የቺያ ዘር ፆም በተመለከተ ቀጥታ ውይይት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 211

  • @tizitabekele7766
    @tizitabekele7766 2 года назад +3

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ዘመንህ ብርክ ይበል የብዙ ሰው ህይወትን ታድገሃል ጌታ ይባርክህ አንተ መልካም ሰው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад +6

    ህዝብህን ወገንክን በምታውቀው መጠን እየመከርክ እና እየርዳህ ነው! አንተ መልካም ስው ነህ! RUclips ከሚከፍልህ በልይ ይልቅ አንተ የበለጠ ለወገኖችህ ትልቅ ጥቅም ትምህርት እየስጠህ ነው እና ጤናችን በቤታችን እያስጨበጥከን ነው! እግዚአብሔር ስላም, ፍቅር,ጤና ይስጥልን🙏🏿በርታ

  • @wo6119
    @wo6119 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ ጥሩ ውጤት አለን እናመሰግናለን

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 2 года назад +4

    አንተን የሰጠኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው ። በተፈጥሮ የሚያምን ሳይንስንም ሳያጣጥል አሳልጦ የሚይዝ ሰው መልካም ሰው ነው። እኔ ግን 100% እስማማካለሁ በሀሳብህ

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 2 года назад +7

    ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን የትም የማናገኘውን እውቀት ነው የሰጠከን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @alemualehegn2620
    @alemualehegn2620 2 года назад +2

    እምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ጠቃሚወች ናቸው የቺያን አዘገጋጀት ተከታትየ ነበር የደም አነቴ o+ ነው የደም ግፊትና የድድ መድማት አለብኝ እና ለስኳርና ለኮልስትሮል የሰጠኸው አዘገጃጀት መጠቀም እችል ይሆን
    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 Год назад

    እናመሰግናለን ስለ ትህትናህ ጌታ ይባርክህ

  • @tizitabekele7766
    @tizitabekele7766 2 года назад +2

    ጌታን አመሰግናለሁ አንተን ስለሰጠን እኔ ደሜ ነው ግን ሁልጊዜ ስመረመር 200 ነበርኩኝ የአንተን ፕሮግራም ስከታተል የምግብ አይነት አስተካክዩ ስመገብና ባስተማርከን መሰረት ኮንሰረትን መጠቀን ስጀምር 135 ገብቻለሁ ደስብሎኛል ተባረክ ከምግብ አስቤዛ ውስጥ ሽሮን አስወጥቻለሁ እና ካርቦሃይድሬትን አስወግጃለሁ አሁን በመልካም ሁኔታ ነኝ ጌታ ይባረክ አሁን እየተጠቀምኩኝ ያለው አብሽ በወጥ መልኩ ነው ብጠቀም ችግር ይኖረው ይሆን ዶ/ር

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 2 года назад +2

    በጣም አመስግናለው ባብዛኛው ተመልካቾች ግራ ተጋብተው ነበር እኔም ትንሽ መምከር ጀምሬ 🥱በተልባ እግዚአብሔር ይስጥህ አሁን የገባቸው መስለኝ 🍀

  • @yemisirachkebede8982
    @yemisirachkebede8982 2 года назад +3

    እስከ አሁን ድረስ የምታውቀውን ነገር ሁሉ ሽር ሰለምታደርገን በጣም አምሰግናለሁ ደግሞ እየተጠቀምኩ እገኛለሁ ተባርክ ወንድም 🙏🙏🙏🙏

  • @almazhmariam3872
    @almazhmariam3872 2 года назад +1

    Thank you Thank you brother I wish I get you lesson way back, thank you again keep help us

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 2 года назад +4

    ምን ና ምን አድርገን ነዉ የምናዘጋጀዉ እሚጠጣዉን እጅህ ላይ ብቻ ነዉ ያየሁት

  • @Auneyegucma
    @Auneyegucma 8 дней назад

    egzabhr ybarkh

  • @teberhhabtemariam7014
    @teberhhabtemariam7014 2 года назад +1

    Thank you so much brother good bless 🙏

  • @tegistborga3261
    @tegistborga3261 2 года назад +3

    ቺያ ስድ ጁስ አሰራር ስልመለጠኝ ብትደግመው እባክህ ላስቸግርህ ስለምታድርገው ሁሉ አመሰግናለሁ

  • @haymanotayeleyoutube5810
    @haymanotayeleyoutube5810 2 года назад +3

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ምርመራ ሳያስፈልጋቸዉ ስለ ሚዋጡ ቪታሚኖች ጥቅምና ጉዳቱን ንገረን እስኪ ለምሳሌ ቪታሚን ዚንክ ለመዉሰድ ፈልጌ ነበር ❤️

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ሁል ጊዜ ለምትሰጠን ምክር ሰለ ታይሮይት ብትሰራ ጨርሶ ለአሰወጣነዉ በተለይ እባክህ ምን ምን መብላት እንደምንችል ሰልክህን በወሳብ ማግኘት አልቻልኩም 👏👏

  • @ruthtesfai682
    @ruthtesfai682 2 года назад +2

    Thank you for sharing all these helpful information with us, can you please tell me again how to reduce my cholesterol. You said it in Amharic but I didn’t get it. If you can please tell me in English if not if you write it for me I can please tell me in English. Thank you.

  • @HGg-c9k
    @HGg-c9k 8 месяцев назад

    Hi I used apple cider vinegar for a long time . I need to know how to prevent the side effects of it??

  • @tadelusime4944
    @tadelusime4944 Год назад +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ቆርጦብ ይባላል በየሜዳዉ ላይ የሚበቅል ተክል ነዉ የጨገራን ቁስለትን ያድናል ይባላል ስለዚህ ተክል የምታዉቀዉ ነገር ካለ ብትነግረን

  • @elizabethdagne6183
    @elizabethdagne6183 Год назад +1

    ከልብ አመሠግናለሁ ቆጮ ለኦ ደም ይፈቀዳል ስንዴ እንዳልሆነ አውቃለሁ ብርክ በልልኝ

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl 11 месяцев назад

    ወንድምታሜእድሜከጤናይሥጥልንከልብእናመሠግንአለሁ

  • @lemlemargaw5524
    @lemlemargaw5524 2 года назад +3

    Wawoo thank you 🙏 💓

  • @bettyenyew8025
    @bettyenyew8025 2 года назад +1

    Hi Brother i have been watching you its really helpful Thank you,, can you please make a video about kidney syst and leaver syst how do we get it and how to rid of it. I would appreciated.

    • @simegnmegersaa5206
      @simegnmegersaa5206 2 года назад

      አዘገጃጀቱ ከናናስ ጋር እንጁስ ነወይ የምናዘገ ጀዉ ችሃ ሲዲ ከስው አግቻለዉ ዶክተር

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 7 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ጥሩ ምክር ነው ቺያ ስድ ከአናናስ ጋር ነው ወይ ? የሚወሰደው

  • @tigisttegenu6018
    @tigisttegenu6018 2 года назад +2

    ወንድሜ ሰላም ነህ ቼአስድ እትዮጵያ ውስጥ ከለገኘን በምን እንውሰደው

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад +3

    Thanks 🙏👍

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 2 года назад

    ሰላም ወንድም እድሜና ጤና ይስጥልን በውነቱ ያንተ ምክር ብዙ ጠቅሞኛል ከልብ አመሰግናለሁ🙏 እባክህ እቺን ጥያቄን መልስልኝ
    ወደ ዱባይ ከመጣሁ ጀምሮ ጀርባዬ ላይ እንደ ሽፍታ ነገር ወተብኛል ያሳክከኛል አንዳንዴ ይደማል
    በየቀኑ እተጠበለሁ በህክምናም ለውጥ የለም ምን እንደልተስመማኝ ምን መተው እንደለብኝ አላውቅም

  • @yoditaodita9520
    @yoditaodita9520 2 года назад +1

    Can l take Chia seed with Aspirn

  • @abudiy2530
    @abudiy2530 11 месяцев назад

    እባክህን የኩላሊት ጠጠር አለብኝ ለሱ የሚወሰደውን ንገረኝ

  • @rozaa5339
    @rozaa5339 3 месяца назад

    ምን አይነትነው አላወኩትም ታሜ ብታሰየኘ ደሰይለኛል

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 2 года назад +1

    ሰላም ላንተ የሁን ወንድሜ መንደነው የምትጠቀመው ለዳይት ንገረኝ አባክህን

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 7 месяцев назад

    እኔ በጣም ዘግይቼ ነው የገባሁት እባክህን የቺአ ( ቺአ ) ሲድ አዘገጃጀቱን እባክህን ብትልክልን እናመሰግናለን ።

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @raheltedla6882
    @raheltedla6882 2 года назад +2

    እንዴት እንደምሰራው ምን እንደምጨምርበት እባክህ ንገረኝ

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 2 года назад +2

    ብዙ ጠፍተህ ነው የተገኘኸው። በደህና ነው?
    እኔ ወፍራም አይደለሁም ግን fatty liver ነው ያለኝ። አልኮልም ጭራሽ አልወድም፣ አልጠጣም ። እና ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @milisiumsielu3475
    @milisiumsielu3475 2 года назад +1

    Endat lagenh
    Jante Namber atahun
    Wendma Egzaber ybearkh

  • @higuber4601
    @higuber4601 2 года назад +1

    የኔውድ ወንድም ኢትዮጲያ ውስጥ ፈልገህ የምታጣው ነገርየለም!

  • @simegnmegersaa5206
    @simegnmegersaa5206 2 года назад +1

    የደም ጉሩፔ ኤ ነው ለኤ ቡና ይከለክላል ወይ ዶክተር

  • @serkalemmamo4524
    @serkalemmamo4524 2 года назад +6

    ቺያ ሲድ በአማርኛ ምንድነው ኢትዮጲያ አለ ካለስ የት ይገኛል ?

    • @yeabseraaddis2430
      @yeabseraaddis2430 10 месяцев назад

      ፍሬሽ ኮርነር ግማሽ ኪሎ 1100 ነበር አሁንም አለ ዋጋው ብዙም የሚለያይ አይመስለኝም

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 7 месяцев назад

    እባክህን አዘገጃጀቱን ብትገልፅልን እባክህን እኔ ስላልገባኝ ነው አመሰግናለሁ ።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад +1

    ሰላም ወንድም ታይፎይድ አስቸገረኝ ባክህ መዳኒቱም ምንም ሊያጠፋው አልቻለም ማስታገስ ብቻ እና በቤት ውስጥ ምን ልጠቀም? Pls

  • @simreteshetu5695
    @simreteshetu5695 Год назад

    Ethiopia wist yet yigegnal magignet alchalkum

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 2 года назад +1

    በትክክል እርሾ እሳት የማይነካው ከሆነ በጣም አደገኛ ነው
    እሳት ለማይነካው ግን እርሾ ለሚያስፈልጋቸው ነገሮች👉 8 ፍሬ ፍሬው የወጣ ቴምርን ቁርጥርጥ አድርጎ በግማሽ ሌትር ውሃ ግጥም በሚል ጠርሙስ ለ 7-8 ቀን ማቆየትና ከ 7 ወይ 8 ቀንበኋላ አጥልለን ፍርጅ በማስቀመጥ የእርሾ ምትክ ይሆናል እኔ ለዳቦም እጠቀመዋለሁ ። የበለጠ ደግሞ የቴምርን ጥቅም ታምራት አንተ ታውቃለህ በውሃ ወደ እርሾነት ሲቀየር ግን የጎንዩሽ ጉዳቱን አላውቀውም።

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 2 года назад

    THANKYOU brother

  • @freweyniberhe8125
    @freweyniberhe8125 Год назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ችያ ሲድ ተፈጭቶ ነው የሚጠጣ ወይ ሳይፈጭ

  • @rahelhaile9677
    @rahelhaile9677 2 года назад

    እባክህ እንዴት ነው የምጠቀመው ውስጥ ገብቼ ላገኘው አልቻልኩም

  • @sabenakoricho9285
    @sabenakoricho9285 8 месяцев назад

    ቺያ ሲድ አዲሰ አበባ ቦሌ ሚካኤል አለ እኔ ገዝቼ እየተጠቀምኩ ነው

  • @sophiagebretsadik9574
    @sophiagebretsadik9574 2 года назад

    Cholesterol endichmr yemiyargew wanaw megb mednw? Benath negrgn

  • @sabenakoricho9285
    @sabenakoricho9285 8 месяцев назад

    ወንድሜ ኢትዬጵያ አለ እኔ አግቻለው ቦታው ቦሌ ሚካኤል ከድልድዩ በላይ አይሚ ሚኒ ማርኬትአለ

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 2 года назад +2

    አዎን አገራችን(ሀረርጌ) ሻይ ቅጠል አናውቅም የምንጠጣው የቡና ቅጠል አመስ አድርገን ነው አፍልተን የምንጠጣው ስሙም ቁጢ ይባላል
    የቡና ገፈቱን አሻራ ተብሎ በወተት ወይ በውሃ እንደሻይ ይጠጣል

  • @zebibabuser8077
    @zebibabuser8077 2 года назад +1

    ሰላም ለቤቱ ሰላም ለሁላችን እንዲት ናቹ ታሜ የረመዳን ጾም ጠብቆ ቁርጥማት ያመኛል ጾመኛ ነኝ ምክንያቱ ምንድነዉ ደሜ ኦ ነው

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 года назад

    አለፈብኛ ባጋጣሚ ካየህው ግን የኦመሬድዮ የውጪ አስተምረዋል የውስጥ አለብኛ ምን ማረግ አለብኛ ትነግረኛለህ ብየ ተስፍ አረጋለሁ ወድሜ ወሳብ የለኚም መሰጀር ብቻ ነው ስለምታረገው አመሰግናለሁ

  • @Jet1972p
    @Jet1972p 10 месяцев назад +1

    ለመፀለይ ነው የምንፆመው እኛ

  • @meseretfekadu2160
    @meseretfekadu2160 2 года назад +2

    ቺያ ሲድ የት ይገኛ አዲስ አበባ ባክህ ካለ ጠቁመኝ

    • @lucyabera8451
      @lucyabera8451 2 года назад

      እኔጋ አለ ደውይልኝ

    • @yeshihareghabte2243
      @yeshihareghabte2243 2 года назад

      ዋትሳፐ ግሩፐ የሚያቅ ሰው አለ እዛ ጠይቁ አ አ

  • @almazteklu7582
    @almazteklu7582 11 месяцев назад

    ድብልቁ ብትደግምልኝ እባክህን

  • @lakewalemu2355
    @lakewalemu2355 Год назад

    ግፊት ና ስካር ያለበት መውሰድ ይችላል ወይ

  • @lubaba355
    @lubaba355 9 месяцев назад

    በቲክቶክ ሚስቱም የምታስተላልፈው አንዳንዶቹ ምርጥ ትምርት ነው

  • @Jet1972p
    @Jet1972p 10 месяцев назад

    መልካም ነው

  • @addistsiay4537
    @addistsiay4537 2 года назад +4

    ቼያሲ የሚባለው ዘር በኢትዮጵያ ምንድን ነው የሚባለው

    • @genettesfamichael1905
      @genettesfamichael1905 2 года назад +1

      በጣም ጥሩ ጥያቄ አኔም ግራ ገብቶኛል የት እናገኛለን ተለዋጭ ስሙስ ምን ይባላል???????

  • @שוואייזנבה
    @שוואייזנבה 2 года назад +1

    ሰላም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🇮🇱

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 2 года назад

    ስላም ውንድሚ ኢኒ ክጅምርኩት ዳየቱ 4ቅንይ ነው ፊቲይ ላይ የሚሳክክ አየኒ አካባቢ ችምር ውታብይ ምንስ ትምክርይ አልህ አምስግናልሁ ተባርክ

  • @romanmelkie9217
    @romanmelkie9217 Год назад

    በጣም ያስቸገረኝ ደርቅ ሳል ነው ምን ትመክረኛለህ? የደሜ አይነት -o ነው ::

  • @SunppherMule
    @SunppherMule 5 месяцев назад

    ሙሉ ለሙሉ ታይሮይድ አስወጥቻለሁ የደም አይነትA+ ነኝ ምን መመገብ አለብኝ

  • @DittaHirpo
    @DittaHirpo 6 месяцев назад

    እባክህ ወንድሜ አዘገጃጀቱ እንዴት ነው ?

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 года назад

    ስለምትሰጠን ምክር አመሰግናለሁ የእግር አውራ ጣት እብጠት ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል አልፎ አልፎ የማቃጠል ስሜት አለው

  • @aliruru180
    @aliruru180 2 года назад

    Wedmay selkhin endat new yemgegw?

  • @zeitunaabdullahi5439
    @zeitunaabdullahi5439 2 года назад +1

    Indet new lagegnih yemichilew yene lij

  • @fikrtepetit2041
    @fikrtepetit2041 2 года назад +1

    እናመስግናለን🙏

  • @መሰረትወሰንበት
    @መሰረትወሰንበት Год назад +2

    የቺያ ሲድ የትነው ነሚገኘው

  • @mariahamza6082
    @mariahamza6082 2 года назад

    ጠናይሰጥልኘ ወንድሚ ከጀመርክ ጀምሮ አብሪህ ነኘ ግንሁሉንም እሰማለሁ የጠቀመኘ ነገር አንደኛ ኮሰረት ጠቅሞኛል ግን ደሚ 0 ነው የጨጓራ ህመም በጣም ነው የሚያመኘ በአሲድ ነው የውምቸ ገረው በሶፋገሰ በኩል የጠጠረ ነገር አለ ባልቡ ይዘጋም ብለውኛል እባክህ አርዳኘ ልጂ እድሚዩ 60ሳ ነኘ ተቸግሪያለሁ በውሰጥ መሰመር እንዳገኘህ ላክልኘ በፊት ነበረኘ አሁን አጣሁት በጊታ ቻያ እና ኮሰረት ጠዋት እየወሰድኩ ነው ለሁሉም ንገረኘ ጊታ ብርክ የሰርግህ

  • @zegeyech
    @zegeyech 2 года назад +2

    እድሜስ ? በየትኛዉ እድሜ ክልል ያሉት መጠቀም ይችላሉ?

  • @umkhalid8210
    @umkhalid8210 2 года назад

    Hi wenbm endat neh dama b new ena betam wegeban yamegnale

  • @brookabebe9820
    @brookabebe9820 Год назад

    በእናት እኔ እሁን ነው ያየሁ አስራሩን ድግምልኝ

  • @yemisirachkebede8982
    @yemisirachkebede8982 2 года назад +1

    የ ቁጢ ሻይ ለ ምን ይጠቅማል????????????

  • @emyteketle2198
    @emyteketle2198 Год назад

    ሰላም ልጄ ደሙ A+ ነው እናም 11አመት ሙሉ ቀለቡ ወተት በዳቦ ነው አንዳዳዴ ድምዑ ይቀየራል

  • @bizhuauehutilahun1059
    @bizhuauehutilahun1059 Год назад

    እባክህ እባክህ ወድሜ እኔ ከጀመሩኩት ሁለት ቀኔነው ግንበጣም ይርብኛል እና የስኳር ዳያቤቲነኝ ምን ትመክረኛለህ ግፊትም አለብኝ

  • @HiwotZerayi
    @HiwotZerayi Год назад

    ከየት ማግኘት እንችላለን ቺያ ኢትዮጵያ ወስጥ አለ ወይ

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 года назад

    ኢትዮጵያ ዬለም ቢኖርም ዋጋዉ እሰከ አንድ ሺ አምሰት መቶ ይላሉ በጣም ተወደደ ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @yoditaodita9520
    @yoditaodita9520 2 года назад

    Chia seed and Aspirin no proplem.?

  • @semharhaile1454
    @semharhaile1454 2 года назад +1

    ስለታይሮይድ ንገረኝ እባክህ መድሀኒት መውሰድ አቁሜያለሁ በምግብ ማስተካከል የሚቻል ከሆነ ማነስ ነው የኔ ችግር

    • @rahelw4920
      @rahelw4920 2 года назад

      እባክዎት ታይሮድ በምግብ የሚስተካከል አይደለም በመድሃኒት ብቻ ነው እና በ3 ውይ 4 ወር የዶክተር ክትትል ያስፈልጋል::

    • @שוואייזנבה
      @שוואייזנבה 2 года назад

      ሀይ ሰላም ነው 🙏ችአሲድ እስራኤል ይገኛል ? አብሽ ለደም አይነት ኦ ? 🙏🙏🙏💐

  • @raheltedla6882
    @raheltedla6882 2 года назад +1

    በውስጥ መስመር እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

  • @nesibuterfasa6013
    @nesibuterfasa6013 2 года назад +1

    አናናሰ ተቆራርጠን ሎሚና ስኳር ጨምረን ብንጠቀም ችግር አለው ?

  • @hananmohammed4798
    @hananmohammed4798 Год назад

    Hi indete neh sylekebene inzagejellene wys ersu lay becha wha eyechmerene intekamlne.

  • @fhuvh2147
    @fhuvh2147 Год назад

    እኔ ቛቁሾ የሚባል የቆርበት ህመም ኣለኝ መድሃኒቱ ብትነግረኝ ብትህትና እጠይቃለሁ

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 2 года назад +1

    I can say u r a professor.gbu🙏

  • @machakelworeda3002
    @machakelworeda3002 2 года назад +4

    የኪላሊት ጠጠር ያለባችሁ በውስጥ መስመር አግኙን ብለህ ነበር ግን የውስጥ መስመሩን ንገረን በእግዚአብሄር

  • @alemcharu6708
    @alemcharu6708 2 года назад +1

    ወንድሜ በዋትሠፒ ግን አትገባም መልክት አስቀምጭልህ ነበር

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 года назад +1

    በባዶ ሆድ ነዉ የሚወሰደዉ ወይም የሚጠጣዉ??

  • @kijizike6274
    @kijizike6274 2 года назад

    ወድ፣ወንድማችንእንደምን፣አእእነስ፣ባንተው፣ምክርናበfeጣሪቸርነት፣ደሀናነኝ።ለህ?

  • @tgwolde2808
    @tgwolde2808 2 года назад

    ነጭ የደም ሴል በጣም ይወርድብኛል ምን ልጠቀመው እናመሠግናለን 🙏

  • @emaaba5848
    @emaaba5848 2 года назад

    Selam endet nehe silkehe alseram alegn ebakehe bezu yemamakerehe neger neberegn

  • @halemahalema2696
    @halemahalema2696 Год назад

    ወድም እኔ ዳይቱን ጀምሬ ነበር ግን ድክም ይለኛል ግን ውስጤን ሰላም አይሰማኝም ከቻልክ መልስልኝ

  • @saads285
    @saads285 Год назад

    ኩላሊትጠጠር ያለበት መጠቀምይችላል ወይስ መልስልኝ

  • @tsegrdawoldesilasse5988
    @tsegrdawoldesilasse5988 2 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እኔ የደም ግፊት መድሐኒት እየወሰድኩ ነው መጠቀም እችላለሁ?

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 7 месяцев назад

    አናናስ ለስኳር ማጥፎ ነው ወይ ?

  • @birhanibezabhi6800
    @birhanibezabhi6800 2 года назад +1

    ቴሰቲሰ ሶያ መመገበ ለሥኳርና ልብ ህመም በሽታ ችግር አለው ?

  • @AmirAmin-w2p
    @AmirAmin-w2p 10 месяцев назад

    ግሮዑፕ ላማገባት አንዴት ነው

  • @Vip-zv6xp
    @Vip-zv6xp 2 года назад +3

    እደት ማናገርይቻላል በውስጥ ?? እባካችሁ ንገሩኝ

  • @etsubyiheyes427
    @etsubyiheyes427 2 года назад +2

    ችያለ ዘር ማለት አልገባኘም?