ልዩ የሽምብራ አሳ አሰራር how to make Shimbra Asa |Ethiopian food | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 42

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 2 года назад +2

    በጣም ቀላል ዘዴ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን 🙏🥰

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia  2 года назад +2

    ወፍጮውን መግዛት ለምትፈልጉ ሊንኩ 👇amzn.to/3qot72Z
    ሽፔትስለር ራይቤ amzn.to/3wp6XBI

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 2 года назад +1

    መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት አይደል የሚባለው ሳላደንቅሽ አላልፍም እውነትም ድንቅነሽ ድንቅ እናመሰግናለን 🙏

  • @pate840
    @pate840 2 года назад +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ በዘይት ከተጠበሰ አይፈርስም ድንችም እንዳይፈርስ እንጠብሰዋለን በተለይ ብዙ ሲሆን ለድግስ ።😘🙏🏼

  • @birtukangizawaytenfisu407
    @birtukangizawaytenfisu407 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ።

  • @bmtq
    @bmtq 2 года назад +1

    ቆንጆ ነው ፈቲዬ👍👍

  • @tsion1202
    @tsion1202 2 года назад +3

    ፈቲዬ በፆም ወቅት የፆም ምግቦች ስለምታሳዪን እናመሰግናለን። አክባሪሽ ነኝ።

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 года назад

      ደምሪኝእህትአትለፊኝማር

  • @hiwotabebe76
    @hiwotabebe76 2 года назад +1

    Betam kreativ nesh feti

  • @medi2025
    @medi2025 2 года назад +2

    wow አድናቂሽ ነኝ በቀላል መንገድ የምትሰሪያቸው ነገሮች ተመችተውኛል

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 года назад

      እህትደምሪኝአትለፊኝማር

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 года назад

      እህትደምሪኝአትለፊኝበቅንነት

  • @ሜና
    @ሜና 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ አሰራር
    Thanks

  • @elsaelfe865
    @elsaelfe865 Год назад

    Fetya selam betam dese yemel vidio new yeserashew

  • @Salon-ruta
    @Salon-ruta 2 года назад

    Love it 👍

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 2 года назад +1

    Fetye balmoya degmo eko endat kelel endmitrgew aserarun thank you

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      በሰላም ነው ግን ሰሞኑን ጠፍተሻል 🤔

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 2 года назад

      @@DenkneshEthiopia alulshe fetye fetye ere ye Europe nuro wedat eyhde new ketorntu gar zeyet yetfa new ena yalwbet hager duketem men tasbyalshe fetye eski video sireln woy live bek bey 🥰

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      አዎ ዘይትና ዱቄት ጠፍቷል እሺ ብቅ እላለሁ ውዴ 🤗

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +2

    ፈቲ በጣም ነው የማደንቅሽ 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽 ራፊ እና ሶፊ ናፈቁኝ ::

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      ራፊናሶፊ በጣም ደህና ናቸው በቅርቡ በፍሎግ ይዣቸው መጣለሁ በቃ 🤗

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 года назад

    ፈቲ ፈታዬ አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ

  • @dubai238
    @dubai238 2 года назад +1

    Endate nashi wedo

  • @beatalemaryam9464
    @beatalemaryam9464 2 года назад +1

    በጣም ያስጎመጃል አጠገቡ ያለው ምን እንደሆነ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል ጎመን ከሆነ ምን አይነት ነው? አመሰግናለሁ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      አዎ ጎመን ነው ግሩን ኮል ነው

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 года назад

      @@DenkneshEthiopia እህትደምሪኝአትለፊኝአድስነኝአሳዲጊኝማር

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 года назад

      እህትደምሪኝአትለፊኝማር

    • @beatalemaryam9464
      @beatalemaryam9464 2 года назад

      ከየት ገዛሽው?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      ብዙዎቹ ሱፐርማርኬቶች ይኖራል አሁን በተለይ ግዜው ነው እኔ አንዳንዴ አልናቱራ ሲመጣ ነው ምሰራው ካውፍላንድ ብዙ ግዜ ይኖራል ሬቬም አይቼዋለሁ

  • @esietetsionengdaw2212
    @esietetsionengdaw2212 2 года назад

    Ejesh yebrek

  • @tsegenetkappo9353
    @tsegenetkappo9353 2 года назад

    ጉበዝ ነሽ ስርቴ እስክበላ ጉጉው

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад +1

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 года назад

      እህትአትለፊኝደምሪኝበቅንነትእህት

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 года назад +1

      @@emufaisal796 eshi yene konjo ney wede bete be like be comment

  • @metasebiyanuriye7654
    @metasebiyanuriye7654 2 года назад

    yene balmuya betam konjo nw berche
    meleket asekemecheleshalew in your gmail

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      አመሰግናለሁ ውዴ 🙏🙏 እሺ አየዋለሁ 🤗

  • @ሜና
    @ሜና 2 года назад +2

    ሰብስክራይ አርጉኝ ገና መክፋቴ ነው

    • @bmtq
      @bmtq 2 года назад

      እኔ ጋር ጎራ በይ

    • @seidmohammed1984
      @seidmohammed1984 2 года назад +1

      @@bmtq ሰብ አድርጊኝ መልሴ ፈጣን ነው

    • @bmtq
      @bmtq 2 года назад

      @@seidmohammed1984 መጥቻለሁ ውዴ