Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምህር የኔ ጌታ ቅድስ ሩፋኤል ወንድ ልጅ ይስጥህ የምትሉ እስቲ
በጣም ባረገልኝ ሲል አሳዘነኝ
አሜን
God knows what is the best for all of us .....but our memihr is teach us the best thing ever ......definitely God will make happy ....he needs tobe paid back ....he sacrifice his life for him ....it is my personal opinion.....out of love and respect
@@ማንእንደእግዚአብሔር-ሸ2ሰI'll milp
መምህራችን በእውነት እንዳተ የተመረቀውን እንቁ ወንድ ልጅ ቅዱስ እሩፋኤል ይስጥህ ከአንድም ሁለት ሶስት ልጅ ይስጥህ የልብህን መሻት ቅዱስ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ መምህራችን
ሁላችሁም ቅዱስ ሩፋኤል ለ ተስፋስላሴ ወንድ ልጅ እንዲሠጠው ለምኑት 🤲🤲🤲✝️✝️✝️
እሜን አሜን አሜን አብዝቶ ይስጠው ለኛ እንቁ መምህራችን 🙏🙏🙏
Amen yasatew
አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ወንድ ልጅ ይስጠው🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን ያሰባችሁት ይሳካ ለኔም ፀልዮልኝ ልጅ እንዲሰጠኝ አሜን ይደረግልን
የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም መጡልን አሜንኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ኦ አምላኬ የነሀሱን በር ክፈትልኝ የልቤን አይነ ልቦና አብራልኝ ይህን የመሰለ ገጠመኝ አዳምጨ ስጨርስ ትንሽ ቆይቸ ሳስብ ባዶ ነኝ ጌታሆይ እባክህ እርዳኝ መንፈስ ቅዱስ ሙላኝ ተቆጣጠረኝመምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር የክፍሌ ተማሪዎች አይዟችሁ በርቱ በፀሎት እንተሳሰብ ፈቅረ ዮሐንስ // ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን🙏
✋✝️✝️✝️
እንኳን ደህና መጣህል መምህራችን
መምህር እስኪ በላይቭ የመመካከር ፕሮግራም ብትጀምርስ እዉነት ጥሩ ይመስለኛል
ጥሩ ሀሳብ ነው 🤗 ስልክ ለመደወል እሚፈልጉ ጥሩ አጋጣሚ ይሆንላቸው ነበር ግን ጊዜ እሚኖረው አይመስለኝም 😒
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን
ሰላም ለናተ ይሁን መምህር እውነት ነው የምትናገረው ነገር እኮ ለዚ እኮነው እደዚህ የመናፍቃን አዳናሽ በኢየዮጵያ ውስጥ የተስፋፋው የጨሌ ልጆች የመፈስ ልጆች ሆነን እናድጋለን ከዛ እድሜ ልካችን ስንኖር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንድ ቀን እካን ስለጌታ ስብከትም ሆነ ሚስጥረ ስላሴን ሳንማር አንድ መናፍቅ የተሳሳተ ትምርት ይነግረንና ሲወስደን ባደባባይ ማይክ ጨብጠን በጨለማውስጥ ነበርኩኝ አን ጌታ አብራልኝ እንላለን ድሮስ ምን ነበርን አይ እኔማ በኡነት እዴት ግርም እደሚለኝ ምን አይነት አስቸጋሪወች እደሆንን ያጎረሰንን እጅ ነካሾች ከዛማ አዳራሽ ላዳራሽ የስብከታችን መጀመራ ይች መከረኛ ቤተክርስቲያናችንና እመቤታችን ነች ማስተዋል ይስጠን ይህንን ነው ያተረፍነው
It hurts me so much really bad
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ popliokooplop lll m Loki's no l mmm mmm lll m mkpklo pool ppl llpoplppoi ll olongapo oploippp pllplolp oopopppippppkppkpolpo
Popoloopopoooiiooppoplppopoipooopopppooplpikpplpilplpplpoppoopo
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ koopipopiplopop oolpooppooolpoppo polooop
እንኳዋን ደህነ መጣህ መምህር ችሩ መዳይኒያም እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ የምር አንተ ለኛ የተላክ መላአክት ነህ አንድ ነገር ልንገርህ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ግብፅ ነው ያለሁት እና ምንም ከባሌጋ ያለው እርኩስ መንፈስ እየተፈታታንይ ነው ስርቸም ቁም ነገር ላይ አላደርግበውም እኔም እሱም ብቻ ህይወታችን ምስቅልቅሉ የወጣ ነው እባክህን ለሀገሪ ገባች በሰላም እንድነገባ በማሪያም ብየህ አለው ፅሎት አድርግልይ ወለተ እየስስ እና ወልደ አማኑኤ እባክህን ይህን መልእክት ታየው አታየው እሱ ፈጣሪ ብቻ ይወቀው አደራሻህንም ላገኘው አልቻልኩም መምህር እና አደራህን ስልኬን ላስቀምጥልህ ነው ሀይ ብቻ በለይ ወንድም 01115071312 እባክህን ከዝህ መከራ ታደገይ በእግዛአብህር ስም
አግዚአብሔር ይርዳሽ
መምህር ይሄን ሰነግርክ በትህትና ነው ስልክህ አይሰራም ሚሠራውን አሰቀምጥልን ደስ ይለናል
ቆይ ግን ትምርቱን እየተመገባችሁ ለምድነው ኮሜንት ላይክ እማታደረጉት ሆይ አንድ ቀን መምህር መጥፎ ትምህርት ቢያቀርብ እርግጠኛ ነኝ የኮሜት እና የላይክ ብዛት እናበሸብሸው ነበር አይደል ምዕመናን ዋሸሁ እንዴ ከዋሸሁ አው በሉ እስኪ
ትክልልልልልል
እህታችን ትክክልነሽ መምህራችን የተባ ረከ ነው ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ያገኝዋል እኛ ደግሞ ምበርታት አለብን
@@m.g5295እሺ እናት
ትክክል ነሽ ለመጥፎ እንጂ ለመልካም የተከፈተ ልብ የለንም እግዚአብሔር ይማረን
@@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ amen amen amen
እንዶንተ አይነት ወንድሜ መምህር መካሪ ስለሰጠን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ዘመንህ ይባረክ
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
መምህራችን መምህር ተስፋየ በእውነት ቃለ ህይወተ ያሰማልን የዛሬ ትምህርት ስጣፍጥ ጎዶልያስ እግዚአብሄር ታላቅ ነው ጎዶልያስ እግዚአብሄር ታላቅ ነው አቤቱ ልቦና ስጠን ሰማያዊ መንገድ የምናስበት አእምሮ ስጠን ሁሉ ይቻላሃል እና የምሳንህ ነገር የለም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እልልልልልልልልልእልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እሺ በጉጉት እንጠብቃለን
መምህር ተስፍዬ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
ተስፋ ስላሴ በርታ አይዞህ ወንድሜ መዝሙርህ ልብ ይሰውራል ጎበዝ
ከሳት የሚታደግ ቅዱስ መላዕክ ታምረኝ ገብርኤልሲመጣ ፍቅር ሰላም አለው ለኝ በእውነት መምህር ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ምላጃ አይለየን 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
የእውነት መምህር ወንድ ልጂ ይስጥህ!
Amen. Amen Amen
እህቴ መች ስለልጅ ተጠየቅሽ ወይ እመቤቴ ስለትምህርቱ አስተ!!
@@shitulegesse452 ወንድ ልጂ ቢሰጠኝ ዲቁና ተምሮ እናቱን በመስቀል ሲያሳልም ደስ ይላል ባለቤቴ ወንድ ልጂ ብትወልድልኝ ደስ ይሻለኛል እግዚአብሔር ከፈቀደ ስላለ ነው እህታለም ካጠፋው በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ!
@@zenabethsolomon4387 😘
@@shitulegesse452 😘
የኔ ምረጥ መምህር ተሰፋዬ አበራ የድግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እንዳተ የተባረከ ወንድ ልጅ ይሰጥ እንዳፈክ ይሁንልክ እግዚአብሔር ምንም የሚሰነው ነገር የለም
እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑሪልን ቀጥልበት የኛ እንቁ እጂግ በጣም ጡሩነው በተለይ ለኔ እምትላቸው ነገሮች ከኔ (ከበተስባቸ አሉ እግዚአብሔር የኔስ ቀን መቸነው ቁሜ እመመስክርው እርዱኝ ወገኖች በፆለታችሁ
እግዚአብሔር ቀን አለው ሁላችንም ያው ነን
እንኳን በደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ውይ አር እኔ ዘመድ አልጠይቅም እኛ ቤት እራሱ መተው ሲስሙኝ ጉጫን እጠርግ ነበር እኮ አይ አለማወቅ ዘመዶቼ ወይም እንግዶቹ ውይ ይቺ ልጅሽ እደው ሰው አትወድ ይሉአታል የበለጠ ነው የምጠላቸው እንደዚያ ሲሉ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰው ልጠላ ቀርቶ በቃ ምን ልበላችሁ እንወዳችሁአለሁ ባለማወቅ የምናደርገውን እግዚአብሔር ይቅር ይላል አውቀን ስናደርገው ግን ያው ቅጣታችንን እንቀበላለን እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁህ ልብን ይፍጠርልን ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላምህ ይብዛ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን፫ የስው መጨረሻው ሲያምር ነው መልካም ደስ ይላል እናታችን በጾሎቶ ይስቡንምንም ይቅርታ አያስፈልግም ይህ ተፈጥሮአዊ ነው እኛ ሐበሻ ሁልጊዜ ትምህርቱን ግጥም አድርገን እየስማን በኃላ አቃቂር ማውጣት አመላችን ነው ትክክል ነው ከዚህ አውሮፖ ግን ልጆች በእናታቸው ነው የሚጠሩት ሚስት በባሏ አባት ወይዘሮ እከሌ ትባላለች ክክክክክ በየ ሃገሩ ያለ ጉድ መምህር ረጅም እድሜ ያድልልን ደከመኝ ስለቸኝ የማትል በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በጣም ይገርማል በየቤቱ ያለ ጉድ እግዚኦ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ! ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን😢
እንኳን ደና መጣህ መምህር እዴኔ በጉጉት የምትጠብቁት በላይክ ግለጹልኝ ሱስ ይዞኛል የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሰማቱ እስጢፍኖስ እዲሁም ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ አሞኛል ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ ጀርባየ እዲሁም ሁለት ጓኔ እደሳት ነው ያሚቃጥለኝ እደበጥም አብጦብኛል ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን መምህራችን እልልልልልልልል
ቅባ ቅዱስ እየቀባሽ ከጸሎት በኋላ የእግዚአብሔርን እና የእመቤቴን እንዲሁም የመላእክትን ቅዱስ ስሞች እይጠራሽ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭውና ስገጅበት።ለውጡን እመብርሐን ታሳይሽ እህትየ
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልሌን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
ያሰረከኝ ሁሉ በስላሴ ስልጣን ተከፈት አባቴ ጌታዬ አምላኪ እየሱስ ክረስትወስ መዲሀኒያለም እኔን ባሬያህን ከነ ቤተሰብወቸ ኤፋታሺ በለኝ ወለተ መዲህን ገብረ ማሬያም ከኔ የበረታችሁ አትረሱኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር በጣም አመሰግናለዉ በጸሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ እልልልልልልልልልልልልልልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ኪዳን ብለው እመብርሃን ፀጋውን ታብዛለውት ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ልብ የሚነካ ስብከት ነው እድሜነ ጤነ ይስጥልን አሜን ፀጋወትን ያብዛልኝ
መምህርዬ እግዚአብሔር የልብን መሻት ይፈፀም የተመኘውን ወንድ ልጅ ይሰጥሃል አሜን ዝማሬ መላእክትን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያአሰማልን
😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢ማን ኣወቀ ይሁሉ ነገር ምናለበት ቤተሰቦቻችን ይህ ትምህርት ተምሮ ቢወልድን
Ewnt ewnet
Yene konjo egziahber kal egna sel temwren yetbrke lijoch ensadeg yihonal
*እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርል አሜን አሜን አሜን**እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን መምህራችን*
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ አይነልቦናዬን አብራልኝ መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የድንግል ማረያም አማላጅነት የመላእክት ጥበቃ የቅዱሳን አማላጅነት አይለዮት ረጅም እድሜ ያቆይልን አሜን መምህራችን የንሰሃ አባታቹህን አቅርቡልን አዳንዴ ትምህርትም ምክርም ሰተዉን ነበር አሁንም አታቋርጡብን መምህራችን
ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ተስፍሽ ወንድማችን ኣንተ ልዩ ነህ ለኛ ኣመዳሞች የቤቴሰብየ ነገር እማ እማኣምላክ ትድረስልን እንየ በስደት ኣገር ነው ያለሁት ለእማየ ቅረቡ ስላቸው እናንተ ስትመጡ እንቆርባለን እለኛለች እንየም መንገድ ኣጣሁት እድመው ያርዝመው የዘንድሮ መንግስታችን ኣሳቃየን ወንድሞችን ጋደኛቻችን ጎሮቦታችን እየሞትቡን ነው በፆሎታቹ ኣስቡን
መምህር እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ የስንቱን ነፍስ ነው ያዳንከው እኔንም በፀሎት ላይ ስግደት እንድጨምርበት ስላስተማርከኝ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ለስቅለት ቅን እንጂ ሌላ ቀን ሰግጄ አላውቅምነበር ባንተ ባገኘሁት ትምህርት በፀሎቴ ላይ ስግደት እንድጨምር ስላደረከኝ ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርችን ለስተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናችውን ያርዝምልን አሜን በቤቱ ያጽናችው በእውነት ይገርማል. ሁሉም ነገር
መምህር በጣም እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልእልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እማ ፋቅር የጠየከውን ትስጥልን መምህራችን ያንተ ትምህርት አይጠገብም ወድሜ አስተምረን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እድሜ ከሚሉ ጤናጋር ያድልልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ስለ ሁሉም ትምህርትህ አመሰግናለሁ እኔ ተምሬበታለው በምትመክሩንም ነገር የሦታችውንም ትምህርት እየተከታተልኩ ነው አሁን ደሞ በትዳር ምክር እንለዋወጥ የሚለውን 100%ደጋፊህ ነኝ ይኤ ሲጨመር የእግዚአብሔር መንገድ ጀመርን ማለት ነው እግዚአብሔር ይርዳህ እኛንም ልብ ይስጠን
መመህር ተስፋይ አመሰግናለሁ ሁለ አዲስ ትምህርት ዘርህ አባረክ አሜን አሜን አሜን
መምህር እኳን ሰላም መጡልን መምህር የምታስተምሩን ትምህርት በጣም አስፈላጊና እጅግ ጠቃሚነዉ በተለይ አሁላይ ግራ የገባን ትዉልድነን ፈጣሪ እዳንጠፋ ስለወደደን እደጠፋን እዳንቀር ነዉ ባተላይ መንፈስ ቅዱስአድሮ እድታስተምረን ያረገዉ ሰምተን እድንለወጥ ይርዳን ፈጣሪ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር በርቱልን
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዴት ዋልክን መምህር ሰላም ዋላቹ እህት ወንድሞቼ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ዋልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን በጣም ቆንጆ ገጠመኝ ነው
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነት የሚገርም ህይወትን የሚያድስ ትምህርት ነዉ የአገልግሎት ዘምንዎትን ይባርክልን 🙏እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሠማልን 🙏🙏🙏💗💗💗
ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ከእኛም ጋር ይህን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት አንቀኸን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ኑርልን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን
ስላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን ይህ ነገር ከኔላይ አለ እኔ ከቤት መውጣት አልፍልግም ከወጣሁም ስው በሌለበት አይቸ ብቻየን ነው እምሄደው እና ተልኬ እራሱ እየሄደኩ ስው ካጋጠመኝ እነርሱም እንደምፍራ ስለሚያውቁ መጣች ነው እሚሉኝ መሄድ አልችልም ቁጪበይ ቁጨበይ ነው እሚለኝ እንግዲያ ከመጣም ላለመሳም እጠፋ ነበር ትምርት ቤት ለመሄድ ብቻ ነው እምወጣው ስው በጣም ነው እምፈራ እስካሁን ድርስ ለምን እንደምሸሺ አለውቅም ለመተው ብሞክርም አልቻልኩም፣። ፣ እና ደግሞ መርሳት በጣም ያጠቃኛል ምን እያስብሺ ነው እስከምባል ድርስ ነው አያቴ ግራ ይገባታል ገና ህፃን ነሺ ምነው ልጀ ስትለኝ ምንም አልሆንኩም እረሳሁት እላታለሁ
በስመ ስላሴ አንድ አምላክ አሜን ኤፍታሕ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ይህች ዘድየህ ተምችቶኛል በጣም መልካም ነው የምትጠቅሰው ጥቅስ ልብ ይማርካል ቀጥልበት እንዲሁም በስተ መጨረሻ መዝሙር ማድረግህን
ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ያረቅልን መምህ የምክክር አገልግሎት ብትጀምር በጣም ደሰ ይለኛል
መምህር ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን ። ትምህርት የሰጠህን ማብራርያው በጣም ጠቀሜታ ያለው ነዉ። እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህውድ መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልንእኛም የሰማንውን በልባችን ያሰድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር
በጣም እናመስግናልን መምህራችን በጣም ልዩ የሆን የሒውት ገጠመኝ ስለምታቀርብልን በጣም ድስትኙችነን እድሜና ጤና ከመላው ቤትስብችህ ጋር ይስጥህ በጣም አስትማሬ ነው
ሰለምክ ይብዛልህ መምህራችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ባንተላይ አድሮ እኛን የለወጠ የምላክ ይክበር ይመስገን ላንተም የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክልህ ያርዝምልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ ወንድልጂ ይስጥህ ሁሉ በጁ በደጁነውነ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ድቅ ገጠመኝ ነው
መምህር እንካን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆኑ ዝማሬ መልእከት የሶማሌን አደም ጠና የሰጠህ ዘመን ይባረካል አልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደና መጣልን መምህራችን እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው ቅዱስ ገብርኤልን ሳአልሰማ ከዋልኩ ቅር ቅር ይለኛል እህት ወንድሞች አይ መምህር ይህ እማ የሁላችን ታሪክ ነው ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ 👏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የኛ መልካም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
( ኤፍታህ ተከፈት እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን በፆሎት እንተሳሰብ እህቶቼ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅየተመሰገን ያሆን መምህርችን ቃል ህይውትያሰማልን ፀጋውን ያብዛላክ ማሰታዋሎን ያሰጥን
የህይወት ቃል ያሰማልን አንድማችን መምህር ተስፋ ስላሴ እድሜ እና ጸጋ በረከድ ያብዛልህ ብዙዎቻችን በአስተምህሮቱ ተለውጠናል እናመሰግናለን በርታ ። በግል ማማከር አንተን የማያደክም ከሆነ ለብዙዎቻችን ጠቃሚ ነው ሌላው በእውነት አጸያፊ ምግባር የሆነው በተለይ በአሁን ሠዓት በባለትዳሮችም ይሁን በጓደኛሞች መሃል አላስፈላጊ የግብረ ስጋ ግንኙነት አለ ወንዶቹ አብዛኞቹ ማለት ይቻላል ከላይ ወደታች ማገለባበጥ ብቻም አይደል ተፈጥሮአዊ ባልሆነ መልኩ መገናኘት ይፈልጋሉ ሴቶቹም ስለምወደው (እንዳላጣው) በማለት ያለፍላጎት በስቃይ መካከል ትዕዛዝ ፈጻሚ በዝተዋል በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር በአምሳሉ ፈጥሮን በምግባራችን ከእንስሳ በታች ሆነናል ይኼን ልል የቻልኩት መምህር ስትመክር ስታስተምር ይቅርታ ትላለህ ትሳቀቃለህ ነገር ግን አንተ ትክክል ነህ ፈርሐ እግዚአብሔር እንዲኖር ማስተማርህ ለሁላችን መልካም ነው በእውነት እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልን
መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እውቀቱን ሀይሉን ይስጥህ ልጆችህን የሳድግልህ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራል በርታልን መምህር በዙ ተምረናል በምትለቃቸው ነገሮች በሙሉ 🙏🙏🙏
የኔ ደስታ እድሜህን ያርዝምልኝ ወንድሜ በጉጉት ነው የማዳምጠው የምትለቀው ሁሉ የኛ ተስፋ
አሜን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክት ያሰማልን!!!!!
እንኳን በሰላምህ መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ከገጠመኝ ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው መምህራችን በርታ እመቤታችን ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ
መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ
አሜን ቃለህይወትን የሰመልን ዝማሬ መላእክትን ያሰመልን መምህራችን
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
አሜን መምህር ተማሪዎች ነቃ ብለን እንማር ላይክ ላይክ ሼር ሼሮ እና ማስታወቂያ ሲመጣ እናስጨርስ መልካም ትምህርት ይሁንልን መንበረማርያም እባላለሁ በፀሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን እካን ደና መጣክ መምርዬ እግዝአብሔር ከመብላትም ወነ ከመበላት ይጠብቀን እረኛይ ነውና ይጠብቀኛል 🤲🤲🤲
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እንዴት ነህልን? እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የጻ ድቃን የቅዱሳን አባቶቻችን የእመብርሀን የድንግል ማሪያም የናታችን ጥበቃ ምልጃዎ አይለህ። እኔ የምፍልገው በዚሁ. ቢቀጥል መልካም ነው በየ ማህሉ ስብከቱ. ቢደርግ አይሰለችም ደስ እያለኝ ነው የምጠብቀው እስከሚለቀቅ ።
እግዚአብሔር አምላክ ወንድ ልጅ ይስጥህ መምህር ያሉትም ይባረኩልህ ። ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በእውነት በገጠመኝ እራሴን በመስታወት እንደማየት ያክል አየሁት ከኔም አልፎ ቤተሰብ ጎረቤት አካባቢያችንን አጠቃላይ በገጠመኝ መስታወት አየሁት. ይገርማል. ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ያብቃንና ካለንበት እስራት ለመፈታት ያብቃን. በጸሎት አስበኝ መምህር ሐምሳለ ስላሴ እያልክ ወገኖቼ በጸሎት እንተሳሰብ
እግዚአብሔር ይመሥገም የኛ እንቁ መምህራችን 🙏🙏🙏
መምህር ።እናመሰግናለን ።እግዚአብሔር ።ይስጥልን።ሰላምክ።ይብዛ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐🌷🌹🥀🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥀🌾 ለዝማሬውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 እልልልልልልልልልል🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 ማነው እደኔ በወንድማችን ገጠመኝ የተማረ በእውነት የስደተኞች መምህር ለሰጠችን እናታችን እመብርሃን ክብር ይገባሻል ።
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ያድልልን እኛንም መስተዋሉ ያድለን አሜን
አሜን በእግዚአብሔር ስም የተቃጠለ ይሁንልን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን ሰላሜ ብያለሁ
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ መልካም መምህር ለኛ በማሰብ መልካም መልካሙን መንፈሳዊ ትምህርትና ገጠመኝ ልታካፍለን እንደተጋህ ሁሉ ዛራ ቅዱስ ገብርኤል ነው እመቤታችንን እንዳበስራት ሁሉ እናንተንም ወንድ ልጅ እንደምትወልዱ መልካም ብስራት ይብስራችሁ ሻማ እንዳበራልህ ለቅዱስ ገብርኤል እንደሚያደርገው አምኜ እሳላለሁ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳን በሠላም መጣህልን እኔ ብዙ ነገር ትምሪብታለሁ ግን ወደ ውሳኔ ለመግባት ሁሊም ጭንቅት የለቅበኛል በተለይ ስግደት አልስግድም ፆም ፀሎት አዳርጋለሁ መናፍስት እንዳሎብኝ አወቃለሁ በሂወት የጀመርኩት ነገር ምን አይሳካልኝም እኔ ብቻ ሳልሆን ቤተስቤ በሙሉ ነው ከአርብ አገር በሂድች 5ቀኑ እህቴ እራሳን አጠፍታብኝ ነበር ግን የመድሀኒት ልጅ ስለሆንች ትርፍችልኝ በእግዚአብሔር ቸርነት ከመት አፋፍ አተርፍልኝ ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ይመስገን እናታን እንኳን አለይቻትም በጣም የገርምኛል ምን ያህል መናፍስት በሂወታችን እንደመጨዋትብን ሁላችንም እራሳችንን አተርፍን ቤተስብቻችን አገር ማተርፍ እንችላልን መጀመሪ ከራሳች ማስወጣት ይኖርብናል እህት ወንድሞች በፀሎት አስብኝ ወለተ እጌሱስ ክፍ ገብርኤል በልችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ያስባችሁ በርች አይዞሽ ስግደት በተለይ እኔ ብዙ መፍትሄ አግቻለሁ
@@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ እሽ እህቴ እግዚአብሔር ያብርታ
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጠህ መ ምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን አግዚአብሔር ይጥብቅልን መምህራችን
እግዚአብሔር መምህር ተሰፋዬ ላተም ፀጋውን ያብዛል :ለኛም ማሰተዋልን ይሰጠን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ፀጋውን የብዛልህ
የምንማረዉ ትምህርት እዳለ በየአንዳዳችን ቤት የሚከሰት ነው እናት ለልጆቿ ከመፍራት የተነሳ ብዙ ነገር ታረጋለች አሁን ግን ተማርንበት አይደገምም የድግል ልጅ ይርዳን ይደ ግፈን መልካም ነው የምንለዉ መከራ ስለሚሆንብን እመቤቴ ትጠብቀን
ውድ መምህሬ እንደዚህ ገጠመኝ እዳልስማው የታገለኝ ግዜ የለም ትናንት እየስማሁ እንቅልፍ ውስዶኝ ሲያልቅ ነቃሁ ገዛ ልስማው ስል በቃ ብዙ ነገር ይገጥመኛል አሁን እደምንም ታግይ ጨርስኩት እማ ፍቅር እመ ብርሀን ውድ ልጅ ትስጥህ ቅዱስ እሩ ፋይል ይስጥህ ውልደህ እደምትነግርን እርግጠኛ ነኝ ለምን እደው ባላውቅም በጣም ታሳዝነኛለህ ብቻህን ለኛ እደምትለፋ አውቃለሁ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አንተን እና ቤተስቦችህን
እግዚአብሔር ይህን ክፉ መንፈስ ያርቅልንመምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሕልን መምሕር ኑርልን በብዙ ገጠመኞችሕ ላይ እራሴን እያገኘውት ነው መመካከሩም አስፈላጌ ነው እግዚአብሔር ሴፈቅድ ፩ ቀን ሔወቴን አካፍልሕ ይሑናል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እናመስግናለን አመምህራችን
እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር በርታ ግሩም ትምህርት ነው እንዳንዴ ይሄ ጉድ ኢትዮጲያ ነው ያለው ያስብላል በእውነት ይሄን ሰምቼ እንድበረታ እንድስማ ለፈቀደልኝ እግዚአብሄር ይመስገን
አሜን ፴ ቅዱስ ሚካኤል ወድ ልጅ ይስጥህ መምህራችን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት አስቡኝ
መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ ላተ እሚሆን ምን ቃል አለኝና እኔ በእድሜየ ንፍሮ በትኝ አለሁ ሲያረጉ አይቸ ምን እደሆነ ሳይገባኝ ነገሩ ጌታ ሆይ ማረኝ 😢
እንኳን በሰላም መጣህ መምሕር ልዚች ቀን ያደረሰን የድንግል ማሪያም ልጂ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
መምህር የኔ ጌታ ቅድስ ሩፋኤል ወንድ ልጅ ይስጥህ የምትሉ እስቲ
በጣም ባረገልኝ ሲል አሳዘነኝ
አሜን
God knows what is the best for all of us .....but our memihr is teach us the best thing ever ......definitely God will make happy ....he needs tobe paid back ....he sacrifice his life for him ....it is my personal opinion.....out of love and respect
@@ማንእንደእግዚአብሔር-ሸ2ሰI'll milp
መምህራችን በእውነት እንዳተ የተመረቀውን እንቁ ወንድ ልጅ ቅዱስ እሩፋኤል ይስጥህ ከአንድም ሁለት ሶስት ልጅ ይስጥህ የልብህን መሻት ቅዱስ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ መምህራችን
ሁላችሁም ቅዱስ ሩፋኤል ለ ተስፋስላሴ ወንድ ልጅ እንዲሠጠው ለምኑት 🤲🤲🤲✝️✝️✝️
እሜን አሜን አሜን አብዝቶ ይስጠው ለኛ እንቁ መምህራችን 🙏🙏🙏
Amen yasatew
አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ወንድ ልጅ ይስጠው🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን ያሰባችሁት ይሳካ
ለኔም ፀልዮልኝ ልጅ እንዲሰጠኝ አሜን ይደረግልን
የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ኦ አምላኬ የነሀሱን በር ክፈትልኝ የልቤን አይነ ልቦና አብራልኝ ይህን የመሰለ ገጠመኝ አዳምጨ ስጨርስ ትንሽ ቆይቸ ሳስብ ባዶ ነኝ ጌታሆይ እባክህ እርዳኝ መንፈስ ቅዱስ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ
መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር የክፍሌ ተማሪዎች አይዟችሁ በርቱ በፀሎት እንተሳሰብ ፈቅረ ዮሐንስ // ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን🙏
✋✝️✝️✝️
እንኳን ደህና መጣህል መምህራችን
መምህር እስኪ በላይቭ የመመካከር ፕሮግራም ብትጀምርስ እዉነት ጥሩ ይመስለኛል
ጥሩ ሀሳብ ነው 🤗 ስልክ ለመደወል እሚፈልጉ ጥሩ አጋጣሚ ይሆንላቸው ነበር ግን ጊዜ እሚኖረው አይመስለኝም 😒
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን
ሰላም ለናተ ይሁን መምህር እውነት ነው የምትናገረው ነገር እኮ ለዚ እኮነው እደዚህ የመናፍቃን አዳናሽ በኢየዮጵያ ውስጥ የተስፋፋው የጨሌ ልጆች የመፈስ ልጆች ሆነን እናድጋለን ከዛ እድሜ ልካችን ስንኖር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንድ ቀን እካን ስለጌታ ስብከትም ሆነ ሚስጥረ ስላሴን ሳንማር አንድ መናፍቅ የተሳሳተ ትምርት ይነግረንና ሲወስደን ባደባባይ ማይክ ጨብጠን በጨለማውስጥ ነበርኩኝ አን ጌታ አብራልኝ እንላለን ድሮስ ምን ነበርን አይ እኔማ በኡነት እዴት ግርም እደሚለኝ ምን አይነት አስቸጋሪወች እደሆንን ያጎረሰንን እጅ ነካሾች ከዛማ አዳራሽ ላዳራሽ የስብከታችን መጀመራ ይች መከረኛ ቤተክርስቲያናችንና እመቤታችን ነች ማስተዋል ይስጠን ይህንን ነው ያተረፍነው
It hurts me so much really bad
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ popliokooplop lll m Loki's no l mmm mmm lll m mkpklo pool ppl llpoplppoi ll olongapo oploippp pllplolp oopopppippppkppkpolpo
Popoloopopoooiiooppoplppopoipooopopppooplpikpplpilplpplpoppoopo
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ koopipopiplopop oolpooppooolpoppo polooop
እንኳዋን ደህነ መጣህ መምህር ችሩ መዳይኒያም እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ የምር አንተ ለኛ የተላክ መላአክት ነህ አንድ ነገር ልንገርህ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ግብፅ ነው ያለሁት እና ምንም ከባሌጋ ያለው እርኩስ መንፈስ እየተፈታታንይ ነው ስርቸም ቁም ነገር ላይ አላደርግበውም እኔም እሱም ብቻ ህይወታችን ምስቅልቅሉ የወጣ ነው እባክህን ለሀገሪ ገባች በሰላም እንድነገባ በማሪያም ብየህ አለው ፅሎት አድርግልይ ወለተ እየስስ እና ወልደ አማኑኤ እባክህን ይህን መልእክት ታየው አታየው እሱ ፈጣሪ ብቻ ይወቀው አደራሻህንም ላገኘው አልቻልኩም መምህር እና አደራህን ስልኬን ላስቀምጥልህ ነው ሀይ ብቻ በለይ ወንድም 01115071312 እባክህን ከዝህ መከራ ታደገይ በእግዛአብህር ስም
አግዚአብሔር ይርዳሽ
መምህር ይሄን ሰነግርክ በትህትና ነው ስልክህ አይሰራም ሚሠራውን አሰቀምጥልን ደስ ይለናል
ቆይ ግን ትምርቱን እየተመገባችሁ ለምድነው ኮሜንት ላይክ እማታደረጉት ሆይ አንድ ቀን መምህር መጥፎ ትምህርት ቢያቀርብ እርግጠኛ ነኝ የኮሜት እና የላይክ ብዛት እናበሸብሸው ነበር አይደል ምዕመናን ዋሸሁ እንዴ ከዋሸሁ አው በሉ እስኪ
ትክልልልልልል
እህታችን ትክክልነሽ መምህራችን
የተባ ረከ ነው ሁሉም ነገር
ከእግዚአብሔር ያገኝዋል እኛ ደግሞ ምበርታት አለብን
@@m.g5295እሺ እናት
ትክክል ነሽ ለመጥፎ እንጂ ለመልካም የተከፈተ ልብ የለንም እግዚአብሔር ይማረን
@@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ amen amen amen
እንዶንተ አይነት ወንድሜ መምህር መካሪ ስለሰጠን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ዘመንህ ይባረክ
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
መምህራችን መምህር ተስፋየ በእውነት ቃለ ህይወተ ያሰማልን
የዛሬ ትምህርት ስጣፍጥ ጎዶልያስ እግዚአብሄር ታላቅ ነው ጎዶልያስ እግዚአብሄር ታላቅ ነው አቤቱ ልቦና ስጠን ሰማያዊ መንገድ የምናስበት አእምሮ ስጠን ሁሉ ይቻላሃል እና የምሳንህ ነገር የለም
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂዉት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
እልልልልልልልልል
እልልልልልልልልል
እልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እሺ በጉጉት እንጠብቃለን
መምህር ተስፍዬ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
ተስፋ ስላሴ በርታ አይዞህ ወንድሜ መዝሙርህ ልብ ይሰውራል ጎበዝ
ከሳት የሚታደግ ቅዱስ መላዕክ ታምረኝ ገብርኤልሲመጣ ፍቅር ሰላም አለው ለኝ
በእውነት መምህር ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን
የቅዱስ ገብርኤል ምላጃ አይለየን 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
የእውነት መምህር ወንድ ልጂ ይስጥህ!
Amen. Amen Amen
እህቴ መች ስለልጅ ተጠየቅሽ ወይ እመቤቴ ስለትምህርቱ አስተ!!
@@shitulegesse452 ወንድ ልጂ ቢሰጠኝ ዲቁና ተምሮ እናቱን በመስቀል ሲያሳልም ደስ ይላል ባለቤቴ ወንድ ልጂ ብትወልድልኝ ደስ ይሻለኛል እግዚአብሔር ከፈቀደ ስላለ ነው እህታለም ካጠፋው በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ!
@@zenabethsolomon4387 😘
@@shitulegesse452 😘
የኔ ምረጥ መምህር ተሰፋዬ አበራ የድግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እንዳተ የተባረከ ወንድ ልጅ ይሰጥ እንዳፈክ ይሁንልክ እግዚአብሔር ምንም የሚሰነው ነገር የለም
እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑሪልን ቀጥልበት የኛ እንቁ እጂግ በጣም ጡሩነው በተለይ ለኔ እምትላቸው ነገሮች ከኔ (ከበተስባቸ አሉ እግዚአብሔር የኔስ ቀን መቸነው ቁሜ እመመስክርው እርዱኝ ወገኖች በፆለታችሁ
እግዚአብሔር ቀን አለው ሁላችንም ያው ነን
እንኳን በደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ውይ አር እኔ ዘመድ አልጠይቅም እኛ ቤት እራሱ መተው ሲስሙኝ ጉጫን እጠርግ ነበር እኮ አይ አለማወቅ ዘመዶቼ ወይም እንግዶቹ ውይ ይቺ ልጅሽ እደው ሰው አትወድ ይሉአታል የበለጠ ነው የምጠላቸው እንደዚያ ሲሉ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰው ልጠላ ቀርቶ በቃ ምን ልበላችሁ እንወዳችሁአለሁ ባለማወቅ የምናደርገውን እግዚአብሔር ይቅር ይላል አውቀን ስናደርገው ግን ያው ቅጣታችንን እንቀበላለን እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁህ ልብን ይፍጠርልን ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላምህ ይብዛ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን፫ የስው መጨረሻው ሲያምር ነው መልካም ደስ ይላል እናታችን በጾሎቶ ይስቡን
ምንም ይቅርታ አያስፈልግም ይህ ተፈጥሮአዊ ነው እኛ ሐበሻ ሁልጊዜ ትምህርቱን ግጥም አድርገን እየስማን በኃላ አቃቂር ማውጣት አመላችን ነው ትክክል ነው ከዚህ አውሮፖ ግን ልጆች በእናታቸው ነው የሚጠሩት ሚስት በባሏ አባት ወይዘሮ እከሌ ትባላለች ክክክክክ በየ ሃገሩ ያለ ጉድ መምህር ረጅም እድሜ ያድልልን ደከመኝ ስለቸኝ የማትል በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በጣም ይገርማል በየቤቱ ያለ ጉድ እግዚኦ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ! ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን😢
እንኳን ደና መጣህ መምህር እዴኔ በጉጉት የምትጠብቁት በላይክ ግለጹልኝ ሱስ ይዞኛል
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሰማቱ እስጢፍኖስ እዲሁም ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ አሞኛል ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ ጀርባየ እዲሁም ሁለት ጓኔ እደሳት ነው ያሚቃጥለኝ እደበጥም አብጦብኛል ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን መምህራችን እልልልልልልልል
ቅባ ቅዱስ እየቀባሽ ከጸሎት በኋላ የእግዚአብሔርን እና የእመቤቴን እንዲሁም የመላእክትን ቅዱስ ስሞች እይጠራሽ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭውና ስገጅበት።ለውጡን እመብርሐን ታሳይሽ እህትየ
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልሌን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
ያሰረከኝ ሁሉ በስላሴ ስልጣን ተከፈት አባቴ ጌታዬ አምላኪ እየሱስ ክረስትወስ መዲሀኒያለም እኔን ባሬያህን ከነ ቤተሰብወቸ ኤፋታሺ በለኝ ወለተ መዲህን ገብረ ማሬያም ከኔ የበረታችሁ አትረሱኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር በጣም አመሰግናለዉ በጸሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ እልልልልልልልልልልልልልልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ኪዳን ብለው እመብርሃን ፀጋውን ታብዛለውት ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ልብ የሚነካ ስብከት ነው እድሜነ ጤነ ይስጥልን አሜን ፀጋወትን ያብዛልኝ
መምህርዬ እግዚአብሔር የልብን መሻት ይፈፀም የተመኘውን ወንድ ልጅ ይሰጥሃል አሜን ዝማሬ መላእክትን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያአሰማልን
😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢ማን ኣወቀ ይሁሉ ነገር ምናለበት ቤተሰቦቻችን ይህ ትምህርት ተምሮ ቢወልድን
Ewnt ewnet
Yene konjo egziahber kal egna sel temwren yetbrke lijoch ensadeg yihonal
*እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርል አሜን አሜን አሜን*
*እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን መምህራችን*
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ አይነልቦናዬን አብራልኝ መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የድንግል ማረያም አማላጅነት የመላእክት ጥበቃ የቅዱሳን አማላጅነት አይለዮት ረጅም እድሜ ያቆይልን አሜን መምህራችን የንሰሃ አባታቹህን አቅርቡልን አዳንዴ ትምህርትም ምክርም ሰተዉን ነበር አሁንም አታቋርጡብን መምህራችን
ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ተስፍሽ ወንድማችን ኣንተ ልዩ ነህ ለኛ ኣመዳሞች የቤቴሰብየ ነገር እማ እማኣምላክ ትድረስልን እንየ በስደት ኣገር ነው ያለሁት ለእማየ ቅረቡ ስላቸው እናንተ ስትመጡ እንቆርባለን እለኛለች እንየም መንገድ ኣጣሁት እድመው ያርዝመው የዘንድሮ መንግስታችን ኣሳቃየን ወንድሞችን ጋደኛቻችን ጎሮቦታችን እየሞትቡን ነው በፆሎታቹ ኣስቡን
መምህር እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ የስንቱን ነፍስ ነው ያዳንከው እኔንም በፀሎት ላይ ስግደት እንድጨምርበት ስላስተማርከኝ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ለስቅለት ቅን እንጂ ሌላ ቀን ሰግጄ አላውቅምነበር ባንተ ባገኘሁት ትምህርት በፀሎቴ ላይ ስግደት እንድጨምር ስላደረከኝ ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርችን ለስተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናችውን ያርዝምልን አሜን በቤቱ ያጽናችው በእውነት ይገርማል. ሁሉም ነገር
መምህር በጣም እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልእልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እማ ፋቅር የጠየከውን ትስጥልን
መምህራችን ያንተ ትምህርት አይጠገብም ወድሜ አስተምረን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እድሜ ከሚሉ ጤናጋር ያድልልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን
እንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ስለ ሁሉም ትምህርትህ አመሰግናለሁ እኔ ተምሬበታለው በምትመክሩንም ነገር የሦታችውንም ትምህርት እየተከታተልኩ ነው አሁን ደሞ በትዳር ምክር እንለዋወጥ የሚለውን 100%ደጋፊህ ነኝ ይኤ ሲጨመር የእግዚአብሔር መንገድ ጀመርን ማለት ነው እግዚአብሔር ይርዳህ እኛንም ልብ ይስጠን
መመህር ተስፋይ አመሰግናለሁ ሁለ አዲስ ትምህርት ዘርህ አባረክ አሜን አሜን አሜን
መምህር እኳን ሰላም መጡልን መምህር የምታስተምሩን ትምህርት በጣም አስፈላጊና እጅግ ጠቃሚነዉ በተለይ አሁላይ ግራ የገባን ትዉልድነን ፈጣሪ እዳንጠፋ ስለወደደን እደጠፋን እዳንቀር ነዉ ባተላይ መንፈስ ቅዱስአድሮ እድታስተምረን ያረገዉ ሰምተን እድንለወጥ ይርዳን ፈጣሪ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር በርቱልን
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዴት ዋልክን መምህር ሰላም ዋላቹ እህት ወንድሞቼ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ዋልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን በጣም ቆንጆ ገጠመኝ ነው
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነት የሚገርም ህይወትን የሚያድስ ትምህርት ነዉ የአገልግሎት ዘምንዎትን ይባርክልን 🙏እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሠማልን 🙏🙏🙏💗💗💗
ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ከእኛም ጋር ይህን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት
አንቀኸን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ኑርልን
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን
ስላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን ይህ ነገር ከኔላይ አለ እኔ ከቤት መውጣት አልፍልግም ከወጣሁም ስው በሌለበት አይቸ ብቻየን ነው እምሄደው እና ተልኬ እራሱ እየሄደኩ ስው ካጋጠመኝ እነርሱም እንደምፍራ ስለሚያውቁ መጣች ነው እሚሉኝ መሄድ አልችልም ቁጪበይ ቁጨበይ ነው እሚለኝ እንግዲያ ከመጣም ላለመሳም እጠፋ ነበር ትምርት ቤት ለመሄድ ብቻ ነው እምወጣው ስው በጣም ነው እምፈራ እስካሁን ድርስ ለምን እንደምሸሺ አለውቅም ለመተው ብሞክርም አልቻልኩም፣። ፣ እና ደግሞ መርሳት በጣም ያጠቃኛል ምን እያስብሺ ነው እስከምባል ድርስ ነው አያቴ ግራ ይገባታል ገና ህፃን ነሺ ምነው ልጀ ስትለኝ ምንም አልሆንኩም እረሳሁት እላታለሁ
በስመ ስላሴ አንድ አምላክ አሜን ኤፍታሕ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ይህች ዘድየህ ተምችቶኛል በጣም መልካም ነው የምትጠቅሰው ጥቅስ ልብ ይማርካል ቀጥልበት እንዲሁም በስተ መጨረሻ መዝሙር ማድረግህን
ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ያረቅልን መምህ የምክክር አገልግሎት ብትጀምር በጣም ደሰ ይለኛል
መምህር ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን ። ትምህርት የሰጠህን ማብራርያው በጣም ጠቀሜታ ያለው ነዉ። እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ
ውድ መምህራችን
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን
እኛም የሰማንውን በልባችን ያሰድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር
በጣም እናመስግናልን መምህራችን በጣም ልዩ የሆን የሒውት ገጠመኝ ስለምታቀርብልን በጣም ድስትኙችነን እድሜና ጤና ከመላው ቤትስብችህ ጋር ይስጥህ በጣም አስትማሬ ነው
ሰለምክ ይብዛልህ መምህራችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ባንተላይ አድሮ እኛን የለወጠ የምላክ ይክበር ይመስገን ላንተም የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክልህ ያርዝምልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ ወንድልጂ ይስጥህ ሁሉ በጁ በደጁነውነ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ድቅ ገጠመኝ ነው
መምህር እንካን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆኑ ዝማሬ መልእከት የሶማሌን አደም ጠና የሰጠህ ዘመን ይባረካል አልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደና መጣልን መምህራችን እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው ቅዱስ ገብርኤልን ሳአልሰማ ከዋልኩ ቅር ቅር ይለኛል እህት ወንድሞች አይ መምህር ይህ እማ የሁላችን ታሪክ ነው ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ 👏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የኛ መልካም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
( ኤፍታህ ተከፈት እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በፆሎት እንተሳሰብ እህቶቼ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ
የተመሰገን ያሆን
መምህርችን ቃል ህይውት
ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላክ ማሰታዋሎን ያሰጥን
የህይወት ቃል ያሰማልን አንድማችን መምህር ተስፋ ስላሴ እድሜ እና ጸጋ በረከድ ያብዛልህ ብዙዎቻችን በአስተምህሮቱ ተለውጠናል እናመሰግናለን በርታ ። በግል ማማከር አንተን የማያደክም ከሆነ ለብዙዎቻችን ጠቃሚ ነው ሌላው በእውነት አጸያፊ ምግባር የሆነው በተለይ በአሁን ሠዓት በባለትዳሮችም ይሁን በጓደኛሞች መሃል አላስፈላጊ የግብረ ስጋ ግንኙነት አለ ወንዶቹ አብዛኞቹ ማለት ይቻላል ከላይ ወደታች ማገለባበጥ ብቻም አይደል ተፈጥሮአዊ ባልሆነ መልኩ መገናኘት ይፈልጋሉ ሴቶቹም ስለምወደው (እንዳላጣው) በማለት ያለፍላጎት በስቃይ መካከል ትዕዛዝ ፈጻሚ በዝተዋል በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር በአምሳሉ ፈጥሮን በምግባራችን ከእንስሳ በታች ሆነናል ይኼን ልል የቻልኩት መምህር ስትመክር ስታስተምር ይቅርታ ትላለህ ትሳቀቃለህ ነገር ግን አንተ ትክክል ነህ ፈርሐ እግዚአብሔር እንዲኖር ማስተማርህ ለሁላችን መልካም ነው በእውነት እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልን
መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እውቀቱን ሀይሉን ይስጥህ ልጆችህን የሳድግልህ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራል በርታልን መምህር በዙ ተምረናል በምትለቃቸው ነገሮች በሙሉ 🙏🙏🙏
የኔ ደስታ እድሜህን ያርዝምልኝ ወንድሜ በጉጉት ነው የማዳምጠው የምትለቀው ሁሉ የኛ ተስፋ
አሜን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክት ያሰማልን!!!!!
እንኳን በሰላምህ መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ከገጠመኝ ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው መምህራችን በርታ እመቤታችን ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ
መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ
አሜን ቃለህይወትን የሰመልን ዝማሬ መላእክትን ያሰመልን መምህራችን
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
አሜን መምህር ተማሪዎች ነቃ ብለን እንማር ላይክ ላይክ ሼር ሼሮ እና ማስታወቂያ ሲመጣ እናስጨርስ መልካም ትምህርት ይሁንልን መንበረማርያም እባላለሁ በፀሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን እካን ደና መጣክ መምርዬ እግዝአብሔር ከመብላትም ወነ ከመበላት ይጠብቀን እረኛይ ነውና ይጠብቀኛል 🤲🤲🤲
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እንዴት ነህልን? እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የጻ ድቃን የቅዱሳን አባቶቻችን የእመብርሀን የድንግል ማሪያም የናታችን ጥበቃ ምልጃዎ አይለህ።
እኔ የምፍልገው በዚሁ. ቢቀጥል መልካም ነው በየ ማህሉ ስብከቱ. ቢደርግ አይሰለችም ደስ እያለኝ ነው የምጠብቀው እስከሚለቀቅ ።
እግዚአብሔር አምላክ ወንድ ልጅ ይስጥህ መምህር ያሉትም ይባረኩልህ ። ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በእውነት በገጠመኝ እራሴን በመስታወት እንደማየት ያክል አየሁት ከኔም አልፎ ቤተሰብ ጎረቤት አካባቢያችንን አጠቃላይ በገጠመኝ መስታወት አየሁት. ይገርማል. ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ያብቃንና ካለንበት እስራት ለመፈታት ያብቃን. በጸሎት አስበኝ መምህር ሐምሳለ ስላሴ እያልክ ወገኖቼ በጸሎት እንተሳሰብ
እግዚአብሔር ይመሥገም የኛ እንቁ መምህራችን 🙏🙏🙏
መምህር ።እናመሰግናለን ።እግዚአብሔር ።ይስጥልን።ሰላምክ።ይብዛ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐🌷🌹🥀🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥀🌾 ለዝማሬውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 እልልልልልልልልልል🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 ማነው እደኔ በወንድማችን ገጠመኝ የተማረ በእውነት የስደተኞች መምህር ለሰጠችን እናታችን እመብርሃን ክብር ይገባሻል ።
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ያድልልን እኛንም መስተዋሉ ያድለን አሜን
አሜን በእግዚአብሔር ስም የተቃጠለ ይሁንልን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን ሰላሜ ብያለሁ
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ መልካም መምህር ለኛ በማሰብ መልካም መልካሙን መንፈሳዊ ትምህርትና ገጠመኝ ልታካፍለን እንደተጋህ ሁሉ ዛራ ቅዱስ ገብርኤል ነው እመቤታችንን እንዳበስራት ሁሉ እናንተንም ወንድ ልጅ እንደምትወልዱ መልካም ብስራት ይብስራችሁ ሻማ እንዳበራልህ ለቅዱስ ገብርኤል እንደሚያደርገው አምኜ እሳላለሁ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳን በሠላም መጣህልን እኔ ብዙ ነገር ትምሪብታለሁ ግን ወደ ውሳኔ ለመግባት ሁሊም ጭንቅት የለቅበኛል በተለይ ስግደት አልስግድም ፆም ፀሎት አዳርጋለሁ መናፍስት እንዳሎብኝ አወቃለሁ በሂወት የጀመርኩት ነገር ምን አይሳካልኝም እኔ ብቻ ሳልሆን ቤተስቤ በሙሉ ነው ከአርብ አገር በሂድች 5ቀኑ እህቴ እራሳን አጠፍታብኝ ነበር ግን የመድሀኒት ልጅ ስለሆንች ትርፍችልኝ በእግዚአብሔር ቸርነት ከመት አፋፍ አተርፍልኝ ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ይመስገን እናታን እንኳን አለይቻትም በጣም የገርምኛል ምን ያህል መናፍስት በሂወታችን እንደመጨዋትብን ሁላችንም እራሳችንን አተርፍን ቤተስብቻችን አገር ማተርፍ እንችላልን መጀመሪ ከራሳች ማስወጣት ይኖርብናል እህት ወንድሞች በፀሎት አስብኝ ወለተ እጌሱስ ክፍ ገብርኤል በልችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ያስባችሁ በርች አይዞሽ
ስግደት በተለይ እኔ ብዙ መፍትሄ አግቻለሁ
@@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ እሽ እህቴ እግዚአብሔር ያብርታ
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጠህ መ ምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን አግዚአብሔር ይጥብቅልን መምህራችን
እግዚአብሔር መምህር ተሰፋዬ ላተም ፀጋውን ያብዛል :ለኛም ማሰተዋልን ይሰጠን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ፀጋውን የብዛልህ
የምንማረዉ ትምህርት እዳለ በየአንዳዳችን ቤት የሚከሰት ነው እናት ለልጆቿ ከመፍራት የተነሳ ብዙ ነገር ታረጋለች አሁን ግን ተማርንበት አይደገምም የድግል ልጅ ይርዳን ይደ ግፈን መልካም ነው የምንለዉ መከራ ስለሚሆንብን እመቤቴ ትጠብቀን
ውድ መምህሬ እንደዚህ ገጠመኝ እዳልስማው የታገለኝ ግዜ የለም ትናንት እየስማሁ እንቅልፍ ውስዶኝ ሲያልቅ ነቃሁ ገዛ ልስማው ስል በቃ ብዙ ነገር ይገጥመኛል አሁን እደምንም ታግይ ጨርስኩት እማ ፍቅር እመ ብርሀን ውድ ልጅ ትስጥህ ቅዱስ እሩ ፋይል ይስጥህ ውልደህ እደምትነግርን እርግጠኛ ነኝ ለምን እደው ባላውቅም በጣም ታሳዝነኛለህ ብቻህን ለኛ እደምትለፋ አውቃለሁ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አንተን እና ቤተስቦችህን
እግዚአብሔር ይህን ክፉ መንፈስ ያርቅልን
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏