ክፍል 3 በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳዮች ላይ የተደረገ ውይይት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ፋኖን ያስታጠቀው ማነው ወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካ #yonimagna #ethiopia #abiyahmed #amhara #ፍቅርሲዝም #ethiopiancomedy #ethiopianfunnyvideos #hawassa #fano #jawarmohammed

Комментарии • 587

  • @TG-xk8mn
    @TG-xk8mn 5 месяцев назад +4

    አኪላ በጣም አሰደናቂ ልጅ ነው proud of him❤

  • @user-jx4ul3jk2d
    @user-jx4ul3jk2d 10 месяцев назад +47

    አሁን ዮኒ እና ጂጂ ሰዉ ብሎ የሚያወራ እራሱ እብድ ነዉ

  • @Tigstnadew3566
    @Tigstnadew3566 5 месяцев назад +4

    ጂጂን ሁለተኛ አታስገባት ማዳመጥ አልቻልንም

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 5 месяцев назад

      ኣትረባም እኮ ግደለው ፍለጠው መሰላት እንዴ?

  • @samsongebreyes7959
    @samsongebreyes7959 10 месяцев назад +14

    አይ ጂጂ አንዳንዴ ከተወያይም መማር ይቻልልኮ አትመጥኛቸዉም ትርፉ ዉርደት ነዉ ቪዲዮዉን ደግመሽ እይዉ መወራጨት ታበዣለሽ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 месяца назад

      አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው

  • @zinabuaGezahegn
    @zinabuaGezahegn 6 месяцев назад +4

    አኪላ በጣም እኮ ነው የምታረካኝ😃

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 10 месяцев назад +4

    ቴዲ ጂጂ እኮ እንደዚ አይነቱ ጠካራ ዉይይት ስርአቱን አታዉቀዉም እዉቀታም ትምህርታም አይመጥንም ጂጂ እባክሽ ቢቻልሽ ያወቁ ሲወያዩ ጆሮሽን ተጠቀሚበት ::

  • @mariamayalew8919
    @mariamayalew8919 5 месяцев назад +6

    Akila always done his homework before he join the meeting. Proud of you brother ❤

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 10 месяцев назад +3

    ጂጂ ስለ ስርአትና. ስለባኸል አንቺ. ይሔን. ታውቂያለሽ ይገርማል ድንጋየይ ራስ

  • @abrahamwondim2970
    @abrahamwondim2970 5 месяцев назад +2

    እሂ አኪላ የሚባል የት ነው የተገኘው በጣም የተለዬ ሰው ነው በጣም አደንቅሃለሁ።

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 10 месяцев назад +2

    ጎበዝ" የፖለቲካ ፎርሙላ አለው......በትምሕርት የተደገፈ - ርቱዕ አንደበት፣ ብልሃት፣ ዕውቀት፣ ብስለትና፣ ስክነትን ይጠይቃል እና መልካም ውይይት √√√ ::

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 10 месяцев назад +4

    ቴድዬ በርታ መወያያቱ ጥሩ ነው ምንም ይሁን ምንም ያአንድ አገር ሰዎች ነን

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 11 месяцев назад +3

    ጎበዝ እንደዚህ አይነት ውይይት ተመችቶኛል ቀጥሉበት❤❤❤❤❤

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 9 месяцев назад +2

    victory For FANO; peace for Ethiopians

  • @ArsemaDemeke-rq6gm
    @ArsemaDemeke-rq6gm 11 месяцев назад +13

    ቴዲ ምርጥ ሰው ፕሮግራምህ አሪፍ ነው ከይቅርታ ጋር ዳልቻ የሚባለውን ባታቀርበው ለዚህ መድረክ አይመጥንም ስድብ ነው የምንማረው ከሱ

    • @mduzzol9917
      @mduzzol9917 11 месяцев назад +3

      በትክክል አማራው ‼🗣🔊👂👈

    • @user-jx4xm6cs7q
      @user-jx4xm6cs7q 10 месяцев назад

      Just accept ! Oromo / Tigray isn’t capable to govern! This is based on last 30 - 35 yrs

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 10 месяцев назад +1

      @@user-jx4xm6cs7q ቂቂቂቂቂ ደንበጫ ላይ ዮናስ ይምራችሁ መጋኛ ብሎ ቦለጢቀኛ 😂😂😂

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 10 месяцев назад

      @@user-jx4xm6cs7q 😷😷😷stop dreaming Neftega will never lead nobody let alone a country…..😂😂😂not even የደን በጫ እንቦጭን🧠🔨 👹🔨👹🔨👹🔨

    • @miserms4091
      @miserms4091 10 месяцев назад

      Man asigededeshi

  • @legesegiremugoogleaccount8360
    @legesegiremugoogleaccount8360 10 месяцев назад +1

    በጣም ይመቻል መሬዎቻችን በዚህ መልኩ ቢወያዩ ይህ ሁሉ ባልሆነዋው ቀጥሉበት

  • @urael225
    @urael225 28 дней назад

    AYANAKOO bless you you are the best of best
    WOW BLESS YOU BRO

  • @abge5258
    @abge5258 6 месяцев назад

    አማራ ነኝ ቢል ምን ችግር አለው ጀርመናዊ ወይም ፈረንሳያዊ አላለ የሀገሩ ዜጋ ነው በተረፈ መሆን የፈለገው ውሳኔ ነው አንተ ምን ታጋንነዋለህ አንዳዴ እንደሰው ብናስብ ጥሩ ነው መጥፎ ነገር ለሆነ ፖርት አርጋችህ የምታወሩት የሆኖ ማን ወርቅ ህዝብ ያለው ረሳሁት ነገ ወርቅ እንዳትሆን እንልሀለን ኦሮሞም ሆነ አማራ ኢትዮጵያዊ ነው ሰው የወደደው ቢሆንም አያሳፍርም ሰው ሁነህ ተገኝ ወንድሜ ይህ የተመረጠ ምርጥ በሆነ ታይም ተበዳይ የበታች እያረጋችህ አትሳሉት በጣም ከሌላው ኢትዮጵያዊ የተለየ ምርጥም አታርጉት በኢትዮጵያ የሚኖር የተወለደ በሙሉ ሀገሩ ነው ዜጋ ነው የምልህ

  • @user-ls7pc5uv9b
    @user-ls7pc5uv9b Месяц назад

    ክክክክክክክክክ እረ አወያዩ ከነዚህ ጋር መዳረቅህ ይገርማል። ሁሉም በስሜት ነው የሚያወሩት ከእውቀት ውጭ ነው

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 10 месяцев назад +4

    ቴዲ ዘር ለአህል ነዉ የኔ አንበሳ

  • @erimiyastefera2515
    @erimiyastefera2515 10 месяцев назад +2

    ጂጂ ግን አታውሪ ተብሎ አፍን ብትሰፍ
    በሌላ ነገሮ ታወራለች

  • @Tefelucky
    @Tefelucky 2 месяца назад

    ቴዲዬ ኧረ ሩሙን የሚመጥኑ ሰዎችና ለፖለቲካ ብቁ የሆኑ ሰዎች በማስገባት ወይም በመጋበዝ እንድንማር አድርገን አለዚያ ሊያደነቁሩንና ጋዝ ጋዝ የሚል አፋቸውን ሊያሰሙን በሚመጡ ተጋባዦች አታድክመን።

  • @tru1614
    @tru1614 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይይላችሁ ትግሬና ኦሮሞ በአማራ ላይ እንዲህ እንደተነሳችሁበት አማራ ኩሩ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም አማራ እየመጣላችሁ ነውደል ለአማራ ደል ለፍኖ ፍኖ ወደፊት ወደ አራት ኪሎ

  • @babysami8088
    @babysami8088 4 месяца назад

    ሰዎች! እንኳንም የዚህ ዘመን ሰው አልኮንኩ። የሚገርመው ሁላችሁም የግለሰብ ነጻነት በተከበረበት ሀገር ተዝናንታችሁ እንደፈለጋችሁ እየኖራችሁ፣ አናንተ ግን ከግለሰብ ይልቅ በብሄር ወይም በቡድን መብት ትሰቃያላችሁ።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 6 месяцев назад

    እግዚእብሄር ይጠብቅህ ጌትዬ እውቀትህ ብቻ ይገዛናል የተማረ ይግደለኝ ማለት እንተነህ በርታልን ህቁን በደምብ ገልፅህ እስተምረኽናል ጆሮ ያለው ይስማ ይማር የጉራጌ ተወላጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @Alex-un5ro
    @Alex-un5ro 10 месяцев назад +1

    ጂጂ አንበሳ ❤

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 11 месяцев назад +2

    ተመስገን ከቀልባችሁ ተመለስችሁ ደስ ይላል

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 11 месяцев назад +1

    ኦሮሞ ማጅርቲም ገዳይም ነዉ ይገድላልም ያፈናቅላልም ነዉ ምንለዉ
    አማራም ያለዉ አትግደልዉን አታፈናቅልዉንም ነዉ አታሳድድዉንም በመከላክፕያም አስቸካይም አዋጅም አሳዉጃችሁም ህዝብንም አማራም በየተገኘበትም አታሳድደን አትሰረን እያደንክም ነዉ ለብልዝግናም መከላከያም አሳዳጃችንም አፋኛች ገዳያችንም ስም ሰጭም ስም ቀቢነትም በሀደትም ህዝብንም አማራም ላይም ታርጊትህም ሲራህም ድራማህንም አቁም አትግደል ህዝብንም አማራም ላይም ግድያም ታርጊትዉ በህዝባችንም ላይም አቁምልንም ነዉ ህዝብንም አማራም ፋኖንም መነሻዉም ትግልዉ። ይህንም እና ይህንም ነዉ አይደለም ይህንም አይመራም ክልላችንም ገዳያችንም መከላከያም እና አዝማችም ብልፅግናም። መከላከያም ተጠርጎም ይዉጣልንም ነዉ ትግላችንም ይህንም ድራማዉ ንም ከክልልም አማራም ካንብንም ሰርቶም ደም አማራም እየጠጣም አይቀጥልም መከላከያም ድራማንም ታርጊትም ህዝብንም አማራም ልጅም አድርጎምአቀለድም በህዝብንም አማራም ላይም አደለም።

  • @1Hagere
    @1Hagere 10 месяцев назад +1

    ሲጀመር ይችን ሰገጤ ባለጌ ስድ አደግ ወፍ ዘራሽ ሰውነች ብላችሁ ማቅረባችሁ ፕሮግራሙን አዘጋጂው ነው ጥፋተኛ::

  • @AregaAynete
    @AregaAynete 4 месяца назад

    ትግራይና አማራ አንድ ሁኑ

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 6 месяцев назад

    ወይ ቴዲ የእብድ ስብስብ ነው የምታሳትፉው እነ ጂ ጂ የፓለቲካ እውቀት አላቸው ታርክ ያቃሉ ውይስ አራጋቢ ናቸው የፓለቲካ አራጋቢ ጥሩ ነው ግን ሁሉንም ስሜታቸውን ሰባአዊነት ውይይይት መደረጉን አደቃለሁ ። ጥሩ አወያይ ነህ Teddy Hwasa

  • @abrhammichealseifu5070
    @abrhammichealseifu5070 2 месяца назад

    ክበርልን እውነት እውነት ነው

  • @edomtsedale6948
    @edomtsedale6948 4 месяца назад

    ስዩሜ ምርጥ ልጅ በጣም የተረጋጋህና መርጥ አስተዋ ልጅ

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 10 месяцев назад +3

    😣እጅጋየሁ ገራሚ አክቲቪስት ነሽ ብዙ ወደ ኋላ መሄድ አለብሽ ተመልሠሽ ማለት ነው ጥናት ይጎድልሻል።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 10 месяцев назад

      ቂቂቂቂቂ ዮናስ መጋኛ ብሎ ቦለጢቀኛ 😂😂😂

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 5 месяцев назад

      መንደርተኛ ነች እኮ ፖለቲካና የመንደር ወሬ ይለያያል ገልቱ ገለቴ😂

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q 5 месяцев назад +1

    ቴዲእችን እብድከዕውቀት ነፃየሆነች በመሰለኝና በደሳለኝ አፏንየምትከፍት አሮጊት ምንትምህርት ከሷይገኛል ብለህነው አታስገባት አስወጣት

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 5 месяцев назад

      እረ ስትደብር ከእውቀት ነጻ😮 ኦሮሞ እንደሷ አይነት ሰው ነው የሚነዳችሁ😢

  • @tseforj9888
    @tseforj9888 10 месяцев назад +1

    አማራ አክለ ሚባለው አዋቂ ይመስላል
    ግን ምን ያደርጋል ስርሀት የለውም እውቀቱ በዜሮ ነው ሚባዛው....

  • @meserettsega8738
    @meserettsega8738 10 месяцев назад +4

    ልሙጥ ባንዲራ ትርጉም አለው ይም
    ሁላችንም አንድ ነን ማለት ነው
    ባለኮከቡ ግን ብሔር ብሔረሰቦችን የሚያመለክት
    ከፋፋይ ነው ስለዚህ አንፈልገውም

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 5 месяцев назад

    ጂጂዬ ማን እንደ አንቺ የቆለጥን ተአምር የሚያቅ አለ ተያቸው😂😂😂😂😂ግን ደሞ ወይም አልመጣም ብለሽ አታስፈራሪያቸው ባንዳፍ እዳይሉ😂😂😂😂

  • @mdsaeed9222
    @mdsaeed9222 10 месяцев назад +2

    አየና ይረሱኑ ፕጅ የክፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArgataWondera
    @ArgataWondera 4 месяца назад +1

    🎉

  • @girma9748
    @girma9748 5 месяцев назад

    እባክሽን ጂጂ ለቤቱ አትመጥኝም ቁጭ ብለሽ ተማሪ ግድም የቤቱን ክብር ጠብቅ እባክህን

  • @amunekbenga5217
    @amunekbenga5217 2 месяца назад

    Akela ❤❤❤❤❤❤❤

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 11 месяцев назад +1

    ተመስገን እናንተን ወደ አንድ የፍቅርና የመማማሪያ መሰዊያ የብዙዎች መዳኛ ገበታ ላይ አገናኛችሁ ፈጣሪም ይላል መፍትሄውም አለ ከልባችሁ አውጡት ልስማችሁ ምስክሬ ከሆናችሁ የታል አንድነቴ አንድነታችሁ ? ብሉ ቢላችሁ ምንሆን ማረፉያችሁ ? 🕊⚖️🏃🏾‍♂️

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 4 месяца назад

    አኪላ ልዩ

  • @user-eg3qq1zj7q
    @user-eg3qq1zj7q Месяц назад +1

    እኔኮምለዉ ደግሞ ቅንድብሽን እንድህ የድመት ጆሮ አስመስለሽ ሚዳ ላየሰ ባትወጭ ምንአለ??

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 10 месяцев назад +1

    ፖለቲካ ተልከሰከሰች😂😂😂😂😂😂

  • @danieltaye3000
    @danieltaye3000 10 месяцев назад

    አባ ገዱ ቃሉ ከጋላ ይበልጣል በላ ቆራጭ ሰላቢ ከሱ በተለይ መን ልትይ ነው

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 5 месяцев назад

    እስቲ መጀመሪያ ባህርዳር ጎንደር ደሴን ወልዲያን ደብረማርቆስን ያዙ።

  • @BiniyamFikre-nl9yw
    @BiniyamFikre-nl9yw Месяц назад

    ይች የቆሼሼት የበታችነት መጠቃት አሰወጣት

  • @user-ur9ng9pc3g
    @user-ur9ng9pc3g 8 месяцев назад

    ዉይይታችሁ መረጃ በመስጠት ጠቄሜታ አለዉ! ዳሩ ግን በብሔር ተወሽቃችሁ ለራሳችሁ ብሔር ብቻ ትታገላላችሁ!! ምሁር ከሆናችሁ አመዛዝናችሁ ለሀገሪቱ ሰላም! ፍቅር እና አንድነት ብትወያዩ!! የዉይይታችሁ ፋይዳ ምንድነዉ? ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣችሁ?

  • @AregaAynete
    @AregaAynete 4 месяца назад

    አማራ ጀግና

  • @sweetie6585
    @sweetie6585 10 месяцев назад

    አሁን እኮ ኦሮሞ ነኝ የሚል ትግሬ እና አማራ ሌሎችም ተፈጥሯል ለጥቅም አማራ ግን ገዢ ስለሆነ ሳይሆን አማራ ስለሆነ ነው እሩቅ አትሂድ ፋኖን ከቆጠርክ ይበቃሀል

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 9 месяцев назад

    ጥሩ ወየይት ነው ለህዝቡ ይህ ነው የሚጠቅምው

  • @akitubeb5203
    @akitubeb5203 5 месяцев назад +1

    እባክህ አኪላ አይመጥኑህም ከነዚ ጋር አትወያይ

  • @user-yv1mp1nq5e
    @user-yv1mp1nq5e 11 месяцев назад +3

    ዮኒ ማኛ አገው ነኝ ለማለት አርባ አራት አመት ፈጀቶበት በአስራ አንደኛ ሰአት ላይ አገው ነኝ ያለው አንድ አመት አልሞላም!!!

    • @meserettsega8738
      @meserettsega8738 10 месяцев назад

      አሁን አምራ እያሸነፈ ስላለ ነው አማራ ነኝ ለማለት አሁን አማራ ነኝአለ
      ይሄ ወሽዋሻ
      በፊትማ ለማስመሰልና ለመወላወል እንዲያመቸው ነው ዘሩን ያልተናገረው

    • @muluemebetwoube6494
      @muluemebetwoube6494 10 месяцев назад

      Yoni good job besemachin Atesheqtu...waw yoni thank you !

    • @muluemebetwoube6494
      @muluemebetwoube6494 10 месяцев назад

      Ya read your history

    • @muluemebetwoube6494
      @muluemebetwoube6494 10 месяцев назад

      Z Agwi dayenasti .....read history please...

    • @muluemebetwoube6494
      @muluemebetwoube6494 10 месяцев назад

      Migration orommo

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 11 месяцев назад +3

    አይይይ ቴዲ እኔ አማራ ክልል ነው ያደግሁት ለአማራ ነው የምደግፈው ማለትም አማራ ሰሙ አይጣፍጥም ተግባሪ ሊላ ሰሙ ሊላ ኦሮሞ በገደለው አማራ ነው አንድ ነገር ቢሆን አማራ ነው እነሱ እኮ የሉበትም በጣም ያሳዝናሉ አላህ በድል ያበስራቸው ይስጣቸው

  • @danieltela-kd4ob
    @danieltela-kd4ob 10 месяцев назад

    እኔ ኡአሪትራዊ ነኝ እናብተ መዥገሮች ኣለ ኣማራ ህዝብ ምንም ቁንጫ ብቻ ናቹ እኛ ኤርትራዊያን ኣማራን ለማዳን የማንከፍከዉ ዋጋ የለም ከኣሁኑ በሃላ ትግሬና ኦሮሞ ሃድያ በላተኛ ብቻ ናቹ ኣይይይይ በአዘርባ በጎጥ እያሰባቹ ኣገር ልታድኑ ሴታ ሴት ከናንተ ጎርቤት ነሆን መርገም ነዉ የተማርን የምትትሉ እንደዚህ የምታስቡ ያ መሬት የለዉ ምን ያስባል ምድረ ኣህያ ፋኖንን ትግል ማሸነፍ ኣለበት የኦሮሞ ኢምፓየር እንደመልሰ ይሚታል 100%

  • @BezuwerkBekele
    @BezuwerkBekele 11 месяцев назад +2

    ቴዲሻ አኪላን ከነዚህ ዘረኛ ጋር ማቅረብህ ትንሽ ይከብዳል

  • @girmaheyi1603
    @girmaheyi1603 10 месяцев назад

    ይሄ ሁሉ የወያኔ ስራ እኮ ነው እናንተራሳቹህ ትገርማላቹህ

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 11 месяцев назад +2

    የሴቶች መብት አክብሩ ትክክል ጂጂ

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 5 месяцев назад

      የመንደር ወሬ ለማማውራት ነው እንዴ እሷ ሴትን አትወክልም

  • @soltray8427
    @soltray8427 10 месяцев назад +1

    Lady you’re not the only one in the panel what’s wrong with you ? You’re never change. Tedy please don’t bring this lady again. She like conflict all the time , empty can makes a lot of noise.

  • @ArgataWondera
    @ArgataWondera 4 месяца назад

    ጂጂ ጀግና oro

  • @erimiyastefera2515
    @erimiyastefera2515 10 месяцев назад +1

    ጂጂ ግን ምኑን ከምን አርጋው ነው ልጅ ያረገሽ

  • @addistedla
    @addistedla 16 дней назад

    ኧረ ጀጂዬ ወንዳታ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @tila8143
    @tila8143 10 месяцев назад

    እረ ይች ደንቆሮ በጠበጠችው እኮ ሌደር ትላለች አዋቂ መስላ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 5 месяцев назад

    ፋኖ ወደጦርነት የገባው ሱሪውን አስወልቃለሁ ብሎ ነው ብልፀግና የገባው

  • @ermiasgeleta4019
    @ermiasgeleta4019 10 месяцев назад +1

    Amhara Akila ከባድ ሚዛን

  • @geta8779
    @geta8779 10 месяцев назад +1

    አየ ወረሞ አለ 😂 የሰቃሉ ትረካቸውም ግግም ነው

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 10 месяцев назад +1

    እጭ ነገር የሚያቦካ፣ ከዚያም ሰው ከሰው የሚያጣሉ በጣም ያስጠሉኛል። በቃ እኛ አምሐራ ኢትዮጵያ ፈሪሀ አምላክ ያለን ሰዎች ነን፣ አምላክን የማትፈሩ ተፉቱን ወይም መሪያቹህን ወደ አምላክ አዙሩ።

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 11 месяцев назад +1

    አማራ ሲናገረው ወንጀል ጋላ ግን ጋላን ጋላብሎ ሲያያዋራ ፅድቅ መሆኑ ነውዋዋ😊

  • @baibai3786
    @baibai3786 9 месяцев назад +1

    ብልፅግና ያደራጃችሁ ናችሁ እናቃለን

  • @GabrielBEZABIH-kr5vf
    @GabrielBEZABIH-kr5vf 11 месяцев назад +2

    ቆይ በኦሮሞኛ አውሪ አማረኛ አትፈልጊውም

  • @Hagere214
    @Hagere214 10 месяцев назад +2

    I don't see my self sitting with GG and yonas and having discussions 🤣🤣🤣

  • @2pacWestcast
    @2pacWestcast 6 месяцев назад

    Ayana u are different big up

  • @emiliamekasha890
    @emiliamekasha890 11 месяцев назад +2

    ደንቆሮ ነሽ ፖለቲካ ዜሮ ነሽ ገዳይ ናችሁ

  • @IIi-qt3yr
    @IIi-qt3yr 11 месяцев назад +1

    ዳለቻ የሚባለዉን አታስገቡት ብሄርተና ተሳዳቢ ነዉ

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 9 месяцев назад

    😮😮

  • @hager3944
    @hager3944 10 месяцев назад

    ምናለ አስወጥተሃት ፖለቲካው የገባው ሰው ብታስገባ, ጠላ ቤት መሰለ

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 5 месяцев назад +1

    ሰው ጥሩ ቢሏችሁ ጂጂ
    ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ ነው ነገሩ

  • @user-kg6js1yi8x
    @user-kg6js1yi8x 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂ኧረ እነኝህ ኦሮሞውች ምድነው አገቱን ተቆርጦ ስራ ይሠራል አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-de3jz8zu5u
    @user-de3jz8zu5u 10 месяцев назад

    ጂጂ ጥሩ ሞጋች ነች እና እናዳምጣት እኔ ሀሳቧን ባልዱግፍም ክርክሯ ግን ደስ ይለኛል

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t 10 месяцев назад

    እኔ የሚገርመኝ በቢሔር እየተከራከሩ እንዴት ነው ሰለ አገር ውይይት የሚባለው ራሳቸው መሰማማት ያልቻሉ ለአገር ያሰባሉ ሴትዎ ደህና አድርጋ አንጫጫቻቸው ልሙጡ ባንዴራ የተነሳው ፅንፈኞው ጃዊሳ ይዞት መከላከያን እየገደለበት እንዴት የኢትዬጵያ ይሆናል የቢሔርና የሐይማኖት አያይዞታል ሰለዚህ ህዝብ የመረጠው በህገመንግሰቱ የተመረጠው እና የፀደቀው ኮኮብ ያለበት ነው

  • @samsom1388
    @samsom1388 2 месяца назад

    ይችን አለሌ ፖለቲካ ተታኝ አረጋቻዎት😂

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 9 месяцев назад

    አቡ ይመችህ

  • @afdelethiopia
    @afdelethiopia 5 месяцев назад

    የኔ ጥያቄ ለ ቴዲ አዋሳ ነው ፕሮግራሙን የምታዘጋጀው አንተ ነህ ግን የሆነ ሰው ስለ ሆነ ነገር ሲናገር ለምን ትክክለኛ መረጃ እንዲያቀርብ አታደርግም ሁሉም ማለት ባልችል አብዛሃኛው የም ለሚወሩት የመሰላቸው እንጂ ምክንያት ያለው መረጃ ያለው አይደለም በፈጠረህ ደስ እንዳላቸው እና የመሰላቸው አይለፍልፉብን

  • @girmaheyi1603
    @girmaheyi1603 10 месяцев назад

    የሚገርማቹህ ነገር የከተማ ልጅ እኮ ብሄር የለውም

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 10 месяцев назад

    ጂ ጂ ተሳስተሻል መከላከል ሳይሆን ትግራይ የገቡት በወረራ ነው 27 ዓመት ደግሞ ያልሽው የኦሮሞ ባለስልጣንና የኦሮሞ ፖሊስ ነበር የሚገድልሽ ቴዎድሮስ አድሃኖም ምን ኣደረገሽ ከስድብ ወጥተሽ በፖለቲካ ዉይይት መቕረብሽ ግን በጣም ደስ ብሎኛል

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 9 месяцев назад

    ወላሂ ጎራጌው ጀግና ነው ትክክክክል ነው ያለው ጀጃ እውነቱን ተቅብየ ማሬ ምክንያቱም ስልጣን ወዳችሁ ግን ወንጀለን መፍራት የለም

  • @SeleshiDemle
    @SeleshiDemle 6 месяцев назад

    የኦሮሞ ፖለቲከኞችን ቁጭ ብሎ መስማት ራሱ ከባድ ሸክም ነው።

  • @fezekirezekur4392
    @fezekirezekur4392 10 месяцев назад

    ኢትዮጵያ በሰንደቃችን የወከለ የለም ለማለት ድፍረት የኢትዮጵያ መሪዎች የተወራረሰ ነው በማን ሀገር ላይ ከለር ትመርጪያለሽ ስንት ደም ፈሶበታል ስንት ሺህ ተሰውቶበታል

  • @user-tq9gu3ig6g
    @user-tq9gu3ig6g 11 месяцев назад

    ህገ መንግሰቱ ያረቀቀው ማነው? ፣መሬቱን ወደትግራይ የቀላቀለው በህዝቦች ውሳኔ አይደለም ።

  • @user-xb5rc1ig1e
    @user-xb5rc1ig1e 4 месяца назад

    Kept gigi lenocheshen sebesebi megemeria

  • @takeleturuneh4170
    @takeleturuneh4170 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፡ ይሰጥልኝ ፡ እውነትን ፡ አስረግጠህ ፡ ነገርሀቸው ፡ ፡

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba 3 месяца назад

    ትክክል ጅጅ ተርጌት እተየል

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 10 месяцев назад

    ይሄን ውይይት ለረዥም ሰአት ሰማሁትት ! በጣም ገርሞኛል ውይይቱ በጣም ተስፋ ሰጪ ነው !

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 10 месяцев назад

    ምድረ ኩታኩት እቺን ቦርኮ ሠዉ ናት ብላቹ የምታዳምጧቷ ደሞ በዛዉ በጋልኛዋ አታወራም ሰሬ ፎከቱ ማል ፈካቲ ሐራሞ

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 10 месяцев назад

    ጠባቦች፣ግልፍተኞች፣ናቸው፣፣

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 5 месяцев назад

    እንዲሁም አሩሲ የሀድያ ክልል ሆኖ ከዛ መጥተው ሆሳዕና ክልልችንን ይዘዋል

  • @user-kh3xk1ue3x
    @user-kh3xk1ue3x Месяц назад

    ኧረ ጂጂን ንቀሉልን ስጠላት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Afer yasbelash mnsh agern yweklal hidesh ezaw tictok wst zleyi yzlelbshna😂😂😂😂

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 9 месяцев назад

    እኮ ውሺት ነው ወላሂ አላህ ሂዳ የስጣችሁ ግን ህዝብ አለቅ እኮ

  • @HalanAbara
    @HalanAbara 10 месяцев назад

    ስትለፈልፍ ኑር ኑር እንጂ ምኒልክ ሞቶም ይገዛካል

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 10 месяцев назад

      ምልሊክ አኮ ኦሮሞ ነው