Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወላሏህ አመለካከት ይመቸኛል ።
He meant 3 fold (300%) the pm really never graduated from high school
Tedyachin Enkuwan Aderesehe le Ethiopian New Year ❤Bertalen 💕💐
ቴዶ ህዝብን. ንቀውታል በጣም
የግዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋ ይከፍሉበታል።
እውነት ነው መጨመር አለብት!
የደሞዝ ጭማሪ ውን የገቢ ግብር ብለው 35% መልሰው ይወስዱብናል።ይህ ከፍተኛ የገቢ ግብር በሌሎች አገር የለም።ይህ ህወሐት የፈጠረው የገቢ ግብር መሻር አለበት
ሰዎቹ እኮ ህወሃት ቁጥር ሁለት በባሰ መልኩ ናቸው።
የደሞዝ ጭማሪ ተብዬው ከአሁናዊው የኑሮ ውድነት ጋር ሲታይ በአንድ በርሜል ውኃ ውስጥ አንዲት የሻይ ማንኪያ ጨው እንደመጨመር ይቆጠራል።
Wendime Ene Akebrhalew Anete enedemetlew Ene Ayisemagnim Wechi Yemenor ETHIOPIAWE💚💛❤ NEGN DIYASPORA AYIDELEHUM ::Anete Diyaspora Negn yemetli Hager Yemisedbun yibekal ke weregnaw Abiy Ahmed jemero Awoku Aweku Bla Metaf Atebechi Athun Wendime Eshe Ewedhalew❤
Selame metela manewm yelem Chamawenem kemelake wedehuala anelem Mengest ersu Selam yawerede
ያረቢ የኢትዮፕያ ህዝብ የለለበት የለም እንደዚህ ተበታትነን ግን
አክባሪህ ከአዲስ አበባ ቴዲዬ ከአቀራረብህ ከንግግርህ ከመልክህ ምንም አይወጣልህም አንተማ አማርኛ አስተካክሎ በመናገር ከማንም ዩቲዩበር በላይ ነህ የረሳሁትን ተረትና ምሳሌ ሁሉ እንድጠቀምበት አድርገኸኛል ..በርታልን እደግልን እወድሃለሁ
ABIY AHIMED ko Be Hizib lay KEZENE
Kakaka, Tedy funny
300 እጥፍ እና 300 ፐርሰንት ልዩነት አላቸው ለምሳሌ1.የ1000 ሺ 300 % = 3,0002.የ1000 ሺ 300 እጥፍ = 300,000
ቴዲ የጡረተኞችንማ ኑሮ ብታይ ራስህን ትጠላለህ። በዚያ ላይ ጭማሪዉ እነሱን አይመለከትም። ለሕዝቡ ፈጣሪ ካልደረሰለት በጣም ያስፈራል።
Harar
አተማነህ😂😂ስለፋኖምንአገባህ
ህዝብን የናቀ እና የሚገነባውን ከሰው በላይ የሚያይ መንግስት ነው።የህዝብ ስቃይ የኑሮ ውድነት ብዙ ነገር ግድ የሌለው መንግስት ነው ህዝቡ እንዴት ነው የሚኖረው ?
from where you ?? tedy
በጣም ያሳዝናል። ጅማ
1000 birr ከተሰጠ 500 ብር tax ነውየኑሮ ውድነት ግን በብዙ እጥፍ ጨምሮዋልየኑሮ ውድነት ሲጨምር ህዝብ እንዳይጮህ ማታለያ ይሆናል ደሞዝ ጭማሪው
Grande prairie
ደጆ ኢትዩጲያ ቁሬ
1$ kemesebesebe hulum Ethiopiawe gorebete alew eyelake yerda yene hasabe
Hawassa
እና አቋራጭ መክበሪያ ልመና እኮ ነው፣የሚሰራውማ ይናቃል፣ይሰደባል።
There is a comedy called balesuku
Baati
A.A
Walloi
Calgary Aschenik
Hahahha techemeren eko demoze 5000 birr nbr ahun 800000 hone feta nw .....ene girim milegn amnachihu nbr ende ...you guys are fool .....sorry i should have not insulted you!!!!!
ነገሩ እኮ ኮንፊውዝና ኮንፌንስ ነው ጨዋታው
ቴዶ
300 እጥፍ ነው ያለው
ረሀቡን ማንፈጠረው ጦርነቱስ ማንየፈጠረው ይመስልሀል ጦርነቱንስእንዴት ይቁም።ያንተ አንድ ዶላር አጠራቅመህ በርከት ሲልልህ ለተቸገረ ዘመድህ ላክለት።
ደደብ አይመለከትህም
Tede
Bishoftu
የዛሬ ኣቀራረብህ ኢትዮጵያ እንዳትረጋጋ ምላሳቸው መርዝ ከሚተፋዉ የተቀዳ ይመስላል ፡ መርዝህን ኣትርጭብን መንግስ ት እንዳንተ ካናዳ አይደለም የሚኖረዉ የህዝቡን ችግር በቅርበት ያያልይረዳል ኣተቀሳስር /አተፋጀን
ወላሏህ አመለካከት ይመቸኛል ።
He meant 3 fold (300%) the pm really never graduated from high school
Tedyachin Enkuwan Aderesehe le Ethiopian New Year ❤Bertalen 💕💐
ቴዶ ህዝብን. ንቀውታል በጣም
የግዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋ ይከፍሉበታል።
እውነት ነው መጨመር አለብት!
የደሞዝ ጭማሪ ውን የገቢ ግብር ብለው 35% መልሰው ይወስዱብናል።ይህ ከፍተኛ የገቢ ግብር በሌሎች አገር የለም።ይህ ህወሐት የፈጠረው የገቢ ግብር መሻር አለበት
ሰዎቹ እኮ ህወሃት ቁጥር ሁለት በባሰ መልኩ ናቸው።
የደሞዝ ጭማሪ ተብዬው ከአሁናዊው የኑሮ ውድነት ጋር ሲታይ በአንድ በርሜል ውኃ ውስጥ አንዲት የሻይ ማንኪያ ጨው እንደመጨመር ይቆጠራል።
Wendime Ene Akebrhalew
Anete enedemetlew Ene Ayisemagnim Wechi Yemenor ETHIOPIAWE💚💛❤ NEGN DIYASPORA AYIDELEHUM ::Anete Diyaspora Negn yemetli Hager Yemisedbun yibekal ke weregnaw Abiy Ahmed jemero Awoku Aweku Bla Metaf Atebechi Athun Wendime Eshe
Ewedhalew❤
Selame metela manewm yelem Chamawenem kemelake wedehuala anelem Mengest ersu Selam yawerede
ያረቢ የኢትዮፕያ ህዝብ የለለበት የለም እንደዚህ ተበታትነን ግን
አክባሪህ ከአዲስ አበባ
ቴዲዬ ከአቀራረብህ ከንግግርህ ከመልክህ ምንም አይወጣልህም አንተማ አማርኛ አስተካክሎ በመናገር ከማንም ዩቲዩበር በላይ ነህ የረሳሁትን ተረትና ምሳሌ ሁሉ እንድጠቀምበት አድርገኸኛል ..በርታልን እደግልን እወድሃለሁ
ABIY AHIMED ko Be Hizib lay KEZENE
Kakaka, Tedy funny
300 እጥፍ እና 300 ፐርሰንት ልዩነት አላቸው
ለምሳሌ
1.የ1000 ሺ 300 % = 3,000
2.የ1000 ሺ 300 እጥፍ = 300,000
ቴዲ የጡረተኞችንማ ኑሮ ብታይ ራስህን ትጠላለህ። በዚያ ላይ ጭማሪዉ እነሱን አይመለከትም። ለሕዝቡ ፈጣሪ ካልደረሰለት በጣም ያስፈራል።
Harar
አተማነህ😂😂
ስለፋኖምንአገባህ
ህዝብን የናቀ እና የሚገነባውን ከሰው በላይ የሚያይ መንግስት ነው።
የህዝብ ስቃይ የኑሮ ውድነት ብዙ ነገር ግድ የሌለው መንግስት ነው
ህዝቡ እንዴት ነው የሚኖረው ?
from where you ?? tedy
በጣም ያሳዝናል። ጅማ
1000 birr ከተሰጠ 500 ብር tax ነው
የኑሮ ውድነት ግን በብዙ እጥፍ ጨምሮዋል
የኑሮ ውድነት ሲጨምር ህዝብ እንዳይጮህ ማታለያ ይሆናል ደሞዝ ጭማሪው
Grande prairie
ደጆ ኢትዩጲያ ቁሬ
1$ kemesebesebe hulum Ethiopiawe gorebete alew eyelake yerda yene hasabe
Hawassa
እና አቋራጭ መክበሪያ ልመና እኮ ነው፣የሚሰራውማ ይናቃል፣ይሰደባል።
There is a comedy called balesuku
Baati
A.A
Walloi
Calgary Aschenik
Hahahha techemeren eko demoze 5000 birr nbr ahun 800000 hone feta nw .....ene girim milegn amnachihu nbr ende ...you guys are fool .....sorry i should have not insulted you!!!!!
ነገሩ እኮ ኮንፊውዝና ኮንፌንስ ነው ጨዋታው
ቴዶ
300 እጥፍ ነው ያለው
ረሀቡን ማንፈጠረው ጦርነቱስ ማንየፈጠረው ይመስልሀል ጦርነቱንስ
እንዴት ይቁም።ያንተ አንድ ዶላር አጠራ
ቅመህ በርከት ሲልልህ ለተቸገረ ዘመድ
ህ ላክለት።
ደደብ አይመለከትህም
Tede
Bishoftu
የዛሬ ኣቀራረብህ ኢትዮጵያ እንዳትረጋጋ ምላሳቸው መርዝ ከሚተፋዉ የተቀዳ ይመስላል ፡
መርዝህን ኣትርጭብን መንግስ ት እንዳንተ ካናዳ አይደለም የሚኖረዉ የህዝቡን ችግር በቅርበት ያያልይረዳል ኣተቀሳስር /አተፋጀን