Kaleb Goa "Tawkegnaleh" (ታውቀኛለህ) - New Amharic Protestant Mezmur 2018(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 243

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 года назад +19

    እንባዬ ሊቆም አልቻለም😭😭😭😭
    ከእምባ ፈሳሾቼ ቃላት አምብቦ ይረዳኛል ያውቀኛል እኔን ሰው የሚያውቀኝ እኔ በፈቀድኩለት ልክ ነው ኢየሱስ ግን ከእኔ በላይ እኔን ያውቀኛል😭😭😭😭አባባ ውይይይይ

  • @yodahetube
    @yodahetube 6 лет назад +77

    ( አንተ ግን ታውቀኛለህ አንተ ግን ትረዳኛለህ) ልክ ማዳመጥ ስጀምር እንባዬቼ እየወረዱ ነበር በጣም ልብን የሚነካ መዝሙር ነው . ሰዎች ላይረዱን ይችላሉ የኛ ነገር ላይገባቸው ይችላል ግን እሱ የልብን የሚረዳ የሚጠጋጋ ወዳጅ ነው ታዲያ እንደዚህ ያለ ወዳጅ ቢዘመርለት ራሳችንን ብንሰጥ ያንሰዋል ምክንያቱም ስለሚገባው፡፡ ተባረክ ካሌብ አንተም እንደ ስምህ ህዝቡን ወደ ከንአን (ወደ ምንፈሱ ማደሪያ) ታሻግራለህ ተባረክ በብዙ ከዚህ በላይ ይጨምርብህ

  • @burtukanalemayo4124
    @burtukanalemayo4124 Год назад +1

    ኡፍፍፍፍ አሜንንን አሜንንን 😥ዉስጤ ሳላም ይሞላል አሄን ዝማሬ ስሰማው ተባረክ በኢየሱስ ስም

  • @meronendrias5935
    @meronendrias5935 3 года назад +8

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የወጣትነት ዘመንህ የተባረከ ይሁን፡፡

  • @mesiazene3268
    @mesiazene3268 2 года назад +15

    This song help me through out my hardest times!! I can't stop crying coz it helps me to see what's there inside me!!! God bless you brother for this beautiful song!! It's blessing 🙏🙏

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 3 года назад +8

    ዘመንህ በጌታ ስም ይለምልም ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ ወንድሜ✝️📚📖😢😌🙇‍♀️❤️❤️💞🔥🕊🕊🙏🙏

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 3 года назад +28

    የልቤ የሚገባው በምድር ላይ ባላገኝ ዘላለሜን
    የውስጤን የሚያውቅልኝ በምድር ላይ ባላገኝ ከሰው ልጅ
    ።።።
    አንተ ግን ታውቀኛለህ
    አንተ ግን ትረዳኛለህ
    አንተ ግን ታውቀኛለህ
    አንተ ግን ትረዳኛለህ
    ።።።
    የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ
    ኢየሱስ የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ
    አንተ የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ
    ሰላሜ ነህ ደስታዬ ነህ በረከቴ ነህ
    ።።።
    በምድር ጉዞዬ ሰላምን ስሻ
    ውስጤን አንብቦ የሚረዳኝ ሳጣ
    የጨለመው ቤቴ ዘልቆ ገባና
    ኢየሱስ በራልኝ ብያለሁ ቀና
    ።።።
    አንተ ግን ታውቀኛለህ
    አንተ ግን ትረዳኛለህ
    አንተ ግን ታውቀኛለህ
    አንተ ግን ትረዳኛለህ
    ።።።
    የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ
    ኢየሱስ የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ
    አንተ የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ
    ሰላሜ ነህ ደስታዬ ነህ በረከቴ ነህ
    ።።።
    አንተ የዳሰስከው እጅህ የነካው
    ማነው ሰላሙን ያላጣጣመው
    ስንቱን ተረድተህ ደርሰህለታል
    ባንተ ሃሳቢነት ሰላም ይኖርል
    አንተ የዳሰስከው እጅህ የነካው
    ማነው ሰላሙን ያላጣጣመው
    ስንቱን እረድተህ ደርሰህለታል
    ባንተ ሃሳቢነት ሰላም ይኖርል
    ።።።
    የልቤ የሚገባው በምድር ላይ ባላገኝ ዘላለሜን
    የውስጤን የሚያውቅልኝ በምድር ላይ ባላገኝ ከሰው ልጅ
    ።።።
    አንተ ግን ታውቀኛለህ
    አንተ ግን ትረዳኛለህ
    አንተ ግን ታውቀኛለህ
    አንተ ግን ትረዳኛለህ
    ።።።
    መንፈሴ ደክሞ ስጋ አይሎብኝ
    ወዳጆቼ ገፉኝ መቼ አስጠጉኝ
    የእንባ ፍሳሾቼን ቃላት አንብቦ
    ኢየሱስ ተረዳኝ ???
    ።።።
    የልቤ የሚገባው በምድር ላይ ባላገኝ ዘላለሜን
    የውስጤን የሚያውቅልኝ በምድር ላይ ባላገኝ ከሰው ልጅ
    ።።።
    አንተ ግን ታውቀኛለህ
    አንተ ግን ትረዳኛለህ
    አንተ ግን ታውቀኛለህ
    አንተ ግን ትረዳኛለህ

  • @mimitamire2317
    @mimitamire2317 2 года назад +3

    ሀሌሉያ ሣልነገር ከአፌ ቃል ሳይወጠ ትረደኛሌህ ኢየሱስ ። ጌታ በብዙ ፀጋ ይበሪክህ

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 4 года назад +12

    ይገርማል ያንተ መዝሙር ተባረክ የብዛልህ ይጨምርልህ🌷

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 4 года назад +10

    የኔ አባቴዬ አንተ ነው
    ያነህ ያነህ ኢየሱስ!!
    አንተ ለእኔ አባቴዬ ህይወት ነህ!!
    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ

  • @yonastesema240
    @yonastesema240 Год назад +1

    Begeta endet endetebareku bezih zmaree endih nw yetekebaa zmaree duryewn enen kyr yaregeng uff tebareklng wendmee!!😍

  • @zainanali213
    @zainanali213 6 лет назад +8

    ♥♥።።።።አተግን ታውቀኛልህ።።።።♦♦ እልልልልልል ።።።።♠♠ የልቤ የሚገባው እየሱስ ።።።።።የውስጤ የምይውቀልኝ እየሱስ አሜን በይሱስም ተባርከህ ቅር እጥፍ ፀጋ ይጨምርልህ አሜንንንንንንንንን

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Год назад +1

    ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህን ይባርክ አብሦ ከአባድር ልጆች እደአሥራት ሥለሆንክ በጣም እግዚአብሔር ን አመሠግነዋለው

  • @jesuslordychanal3023
    @jesuslordychanal3023 6 лет назад +9

    አሚንንንንንን አሚንንንንንን ብርክ ነህ እንደዚህ ጩህት ያለበዛበት መዝሙር እንዲት ደስ ይላል።

  • @hirutbekele3998
    @hirutbekele3998 Год назад +3

    አንተ ግን ታውቀኛለህ ኢየሱስ የኔ ❤

  • @sissylove4170
    @sissylove4170 4 года назад +13

    እንዴት ደስ የምል መዝሙር ❤❤👍ነው 😇🙏

  • @YeGetamirt
    @YeGetamirt 3 года назад +5

    Amen amen' tebarek kaleb ye Geta lij💯💚💛❤❣❣🙏🙏🙏

  • @birukbekele3459
    @birukbekele3459 Год назад +2

    What a song! God bless you bro!

  • @TijiyegetLijii
    @TijiyegetLijii Месяц назад +1

    ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedroshaile5004
    @tedroshaile5004 4 года назад +7

    hallelujah. kaleb wendmie, you are so blessed! shine ... your fountain is blessed!

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 лет назад +11

    ጌትዬ። አንቴ ግን ተውቄኛሌ። ትረዳኛሌ
    አንቴ የኔ ደስታዬ ሠላሜ 🙇🙇🙇

  • @eyesusyadenal8383
    @eyesusyadenal8383 6 лет назад +13

    As always thank you frabek125 for delivering this anointed song. My goodness, I never get tired of listening, you're right Kaleb He is the only one understands. Fabulous song, colorful, melodies voice God bless.

  • @ኢየሱስሕይወትነው
    @ኢየሱስሕይወትነው 2 года назад +3

    Amen ameeeeeeeeen tebareki geta yibareki 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😭👏

  • @brendasaad685
    @brendasaad685 3 года назад +4

    አሜን አሜን ተባርክልኝ ጌታ ብቻ ነው የሚርዳው እውነት ነው

  • @deviAbege
    @deviAbege Год назад +2

    ❤❤❤❤ እውነት አንትህ ታውቀኛለህ እየሱስ❤❤❤

  • @alhinei1462
    @alhinei1462 6 лет назад +4

    አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን
    ወወ በጣም ልቤን የምነካ ዝማሬ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @esitekle6427
    @esitekle6427 6 лет назад +19

    Nobody knows us like our LORD JESUS

  • @tenagetahun8612
    @tenagetahun8612 10 месяцев назад +1

    This song makes me to feel the love of God he has for me.

  • @zionfirew6832
    @zionfirew6832 2 года назад

    አንተ ግን ታውቀኛለህ 👆
    አንተ ግን ትረዳኛለህ haleluja what a song bless u bro 👌

  • @bahhhahshshhshshshs915
    @bahhhahshshhshshshs915 Год назад

    አንቴ ግን ተቄኛሌ 😢😢❤❤❤❤ በኡኔት ተበረክ ሌልቱ ሙሉ ነዉ እበሄን ያፋሰሱኩ አደሩኩ

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 Год назад

    WOW… praise the Lord!!!! Amazing song, God bless u hi ou brother… keep up gone. You are blessed

  • @hanamarkos2444
    @hanamarkos2444 3 года назад

    Endat Yemibarek Mezmur New Gena Sisemaw😢 🤗😇☝️🥰🥰🥰🥰Geta Ko Liyu New Bro Kaleb Tebarekelen 😇😍😍😍☝️🙌🙏

  • @tagaydojamo7326
    @tagaydojamo7326 6 лет назад +3

    በሰማው በሰማው የማይሰለችኝ መዝሙር እረተባረክ

  • @siraja1250
    @siraja1250 Год назад

    አሜን አሜን አሜን 😢😢ተባሪክ ዘመን ይባረክ🥰🥰🥰

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ

    its amazing mezmur
    You are blessed Samuel

  • @HailuMeskele-x5r
    @HailuMeskele-x5r 9 месяцев назад

    ዘመነህ ይባረክ Bro🙏

  • @eske4eskender302
    @eske4eskender302 6 лет назад +6

    kali ma dear u r wonderful singer its so blessed and we fill the presence of holy spirit. thank u bro be bless.

  • @samkebede1410
    @samkebede1410 6 лет назад +11

    Dawit! Thank you for your song! Really like it! so good u did! Bless u!

    • @truthful9311
      @truthful9311 3 года назад

      Kaleb nw

    • @yourtube7830
      @yourtube7830 2 года назад

      This song is not dawit's songs its kalbes's song.

    • @yourtube7830
      @yourtube7830 2 года назад

      And subscribe his youtube channel that owner of this song ''Kaleb Goa'' and we you should support him.

  • @amenhamieh9760
    @amenhamieh9760 3 года назад +5

    አሜን አሜን ተባረክ ❤❤🙏

  • @bantayehujifara5872
    @bantayehujifara5872 Год назад

    እግዚአብሔር ሆይ፤ መረመርኸኝ፤ ደግሞም ዐወቅኸኝ። አንተ መቀመጤንና መነሣቴን ታውቃለህ፤ የልቤንም ሐሳብ ገና ከሩቁ ታስተውላለህ። መሄድ መተኛቴን አጥርተህ ታውቃለህ፤ መንገዶቼንም ሁሉ ተረድተሃቸዋል። እግዚአብሔር ሆይ፤ ገና ቃል ከአንደበቴ ሳይወጣ፣ እነሆ፤ አንተ ሁሉንም ታውቃለህ። አንተ ከኋላም ከፊትም ዙሪያዬን ከለልኸኝ፤ እጅህንም በላዬ አደረግህ። ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? ወደ ሰማይ ብወጣ፣ አንተ በዚያ አለህ፤ መኝታዬንም በሲኦል ባደርግ በዚያ ትገኛለህ። በንጋት ክንፍ ተነሥቼ ብበርር፣ እስከ ባሕሩ ዳርቻ መጨረሻ ብሄድ፣ በዚያም ቢሆን እጅህ ትመራኛለች፤ ቀኝ እጅህም አጥብቃ ትይዘኛለች። እኔም፣ “ጨለማው በርግጥ ይሰውረኛል፤ በዙሪያዬ ያለውም ብርሃን ሌሊት ይሆናል” ብል፣ ጨለማ የአንተን ዐይን አይዝም፤ ሌሊቱም እንደ ቀን ያበራል፤ ጨለማም ብርሃንም ለአንተ አንድ ናቸውና።
    መዝሙር 139:1‭-‬5‭, ‬7‭-‬12

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዘመንህ ይለምልም ጌታ ይችላል ልጆቹን ሲመራ

  • @queenlincoln4734
    @queenlincoln4734 2 года назад +3

    Though i dont understand the language, i still enjoyed it.

  • @nahommia6323
    @nahommia6323 Год назад

    አሜን ትረዳኛለክ እየሱሴ❤

  • @lidiyademise1879
    @lidiyademise1879 11 месяцев назад

    ante gin tawikengale aba😢😢amen amen tiredangale😢😢❤❤🙏be bizu tebarekh tsega yibzalh❤💯

  • @ለምድራችንሰላም
    @ለምድራችንሰላም 6 лет назад +9

    Amen! God bless u heavenly!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውዲንቅ

    uuuuffffffff
    yanayana Aneta yana
    Amen Amen Amen
    tabrki bbzu Gata
    Eyasuse Abzeto
    Yebreki

  • @fantu8989
    @fantu8989 6 лет назад +7

    Amen Amen Amen god bless you Taberek♥

  • @absalatkaleab3629
    @absalatkaleab3629 2 года назад +2

    berek bel kaleb

  • @lydiaberhane880
    @lydiaberhane880 6 лет назад +4

    Amen what a blessing and wonderful mezmur

  • @samuelengida8494
    @samuelengida8494 2 года назад

    Uuuuufffff amen amen zemenih yebarek

  • @meerameera1368
    @meerameera1368 Год назад

    አሜንንንን አሜንንንንን ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @ጌታአጢያትንይጠላልአጥያተ

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ አተነኜ እየሱስ የኔ አተብቻ የምትረዳኝ ዉይ ክብር ለጌታ ይሁን እሰይ

    • @aaaa-xk9lr
      @aaaa-xk9lr 6 лет назад

      Ameeen Ameeeeen Ameeeeen Ameen tebarekilgn

    • @mascaramgoutama6450
      @mascaramgoutama6450 6 лет назад

      ወዴጄ እየሱስ ፍቅር ያሸንፋል 9

  • @yadanoshime6139
    @yadanoshime6139 3 года назад +3

    What an amaizing song god bless you brother

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 лет назад +5

    Wow.. des sil. 👌 amen amen
    God bless you mooooorrrrrrreeeeeee

  • @Amharizz
    @Amharizz 6 лет назад +6

    Amen Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @romanamenamenamenamenabouy176
    @romanamenamenamenamenabouy176 6 лет назад

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋዉ ይጨመርል ህ በብዙ ተባረክ

  • @DagiYada
    @DagiYada 11 часов назад

    😭😭😭😭ameenn tebareki

  • @tijitt9980
    @tijitt9980 4 месяца назад

    Uffffffffffff uffffffffffff tabarakii Zamaniki yibarikiiii tabarakii 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanueliEliyas-oi3dg
    @AmanueliEliyas-oi3dg Год назад

    AMEN HALELUYA EYESUSE GETA NEWU😢😢😢❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️Tabarikilign wondim

  • @natipedia
    @natipedia 3 года назад

    tebarek wendme..betam migerm mezmur nw...I'm listening to it everyday

  • @selamalem9791
    @selamalem9791 3 года назад

    Bless you betam tebarekebetalew yene yene yesus😚😚

  • @kebronmihretu
    @kebronmihretu 9 месяцев назад

    አንተ ግን ታውቀኛለህ
    አንተ ግን ትረዳኛለህ
    አንተ የኔ የኔ የኔ የኔ ኢየሱስ የኔ

  • @kiyayegetaliji7876
    @kiyayegetaliji7876 4 года назад +1

    አሜን ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @ኪያየክርስቶስቻናልTV
    @ኪያየክርስቶስቻናልTV 2 года назад

    አባ አንተ ትረዳኛለህ 🤲😭

  • @habtiyegetalji1567
    @habtiyegetalji1567 6 лет назад +2

    Amen amen amen geta yibarekh bro

  • @offwhiittee
    @offwhiittee Год назад

    I can't stop crying 😭😭

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 2 года назад +2

    ውብ፡መዝሙር፡እግዚአብሔር፡ይባርካችሑ።

  • @mercymihiret4271
    @mercymihiret4271 6 лет назад +1

    Amen... God Bless u Bro

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 3 года назад +4

    May God bless you both ameen ameen 🤲🤲📖✝️☝️❤❤❤❤🙏🙏

  • @fathimafathima9889
    @fathimafathima9889 3 года назад +5

    ይህን ስፅፍ በትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነው እውነት ከአስረኛ ፎቅ ለይ መፈጥመጥ ባሰኘኝ ሰአት ነው

    • @natyblessed199
      @natyblessed199 3 года назад +2

      My sister be happy jesus loves you too he can save your life. If you want to accept jesus, reply something

    • @natyblessed199
      @natyblessed199 3 года назад +1

      Good

    • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
      @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 года назад

      አይዞሽ እህቴ ኢየሱስ አንቺ እራስሽን ከምታቂው በላይ ያውቅሻል ያስብልሻል ታገሽ ወደ እርሱ ቀረበ😭😭❤❤❤

  • @NetaBisare-nh7ei
    @NetaBisare-nh7ei 6 месяцев назад

    Ameeen ameeen iyesusiye iwodalewu

  • @davidsmart4391
    @davidsmart4391 6 лет назад

    Tebarek hawey natty bless you habibi

  • @tarikugemechu5320
    @tarikugemechu5320 3 года назад +1

    Zemenih yibarek

  • @እየሱስያድነናልአሜን
    @እየሱስያድነናልአሜን 11 месяцев назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እየሱስ

  • @rahelmesele9052
    @rahelmesele9052 3 года назад

    Hulem westen yemidaseselegn mezmur new tebarek

  • @amarachalaho1235
    @amarachalaho1235 6 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @እየሱስእረኛዬነው
    @እየሱስእረኛዬነው 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @Meme-fu1ql
    @Meme-fu1ql 2 года назад

    Yene Yene Yene Iyesus Yene
    Ante Yene Yene Yene
    Selamenah Destaye Neh Berekete Neh

  • @galaxzinashtamirat1528
    @galaxzinashtamirat1528 6 лет назад +1

    Amen Amen Amen tebarek bebezu

  • @yeabsiradawitt
    @yeabsiradawitt 4 года назад

    Ere mn aynet mezmur new beyesusm endet des endemil begeta 😇 😇 🙏🏽 🙏🏽

  • @tizitamesereti9582
    @tizitamesereti9582 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢......ante gin tawukegnaleh

  • @kalkidan6147
    @kalkidan6147 3 года назад

    yene yene uufff🙏🙏amenn amen

  • @jonndaniel477
    @jonndaniel477 6 лет назад

    amennnnn yeta hoy bezich weratoch wust anten awke endih befkrih lkatel...eyesus goytay shmka nzelaalem ybarek amennn

  • @hfbtube560
    @hfbtube560 4 года назад +3

    What a song!!

  • @HabitomAsfaw
    @HabitomAsfaw 10 дней назад

    Wawa bexam yemwdawu mazemer❤❤😢😢😢

  • @abebchyaekob8730
    @abebchyaekob8730 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💯💯💯💯💯🍒🍒🍒🍒🍒

  • @wongelabera9826
    @wongelabera9826 6 лет назад +3

    ተባርከህ ቅር

  • @jarryayele9362
    @jarryayele9362 6 лет назад +1

    Tebarek kalebo

  • @BurtukanDell
    @BurtukanDell Год назад

    Edegi Belelin yene wondim!

  • @ቤትልበለእየሱስ
    @ቤትልበለእየሱስ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭

  • @selamawitmelese7165
    @selamawitmelese7165 6 лет назад +1

    ካሊ በብዙ ተባረክ

  • @chaltuethiopia88
    @chaltuethiopia88 3 года назад +1

    Amen tebareki🙏🙏🙏🙏

  • @kongitpetros1638
    @kongitpetros1638 3 года назад +1

    Tebarklen

  • @mereyamedida8408
    @mereyamedida8408 6 лет назад

    Amen amen amen eysesu yene tawukagnle
    Zemeni yebarek

  • @eyerusteddy6494
    @eyerusteddy6494 6 лет назад

    Amen Geta hoye ante gin tiredagnalehhhhhhh

  • @asegid2803
    @asegid2803 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልክ

  • @lemlemmebrahtu2110
    @lemlemmebrahtu2110 3 года назад

    Blessed 😇🙏🙏😇😇😇😇🙏
    Betami zegerm mezmuer .

  • @osabofathima9785
    @osabofathima9785 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rasheedabdullah2275
    @rasheedabdullah2275 5 лет назад +1

    yhen mezmur sisema anjaten yibalel ~~~taberki

  • @meseretassefa9529
    @meseretassefa9529 3 года назад

    Tebarek!!