ከድብርት ለመላቀቅ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • በዚህ ቪድዮ የማይታወቅ ከባድ ስሜት ላይ ሆነው ምን እየሆንኩ ነው ?ምንድነው እየተፈጠረብኝ ያለው? ስሜቱ ከየት መጣብኝ እንዴትስ ልላቀቀው ለሚል ሁሉ የተዘጋጀነ አይዞዋችው ሊፈጠር የሚችል ነገር ነው ነገር ግን ይጠፋል!
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
    ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
    የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
    ☎️ +251944314544
    New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
    Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
    Email: tsinework0@gmail.com
    daniwodajo1@gmail.com
    Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
    Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
    Facebook : @Inspire Ethiopia
    #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Комментарии • 31

  • @yisakabiyuasnakew9587
    @yisakabiyuasnakew9587 Год назад +14

    በርቱ ማርያምን ስነወርቅን መስማት ናፍቆኛል

  • @baryeabaryea710
    @baryeabaryea710 Год назад +5

    ወላሂ የናንተ ፕሮግራም ብዙነገሬን ቀይሮታል ልክ እንደ አዲስ ነው ህይወትን የጀመርኩት በጣም አመሰግናቹዋለው አዲስ ሰው ሆኛለው በአዲስ ጉልበት በአዲስ ተስፋ ህይወትን ጀምሬያለው።

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    እንዴት አደራችሀለ ውዶች
    እናመሰግናለን ዳጊዬ 🙏🥰

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Год назад

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN selam lEthiopian 🤲😁💚💛❤🤲

  • @gizachewtsegaye3815
    @gizachewtsegaye3815 Год назад

    Melikam mikir new inameseginalen

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Год назад

    thank you very much we, family ❤❤🙏🙏

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 Год назад

    Yes yes Thank you so much 👏🙏❤️

  • @sss8436
    @sss8436 Год назад +2

    ስነ ወርቅ የት ሄደ

  • @user-hb6qg1mm8qmulu
    @user-hb6qg1mm8qmulu Год назад

    ዋዉ ቆንጆ ዉይይት😘😘😘

  • @mommylife6997
    @mommylife6997 Год назад

    Bertu Thanku So much

  • @argawshurala
    @argawshurala Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ስደት ላይ ላለነው ስለ አወቅክልን ወንድሜ

  • @bizuayehutibebe2110
    @bizuayehutibebe2110 Год назад

    እናመሠግናለን ለካ ድብርት ነው እኔ አላወቁም ግን እኔ እራሴን ይደሰት እየመሠለኝ ወተት ቡና ሻይ አፕል ከአልኮል ውጪ ብዙው ነገር እጠጣለሁ ግን ለውጥ የለውም ዩቱብ ላይ ስገባ መዳኒቱን አገኝሁ ለተንግዴሁ እከታተላችሗለሁ ባረኩው

  • @ወሎደሴ-ረ6ቀ
    @ወሎደሴ-ረ6ቀ Год назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @fatiahassen1384
    @fatiahassen1384 Год назад

    Thankew so much

  • @hailemichaelmotoma3992
    @hailemichaelmotoma3992 Год назад +2

    Selework taye mn hono tefas ere bakachu yesu video nafakegn ere please ɓiyàs beka ale enkuwan belun

  • @toyba205
    @toyba205 Год назад

    በርቱ👏👏👏

  • @ramadantube
    @ramadantube Год назад

    Enquwan dehna metachihu

  • @ishowdreamm
    @ishowdreamm Год назад +1

    Ere mendnw ante honke ende sineworkes beqa notification off laregew

  • @enatyemaryamlj2283
    @enatyemaryamlj2283 Год назад +1

    ቪዲዮው ተቆርጡዋል ሙሉ አይደለም መፍትሄውን አልተቀመጠም

  • @kidsis1448
    @kidsis1448 Год назад

    ዳኒ ይቅርታ አድርግልኝና ከስነወርቅ ውጪ ማንም አይመቸኝም፣

  • @wizyoni3217
    @wizyoni3217 Год назад

    ስነወርቅ taye

  • @embat1302
    @embat1302 Год назад

    ❤❤❤. Betam. Bzu. Amet. Asalfalew. Yebchnet. Sra wed. 20. Amet. Ahunm. Ager. Metcim. Yetelete. Neger. Yelem. Ahunm. Bern. Zegci. Esralew. Gn. Gadwgay. Sushi. New. Gn❤❤❤

  • @enatyemaryamlj2283
    @enatyemaryamlj2283 Год назад +1

    ሁለታችሁም ያነሳችሁት ሀሳብ እኔ ጋር አለ ( እግዚአብሔር አለኝ የተባለው እና ተፈጥሮን መናፈቅ ) ብዙ ግዜ ከስራ ወደ ቤት ብቻ ነው ህይወት እና አንዳንዴ ህይወት ይሰለቸኛል ሚዝናኑትን ሳይ ( ክፉም ስላልደረሰብኝ ወደፊትም ምንም አይታየኝም በእግዚአብሔር እምነትና ተስፋ ስላለኝ

  • @abdiMedia1
    @abdiMedia1 Год назад +1

    Grum timirt now

    • @teklemaryamfseha4767
      @teklemaryamfseha4767 Год назад

      ዋው በጣም ጎበዞች በርቱ ግን ስነ በሰላም ነው የጠፋው ናፍቆኛል

  • @Mamitey-k4b
    @Mamitey-k4b Год назад

    ይሀ ልክ የነ ነው የተናገራቹ ኡፍፍፍ

  • @ወሎደሴ-ረ6ቀ
    @ወሎደሴ-ረ6ቀ Год назад

    ለምታቀርቡት ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን

  • @ALHAMDULILAH-v9f
    @ALHAMDULILAH-v9f Год назад +1

    ስነወርቅስ