የሱቅ ስራ ለክርስቲያን ከባድ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Thank You For Visiting Our You tube Channel and Please subscribe To get New Videos. contact us 0909-563434 or 0929-133530 or 0909-563435 or 0986-119595
    Facebook-- www. HolySpiritTVShow
    Telegram-- www.t.me/holyspirittv
    የዘውትር ፕሮግራሞቻችን አርብ ጠዋት ከ12፡00 አስከ 8፡00 እና እሁድ ከ12፡00 እስከ 7፡30 አዲስ አበባ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው -ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ click supermarket ያለበት ህንፃ ላይ - ዘወትር እሁድ ከ9፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና ሰኞ ከ12፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት አዳማ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው አዳማ 09 ቀበሌ ኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት 50 ሜትር ገባ ብሎ

Комментарии • 66

  • @hannaabraham5027
    @hannaabraham5027 5 лет назад +4

    በርታ በሀጣያት የሚመጣ ገዘብ የህሊና እረፍትም የለዉም ጌታ ይረዳሀል በሀቅ ስራ ተባረክ።

  • @nurmuhibu7446
    @nurmuhibu7446 2 года назад +11

    ለሙስሊም ደግሞ ንግድ ሀላል የተፈቀደ ቢሆንም የሰውን ሀቅ እና አደንዛዥ እፆችን መሸጥ በጥብቅ እና ከማነም ሀይማኖት በላይ የተከለከተ እና የተወገዘ ነው

  • @fafi.wolloyewatube3190
    @fafi.wolloyewatube3190 4 года назад +10

    እንደውም ክርስቲያንነው አጭበርባሪው እኔ ብዙ ጊዜ ሸውደውኛል ሙስሊም ሀቅና ሀቅነው

    • @barcontube1216
      @barcontube1216 3 года назад +1

      አዎ ሰለሙስሊም እመሰክራለሁ። ነገር ግን ከአጭበረበረሽ ክርሰትናን እየኖረ አደለምና ክርስቲያን አይወክልም። እኔም ሰባቴ በሚሰግድ ሙሰሊም ተሰርቄ ስራ ተባርሬ ነበር። የአንድ ሰው ድርጊት ግን ሙስሊም ከማመን አላገደኝም። ስለዚህ ልጁ ሰለ እስልምና አይደለም የተናገረው። ሰለ ግለሰቦች ነው።

  • @ደሴ
    @ደሴ 5 лет назад +1

    ጌታ ይበርክህ እኔምህ አልወድምህ ሱቅ ፀሎትምህ አይደልምህ

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ

    የተናገርከው እውነት ነው
    ክርስቶስ የማይከብርበት ስራ አስፈላጊ አይደለም ከብዛቱ ጥራቱ የሒወት ምሶሶ ነው እሱም ኢየሱስ ነው እሱ እንዴት መኖር እንዳለብን ያውቃል ስሙ የተባረከ ይሁን

  • @ሀለውያየኬሚሴልጅ
    @ሀለውያየኬሚሴልጅ 4 года назад +7

    ክርስቲያን ነው የሚሸውደው ሙሲሊም ሁለዬም፡ሀቀኛነው

  • @ethio125
    @ethio125 Год назад +1

    ውይ ጰንጤ ነህ እንደ ደሞ እስከመጨረሻ ማዳመጤ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂ገደልሽኝ ወይኔ

    • @ethio125
      @ethio125 8 месяцев назад

      @@marmaryeheyabenat1796 KKKKKKKKKK

  • @betelhemtesema7297
    @betelhemtesema7297 5 лет назад +2

    ትክክል ነህ ወንድም ጌታ ይባርክህ

  • @zeharabintseid9767
    @zeharabintseid9767 5 лет назад +16

    ክክክክክክክ እረ አሣከኝ ሙሥሊም አጭበርባሪ ነው እያልክ ነው ቀዳዳ ነህ እሽ ለክርሥቲያን አያዋጣም ማለት ምን ማለት ነው

  • @mehubamehuba4260
    @mehubamehuba4260 4 года назад +14

    አረ ኡኡኡ በሳቅ ሙስሊም አጭበርባሪ ነው እያልክ ባልሆነ ቱሪናፋ ሙስሊም ከሀቁ ፍክች አይልም ዝምታ ወርቅ ነው አለ ያገሬ ሰው ቀዳዳ

    • @wellotube7062
      @wellotube7062 2 года назад

      ደስ ላይክ አድሪጊ

    • @zaharanegash4239
      @zaharanegash4239 2 года назад

      ሙስሊም አላለም እሱ ምናለ ብትከበሩ ኤጭ

    • @mekkam8181
      @mekkam8181 Год назад

      ለክርስቲያን አይሆንም አልክ ወይ ጉድ

    • @ማሂየተዋህዶልጅ
      @ማሂየተዋህዶልጅ Год назад

      የልብንተናግሮ ዝምታ ወርቅነዉ ክክክ ዉይእናተ ሲጀመር እሱ ሙስሊም የሚል ወቶታል? ትእዛዙን ነዉ የተናገረዉ

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 7 месяцев назад

    በራሴ አልተማመንም አትልምዴ ወረኛ ታማኝነት ከሙስሊሞች ተማር

  • @yesuusabdiikotiiyesuusabdi1897
    @yesuusabdiikotiiyesuusabdi1897 5 лет назад

    Wowowow Tabarekiiiii

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 5 лет назад

    lemin be wochi laln be wori 1qen yeslot gezi live atazgagulinmi bezu wod hagrachew megbat yemaychlu alu seliubt, tebareku be wori 1 qen

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv 2 года назад

    Ewnetun new..

  • @ጎንደሬዋ-ጠ6ጰ
    @ጎንደሬዋ-ጠ6ጰ Год назад

    በጣም አይቸዋለሁ ከስሪ

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 4 года назад

    ተባረክ ግን ተጠቀቅ

  • @jesusiswayjesusislifejesus1567
    @jesusiswayjesusislifejesus1567 5 лет назад

    W/o Amen JESUS

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 года назад +1

    በሉ ሙስሊሞች ይሄነገር እዴት አያችሁት ልጁ መናፍቅ ነው እሽ ይሄን እወቁ ብዙ ክርስትያን አለ እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ልጁ ሰውን ያሰድባል መናፍቃኖች መጀመርያ እራሳችሁን አፅዱ እሽ በንግድ አለምም ሆነ በተለያየ ስራ ላይ ህሌና አለ እሽ

  • @sarahsarahhile3100
    @sarahsarahhile3100 5 лет назад

    Wooooow Jesus is Lord

  • @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም

    እደት ደስ ትላለህ ተባርክ

  • @adesados8071
    @adesados8071 5 лет назад

    Ameeeeeen

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад

    የሱቅ ስራ ምን ያህል ይበቃል. ብር

  • @mahraalahmd248
    @mahraalahmd248 3 года назад +1

    እሱን ለእዩ ጩፋ ንገረው ትሽ

  • @mahbubanuru5611
    @mahbubanuru5611 2 года назад

    Inantem altebalachihu nebiy nen iyalachihu 1 sini zeyt be 1000 birr mitshetu vimto yegeta dem new iyalachihu mitshewdu muslim indewm hakegna new leboch

  • @ሀበሻዊቷዩቱብ-ከ9ሰ
    @ሀበሻዊቷዩቱብ-ከ9ሰ 4 года назад +2

    😂😂😂ስራ አልችልም አቀልም ድፍን

  • @huaweiuser5377
    @huaweiuser5377 3 года назад

    ሚን መለየት ፈልገክኖ ቂርእተነ ሲትል ላሚን ሙስሊም ሚና ሆኖ ነው

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 6 месяцев назад

    ወላሂአሳከኝ ሰነፍ 😂😂.ስለስፍናህ አታወራምይልቅ የትቦታነው ያጭበርብር ያለው የምሀል ዝገተ

  • @messisimon6395
    @messisimon6395 5 лет назад

    ከሥራ ሁሉ ሱቅ ያስጠለኛል ሱቅ አትጥሩ

  • @dagi-jl1zz
    @dagi-jl1zz 4 месяца назад

    ስራ በሀይማኖት ሆነ አሰዳቢ አይለፍልህ

  • @mahinisu7434
    @mahinisu7434 9 месяцев назад

    ere bakh promotion mehonu new lechurchu yemn ej machachan new😂

  • @abeltufe1586
    @abeltufe1586 2 года назад

    Koletam

  • @hilenaalewey8495
    @hilenaalewey8495 4 года назад

    Matametsut gud yele wuyyyyy yene bihir yeniay haymanot tikikil yemil sew telahu yesew lij bemulu ediserik ediyavhiberebir altsefekedem:: adam titehi girehi bla new yetebalew silezih sew kehonin bcha anketifim eminet sew mehon new::

  • @neimaabdela2708
    @neimaabdela2708 Год назад

    ሙስሊም ለማለት ፈልገህ ነው

  • @የአምላኬእናትማርያም
    @የአምላኬእናትማርያም 9 месяцев назад

    አይ ጴንጤ አያወራው የለ

  • @nuhaametulah2860
    @nuhaametulah2860 2 года назад

    Haymanot lemesbek wshet aysfelgewm ewnet binorachuh kemehafachuh astemru gin tyaky endatiteyeku atastemrum ye rasachuhn flsfna ena ashmur mesay metal new srachuh fukera bicha

  • @kn5725
    @kn5725 4 года назад +1

    አንተ እራስሕ ሸቀጥ ነገር ነሕ ጤስ ነሕ ነጋዴ?

  • @ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
    @ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 4 года назад +1

    አምትለው አተሀል አዛባ ገልቱ የሌላ አምነት አጭበርባሬ ነው ታለህ ማነው ሌባ

  • @ሀበሻዊቷዩቱብ-ከ9ሰ
    @ሀበሻዊቷዩቱብ-ከ9ሰ 4 года назад +1

    😤😤ሠርቅህ ብላ ዝፍጥ

  • @abdypar
    @abdypar Год назад

    አረ ባክህ የራስህን ደክመት ወደ ሀይማኖትህ አታስጠጋ ሙስሊሞች አታይም በሀላል ሲከብሩ የተፈቀደልህን ጠንክረህ ስራ የተበላሸ የሸጠ ይከስራል እንጂ አይከብርም ብሮ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ቱ ቆሻሻ እውረ ድንባራ ነክ ዘርኛ
    ለካፊር ሱቅ ስራ አያዋጣም ማለት ምን ማለት ነው!?

    • @Tube-ei2zo
      @Tube-ei2zo 4 года назад

      ማንም አልደረሰብሽ አድበሽ ተቀመጭ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 года назад

    ሙስሊም ወገኖቼ አትበሳጪ ይሄ ሌባ ጴጤ ነዉ ደሞ እዲ ጀመሪ የሰዉ ልጅ አብዛኖቻችን አጭበርባሪ ነን ሀይማኖት አይመለከትም

  • @አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ

    ሌባ ሀቅን አልከተልም አትልም

  • @elham5707
    @elham5707 4 года назад +1

    ክርስታንነትክ ብቻ እኮ ቆሻሻ ሀይማኖት ነው የፈጠራቹ የሚያበላቹ የሚያጠጣቹ ሁሉም ነገር የሚያደርግላቹ ጌታቹህ አላህ ስለከዳቹ ቆሻሻ ናቹ ደገምኩልህ

    • @21MarYam
      @21MarYam 2 года назад

      ደምጠጪው አላህሽ ነው ቆሻሻ ጣኦታም ይሄን ጥቁር ዲንጋይ አምላክ ስትይ ያላፈርሽ ግም ሸርሙጣ አንቺም አላህሽም ግም ሸርሙጣ ናችሁ በቂጥሽ ይንፋሽ ጣኦታም ቱፍ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Месяц назад

    😁😁😁😁mogn.

  • @هلا-ع6ث6س
    @هلا-ع6ث6س 3 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @herodsamuel8835
    @herodsamuel8835 3 месяца назад

    እቀዳዳ ሙልጭ ያልክ ሌባ ትሆናለክ ሙስልሚም ይይህን ያደርጋል ያለክ ማነው ካንተ ሀይማኖት በላይ ይከለክላል ድድናችን

  • @abdiabdella6556
    @abdiabdella6556 Год назад

    ደግሞ ከክርስቲያን ውጪ አጭበርባሪ ሌባ የታለናነው?😁😁😁

  • @tsedizegeye1752
    @tsedizegeye1752 11 месяцев назад

    ወሬኛ በሉት ሰርቀህ ብላ በቃ

  • @zadappenshaala8288
    @zadappenshaala8288 4 года назад

    Kkkkkkkk

  • @yenetube1357
    @yenetube1357 3 года назад

    ቀዳዳ

  • @Sነኝወሎየዋኢሥላምነውሂወ

    ቱ ለክርስቲያን አያዋጣም ስትል ምን ለማለት ፈልገህ ነው ፀያፍ ነህ

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 2 года назад

    😅😅😅😅😅