዉ መከላኪያችን በተጠቀቅ ላይ ናቸዉ ግብፅ እስቲ ትሞክር

  • @zd820
    @zd820 2 месяца назад +1

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ

  • @MSeid-c9t
    @MSeid-c9t 2 месяца назад

    አቤል በሰላም ነው ድምፅ ተቀየረ

  • @enkebaberleselam1603
    @enkebaberleselam1603 2 месяца назад

    እመኑኝ ለበጎ ነው አንድ ያረጉናል ደም የጠማውን አገራችን ላይ ያለውን መንፈስ የነሱን እናጠጣዋለን ሀገራችን ሰላም ትሆናለች

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 2 месяца назад +2

    ቅድስት የሆነች ኢትዮጵያ ፈጣር ይጠብቅ

  • @ZemzemNura-oj7mn
    @ZemzemNura-oj7mn 2 месяца назад +1

    Deggu amlake hoy lehagare selamun awrd bekindh degfat ❤

  • @AlhamdullilahEverything
    @AlhamdullilahEverything 2 месяца назад

    Awo batam yasdastal congragulation Alhamdullilah forEvery Thig 🇪🇹💚

  • @BestCustomer-bi8pw
    @BestCustomer-bi8pw 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TakeleNegase
    @TakeleNegase 2 месяца назад

    ጠንከር ===========

  • @joaquimpereira8646
    @joaquimpereira8646 2 месяца назад +1

    አሁን ምርጫ የለንም እባካችሁ አንድ ሆነን የውጪን ጠላት መመከት አለብን ያለበለዚያ የአረብ መጫወቻ ነው የምንሆነው ያለአማራ የውጪን ጠላት መመከት የማይታሰብ ነው ሁላችንም ልቦናችን ያውቀዋል

  • @aishatafara6519
    @aishatafara6519 2 месяца назад

    Selam le ethiopan Allah yitebek hageren

  • @seadayimer1104
    @seadayimer1104 2 месяца назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጲያዉያን ሁላችሁም ቢያንስ ህዳሴዉ በሀገራችን ከሚታሰቡ ትልቁ ነገር አንዱ ተሳካ አልሀምዱሊላህ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 2 месяца назад

    ታድያ መብራት መች አገኘን የመግለጫ ጋጋታ ኑሮአችንን አይቀይረውም

  • @yetefainattub1609
    @yetefainattub1609 2 месяца назад

    Alaha hagerachin sela yadirigat

  • @mulualemtesfa6391
    @mulualemtesfa6391 2 месяца назад

    ምን አገባን!

  • @shalomtsadik8670
    @shalomtsadik8670 2 месяца назад

    እነሱ ከአባቶቻቸው አይበልጡም እኛም ከአባቶቻችን አናንስም ፈርዖን የሚንበረከከው በፈጣሪ እጅ ነው