🔴ሱቅ መክፈት ለምፍልጉ ይህን ሳታው ምንም እንዳታድርጉ እውንትኛ መረጃ ነው🥰🙏

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 84

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Год назад

    📞0948489872🤳🥰🙏

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp Год назад +14

    ደክሞኛል የሠው ሀገር ሠልችቶኛል ወንድሜ እር በቀርብኝ በሠላም ለሀገሬ ያብቃኝ

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 Год назад +1

      እኔም ነኝ ወላሂ ስልችት ነው ያለኝ ኡፍፍፍ

    • @Fatimah-zp8zp
      @Fatimah-zp8zp Год назад +1

      @@ZUZUmidiy3714 አብሺሪል ሆቢ

    • @user-cc5ot2ls2q
      @user-cc5ot2ls2q Год назад +2

      ወላሂ የኔ ቢጤ አሁን አሁን ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ሰልችቶኛል ብቻ ያረብ እናቴጋ በሰላም ያገናኘኝ

    • @Fatimah-zp8zp
      @Fatimah-zp8zp Год назад +1

      @@user-cc5ot2ls2q አብሺሪ. በሠላም ያገነኝሺ እኔእራሡ ቤተሠብነፍቂነኝ

    • @user-cc5ot2ls2q
      @user-cc5ot2ls2q Год назад

      @@Fatimah-zp8zp አብሽሪልኝ ማማ ❤❤

  • @user-ut1tv9sb3u
    @user-ut1tv9sb3u Год назад +3

    ዋለይኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበራካትሁ ያረብ ዲካም ብቻ 💔💔 ሁሉም ቀርቶ አገር ሠላም በሆነ😭😭

  • @tueb489
    @tueb489 Год назад +1

    አሏሁመ አንተ ሰላም፣ወሚንከ ሰላም
    ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም!!!
    🍃አላህ ሆይ!አንተ ሰላም ነህ፤ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው!!የልቅናና የችሮታ ጌታ ረድኤትህ ሰፋ🍃" የነብዩ ሙሐመድ ﷺ 💝 የዘውትር ተማፅኖ"
    ጌታችን ሆይ!ሀገራችንን አማን አድርጋት፤በህዝቦቿም ላይ ሰላም አስፍን🤲✅✅✅✅✅✅✅✅🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d Год назад +1

    ኢሸሀለ አለሀ ይስጠን

  • @user-fv5sd4su4j
    @user-fv5sd4su4j Год назад +1

    ይብሉ እና ሊበላ አደልደ የሚገዛው እህል የሚደርሰውበሰኔ እኔ የምሞተው በንሀሴ አለ ያገሬ ሰው

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ጎበዞች

  • @user-cp3cx2zg6m
    @user-cp3cx2zg6m Год назад +1

    ትክክልወድምጀማል ስልክህንሸርአርግልኝ

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад

    እመንእጂ አትፍራአ ሁሉምለበጎነው ኢንሺአላህህህ

  • @seada996
    @seada996 Год назад +1

    ጀማልግልጥነህ ቀጥልበት ወድሜ ይሆንኛውግንአካባጂነው እጥፍነውየሚደርገ

  • @seada996
    @seada996 Год назад

    ጀማልየለምክርህ እናማመሰግናለን ወድሜ

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 Год назад +4

    የማዳም ቅመሞች አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሀባይብ ኑ አብርን እንደግ እንደማመር 😍😍😍😍

  • @user-ue6rj7di5v
    @user-ue6rj7di5v Год назад +2

    ትክክል ነህ

  • @fatum164
    @fatum164 Год назад

    ኢሻአላህ አስበን ነበር አላህ ቢያሳካልን😥

  • @zz-zw9lp
    @zz-zw9lp Год назад

    ትከከል👍👍👍👍🙏🙏🙏👌

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 5 месяцев назад

    እሽ መዝግቡኝያገሬልጆች

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Год назад

    ማሻአላህ ጓብዞች ጠከርሩ

  • @bint6359
    @bint6359 Год назад +6

    ግን እኮ ሱቅ በየቦታው አለ ሌላ ነገር ካለ እንጂ አይመስላችሁም ቅመሞች በዛ ላይ የመክፈቻው የብሩ ነገር አይይይ ኢትዮ እኛም ለመምጣት ፈራን ኑሮውም አይቀንስ እዚሁ ልናረጅ ነው አትሻብኝ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад +1

      አዎ ለየት ያለ ስራ መስራት ነው እንጂ ሱቅ አሁን ትንሹም ትልቁም ይዞታል

    • @user-kc3tj7vd1i
      @user-kc3tj7vd1i Год назад +1

      ትክክል

    • @bint6359
      @bint6359 Год назад

      @@mosebtube1027 በጣም

    • @user-wr5dy3eb4d
      @user-wr5dy3eb4d Год назад

      😥😥😥በጣም ሀያቴ ባለቤቴ ሀገሩ ገብቶ ወላሂ ኑሮ መኖር ከባድ ነው ኢቶ አለ እመጣለሁ ብሎ እቢ አልኩት 😥

  • @redwave4776
    @redwave4776 5 месяцев назад

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤🙏

  • @wedraya6909
    @wedraya6909 7 месяцев назад

    አብሽር

  • @sultanalmutairi6241
    @sultanalmutairi6241 Год назад

    ማለቴ እያልኩ ነበር ወይኔ ምንድ ነዉ እምሠራዉ ታዳ ሀገሬ ስመጣ የአላህ

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Год назад

    ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጥሩ መረጃነወ

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp Год назад

    አድሚሊየን ሆሆሆህ

  • @rabiyayousef9562
    @rabiyayousef9562 Год назад

    Ere 1 bliyen ezihu enkir

  • @user-uv7fv3py7p
    @user-uv7fv3py7p Год назад +1

    ሲጀመር ሁሉም ተወዶ ያተርፋል?

  • @zenabazenaba7383
    @zenabazenaba7383 Год назад

    አብሽሩ ወድሞች

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 Год назад +2

    አንድ ሚሎወን ይላል እንዴ ምን ላተርፍ ነው በዚክ ጀምሬ

  • @user-zd8fy6xr8q
    @user-zd8fy6xr8q Год назад

    አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን ወደቻናላችን ተቀላቀሉ

  • @fatumaahmed2270
    @fatumaahmed2270 7 месяцев назад

    ስትቀን ቀረዎውግን ሮሞዷን ሀባይብ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Год назад

    ምግብ ቤትሥ

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад +1

    ተምርእኔጋ ሞልቶን

  • @user-ue3tz2ks7t
    @user-ue3tz2ks7t Год назад +4

    ጉድ አንድ ቢሊየን እኔም ብሸጥ አላወጣ

    • @aminatamhed8267
      @aminatamhed8267 Год назад

      ክክክክ

    • @user-kc3tj7vd1i
      @user-kc3tj7vd1i Год назад

      የኔዋ እኔን አይዞሽ

    • @user-qi2dp8cp7l
      @user-qi2dp8cp7l Год назад

      እረ የኔውድ እህት አጠገብሽም አይደርስም ደሞ ለወረቀት አታስቢ አድ ጊዜ እስከምንገባ ድረስ ነው እጅ እንኖራለን የሰው ቤት የማንንም የጎደለ ማሟያ እስከመቼ

    • @alhamdulihahalakulihal935
      @alhamdulihahalakulihal935 Год назад

      ክክክ አይ የመዳም ቅመሞች አሏህ ይገዘን

  • @fatumaasossa6848
    @fatumaasossa6848 Год назад

    ሀባይብ አትጨነቁ በተለይ ባል ያላችሁ የጥራጥሬ መጋዘንና የልብስ ሶቆች መስራት ይቻላል የኔ ወንድም ደህና እደሰራነዉ የጥራጥሬ መጋዘን

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube Год назад

    እኔስ ባለችኝ ብር ሁለት ቦታ ገዝቸ አስቀምጫለሁ ለልጅ የምን እባክ ማስቀመጥ ነዉ

  • @merriam6681
    @merriam6681 Год назад

    ቁሊ ተራ ምንድን ነዉ?

  • @fatiyaaoroo7384
    @fatiyaaoroo7384 2 месяца назад

    Jamal chama mrakabagn saw falegelegn este

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад

    ሺስድስመቶ እኔይዤእመጣለሁ አልገዛም ሁለካርቶንእይዛለሁ

  • @tube5274
    @tube5274 Год назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🤔 ከየት እባክህ

  • @user-me8ip1os8s
    @user-me8ip1os8s Год назад +1

    መከፍፍያ በልአ

  • @husamahusama152
    @husamahusama152 Год назад

    የመሥመር ቁጥር ላክልኚ

  • @zainaalsharif2835
    @zainaalsharif2835 Год назад +1

    አተሲጀመር መክርኛ ነህ

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Год назад +2

    እህ እኔሰደክመኝ ቤትስራሁሰል ቤቱንአትበይዉ ይሉኛል እዚህምየሰወቤት አሰጠላኝ ኡፍፍፍ😥2መቶሺ ክየትይመጣል

    • @user-ut1tv9sb3u
      @user-ut1tv9sb3u Год назад

      ደምሪኝ እህት

    • @lubabageto6117
      @lubabageto6117 Год назад +1

      አቡሺሪ አህቴዋ ይሻአላህ ይሳካልናል

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Год назад

      @@lubabageto6117 አላህ ያበሰርሺ ዉደ

    • @lubabageto6117
      @lubabageto6117 Год назад

      @@bintOmer-xt6tj አሚን የኔዉድ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Год назад

      አብሽሪ ሁላችንምነን

  • @HFTube-lf4ht
    @HFTube-lf4ht Год назад

    እዳው የሄ የኦላይን ገባየ የኑሮ ውድናት አስክተለብን እኮ ጎበዝ ሊጨምር ይችላል ሊቀንስ ይችላል እያላችሁ በር እየክፍታችሁ ስቀላችሁት

  • @merriam6681
    @merriam6681 Год назад

    እረ እሚቀንስ የለም ተዉ

  • @user-yc1mo5gr1s
    @user-yc1mo5gr1s 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Год назад

    አታካብዱ. አላህ ላገራችንያብቃን እርዚቅባላእጂነው. አትሰቡየመዳብቅመሞች

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Год назад

    እረዳውድ እሱ የተደበርው ኩታል እዳይጫንህ

  • @sultanalmutairi6241
    @sultanalmutairi6241 Год назад +1

    ወይኔ እኔ ሱቅ በመቶ ሽ ብር እከፍታለሁ እያልኝ ነበር

    • @fatumaasossa6848
      @fatumaasossa6848 Год назад

      አይዞሽ ግደታ ሱቅ ብቻ አይደለም ቢጃማ እየወሰድሽ ማስረከብ ትችያለሽ

    • @sultanalmutairi6241
      @sultanalmutairi6241 Год назад

      @@fatumaasossa6848 አወ እዛዉ ስሄድ ያብራራል አሉ እኮ

  • @user-tr7jp1pr2x
    @user-tr7jp1pr2x Год назад

    ቀለል ያለ ሱቅ ለመክፈት ስንት እደሚፈጂ ንገሩን ይህንማ ለኛ ለመዳም ቅመሞች በምን አቅማችን ብለህ

  • @zinettube7811
    @zinettube7811 Год назад

    ግን እሄ ሁሉ ታይበላሺ ተሺጦ ያልቃል ወይ ማለት ቀኑ አያልቅበትም ወይ ወይሰ እድህ አይነት ኢትዮጵያ ውሰጥ የለም

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Год назад +1

    #አንድ #ሚሊየን ሊኖርኝ ቀርቶ ያላቸው ቢሰጡኝ ራሡ #ችየ አልቆጥርውም🤪😁😁😁

    • @mominabegum6798
      @mominabegum6798 Год назад

      Habbty🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Год назад

      ያሩሂ

  • @aminel.155
    @aminel.155 Год назад

    የዋሳብ ቁጥርህን ስጠን

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 4 месяца назад

    ሁለት ሌቦች ያሳውድን ኑሮ አይታችሁት ሂዳችሁ ሰው ትገፍላችሁ ባለጌወች