ክፍል 2 "የባንዲራ ጉዳይ በየዓመቱ አጨቃጫቂው አጀንዳ ለምን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ስለ ባንዲራ የተደረገ ውይይት #ethiopia #yonimagna #abiyahmed #ፍቅርሲዝም #amhara #ethiopiancomedy #ethiopianfunnyvideos #hawassa #jawarmohammed #fano

Комментарии • 287

  • @Almns
    @Almns 4 месяца назад +4

    ቴዲ ምርጥ ምርጥ ያኦሮሞ ሙህር ልጆች እያሉ ያቺን ሸክላ አታ ቤት ጂጂ

  • @TsionSillahamsa
    @TsionSillahamsa 10 месяцев назад +24

    በጌታ አማራ አኪላ ምንም አይነት ስሜት አያሳይም በጣም focsed ነው 🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰🥰🥰

    • @WerkuDesta-dn5sf
      @WerkuDesta-dn5sf 4 месяца назад

      አኪላ ግኝ በፍልስፍና አብዷል ደሞ የሚገርመው ሁሉን አዋቂ ለመሆን ይሞክራል በእርግጥ ልጅ የሚወሳስደው ነገር ነው ያቀዣበረው😂😂

    • @ShewaFano544
      @ShewaFano544 4 месяца назад

      የተማረ ይግደለኝ

  • @user-vt9ew2fi1k
    @user-vt9ew2fi1k 7 месяцев назад +9

    በላይ ዘላቀ አማራ ነው

  • @GeremewTekle
    @GeremewTekle 9 месяцев назад +17

    አኪላ smart! ጭፍን የጥላቻ በሽታቸውን እንዲህ አክምላቸው፤ ማንበብ ከቻሉም መፅሐፍት ጠቁማቸው።

    • @tg-cf2gw
      @tg-cf2gw 9 месяцев назад +1

      በእውነት እኔ የሚገርመኝ ልጅ እውቀቱ ብቃቱ በእውነት እንዴት እንደምከታተለው በእውነት አማራዬዬዬ አኪላ ልዩነው እንዚህ ደደቦች ናቸው እያሰተማራቸው ነው ኢሳም የሚባል እኮ ቆሻሻ ነው ከሰድብውጭ እውቀት የለውም ጂጂም ያው ናቸው አካላዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ የኔ ኩሩ አማራ ❤❤

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 5 месяцев назад +4

    ልክ ነህ ወንድሜ እረንጎዴ ቢጫ ቀይ ልምላሜ ስላምና ጀግነትን የሚያመለክት በዓለም የታወቅንበት ነው እንበሳው ጀግነታችን ነው ምነው ፈሩት😅 ችግራቸው ምንድነው ውጣቶች ታሪካችሁን እንብ ቡ ማነታችሁን የምታውቁት በዚህ ነው በርቱና ታገሉ ለማነን ነታችሁ ❤❤❤

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 9 месяцев назад +18

    አረ እባካችሁን። ጭራሽ በአደባባይ አፏን ሞልታ ጀርመናዊ ነኝ እያለች እንዴት ሥለኢትዮጲያዊነት ተደሠኩራለች።

    • @ASNIbenti-qi3id
      @ASNIbenti-qi3id 5 месяцев назад

      Betam beza lay she is not competent ignorant ye buna bet set who has a luck of knowledge oh my goodness.

    • @danielmulugeta8425
      @danielmulugeta8425 5 месяцев назад +4

      ይቺ ደንቆሮ ናት

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 10 месяцев назад +18

    ኢሳም የምትባለው ወጠጤ ቆዳ ስሜትህን ተቆጣጠር ፤ አቂላ የምትባለው ግን በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስርአት ባለው መልኩ ስላቀረብክ አክብሮት አለኝ!

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 месяца назад

      ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 5 месяцев назад +6

    ጂጂ ንፁህ መሀይም ነች:: ጀርመን በቤተክርስቲያን ባንዲራ ስለማይውለበለብ ኢትዮጵያም አይውለብለብ ምን አይነት ድንቁርና ነው:: ኢትዮጵያ ጀርመን ከመፈጠሯ በፊት በሺዎች ዘመን እንደምትቀድም አታውቂም::አዲስ አበባ የኦሮሞ ነው የምትይው በአንቺ ጭንቅላት እንጂ የመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው::

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 5 месяцев назад +7

    አኪላ በዚህ ግሩፕ participate ማድረጉ ለተካፈሉትም ሆነ ለመላው ኦዲየንስ የፖለቲካ ኮርስ ስጪ እንጂ እንደተራ ተከራካሪ አይቆጠርም::impeccable የሆነ በእውቀት ላይ የተመሰረተ የማብራራት ችሎታ ያለው ልጅ ነው::

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 4 месяца назад +2

    የኦሮሟ ጥያቄ ሰዉ ማረድና ሁሉ የኛ ማለት ነዉ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 4 месяца назад +2

    ዮኒ ማኛ ንግግርህ አስደሰተኝ ብራቮ የብዞቻችን ሀሳብ

  • @EnkuTerefe
    @EnkuTerefe 19 дней назад

    ቴዳ ጎበዝ የማያቀው ያወራል ሁሌም ነው ሲጠይቁ የነበረው

  • @wubeteadeba3692
    @wubeteadeba3692 8 месяцев назад +7

    ጂጂ እናተ ሚኒሊክ ሚኒሊክ ምትሉት አሁን ድረስ ሚኒሊክ ብቻዉን ነዉ ይገዛዉ የነበር?

  • @gfffvvjj4607
    @gfffvvjj4607 11 месяцев назад +8

    ኡሳም ተው ቀት ነፃ ነው😅😅😅ቴዳ❤

    • @ShewaFano544
      @ShewaFano544 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂 በጣም

  • @user-wm5mz4jk8e
    @user-wm5mz4jk8e 5 месяцев назад +4

    😂😂😂ኢሳም ጠለብ እንጂ ፖለቲካ😅ጅል መሀይም አያቅም😂😂 ኦሮም ታሪክ እደመሥራት ባለፈ ታሪክ እዬዬ😅😅

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 месяцев назад +4

    ድል ለፍኖኖኖኖኖኖኖ

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 10 месяцев назад +5

    ደቡቦች ከሁሉም በላይ ናችሁ

  • @user-gq6tz1pg5x
    @user-gq6tz1pg5x 4 месяца назад +2

    በኦሮም በኩል ያቀረባቸው በሙሉ ከእውነት የራቁ ናቸው

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 9 месяцев назад +10

    አይ ጋላ ወደዃላ መሽናት ከብቶች የሚሰማችሁ የለም😅

    • @tarikuagurmesa1370
      @tarikuagurmesa1370 8 месяцев назад

      38:27

    • @tarikuagurmesa1370
      @tarikuagurmesa1370 8 месяцев назад

      Kamahym.minyxbakal.kasidib.wichi..mikinatum.lelawikat.silalelu.sidibino.wikatu.mahym

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 6 месяцев назад +1

      በትክክል ማንም አይሰማቸው😂😂😂😂😂

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 3 месяца назад

      አይመሀይምነህጋላምያዳምልጅእደሆነእረሳህመሀይም

  • @abunezena
    @abunezena 9 месяцев назад +11

    ኤልያስ ይህ ቧታ አይመጥንህም በእግዚአብሔር ብየሀለው እባክህን

  • @afrocinema50
    @afrocinema50 5 месяцев назад +3

    Amharaaquela 💯 I agree with you

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l 4 месяца назад +3

    Akla❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zs6em6es2y
    @user-zs6em6es2y 11 месяцев назад +14

    አኪላ ብቻ ያውራ

  • @DagmawiWendwessen
    @DagmawiWendwessen 5 месяцев назад +4

    ማንበብ ከደፈሩ ግን አኪላ እርጂያቸው የምር😅

  • @lindat9231
    @lindat9231 4 месяца назад +1

    ቴዲ ለክፈፍልህ የሚመጥ ሰዎች ብታቀርብ ይመረጣል ምክንያቱም ብዙ ሙህራን ስለሚከተሉህ በተለይ ይህቺ ሴት እውቀት አልባ እና በጣም እሷን ለመመልከት ብ ዙ ሴቶችና አናቶች ስላሉ please

  • @Workantifu
    @Workantifu 4 месяца назад +1

    ጅንኑ አማራ ኤሊያስ look at him and his confidence ❤ proud of you brother

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 9 месяцев назад +4

    📢🔉📣🔔📢🔉📣🔔📢🔉📣🔔📢🔉📣🔔😄🔉🔔አሁን የፋኖን ትግል ለመቀልበሥ ብላችሁ ብትቀባጥሩ ማንም አይሠማችሁ እናተ አውሩ ፋኖም ሥራ ላይ ነው አለቀ።

  • @user-eg9iz2qk3l
    @user-eg9iz2qk3l 5 месяцев назад +4

    እሱ ማነው ሺህ አመት የሚነግሰው ? የሰው ልጅ እድሜስ ስንት ነው ?

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 10 месяцев назад +5

    አይ ደንቆሮ እሩሲያና ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር በባንዲራ ምን አንድ አደረጋቸው

  • @abenezernebiyu184
    @abenezernebiyu184 2 месяца назад +1

    Akela jgna❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemtesfaye-mq4zw
    @lemlemtesfaye-mq4zw 4 месяца назад

    ቲዲዬ የተጣላ አሰታረቅ ተሙዬ እና ማኛው ታረቁ በጣም ነው የሚያሰጠላባችሁ ሰትታዩ አንድ ላይ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 9 месяцев назад +6

    ያኔ በአማራ ህዝብ ላይ እኮ ጆነሳይድ እውጃችሁ እስከ አገታችሁ ታጥቃችሁ ምንንም ቡለለው ግዜ ለህሊናው ነው የተዋጋህ አማራ የሰራችሁትን ስራ አይይረሳም

  • @sadahussen-cm3pi
    @sadahussen-cm3pi 11 месяцев назад +9

    ኢሳም ወጠጤ😂😂 አትዝለል

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 9 месяцев назад +4

    ባአማራ የሆነው ጆነሳይድ በኦሮሞ ይሆናል እይቀርም ያበስሉትን ይበላሉ የግዜ ጉዳይ ነው

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 10 месяцев назад +1

    ትክክል ነህ የእኔ ጀግና

  • @angadagazat3395
    @angadagazat3395 5 месяцев назад +3

    ሲጀመር፣አአ መቸ ነው በታሪክ የሆነው? ኦሮሞ ሀገሩን እና ርስቱን ኪንያ ቢፈልግ ይሻላል ።

  • @antenehzeleke7870
    @antenehzeleke7870 5 месяцев назад +1

    የራሻ ባንዲራ የጊዬርጊስ ምስል አለበት ❤

  • @see12334
    @see12334 11 месяцев назад +5

    This young man named Akila to smart

  • @weini8015
    @weini8015 5 месяцев назад +1

    ትክክል ነሽ. ትግራይ ስዘመት ጆኖሳኢድ ፈጻሚዎችተባባሪ ነበሩ.

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 10 месяцев назад +1

    ትክክል ዮኒ ብለካል

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 4 месяца назад +1

    የመተትም ልጅዎችንም አሰባስበህንም ዛታቸዉ የደም ጥማታቸዉም ደም ሰዉ እየጠጥዉም ከዉሃም ደም እየረጭዉም ጉሪትም እያስጎርዉም ያደግዉትም አሰባስበህም ባህላቸዉ እምነታቸውን ስም ማጥፋታቸዉ ርምነትም ነዉ ለነስዉም ማኣረድም መስደብንም የመተትም ልጅዎችንም። ናቸዉም እና ያላይዉትም ጥመትም ደም ማፋሰስም ነዉ ሰይጣንዉ ከጭንቅላታቸዉ ሁንዎም ያጌራልም መተትዉ ሰይጣንዉም።

  • @abuhassen7755
    @abuhassen7755 5 месяцев назад +1

    በጣም የምትገረሙ በእውቀት ጥግ የነካነን የሚትሉ ደህናናቹ ለመሆኑ ኢትዮጵያዊ ማነው እኛ ነን ወይስ እናንተ ከሃዲዎች

  • @bizumasresha1125
    @bizumasresha1125 5 месяцев назад +2

    ጂጂ በተናገርቺው ላይ አንድ ነገር ልናገር ሚኒሊክ ብቻዉን አልመራም ግን ለዘመናት አማራን ነው ሲናገሩ የነበሩ ያትርክት ሲወርድ ሲዋርድ መጦ ስው አንዲበላ ሁኑኣል ለምን ? ያኔ አይ ሚኒሊክ ነው ያጠፋው አማራ አደለም አላለቺም

  • @rawdadetamo6394
    @rawdadetamo6394 8 месяцев назад +3

    ጂጂ ሰው ሆና ያሳዝናል

  • @Chereka203
    @Chereka203 5 месяцев назад +1

    👍ቴዲ🦁❤🌷🌾🌾🕊

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 4 месяца назад

    እና ፍቅራችን ነው የባንዲራዋን ለበስነው ስሌላው አይመለከተንም ምርጫችን ነው

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 5 месяцев назад +1

    ዮኒ ጂጂን ሲያያት ምነዉ ቀበጥክ❤😂😂😂😂😂😂

  • @bossmohammad2840
    @bossmohammad2840 11 месяцев назад +11

    ኢሳም ተብዬው ታሪክ እወቅ መጀመርያ ቱልቱላ ወጠጤ ነክ ፈሳም 😂😂😂😂😂😂

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 3 месяца назад

    Yesss Jijye❤❤❤

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 10 месяцев назад +1

    ያሳዝናል

  • @denbech4624
    @denbech4624 4 месяца назад +1

    የብሽሽቅ መድረክ:: ይህንን ቁጭ ብሎ የሚሰማ ፕሮግራሙ ሲያልቅ የተዋጣለት ተሳዳቢ ነው የሚሆነው

  • @user-jk9yt8mm7e
    @user-jk9yt8mm7e 4 месяца назад

    ማኛ ጎበዝ ነገረዉ

  • @user-in5gd8fb9c
    @user-in5gd8fb9c 5 месяцев назад +1

    ቴዲ ብዙ ጊዜ ሰምቼሃለዉ በግልፅ ለአንድ ወገን ነዉ የምትወግነዉ እሱም ፋኖ ነዉ።

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 5 месяцев назад +1

    Tarku arife belehale egna be ashewana be simento yeteganaba ethiopian ayedelem yemnfelgaw.

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o 7 часов назад

    አማራ ነኝ ብሎ ለአማራ ጥፋት የሚታገለዉ አንድ አማራ የሚባል ድርጅት ለፍቅር ግማት ለትዉል ሞት ነዉ

  • @ewnntuyinnger441
    @ewnntuyinnger441 4 месяца назад +1

    አንችልም ከሌሎች ጋር መጋበዙ ነው ስህተቱ።ቅል ራስ።

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 4 месяца назад +2

    አኬላ ብቻ ያውራ አይ ጋላ😂😂😂😂😂

  • @lolololl7692
    @lolololl7692 3 месяца назад

    ደቡብ አትበል ደቡብን አትወክልም የወያኔና የግብፅ ቅጥረኛ ነው

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 10 месяцев назад +2

    በአይናችን ነው ያየነው ሲቃጠል አይደለም

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 3 месяца назад

    YessssAbyiii❤❤❤❤

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 9 месяцев назад +4

    ጂጂ እንች ቀዳዳ ችግኝ እኮ ገሎ ነው ጥላ ይሆናቸዋል እየባለ እንችገዳይ አስገዳይ

  • @eyerusbiharu3837
    @eyerusbiharu3837 4 месяца назад +1

    መንግስቱ ሀይለ ማርያም ደቡብ ነው ወንድም

  • @gebrekirstosabbay8946
    @gebrekirstosabbay8946 5 месяцев назад +1

    ዓቢይ አህመድ የማያውቃት ኢትዮጵያን እያስተዳደረ መሆኑን እና በአብዛኛው የበታችነት ስሜት ያለበት ስለሆነ ሁሌ የሚሠራው እኔ የምፈልገውን በኃይል ማድረግ እችላለሁ በማለት የሕዝብን ፍላጎት በመደፍጠጥ የራሰን ወይም የላከውን ሀገር የማፍረስ የቅጥረኝነት ተግባር እየፈጸመ መሆኑን ያመለክታል። በአጠቃላይ ዓቢይ የኢትዮጵያን እምነት ባህል ተግባቦት የማፈራረስ ሕዝብን እርስ በእርስ የማለያዬትና የማገዳደል ኢኮኖሚውን የማውደምና በብልጽግና ስም ሕዝብን በረሃብና በችግር አስጨንቆ በመግዛት ሥራ ላይ ተጠምዶ የሚገኝ በዓለም ተወዳዳሪ የማይገኝለት ጨካኝና በሠይጣናዊ ተግባር ላይ የተጠመደ በሰው ደም ባህር የሚዋኝ አረመኔ ሰው ነው።

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 9 месяцев назад +2

    ታሬ ይመችህ ወራሪው ሰውበላው አብይ ሀዋሳንም ለመቀርጠፍ አፋፍ ላይ ነው ንቁ ደቡቦች

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck 5 месяцев назад +1

    ኖኖአደለሽም ማርያምን

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 10 месяцев назад

    ትክክል ምርጥ ትክክል እይታና እውነታ ነው

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 11 месяцев назад +1

    Hi Tedi
    Video Tolo youtub lay bitlekew tiru new .
    Some of we already seen in others youtubers .😊
    Ketita bante binayew tru neber .
    Thanks am you fun😊

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 11 дней назад

    ሀገር ተቃርኖ የሚቆም ቆርቆሮ አንሰማም መስተካከል አለበት የሚል ካለ እንቀበላለን !

  • @WondosenDerbeFeleke
    @WondosenDerbeFeleke 2 месяца назад

    የወኔ ትክክል

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 10 месяцев назад +1

    Kershatam gala
    Kerfatam gala
    Dem awesome
    Hu are you besbsa gematam

  • @habtamushefraw
    @habtamushefraw 9 месяцев назад +1

    ውሸት ሀይል እብሪት ምንም አታመጡም ማለት ከፍተኛ የበታችነት ስሜት የሌላውን አለ መስማት ስድብ ንቀት . . . . . የሚያሳይ ማነው

  • @selam65030
    @selam65030 5 месяцев назад +1

    🎉🎉😂😂ሁላችሁንም እናታችሁን ልብዳ ምንም ብማርም ቀፉፊ ቀፉፊ ናቹ የሸርሙጣ ልጆች መሀይሞች🎉🎉🎉

  • @m.179b
    @m.179b 8 месяцев назад +1

    ኢሳም ትክክል።

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 9 месяцев назад +3

    አረ ጂጂ ከኋላሽ ማሥታወሻ የሚይጽፍልሽ 📣🔉🔔🔊🔈📢📣🔉🔔🔊🔈📢📣📢🔈🔊🔔🔉📣እንዲሁም በቪዲዮ እየተከታተልሽ ከጀርባ በሞባይል ምላሽ የሚልኩልሽን ድብቅ ሴረኞችን ወደ አደባባይ እሥኪ ይዘሻው ነይ እንያቸው።

  • @user-ot6th6vl4m
    @user-ot6th6vl4m 4 месяца назад +1

    ሁሉጊዜ አዛባ ላይ የሚሰፍር የጋላ ዝንብ ነው!

  • @tsehayeaber8988
    @tsehayeaber8988 4 месяца назад +1

    ጂጂ lugner

  • @menetwabdegefa9784
    @menetwabdegefa9784 11 месяцев назад +1

    Gege and esam thank you!! You guys explained perfect 🥰 ❤❤

  • @hanantadese2964
    @hanantadese2964 5 месяцев назад +1

    አይ ኦሮሞ በአማራ ጥላቻ ያበደ በአማራ ደም የሰከረ አንደት ቆራጭ ጨካኝ ከሀጂ አረመዊያን ህዝብ ናቸው 💔የግዜ ጉዳይ እንጂ ህፃናቶቻችን አንገታቸው አርዳችው አሳይታችወንል ሒሳቡን እናወራርዳለን💪ድል ለፋኖ ሞት ለኦሮሚማ

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 3 месяца назад

    💪💪💪💪Jiji

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 5 месяцев назад +2

    የሐገራችን ኢትዮጵያ ባንዲራ ለእኛ ለኢትዮጲያውያን መለያችን ነው ተውልን ሌሎቻችሁ ይህን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዮጵያውያን መለያ የማትወዱ ወይም የምትቃወሙ ግለሰቦች ወይም ሰዎች ከየት እደመጣችሁ እኔ እንጃ የዚህች ነገረ ዜጋ መሆናችሁም ያጠራጥራል ስለዚህ ለእኛው ተውልን እናንተ የራሳችሁ ጉዳይ ::😊⚪👀‼✔

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 3 месяца назад

      አንፈልግምምምዬቤተክርስትያናቼውላይያልብሱት😂😂😂ዬምነታቼውመገለጫነውው

  • @gojoarts6412
    @gojoarts6412 10 месяцев назад

    We need part 3 of this!!!!

  • @girmayabera1428
    @girmayabera1428 9 месяцев назад +1

    ትክል አሁን የገለፃት በህግ እናዉራ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 месяца назад

    ግን ጆኖሳይድ የሚቀሰቅሱ ሰወችን ባታቀረባችው ጥሩ ነው በአንድ ቤሄር አታክ የሚአደረግ ጥሩ አደለም

  • @ethio540
    @ethio540 10 месяцев назад +1

    ተከፋፍሎ አንድነት የለም ,
    በአንድነት ቆመህ በተለያዩ ሀሳብ ላይ መነጋገር እንጂ

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 4 месяца назад +1

    አኪላ ምንም ቃል የለኝም አዋቂ ይኑር። ማንም ደደብ ሲደነፋ ባወራ በጮህ ይመስለዋል። ኑርልኝ እወድሃለውውውውውውው አኪላ አይመጥኑህም ተዋቸው። ከትግራይ የተወከሉት የተሻለ ስክነት ብስለት አይቻለሁ። በተለይ ሁለቱ ኦሮሞዎች ግን ከቁንዳላው ውጭ ሆድ ይፍጀው ነገር ናቸው።

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 4 месяца назад +1

    አኪላ አውርቶ ኢሳም ሲያወራ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeshimebetmengestu9717
    @yeshimebetmengestu9717 9 месяцев назад +2

    ዝንብለሽ እትልፍለፊ አቤይ ባያዛቸው ይህ ሁሉ እየተገደለ ያለ የተፈናቀለ ያለ 6 ጊዜ አዋጅ ብሎ ሴለቃቅስ መልሶ እየውጋቸው ያለው እብይ ነው

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 9 месяцев назад +1

    አብይ ግዜ ያለው ትግሬንና አማራን ለመጨፍጨፍ እንጂሐገርናና ሕዝብን ለማሳደግ ለመሻገር አደለም የአብይ ችሎታ ሐገር መበታተን ሕዝብን ማባላት ያሳደገውን የወያኔን ሥራ ማስቀጠል ነው ወንድሞቼ አማራን ለመጨፍጨፍ ግዜ አለው እየዞረ ጥይት መለመን ግዜ አለው የሕዝብን ረሐብ የኑሮ መዛባት ግን ዞር ብሎ አያይም በአልሲደርስ ለሚዲያ እይታ ለሶስት ሰዎች ዘይትናሺንኩርት ያድላል ሌላ ምንም የለም ።😊

  • @Internationalwate
    @Internationalwate 4 месяца назад +1

    አሀን ዋጋ እየከፈለ ያለው ማህበረሰብ ምን ይባላል

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 8 месяцев назад +2

    Enzhe dnkorowoch aygbachwom

  • @selinacoffee984
    @selinacoffee984 11 месяцев назад +1

    3 ልቀቅልን 🙏

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 4 месяца назад +1

    አዲስንም አበባም ዋናም ከተማንም ሁናም አትቀጥልም በነዚህም ኦሮንም አደገኛ ዎችንም ሰዎችም ባስቸካይም ወናም ከተማዉ መወየርም ከአዲስንም አበባምአለበትም ነዉ ምንለዉ ወደጎርጎራም ጣናም ባህርፋርም እስከጎርጎራም ያለዉም ቦታም ለዋናም ከተማንም መቆርቆርያም ከጣናም ዙእያም ከወንዝንም ዳርም መቆርቆርም አመችም ሰላም ካለበትም ምስረታም መመስረትም በሰላም ህዝብንም ወቶም መስራትም ማልማትም የሀገሪትዉንም ባለስልጣናትም ሙህራናትም ወተዉ በሰላም መድባትም መዉጣትም ያለበትም ስፍራም መቆርቆርም ድንም ነዉ መኢትዮጵያም ሙክራናትም በሰላም መዉጣትም መግባትም ሙቻልበትም የሙህራናትም መኖርያም በሰላም ያለመገዳደልም ዋናወፕንም ከተማንም መመድተትም ያስፈልጋልም ከዛም መገዳፈልም መረበሽንም ሙፈልግዉትም ቦታም ከክፎችዉም ዘርም ቢሄርም ካለበትም ሀገርንም ሚመርዉም ሀገርንም ሚገነንዉ ሙህራንም በሰላም አተዉ መግባትም ሀገርንም ማልማትም ሙቻልበትም ቢሄርም ህዝብንም መምርልጥም ለዋናም ከተማንም መፈለግም ለመቆርቆርያምዋናም ከተማንም ያስፈልጋልም ነዉ ምንለዉ ትህንም።

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 4 месяца назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @netsib3805
    @netsib3805 9 месяцев назад +2

    Mafereyawoch, le view belachehu enje, ke zeh zehone gare ye metekemetu

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 4 месяца назад +1

    አኪላ በመጪው አዲሲቷ ኢትዮጵያ ትልቅ የአንድነት ሚና ከፓለቲካ እውቀት ጋር ስለምታስፈልግ እውቀትህን አዳብር ሌሎቹ ቱሪናፋ ናቸው ያለእውቀት መራመድ በጨለማ መጓዝ መሆኑን በልጅነቴ አውቀዋለሁ የግል ጥላቻና የራስ የበታችነት ሰሜት የፓለቲካ ስፍራ ሊውል አይገባውም

  • @abge5258
    @abge5258 4 месяца назад +1

    እኔ ጂጂ የፖለቲካ ተንታኝ መሆን የምትችል ልጅ አይዴለችም ዝም ብሎ እነብንቦ ነው እንዴ የአንድ ሀገር ዜጎችሀሳብ መግለፅ ይችላሉ ብዬ አልልም ዝም ብላ በዘረኝነት ቆማ ምታነበንብ ናት ግን ዛሬ በሰጠችው ሀሳብ የምቃወመው አይዴለም ቦንብ የወረወረው እኮ እስዋ ምትደግፈው ኦንግ ነው ተብሎዋል ሰምተናል አሁን ማን መውቀስ ፈልጋ ነው እዛ እዚ ትገላበጣለች ኦሮሞ ከሆነ ማንም ይሁን ትደግፋለች

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w 3 месяца назад

    ይህ ቻናል ነጻ ነኝ ይበል እንጅ እኔ ትልቅ ችግር ያለበት ነው የብልጽግና ስውር እጅ ሳይኖር ይቀራል

  • @kingminilikasayachew6526
    @kingminilikasayachew6526 4 месяца назад +1

    የበታችነት ስሜት ለዘመናት በሽታ ነው !!!

  • @temesgensheferaw7830
    @temesgensheferaw7830 4 месяца назад +1

    አማራነት ሞጣ ነው ማለት ከፍተኛ መጥበብ ነው ከኮቡን አዝለከው ዙር

  • @terefeworkasseguede8449
    @terefeworkasseguede8449 4 месяца назад

    ምን አገባን የሌሎች ባንዲራ በቤተ ክርስቲያናቸ ው ባይንፀባረቅ ቢንፀባረቅ ? ኢትዮጵያ የራስዋ ሥርዓት አላት በሌላው አገር ሥርዓት መተዳደር የለባትም። ነፃ አገር እኮ ናት ኢትዮጵያ !!!!!!!!!!!!!!