Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ወንድማችን ሑሉም በፖለቲካ እና በዘር በሰከረበት ዘመን አንተ ግን ነገን አሻግረሕ እያየሕ ተስፋችንን ስለምታበራልን 🙏
የኔን ህይወት የምታወራ እስከሚመስለኝ ነው ያዳመጥኩት እድሜ ላንተ ባለውለታዬ ነህ ያንተን ቻናል መከታተል ከጀመርሁ ብዙ ለውጥ አመጣሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤🎉
ተዉ ግና ኣትጥፉብን ቢያንስ በሳምንት 2 ጊዜ ስራልን ❤️👈
❤❤❤
Awo
የምር
አወ እደውም3
በእውነት መቀየር አሁን ነው ❤
እግዚአብሔር ይመስገን የምበረታበት እራሴን የማርምበት አካሀደእን የማስተካክልበት የናተመልእክትነው በናት አነቃቂ ንግግር ነው ❤❤❤❤❤እደናት በኔ ሂውት ላይ ትልቅ ሚና የተጫውተ የለም ፅነወርቅ ትለያለህ ዳኔም እደዛው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይህ ሰው በጣም ቀና ነው ከልቡ ነው የሚያስረዳው አድናቂህ ነኝ ትልቁ ታለንት መቃብር ቦታ ነው የኛን ታለንት አንቅበረውከራስህ አትስረቅ
ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤
እናመሰግናለን መካሪ ያሳጣን ተስፋ ሰጭ እንደኔ አረብ ሀገር ስትመጡ አሰሩም የተባላች የተናቃችሁ
ውለታህ አለብኝ አንተ የኔ መፅሀፍ ነህ
እውነት እኔም አለኝ❤
Smart
I like the 4. Prepare yourself
በጣም አመሠግናለሁ ምክንያት ከምታስተምራቸው ትምህርቶች በተጨማሪ በጣም በጣም የማመሰግነው የዶክተር አሸብር እና ሌሎችም የሚለው መጽሐፉ አንብቡ ስላክ ነዋ።
Am Eritrean i love your speech you are genious and Unique Motivational speaker in Ethiopia god bless you bro❤❤❤
እሚገርም ህይወት ለዋጭ መርህ ያለው ትምህርት ነው፤ አመሠግናለሁ።
ወላሂ ስለ ሲንጋፑር ማወቅ እና መማር እፈልግ ነበር አላህ አንደበትህን ይባርከው❤❤
አቤት ያንተ ትምህርት ምን ያህል እንደቀየረኝ አታቅም ጠንካራና ጎበዝ ሰራተኛ አድርጎኛል አንድ ነገር ብቻ ቀረኝ ጡዋት መነሳት አልቻልኩም ❤
Sin, you are my super hero for my life plus you are one the role model to all ethiopian youngsters so keep going Sin!
እናመሰግናለን ፈጣሪ ያበርታህ ወንድማችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ደሞ ሁሌም በልባችን ፍቅር ይኑር ❤❤❤
ትልቅ ሁን ወንድሜ ቃለ እግዚአብሔርና የአንተ ምክር አንድ ቀን እንደሚለውጠኝ በተስፋ እሰማለሁ አዳምጣለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና ያልከው ሁሉ ልክ ነው ግን በሚያሣዝነው መልኩ አገራችን ጠንካራ መሪ አላገኘችም።😭😭😭😭
ማማየ የአገራችን መሪ ከመቀየርሽ ከማሰብሽ ህ መጀመርያ ራስሽን ቀይሪ አስተሳሰብሽን አመለካከትሽን ቀይሪ ከዛ ሁሉም ነገር ይቀየራል ነዉ ዋናዉ ትምህርቱ በደንብ አዳምጭዉ አታማርሩ አመስግኑ❤❤❤🎉🎉
@@gantgant6451 እኔ ሺ ጊዜ አመለካከቴ ቢቀነር ደና መሪ ከሌለ ልክ እረኛ እንደሌለው በግ ማለት ነው
እናመሰግናለን ወንድማችን!!! እኔ የሂወቴ ሲንጋፖር ነኝ!!! ❤❤❤
በርታ በጣም አስተማሪ መልእክት ነው።እግዚአብሔር እንደ አይነት እውቀት ያላቸው መሪዎችን ይስጠን።
በጣም ደስ ይላል !! መፅሀፍም ደግማችሁ ብትተርኩልን ደስ ይለናል!!
ምርጥ የዘመናችን ሰው ነህ እናመሰግናለን
ሰባቱንም ወድጀለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
ፉክክር አቁም ከራስህ ላይ አትስረቅ 👌ወጣትነትህን ይጠብቅልህ እናመሰግናለን
Thank you my brother for sharing us this amazing motivational video. I hope Ethiopian leaders will follow the Singaporeans experience.
Wow great all important speech 🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰለ ሁሉም እናመሰግናለን የዘገየሁ ቢመስልም ቀሪ ጊዜው በቂ ነው
አመሰግናለሁ ሁሉም ተመችቶኛል ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ትምህርት ለህይወቴ ሚጠቅመኝን ወስጃለሁ
ቆይ ግን እጃችሁን ማን አስሮባችሁ ነዉ ?ይሄን የመሰለ ትምህርት በነፃ ተምራችሁ 👍👍👈ሳታደርጉ ላሽ አያስከፍላችሁም አትሳሱ ቤተሰብ 😅
ስንዬ እጅግ በጣም አመሰግናለው ሁሉም ለኔ ነው❤❤❤🙏🙏🙏
እናመሰግንሀለን በጣም በጣም ሁሉም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው በተለይ ይራስ ላይ መስራት የመሰለ ነገር የለም !😊
ስነወርቅ ሁሉም አስተማሪ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏
Egzibher yimsegn wodemalem Amesgenalew yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🙏
Jegna Sew. Tank you for everything 🙏
በጣም ነው mewedh🫶🫶wow🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you my beast brother from Ethiopia
እንኳን ደህና መጣህ ስነየ እናመሰግናለን በርታልን
ቃልህን ጠብቅ ራስህን አትዋሽ የሞለውን
ተባረክልን ስነ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለንው ወንድሜ
በጉጉት ናበር የምጠብቅህ ጀግናው
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመስግናለን!
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉም ወጣቶች ብሰማ አሪፍ ነው ይጠቅማል ለማንም
Umrii dhertuu rabbii sii haa kennu❤❤
Enamesegenalen Wedemachein Stegawin Yabezalek🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እናመስግና ልን ውንድማችን ግን ♥️ እይጥፍህብን ነው ❤❤❤❤
አዉን እቀይራለው ኤራስ ተባረክ ዎይኔ በጣም እናመሰግናለን ዎንድማቺን 🙏🙏🙏🙏
Thanks for your lesson dear brother you are so clever
በርታ ውድ ወንድሜ እና አስተማሪዬ እንደ አንተ ያሉ 10 ሰዎች ብቻ ለአገሬ ቢኖሩ በርግጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንቀየራለን ይሁንና ከብዛቱ ጥራቱ ይላልና የአገሬ ሰው አንተ ትተካልኛለህና በርታ እንዲሁም ከመጽሐፍ ቅዱስ አንድ አንድ ሰው መጣልኝ እሱም ባለ ራዕይ ነህምያ ነው ኢየሩሳሌም ብዙዎች እያዩአት ፈርሳ ነበር ነገር ግን አንድ ከምርኮ አገር የመጣው ባለ ራእይ መልሶ ገነባት እና ምን ለማለት ፈልገ መሰለህ አንተ አስተምረን እኛ እንተገብራለን እመነኝ ባጭር ጊዜ እንዳስተማርከን ሆነን ታየናለህ እኔንም በርታ ሁለም እጸልይልሃለሁ ፈጣር እድሜና ጤናን እንዳይነፍግህ የዘዎትር ጸሎት ነው።አድናቂህና አክባሪህነብይ ግርማ ግዛው ነኝ ከጅማ።
ወንድሜ እናመሰግናለን መልካም ትመህርት ሰለምታስተምረን
የኔ ምርጥ ❤በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏💘
ሁሉንም ወድጄዋለው በጣም በጣም አመሰግናለው👏👏👏🤔
Yne mirth wendme nurilen mare tebarek🙏🙏🙏🙏😍😍😍
እናመሰግናለን ስነ 🙏
Ye zarie demo yleyal thank you so much ❤️ 🙏 ♥️ 💖 💗
የኔ ወንድም እዳንተ ይብዙ ኢትዪ ያስፈልጋታል👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እሚገርም ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብራቮ በጣም አነቃቂ ምክር ነው ያያዝክበት መንገድ ገራሚ ነው በርታ ወንድሜ ምክርህን ለራሴ ወስጄዋለሁ
ስነ ከልብ አናመሰግነሀለን ሁሌም የምትናገራቸው ስለኔ ነገር የምታወራ አስኪመስለኝ ድረስ ነው የምሰማህ አላህ እድሜህ ረጅም ያርገው
ሁሉም ተመችቶኛል thanks !!!
ጌታዪባሪኪኡዉነቲ።ናዉ
Tnx broye hulum garami new
ሁሉም ጥሩ ትምህርት ነው የምንወድክ የምናከብርክ ❤🙏
Thank you for all you 🙏🙏🙏...
Nama jabaa koo milka'ii Umurii dheeraa gammachuu gaarii waliin naaf jiradhuu
እናመሠግናለን ቆይልን👍👍👍👍👍👍👍👍🍫🍫ጀግና ነህ 👍👍
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
Thanks,You inspir us to focus on our goals
Eebbifami, hunduu dansa!
Wendeme betam tekimehgnal amesgnalewu ❤❤
7ቱም አስተማሪ ነው ተባረክ ❤
All are amazing, thank u bro
የኔ አንደኛ❤❤❤
እናመስግናለን ወንድሜ ❤❤❤ 2:41
Betam adrga amesegnalew 🙏❤
ያተ ምኑም አይመረጥም እናመሠግናለን
ወንድማችን ትምህርትህ ፅድት ያለ ነው እንደሚከብድም ግልፅ ነው ግን ብትችል በሳምንት ሁለቴ ብታቀርብልን 🙏
Ahun 1000000 birr lotari biwetaling mandanew maregew gira gebang ebakahan video saralan
እናመሠግናለንቀጥልበት
Mejemerja bzu hizb alen blen wede tornet alemegbat!!Tornet dem enji wetet ayametam!!!!
Waching from somalia ❤❤
Thank you so mach 🙌💜
Hulum tekami new enamaseginalen berta
አመሰግናለሁ 🙏
ወንዱም እንኳን ሰላም መጣክ ሰላምክ ይብዛልን አትጥፉ
ልዩ ነክ እልህ ጥሩ ይምረጭልክ
Yehe endegleseb lene ende Hager degmo le "meriwochachn "new....Thanks Bro.
I love this: prepared prepared prepared until you are overprepared!
ተበርክልን ወንድማችን❤❤
Masha allha ✍️☝️🙏Enamesgineln
አንተ ልጅ ግን ትመቸኝ ነበር ማለት እከታተል ነበር ፕሮግራምህን ግን በአነቃቂ ንግግር ምድ ተልካቹ ወጣቱን ጥሩ አይምሮውን ማበላሸት እንደሆነ ገብቶኛል ለማንኛውም አንተን የከበደህን ነገር ለሰው አታስተላልፍ። ደስታን የሚፈጥረው አለማወቅ ነው
It's very good all off them
በጣም ነው ምወድህ❤
ጎበዝ ሰው ነህ
enamesegenale ❤❤❤❤
🙏Thankyou!
Berta wendime fetari yibarikih tiyake alegn ahun ye 12 matric tefetagn negn ena le matenakeria timirt center mitakew aleh
Bertalene wonedema❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን ሑሉም በፖለቲካ እና በዘር በሰከረበት ዘመን አንተ ግን ነገን አሻግረሕ እያየሕ ተስፋችንን ስለምታበራልን 🙏
የኔን ህይወት የምታወራ እስከሚመስለኝ ነው ያዳመጥኩት እድሜ ላንተ ባለውለታዬ ነህ ያንተን ቻናል መከታተል ከጀመርሁ ብዙ ለውጥ አመጣሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤🎉
ተዉ ግና ኣትጥፉብን ቢያንስ በሳምንት 2 ጊዜ ስራልን ❤️👈
❤❤❤
Awo
የምር
አወ እደውም3
በእውነት መቀየር አሁን ነው ❤
እግዚአብሔር ይመስገን የምበረታበት እራሴን የማርምበት አካሀደእን የማስተካክልበት የናተመልእክትነው በናት አነቃቂ ንግግር ነው ❤❤❤❤❤እደናት በኔ ሂውት ላይ ትልቅ ሚና የተጫውተ የለም ፅነወርቅ ትለያለህ ዳኔም እደዛው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይህ ሰው በጣም ቀና ነው ከልቡ ነው የሚያስረዳው አድናቂህ ነኝ
ትልቁ ታለንት መቃብር ቦታ ነው የኛን ታለንት አንቅበረው
ከራስህ አትስረቅ
ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤
እናመሰግናለን መካሪ ያሳጣን ተስፋ ሰጭ እንደኔ አረብ ሀገር ስትመጡ አሰሩም የተባላች የተናቃችሁ
ውለታህ አለብኝ አንተ የኔ መፅሀፍ ነህ
እውነት እኔም አለኝ❤
Smart
I like the 4. Prepare yourself
በጣም አመሠግናለሁ ምክንያት ከምታስተምራቸው ትምህርቶች በተጨማሪ በጣም በጣም የማመሰግነው የዶክተር አሸብር እና ሌሎችም የሚለው መጽሐፉ አንብቡ ስላክ ነዋ።
Am Eritrean i love your speech you are genious and Unique Motivational speaker in Ethiopia god bless you bro❤❤❤
እሚገርም ህይወት ለዋጭ መርህ ያለው ትምህርት ነው፤ አመሠግናለሁ።
ወላሂ ስለ ሲንጋፑር ማወቅ እና መማር እፈልግ ነበር አላህ አንደበትህን ይባርከው❤❤
አቤት ያንተ ትምህርት ምን ያህል እንደቀየረኝ አታቅም ጠንካራና ጎበዝ ሰራተኛ አድርጎኛል አንድ ነገር ብቻ ቀረኝ ጡዋት መነሳት አልቻልኩም ❤
Sin, you are my super hero for my life plus you are one the role model to all ethiopian youngsters so keep going Sin!
እናመሰግናለን ፈጣሪ ያበርታህ ወንድማችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ደሞ ሁሌም በልባችን ፍቅር ይኑር ❤❤❤
ትልቅ ሁን ወንድሜ ቃለ እግዚአብሔርና የአንተ ምክር አንድ ቀን እንደሚለውጠኝ በተስፋ እሰማለሁ አዳምጣለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና ያልከው ሁሉ ልክ ነው ግን በሚያሣዝነው መልኩ አገራችን ጠንካራ መሪ አላገኘችም።😭😭😭😭
ማማየ የአገራችን መሪ ከመቀየርሽ ከማሰብሽ ህ መጀመርያ ራስሽን ቀይሪ አስተሳሰብሽን አመለካከትሽን ቀይሪ ከዛ ሁሉም ነገር ይቀየራል ነዉ ዋናዉ ትምህርቱ በደንብ አዳምጭዉ አታማርሩ አመስግኑ❤❤❤🎉🎉
@@gantgant6451 እኔ ሺ ጊዜ አመለካከቴ ቢቀነር ደና መሪ ከሌለ ልክ እረኛ እንደሌለው በግ ማለት ነው
እናመሰግናለን ወንድማችን!!! እኔ የሂወቴ ሲንጋፖር ነኝ!!! ❤❤❤
በርታ በጣም አስተማሪ መልእክት ነው።እግዚአብሔር እንደ አይነት እውቀት ያላቸው መሪዎችን ይስጠን።
በጣም ደስ ይላል !! መፅሀፍም ደግማችሁ ብትተርኩልን ደስ ይለናል!!
ምርጥ የዘመናችን ሰው ነህ እናመሰግናለን
ሰባቱንም ወድጀለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
ፉክክር አቁም
ከራስህ ላይ አትስረቅ 👌
ወጣትነትህን ይጠብቅልህ እናመሰግናለን
Thank you my brother for sharing us this amazing motivational video.
I hope Ethiopian leaders will follow the Singaporeans experience.
Wow great all important speech 🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰለ ሁሉም እናመሰግናለን የዘገየሁ ቢመስልም ቀሪ ጊዜው በቂ ነው
አመሰግናለሁ ሁሉም ተመችቶኛል ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ትምህርት ለህይወቴ ሚጠቅመኝን ወስጃለሁ
ቆይ ግን እጃችሁን ማን አስሮባችሁ ነዉ ?ይሄን የመሰለ ትምህርት በነፃ ተምራችሁ 👍👍👈ሳታደርጉ ላሽ አያስከፍላችሁም አትሳሱ ቤተሰብ 😅
ስንዬ እጅግ በጣም አመሰግናለው ሁሉም ለኔ ነው❤❤❤🙏🙏🙏
እናመሰግንሀለን በጣም በጣም ሁሉም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው በተለይ ይራስ ላይ መስራት የመሰለ ነገር የለም !😊
ስነወርቅ ሁሉም አስተማሪ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏
Egzibher yimsegn wodemalem Amesgenalew yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🙏
Jegna Sew. Tank you for everything 🙏
በጣም ነው mewedh🫶🫶wow🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you my beast brother from Ethiopia
እንኳን ደህና መጣህ ስነየ እናመሰግናለን በርታልን
ቃልህን ጠብቅ ራስህን አትዋሽ የሞለውን
ተባረክልን ስነ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለንው ወንድሜ
በጉጉት ናበር የምጠብቅህ ጀግናው
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመስግናለን!
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉም ወጣቶች ብሰማ አሪፍ ነው ይጠቅማል ለማንም
Umrii dhertuu rabbii sii haa kennu❤❤
Enamesegenalen Wedemachein Stegawin Yabezalek🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እናመስግና ልን ውንድማችን ግን ♥️ እይጥፍህብን ነው ❤❤❤❤
አዉን እቀይራለው ኤራስ ተባረክ ዎይኔ በጣም እናመሰግናለን ዎንድማቺን 🙏🙏🙏🙏
Thanks for your lesson dear brother you are so clever
በርታ ውድ ወንድሜ እና አስተማሪዬ እንደ አንተ ያሉ 10 ሰዎች ብቻ ለአገሬ ቢኖሩ በርግጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንቀየራለን ይሁንና ከብዛቱ ጥራቱ ይላልና የአገሬ ሰው አንተ ትተካልኛለህና በርታ እንዲሁም ከመጽሐፍ ቅዱስ አንድ አንድ ሰው መጣልኝ እሱም ባለ ራዕይ ነህምያ ነው ኢየሩሳሌም ብዙዎች እያዩአት ፈርሳ ነበር ነገር ግን አንድ ከምርኮ አገር የመጣው ባለ ራእይ መልሶ ገነባት እና ምን ለማለት ፈልገ መሰለህ አንተ አስተምረን እኛ እንተገብራለን እመነኝ ባጭር ጊዜ እንዳስተማርከን ሆነን ታየናለህ እኔንም በርታ ሁለም እጸልይልሃለሁ ፈጣር እድሜና ጤናን እንዳይነፍግህ የዘዎትር ጸሎት ነው።
አድናቂህና አክባሪህ
ነብይ ግርማ ግዛው ነኝ ከጅማ።
ወንድሜ እናመሰግናለን መልካም ትመህርት ሰለምታስተምረን
የኔ ምርጥ ❤በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏💘
ሁሉንም ወድጄዋለው በጣም በጣም አመሰግናለው👏👏👏🤔
Yne mirth wendme nurilen mare tebarek🙏🙏🙏🙏😍😍😍
እናመሰግናለን ስነ 🙏
Ye zarie demo yleyal thank you so much ❤️ 🙏 ♥️ 💖 💗
የኔ ወንድም እዳንተ ይብዙ ኢትዪ ያስፈልጋታል👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እሚገርም ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብራቮ በጣም አነቃቂ ምክር ነው ያያዝክበት መንገድ ገራሚ ነው በርታ ወንድሜ ምክርህን ለራሴ ወስጄዋለሁ
ስነ ከልብ አናመሰግነሀለን ሁሌም የምትናገራቸው ስለኔ ነገር የምታወራ አስኪመስለኝ ድረስ ነው የምሰማህ አላህ እድሜህ ረጅም ያርገው
ሁሉም ተመችቶኛል thanks !!!
ጌታዪባሪኪኡዉነቲ።ናዉ
Tnx broye hulum garami new
ሁሉም ጥሩ ትምህርት ነው የምንወድክ የምናከብርክ ❤🙏
Thank you for all you 🙏🙏🙏...
Nama jabaa koo milka'ii Umurii dheeraa gammachuu gaarii waliin naaf jiradhuu
እናመሠግናለን ቆይልን👍👍👍👍👍👍👍👍🍫🍫ጀግና ነህ 👍👍
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
Thanks,You inspir us to focus on our goals
Eebbifami, hunduu dansa!
Wendeme betam tekimehgnal amesgnalewu ❤❤
7ቱም አስተማሪ ነው ተባረክ ❤
All are amazing, thank u bro
የኔ አንደኛ❤❤❤
እናመስግናለን ወንድሜ ❤❤❤ 2:41
Betam adrga amesegnalew 🙏❤
ያተ ምኑም አይመረጥም እናመሠግናለን
ወንድማችን ትምህርትህ ፅድት ያለ ነው እንደሚከብድም ግልፅ ነው ግን ብትችል በሳምንት ሁለቴ ብታቀርብልን 🙏
Ahun 1000000 birr lotari biwetaling mandanew maregew gira gebang ebakahan video saralan
እናመሠግናለንቀጥልበት
Mejemerja bzu hizb alen blen wede tornet alemegbat!!
Tornet dem enji wetet ayametam!!!!