Recently some banks started providing travel visa card rather than cash, so #1 Try to collect it form different banks #2 If they provide you the card it also workable at your destination! Thank you dear Abiy
Tjye mejemeriya matarat ayishalim be 1 wer wust ke 190 belay mengedegna Dubai derso ke Airport bezih mikniyat memelesu gena 1 were new mini new ye sint amet mereja
Key Requirements: A valid visa and passport with at least six months of validity. A confirmed return ticket. AED 3,000 in cash or equivalent in other currencies or credit cards. Proof of accommodation, which can be a hotel booking or a relative’s or friend’s home address. ይሄ 30th of May የተለቀቀ መረጃ ነው!
በዚህ ልክ ሰው ከመዝለፍ ማጣራት አይቀልም ሙሊሽ በጣም ቀላልኮ ነው ይህንን ለማወቅ እንደኔ ስራው ላይ መገኘት አይጠበቅብሽምኮ.. 1.መጠየቅ 2 ደ'ሞ ጉግል ብታደርጊ 3. ቲክታክ ላይ ብዙ ቪዲዮም ተሰርቶበታል ... ለማንኛውም ማወቅ አይጎዳም Dubai: Visit visa holders urged to carry Dh3,000 in cash or credit, return tickets, proof of stay Some passengers who failed to meet the requirements said they were barred from boarding their flights, while others reported being stranded at airports
ለቤትህ አድስ ነኝ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል🙏
አንድ ወንድ ልጅ ወደ ዱባይ ለስራ ለመምጣት ፈልጎ ግን ትክክለኛ ኤጀንሲ ወንድ የሚልኩ አጣን ወንድሜ እባክህ እምታውቀው ካለህ ተባበረኝ🙏
ሰላም
አመሰግናለሁ!
ኤጀንሲዎቹ እስካሁን ወንድ አልተፈቀደላቸውም እና እንዳንድ ሰዎች ከዚህ በጉብኝት ቪዛ ወስደዋቸው ቪዛቸውን እዛ ነው የሚቀይሩላቸው!
@@DFLIGHTTIPS ወይጉድ እንደዛ ነው ታዲያ የሱስ ፕሮሰስ እንዴት ነው ሊሰራ የሚችለው?
ግን አንዳንድ ኤጀንሲ ስጠይቅ 300ሺ ጠየቁኝ ምን አልባት ህጋዊ ካልሆኑም ብየ ፈራሁ🥺
እባክህ ያልከኝን የሚያስጨርስልኝን ሰው አገናኘኝ🙏🙏🙏
@AgerFuj እውነት ለመናገር ማመን ከባድ ነው ግን እዛው ዱባይ የምታውቁት ሰው ካለ እና በካምፓኒ ስር በጉብኝት ቪዛ ሄዶ እዛው ማስቀየር የተሻለው መንገድ ነው በግሌ የምተማመንበት ኤጀንሲ የለም!
good job bro this is good teaching
Thank u Mule
Your comment is energy for me!
ወንድሜ መረጃ የምታቀርብበት መንገድ በጣም አሪፍና ግልፅ ነው ነገር ግን ኩዌትና ሳዑዲ አረቢያ የወንድ ሜካፕ አርቲስት ሄዶ መስራት ይችላል መልስህን እሻለሁ እባክህ ?
ሰላም ቹቹ
በጣም አመሰግናለሁ!
ሳውዲ አይቻልም ኩዌት ግን የሚከለክል ህግ የለም ይቻላል፤ እንደ ባህል ግን ብዙ የተለመደ አይደለም!
Thanks
እሺ ማለት የሚኬድበት መንገድ ካለ ግልፅ አርግልኝ ወይም አድራሻውን ንገረኝ
እንገረኝ አጋጣሚ ካለ ብነግረኝ እ በጣም ደስ ይለኛል ወይም አድራሻቸውን ብታስቀምጥልኝ
ማለት ሁሉንም መስፈርት አሟልቷል ግን አብዛኛውን የጠየኳቸው ኢጀንሲዎች የወዶች ቆሟል ነው ያሉኝ እና መንገድ ካለ ወይም አተ የምታውቀው ኢጀንሲ ካለ ንገረኝ
በስራ ከሆነ ኤጀንሲዎች ናቸው በቂ መረጃ ያላቸው እኛ ያለን መረጃና ፓኬጅ ለአጭር ጊዜ ለንግድ፣ ለጉብኝትና ለእረፍት ከ2 ወር ላልበለጠ ጊዜ በቱሪዝም ቪዛ ስለሚሄዱት ነው ይቅርታ ወዳጄ!
@@DFLIGHTTIPS እሺ ወንድሜ እኔ ያለኝ ፓስፖርት የ እንግሊዝ ሀገር ፓስፖርት ነው እኔም $1000 መያዝ አለብኝ Please Anwer me bro 🙏🏾
በእናትህ ወንድሜ መልስልኝ. ዱባይ ለመሂድ ፈልጌ ነበር. ህጋውይ. ስንት ብር ይበቃናል. ማለቴ ይቃማ ቪዛ ስንት ይፈጃል. በፍጠረህ መልስልኝ❤🇪🇹@@DFLIGHTTIPS
What about betmrt yemiwetu
Betimhirt yemiwetut... Be kwami ye sira offer yemihedu ena Ethiopia mitetew Ke ereft temelashochin ayakatitim
ለቤትሀ አድስ ነኝ ይሄን ኮሜንት ካዬኸው መ ልስልኝ የዱባይ አሻራ እስከ ስንት አመት ነው እግዳቱ ዳግም መምጣት ይቻላል ወይ?
ንገረኝ እምታውቀው ካለህ እህቴ ከስራ ከምትመለስ አሁን ንገረኝ አሁን አድስ አበባ ናት
ሰላም
እንኳን ደህና መጣሽ!
የዱባይ አሻራ ከ5-6 ዓመት ይነሳል። አንዳንዱ ደ'ሞ እንዳይገባ እንደታገደበት ምክንያት ከዛም በላይ ብላክ ሊስት እንደሆነ ይቆያል። አንዳንድ ሰዎች ግን ባሉበት ሃገር ሆነው ጉዳያቸውን የሚከታተልላቸው ሰው ያዘጋጁና እንደየኬዛቸው በ2 እና በ3 ዓመት መልሰው ይገባሉ።
@Kadeeja6581 ልኬልሻለሁ
@@DFLIGHTTIPS የኢሞ ወይም የዋሳፖ ቁጥር አስቀምጥልኝ ላናግርህ በጹሁፍ አያልቅም
@Kadeeja6581
@DFlightTips
ቴሌግራም
So how we get the money from bank
Recently some banks started providing travel visa card rather than cash, so #1 Try to collect it form different banks
#2 If they provide you the card it also workable at your destination!
Thank you dear Abiy
@@DFLIGHTTIPS thanks 🙏
1000$ tadya man seton nw meneyezew?
በጤና ጓዳይ እሳ ማንኛውም ስው በ ቪዚት መሔድ ይችላል
አዎ ከዚህ ሪፈር የተደረጉበት ሰንድ ካለ ይቻላል!
thank you
Amesegnilahu Heluye!
Baba ba visa card yechalali cash saleze
Yichalal Samisha!
Antenna demo yezare sent amtun taweralh mnem yelm
Tjye mejemeriya matarat ayishalim be 1 wer wust ke 190 belay mengedegna Dubai derso ke Airport bezih mikniyat memelesu gena 1 were new mini new ye sint amet mereja
Key Requirements:
A valid visa and passport with at least six months of validity.
A confirmed return ticket.
AED 3,000 in cash or equivalent in other currencies or credit cards.
Proof of accommodation, which can be a hotel booking or a relative’s or friend’s home address.
ይሄ 30th of May የተለቀቀ መረጃ ነው!
tabeloale telalahe sataweke nawe enda
Teblwal maletko yalemawwk aydelem .. Immigration yawetawyn hig lemastelalef 'teblwal' bilo inform madrig minuga alemawek endehonebish algebagnim ?
ወንድ ልጅ አሁን ላይ መሔድ አችልም መልስልኝ
ሰላም
መልሱ ይችላል ነው መሟላት ያለባቸውን የጉዞ ዶክመንቶችና ቪዲዮ ላይ የዘረዘርኳቸውን ጉዳዮች ካስተካከለ ክልከላውም መፈቀዱም ለወንድ ወይም ለሴት የሚል ነገር የለውም!
be employment visa kehedins yimelisalu wy ine bedelala jemiriyalehu
Be mengistu ewkina tesetwachew Legal honew yemiseru Agencywoch beza melku kehone le setoch yichalal
@@DFLIGHTTIPS er ine wend negn ina iza asketirihaleh alegn Arebegnam menager yichilal eza ekemto nw yemetaw ina Deport ederegalehu inde
Esti lwendoce bsera mtmece hagernate enam freedomum please Addis vedio seralen
Wondeme egencwochn endet magegnat echilalew
Agenciewoch be bizat yalut Addis Ababa Mercato ena Somale tera akababi new !
ልሳቶችስ ውንድማችን ማዳም ቤት ለሚሰሩ
ሜርሲ ጥያቄ ካለሽ እንድሰራበት የምትፈልጉት ጉዳይና ሃሳብ ካለ አለሁኝ!
ዝም በል ቀዳዳ 300ድርሀም ነው 1000ዶላር
በዚህ ልክ ሰው ከመዝለፍ ማጣራት አይቀልም ሙሊሽ በጣም ቀላልኮ ነው ይህንን ለማወቅ እንደኔ ስራው ላይ መገኘት አይጠበቅብሽምኮ.. 1.መጠየቅ 2 ደ'ሞ ጉግል ብታደርጊ 3. ቲክታክ ላይ ብዙ ቪዲዮም ተሰርቶበታል ... ለማንኛውም ማወቅ አይጎዳም
Dubai: Visit visa holders urged to carry Dh3,000 in cash or credit, return tickets, proof of stay
Some passengers who failed to meet the requirements said they were barred from boarding their flights, while others reported being stranded at airports