129 ኛ ገጠመኝየሌላ ሃይማኖት ሰዉ ወደኛ እንዳዳመጣ የሚከላካል የ ኛ መንፈስ መጨረሻ ( getemeng)በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 563

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እኔም ከሙስሊም ጋር ነው ያደኩት የወሎ ሙስሊምና ክርስቲያን በጣም በፍቅር ተከባብርው ነዉ የሚኖሩት ኢትዮጵያዊይነትን ያንፀባርቃሉ አንዲት ሙስሊም እህታችን እኔ የማቃት ልጂ እምቢ ብሏት ከዛ ቤተክርስቲያን ሂዳ ስትጠመቅ ልጂ አገኘች ከዛ በጣም ተደሰተች የክርስቲያኖች ማርያም ልጂ ሰጠችኝ ብላ መስክራለች ክብርና ምስጋና ለእማ ፍቅር ለድንግል ማርያም ይገባታል አሜን ፫🙏

  • @destaabera9612
    @destaabera9612 2 года назад +1

    Ya egzaber seme yasemelegn yehune ❤❤💯💯💒💒💒💒💔💯🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 4 года назад +115

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስስሁል ብረሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹሁ

  • @ማራናታጌታሆይቶሎና-ጀ6ፐ

    በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛንም ልቦና ይክፈትልን በተማርነው የምንለወጥ ያድርገን😢🙏

  • @ggjjjghhjj3573
    @ggjjjghhjj3573 4 года назад +111

    እኔ ለራሴ ጥምቀትን በሰዉ አገር ሳከብር እርርርርር ብዬ አለሁት ወዬዉ እመቤቴ አች እርጅኝ የዛሬ አመት እልልልል እያልሁ በቤትሽ እዳመሰግንሸ

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 4 года назад +2

    ሁሌም ዱዐ አደርጋለሁ አላህ ካለ የተበላሸው ህይወቴ ይመለሳል ልጆቼን በሰላም አሳድጋለው

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    ጥምቀት በመዳምኩሽና እያከበርነውነ ው እግዚአብሄርአምላክ የዛሬአመት በሀገራችን እድናከብረው ይርዳን

    • @eth3816
      @eth3816 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @nasarrnasarr7387
      @nasarrnasarr7387 4 года назад

      አሜን አምን አሜን እኒም ውድ እዳችው ነው

    • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
      @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ፀሎታችንን ይቀበለን በርቱ የማዳም ሸቃላ ሆነን እማ አንቀርም አይዞን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @betekidusan
    @betekidusan 4 года назад +6

    እግዚያብሄር ይመስገን እኔ የአባቴ ቤተሰቦች( ዘሮች) የወሎ ሙስሊሞች ነበሩ ለመብርሃን ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባውና አባቴ በልጅነቱ ነው ክርስትና የተጠመቀው :: የሚገርመው እናቴ ክርስትያን ሆና ከተወለደችው ይልቅ እሱ በእምነቱ ጠንካራ ነበር :: በዚህ አጋጣሚ ለአባቴ ክርስትያን ሆኖ ስለወለደኝ እግዚያብሔርን አመሰግናለው 🙏ወንድሞቼ እህቶቼ ስለ አቡነ አብተማርያም ብላችሁ ለአባቴ ወልደ ሚካኤልን ነብስ ይማር ብላችሁ ፀልዩለት🙏

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ

    አንዳንድ ሙስሊሞች ለጥመቀትም ይሁን ለገናለመስቀል እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ።ሌሎች ሙስሊሞች ደግሙ ሙስሊም ከሆናችሁ እንካን አደረሳችሁ አትበሉ ይላሉ።በጣም ሲያናድዱ።እንዲህም ያሉት ጥላቻን ያተርፋሉጅ።ውድ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን።እኛም ሰምተን የምንለወጥበት ይሁን።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 года назад +10

    ምን አይነት ቅን ሰዉ ናት ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ቅን ልቦና ይፋጠርልን። ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @betitube7705
    @betitube7705 4 года назад +3

    ስላምህ ይብዛልን እንኳን አደረስህ መምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
    ወገኖቻችን እራሳችንን ከደብተራ እና ከአሳሳች እንጠብቅ እኔ ዛሬ የሆነ ሰው ሳወራ ነበረና ችግሬን ስነግረው ሙሉ ስምና የእናትሽን ስም ንገሪኝ እኔ መጸሐፍ ልይልሽ አለኝ እኔም ኸረ በስላሴ ብዬ ወጣሁ አስተማሪ መስለው የሚያሳስቱ አሉና ተጠንቀቁ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 4 года назад +12

    የሞስሊምዋ ፀሎት ባንተ ኣንደበት ኣለቀሰኝ. 😭😭😭😭😭እማ ፍቅር ወላዲት ኣምላክ ለዘሮኞች ጭምር ኣሳርፊልን

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 4 года назад +2

    መምህር ተስፋየ እባክህ ወደጎጃም አዳርሱት ህዝብ በጣም አልቆል በተለይ ቡሬ የምትባል ከተማ በየ አቅጣጫው በአራቱ መሀዘን ጠቆይና ደብተራ የበዛባት ሀገርናት ህብረተሰብም ጠኋት ቤቴክርስቲያን ከሰአት ወደጠንቆይ ነው የሚሔደው
    እያሰሩ ባዶ አረጉን በተለይ እኔ እስከነቤተሰቦቸ እንሰራለን አይምላም አይሳካም ሲያቅተኝ ተሰደድሁኝ
    የማይጣል የማይወድቅ ማርት የለም እፍ ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 4 года назад +1

    ሚገርም ታሪክ ነው እኔስ ተቀማው አልሀምዱሊላ ትቶኝ ነው የሚሄደው እሷ ጋር ውሎ ቢያድር አያስጠላውም ከባድ ነው አላህ ይስትር እኔጋ ሲመጣ ያስጠላዋል

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 4 года назад +3

    እንኳን አደረሰህ መምህር እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቸ

  • @zenash4659
    @zenash4659 4 года назад +4

    አዋጅ አዋጅ መምህር መጥተዋል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ ዋዜማ አደረሳቹ የአመት ሰው ይበለን ሀግራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን
    ጋር ለማክበር ያብቃን👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥህ እመቤቴ የበለጠ እውቀት ጥበብን ትስጥህ ቃል የለኝም በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 года назад +1

    ኤፍታህ ተከፈች በለኝ ፀባኦት እንኳን ሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን የሚገርም ነው የሙስሊሟ እናታችን ጥንካሬ እናታችን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ በሃይማኖት ሳንከፋፈል በፍቅር በአንድነት ያኑረን በእውነት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህሬ

  • @سندرا
    @سندرا Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዘገዉን ያብዛልህ መምህራችን በተማርነዉ የምንለወጥ ያድርገን

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የፍቅር አባት ኤፍታህ ይበለን ብዬ ጀምሬያለው ።

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 4 года назад +15

    ሰላም። ወንድማችን። እንኳን ደህና። መጣህልን። አስተማሪያች

  • @hana967
    @hana967 4 года назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ማስታዋል ይስጠን አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️👏👏

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 года назад

    የሚገርም ትግስትና እምነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን
    ኢትዮጵያ አገሬ የቀድሞው አንድነትሽ ሰላምሽ ፍቅርሽ ይመለስ 💚💛❤️😍🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️😍

  • @keyatube336
    @keyatube336 4 года назад +3

    የእግዚአብሔር ወዳጆች እንኳን ለብርሀነ መጥምቀ ዩሀኒስ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ እኔ እህታችሁ እህተ ማርያም ነኝ ከ ድባይ መልካም በአል ይሁንላችሁ መምህራችንን አስተማሪያችን የትምህርትህን ዘመን ይባርክ ፈጣሪ አምላክ

  • @ሽዋየ
    @ሽዋየ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን በፆለትህ አስበን በሰው ሃገር ነው ያለነው እና አተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ

  • @መታደልበላችዉ
    @መታደልበላችዉ 3 года назад

    መምህርችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤናገር ይስጥልን

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx 4 года назад +11

    እመ ኣምላክ ስማ ስጠራ እምበየ ይመጣል የተዋህዶ ልጆች ፊቅሪዋ እንዳድርብን ኣርጋኖን እንፀልይ

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር እንወድሀለን እውነት እጂግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እማ ፍቅር በእውነት ተአምሯ ስረዋ ድንቅ ነው መራሄ ብረሐን ረደኤትህ የበዛ ወደ ግብፅ ስትሄድ ድንግል ልጇን ይዛ አብረህ የተራዳህ መላከ ልዑል የእግዚአብሔር አገልጋይ ቅዱስ ዑራኤል እውነት ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለድንግል ማርያም ክብር ለቅዱስ ዑራኤል ይሁን እጂግ በጣም ደስ ይላል ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር እንወድሀለን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ

    እግዚሐብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ዉድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታታዮች

    • @eth3816
      @eth3816 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን ለሁላችንም ማስታወልን ያድለን

  • @zahraz838
    @zahraz838 3 года назад +1

    የሚገርም ስብዕና ነው በእውነት

  • @የሀበሻገበታ
    @የሀበሻገበታ 3 года назад

    ተስፍሽ ፈጣሪ አንደበትክን ይባርከው ምላስህን የጥሩ ነገር መፍለቂያ ያድርገው እኔም ብዙ ሙስሊም አቃለሁ እወዳቸዋለሁ እነሱም እንደሚወዱኝ እገምታለሁ ተባረክ ወንድሜ የፍቅር አምላክ ከኛጋር ይሁን አሜን

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 4 года назад +1

    ኤፍታህ ተከፈት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንዃን በሰላም አደረሰን ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ኩሩስቶስ ጥምቀት እንዃን በሰላም አደረሰን አሜን አሜን አሜን 💙💚💛❤️🍇🍇🍇🍒🍒🍇💚💛❤️💞🍇🍇🍒🍀🍀

  • @ኤፍታህ-ዀ7ኰ
    @ኤፍታህ-ዀ7ኰ 4 года назад

    መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልክ አቤቱ ህዝብህን አድን😢😢😢

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 4 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ ናቸዉ ፈጣሪ። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።

  • @emabetewebatenash7086
    @emabetewebatenash7086 4 года назад +1

    Abet yagezaber sra dinqnaw qalhewt yasamaln mamherchin bawnt batam dasyelal egezaber yemasagan ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abiyeamenenat4733
    @abiyeamenenat4733 4 года назад +6

    እንኳን ደህና መጣህልኝ መምህር እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እረ መምህር መፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 года назад +4

    ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን መምህራችን እንኳን በሰም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኬታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በአል አደረሳቹህ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር የድነት ያድርግን ታቦቱ በሰላም ወቶ ይግባልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💒

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 4 года назад +4

    ኤፍታህ ተከፈት መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የልዑል እግዚአብሔር ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹ አደርሳቹ አሜን፫

    • @eth3816
      @eth3816 4 года назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure9137 4 года назад +3

    🙏 Amen 🙏 Amen 🙏. 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልል አልልልልልልስ👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🌎🌍🌏🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹💞💞🍇🍇🍒🍒🍒🍀🍀🍇

  • @adanishburos2327
    @adanishburos2327 4 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ መምሕር አሜን አሜን አሜን💒💒💒💐💐💐💚💚💚

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 4 года назад +1

    መምህር እዉነት በእኝህ እናት ዉስጥ እኛ ክርስቲያን ነንባዮቹን ስመለከት እባዬ መጣ ምን እምነት የሌለን ደካሞችነን እኮ እንደናታች እመብርሀን እመነቱን ታጎናጥፈን ወደ ወሎ ያለዉ እማ መምህር ሙስሊሞቹም ክርስቲያን ሰሆኑ ዝብሎ ክር ማሰር መጠመቅ የለም ከክርስትና ወደ እስልምና ሄደዉ ሲመለሱም ቄደር የለም ዝምብሎ መገላዎጂ ነበር በፌት ያሁኑን አላቅም

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር አይዟቹህ የክፍሌ ተማሪዎች በፀሎት እንተሳሰብ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን👏🌷

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 4 года назад +1

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🏽🙏🏽 መምህር እንኳን ደህና መጡልን ለኛም ቀና ልቦና ይፍጠርልን

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህታችን።ሰላምህ ይብዛልን።እግዚአብሄር ፍቅር ሰላም ይስጠን ደስ ይላል።ተከባብሮ ተዋዶ መኖር።በእውነት
    መከባበር ደስ ይላል በፍቅር ያኖራል።
    ብዙዎች ሙስሊሞች ግን አወቅን እያሉ በሀይማኖት አደግን እየመሰላቸው።ጥላቻን የሚነዙ አሉ

  • @ብርቱካንኪሮስ
    @ብርቱካንኪሮስ 2 года назад

    ብጣም ይግረማል የመስሉማ ኒፅህነት የኔ ናት ቅድስ ኡራኤል ኢማ ፍቅር ያድረጉላት ታኣምር ብጣም ይግርምል ስለት ተስያ ፅብል ኢየጠጣት ብጣም ይግረማል ውድ ኪርስቲና ኢምነት ይመልስሽ ቅድስ ኡራኤል

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን አባቴ

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰዎት ከነ ቤተሰብዎ መልካም የጥምቀት በአል
    አሜን አሜን አሜን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 года назад

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ወይጊዜ-ሰ5ወ
    @ወይጊዜ-ሰ5ወ 4 года назад +3

    የእግዛብሔር ቤተሰቦች እኳን ለብርሀነ መሰቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሰደት ያለነውን ላገራችን ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ⛪⛪⛪

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    መምሕራችን ሰላምዎት ይብዛ በድንግል ማርያም ልጅ

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 года назад

    amen..amen..amen..kale..hiwet...yasemaln..memhr .tesfaye...edmena..tena ystln..

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 4 года назад

    Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Zemare malekt yesamalen mamirachen amen amen amen

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ! የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደርሳቹህ አደርሰን እኛም ስደተኞቹ በሰላም ለሀገራችን ለሀገራችን አብቅቶን አብርን ለማክበር የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫🙏💚💛❤🌷👏

  • @aass5403
    @aass5403 Год назад

    🥰🥰🥰🥰ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን እሸነ🤲🤲🥰🥰

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር በጥምቀቱ ሀገራችንን ከተጋረጠባት ችግር ያውጣልን
    እኔ የደብረ ዘይት ልጅ ነኝ እኛ ጋር ችግር አለ ባንዲራ አትሰቅሉም ብለው ፖሊስ ከልክሎ ችግር ነበር ትላንት በከተራ የቅድስት አርሴማ ታቦት ውድ አደባባይ ሲመጣ ባዲራውን ተው በሚል ብጥብጥ ነበር ዛሬ እንዴት እዳሳለፉ አላቅም ብቻ ደብረዘይት ችግር እየታየ ነው እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን

  • @simegngenber899
    @simegngenber899 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርክ::

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ

    እንኳን በሠላም በጣህልን መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ እሥከቤተሠቦችህ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መጣህልን

  • @daniya4773
    @daniya4773 4 года назад +1

    መምህሬ በእውነት እየተማርን ነው ለሁላችን ዘር ሳይከፋፈል ፍቅር ይስጠን

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 4 года назад

    አሜን መምህር ቃለሒወት ያሠማልን ጥሩትምህርት ነበር ብዙም ተምረንበታል እናመሠግናለን!

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 4 года назад +1

    እንኳን አደረሰን መምህር ኢፍታህ ቡያለሁ መንበረማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ ሼር ሼር ሼር ሼር ላይክ ላይክ ላይክ ላይክ እንዳይረሳ

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 4 года назад +13

    እኳን ለጥምቀተ ብርሀኑ አደረሳቹ ምርጥ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንና ምርጥ የአበሻልጆች ።

  • @tmrtmr9702
    @tmrtmr9702 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስብኝ ወለ ተ ገብረኤል ብላችሁ ከናተ ብዙ ተምራለሁ

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 4 года назад +2

    መምህር ተሰፋዬ እንኳን በሰላም መጣክ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አተአሰን የተዋህዶ ልጅች እደኔ በሰደት ያላቸሁ በሰላም ለሀገርችን ያብቃን የሚቀጠለው ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 4 года назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምናቹ ውድ የመምህር ቤተሰቦች

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 4 года назад +1

    ኦፉ አምላኬ ሆይ በህይዎቲ የማላቃው በሽታ ማህጳኒን አሞኞል በህልሚ ውሻ ሲነክሰኝ አየሁት ካዛያ ኦፉአምላኬሆይበህይዎቲየማላቃውበሽታማህጳኒንአሞኞልበህልሚውሻሲነክሰኝአየሁትካዛያማ ሳከክ ጀመረኝ ከዛ ያማቃጠል በስማአም ሳላቀስ ነው ያሳለፉሁት

    • @asmamutakele9106
      @asmamutakele9106 4 года назад

      ስገጅበት በመቆጠሪያ ቀጥቅጭው

  • @kuwaitstar751
    @kuwaitstar751 4 года назад +2

    እካን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች መምህሬ ትክክል ነክ መናፍቅ ከመጣ ጀምሮ ነው ሰላም የጠፉው እግዚአብሄር አምላክ ከምድረ ገፁ ያጥፋቸው

  • @dfhhjdfhhj3573
    @dfhhjdfhhj3573 4 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለሁላችንም መልካም በአል ይሁንልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ
    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 года назад +2

    ወድ መምህራችን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥቅምት አደርሰን ከነ ቤተስብ

  • @ፍቅረ-አ3ኘ
    @ፍቅረ-አ3ኘ 3 года назад

    ጡሩ ሰው ያብዛልን አሜን(3)❤❤❤

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 года назад +3

    በወንጌሉ ያመናችሁ የተዋህዶ ልጆች የመምህር ተስፋየ ተማሪወች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
    በስደት ያለነው ወድም እህቶቼ የዛሬ አመት በሀገራችን ቆመን እንድናመሰግን እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 года назад +1

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ለዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @almaz7033
    @almaz7033 4 года назад +1

    በእውነት ለወንድማችን ተስፋየ ቃለ ህይወት ያሰማልን. እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 года назад +1

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን መምህር ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ስንት ጥሩሙስሊም አሉ ያዋደን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 года назад

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen memihir

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    ሰለም መምህሬ እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሳለም አደረሳህ እግዚአብሄር ፀገውን የብዘልህ እመቤቴ ጥላከላላ ትሁንህ

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    እንኳን አብሮ አደርሰን መምህርአደራ አደራ ወለተማርያም እያሉ ያስብኝ እኔም ለመመስከር ያብቃኝ እደእህቶቸ ( እደወንድሞች ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 года назад

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እዉነት ነው ንፁህ ሙስሊሞች በጣም በብዙ ቦታው እኛ አካባቢም ጊወርጊስን በጣም ነዉ የሚወዱት እየተሳሉ በሬ ያመጣሉ ሙስሊም ሆነው እንዴት ስማቸው እል ነበር ልጅ ሆኜ ሳላዉቅ እናያላቸዉ ፍቅር በጣም ደስስ ይላል

  • @ganet1239
    @ganet1239 4 года назад

    Amen amen amen zemra malkete ysmlen eleleleleleleleleleleelelelelelelel memre tesfaye Egzabhr ysetlen memihir zemra malkete ysmlen eleleleleleleleleleleelelelelelelel I have

  • @fuff9372
    @fuff9372 Год назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @መታደልበላችዉ
    @መታደልበላችዉ 3 года назад

    እግዚአብሔር ከኩፉሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ በዉጭም በጋርም ዉስጥ ያላችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላሞን ይመልስልን
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እሰባት

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 года назад

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir

  • @tigistalemu9082
    @tigistalemu9082 4 года назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ ብዙ ተምረንበታል

  • @yeqedusemikayeleliji9951
    @yeqedusemikayeleliji9951 4 года назад

    Egzihabher yemasegen memehirachen egzihabher tsgawen abazito abazito yechemarelehi erijim Edima Kexena yasexalegne
    Amen Amen Amen zemari melakete yasemalen

  • @Abi-ze6nk
    @Abi-ze6nk 4 года назад +3

    አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ለብረሀነ ጥምቀቱ ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ቤተሰቦቼ

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቡጋ ይጠብቅልን አገራችን ሰላም ያውርድልን እኛም ያገራችን ያብቃን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 года назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🥰