60ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የእርግማን መንፈስ እንዴት በጉርብትና ላይ ተንኮል እንዳለው በዚህ ታሪክ እንማር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 530

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +60

    _በሥላሴ ስም ልቤ ተከፈት ቃሉን ልሰማ ነው ሀሳቤ እንዳይበታተንብኝ አምላክ ሆይ ልቤን ወደ አንተ አድርገኝ አሜን🤲🤲 መምህሬ ወደ አርባምንጭ የጋሞ ጎፋ ልጅ ነኝ ግን አማረኛውን ስለ ማይችሉ እኔ እየሰማሁት እነሱን አስራዳቸዋለሁ እያልኩት ትምህርቱን ስልኬ ላይ አውርጄ ነበር ስልኬ እንዳይበላሽብኝ እያልኩት የምር ስጋት ላይ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሁን ደግሞ እዛ አከባቢ መሄደ አይቀርም ስትሉ የምር ደስታ ተሰማኝ መምህሬ ወደ ጋሞ ጎፋ ሰዎችኮ ምንም አያውቁም የዋህ ናቸው ሁን ያሉትን ይሆናል በጣም ምስኪን ናቸዉ ግን አሁን አሁን ወጣቶች አማረኛም እየቻሉት ስለሆነ ብዙም አያሳስቡም ትልቆች ጠንቋይ ቤት የሄዱት ሰዎች በቋንቋ ምክንያት ለመስማት አማረኛውን ትምህርት ይቸግራሉ። ለማንኛውም የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን በግዜው ሁሉም ነገር ውብ ይሆናል የእኛ አከባቢ እንዳለ መናፍቃን ብቻ ናቸው እግዚአብሔር እነሱንም ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ቃሉን የሚሰሙነት እድል ብያገኝ እጅጉን ደስ ይለኛል እኔ የሰማሁትን ትምህርት ብሱ ደስታዬን አልችልም በእውነት መምህሬ ሀሳብህን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልህ እመብርሃን ሀሳብህን እውን አድርጋ ለማየት ታብቃኝ የእኛ አከባቢ ብዙዎች እየጠፉብን ነው ስለ እውነት የሆነ ትንሽ ነገር ካመማቸው እራሱ ወደ መናፍቃን አዳራሽ ይሄዳለሁ እኔ ውጭ ሀገር ሆኜ ብዙዎች መናፍቅ ሆናል ብሎ ቤተሰቦቼ ስነግሩኝ ውስጤ በጣም ይሰማል ምክንያቱም ካለማወቃቸው ስለሆነ አዝናለሁ መምህሬ የምር ይህንን ሀሳብ እውነት አድርግልን አንድ ሁለት ሰው ሄደ ብትመልስልን ሁሉም ሰው ይማርና ይመልሳል እኔንም እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ እሞክራለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ በድንግል ማርያም እርዳታ😰😰😰😰 አሁን ግን ከእኛ ጋር እስር ቤት አንድ ልጅ። ነበረች ስሟ አፀደ ማርያም ትባላለች እናም ብር ከፍላ ወደ ሳውዲ ለመስራት ብላ ወጣች እናም ሀይማኖቷ ቀይራ ሙስሊም ሆነች በጣም ገረመኝ በህልሜ አሳይቶኝ ነበር እንደ ቀየረች ዛሬ በሰዎች ግፍት ብትቀይር በልብሽ ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር ልኖር ይችላል ፈፅመሽ አምላክሽን መተው የለብሽም ብያለሁ ፍኖተ አብርሃም ላይ። መምህሬ ሼር ያደረጋችሁ በቀደም የተለቀቀውን ቭዲዮ ሰምታችሁ ከሆነ ልክ እንደ እሷ ተገዳም ልሆን ይቻላል ብዬ አሰብኩኝ እኔ ሳወራትም መልስ ልትሰጠኝ አልቻለችም እምነት በልብ ነው ብላ ስልኩን ዘጋችብኝ በእርካርድም እየነገርኳት ነው እንደ ማታ ህልም አይቼ እንደ ነገ እምነቷን መቀየሯን ሰማሁት እናም እህትና ወንድሞቼ እባካችሁ __#አፀደ_ማርያም__ ወደ ቤቱ ይመልስሽ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡት 😰🤲💔_

  • @Nate532
    @Nate532 Год назад +20

    በጣም ከባድ ችግር ላይ ነው ያለሁት ሀይለ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በስላሴ::

  • @selam801
    @selam801 Год назад +9

    በሰላሴ ሰም ብዬ ጀምሪያለሁ ቅዱሰ ዑራኤል ሆይ አእምሮዬን ክፈተልኝ የተዋህዶ ልጆች አሰኳለ ማርያም ብላችሁ በጾሎት አሰቡኝ😥መልካም እለተ ሰንበት🥰

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Год назад +2

      አስካለ ማርያም የኔ ውድ እህት የኪዳነ ምህረት ልጅ አዛኝቷ ማርያም ታስብሽ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ የቅዱሳን ፀሎት አይለይሽ የኔ መልካም እህት ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርሽ መድሃኒአለም በቸርነቱ በምህረቱ ብዛት ይጠብቅሽ ድንግል እናቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋሽ ታኖርሽ ማማዬ ቅድስት ሥላሴ ያስብሽ የኔ ብርቱ በርችልኝ ውድዋዬ

    • @kasechkasech6651
      @kasechkasech6651 Год назад

      አሜን እህቴ ድንግል ታስብሽ🙏🙏🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +12

    _መምህሬ ወደ አርባምንጭ የጋሞ ጎፋ ልጅ ነኝ ግን አማረኛውን ስለ ማይችሉ እኔ እየሰማሁት እነሱን አስራዳቸዋለሁ እያልኩት ትምህርቱን ስልኬ ላይ አውርጄ ነበር ስልኬ እንዳይበላሽብኝ እያልኩት የምር ስጋት ላይ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሁን ደግሞ እዛ አከባቢ መሄደ አይቀርም ስትሉ የምር ደስታ ተሰማኝ መምህሬ ወደ ጋሞ ጎፋ ሰዎችኮ ምንም አያውቁም የዋህ ናቸው ሁን ያሉትን ይሆናል በጣም ምስኪን ናቸዉ ግን አሁን አሁን ወጣቶች አማረኛም እየቻሉት ስለሆነ ብዙም አያሳስቡም ትልቆች ጠንቋይ ቤት የሄዱት ሰዎች በቋንቋ ምክንያት ለመስማት አማረኛውን ትምህርት ይቸግራሉ። ለማንኛውም የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን በግዜው ሁሉም ነገር ውብ ይሆናል የእኛ አከባቢ እንዳለ መናፍቃን ብቻ ናቸው እግዚአብሔር እነሱንም ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ቃሉን የሚሰሙነት እድል ብያገኝ እጅጉን ደስ ይለኛል እኔ የሰማሁትን ትምህርት ብሱ ደስታዬን አልችልም በእውነት መምህሬ ሀሳብህን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልህ እመብርሃን ሀሳብህን እውን አድርጋ ለማየት ታብቃኝ የእኛ አከባቢ ብዙዎች እየጠፉብን ነው ስለ እውነት የሆነ ትንሽ ነገር ካመማቸው እራሱ ወደ መናፍቃን አዳራሽ ይሄዳለሁ እኔ ውጭ ሀገር ሆኜ ብዙዎች መናፍቅ ሆናል ብሎ ቤተሰቦቼ ስነግሩኝ ውስጤ በጣም ይሰማል ምክንያቱም ካለማወቃቸው ስለሆነ አዝናለሁ መምህሬ የምር ይህንን ሀሳብ እውነት አድርግልን አንድ ሁለት ሰው ሄደ ብትመልስልን ሁሉም ሰው ይማርና ይመልሳል እኔንም እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ እሞክራለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ በድንግል ማርያም እርዳታ😰😰😰😰 አሁን ግን ከእኛ ጋር እስር ቤት አንድ ልጅ። ነበረች ስሟ አፀደ ማርያም ትባላለች እናም ብር ከፍላ ወደ ሳውዲ ለመስራት ብላ ወጣች እናም ሀይማኖቷ ቀይራ ሙስሊም ሆነች በጣም ገረመኝ በህልሜ አሳይቶኝ ነበር እንደ ቀየረች ዛሬ በሰዎች ግፍት ብትቀይር በልብሽ ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር ልኖር ይችላል ፈፅመሽ አምላክሽን መተው የለብሽም ብያለሁ ፍኖተ አብርሃም ላይ። መምህሬ ሼር ያደረጋችሁ በቀደም የተለቀቀውን ቭዲዮ ሰምታችሁ ከሆነ ልክ እንደ እሷ ተገዳም ልሆን ይቻላል ብዬ አሰብኩኝ እኔ ሳወራትም መልስ ልትሰጠኝ አልቻለችም እምነት በልብ ነው ብላ ስልኩን ዘጋችብኝ በእርካርድም እየነገርኳት ነው እንደ ማታ ህልም አይቼ እንደ ነገ እምነቷን መቀየሯን ሰማሁት እናም እህትና ወንድሞቼ እባካችሁ __#አፀደ_ማርያም__ ወደ ቤቱ ይመልስሽ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡት 😰🤲💔_

    • @Hornland
      @Hornland 11 дней назад

      አፀደማርያም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ መልሶ ከመንጋዎቹ ፣ ከቅዱሳን ህብረት ይመልስሸ።

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад +8

    በስመአብ ክርስቲያን እንዲህ ተግባራዊ ሲሆን ከራሱም አልፎ ለሰው ድህነት ምክንያት ሲሆን እጅግ ደስስ ይላል በረከታችሁ ይደርብኝ አ
    ሰላምዬ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን
    #አመተ ማርያም# ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Год назад +1

      አመተ ማርያም የኔ ሰናይቱ እምወድሽ አዛኝቷ ማርያም ታስብሽ ውድዋዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +20

    ሰላሜ ተነገሬ ደስታዬ ተሰበኬ/2/
    በተወጋው እጁ ልቤ ተማረኬ/2/
    #ሰላምዬ የኔ አንደበተ ጣፋጭዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን።ያብዛልሽ ከዚህም በላይ የአገልግሎት ዘመን ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በደጁ በቃሉ በተዋህዶ እቅፍ ያፅናሽ የኔ እንቁ አንደበትሽን እመብርሃን ለምለም ታደርግልን ድድድድድድድድድድድድድድድድድ የኔ ማር እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግልን እውቀቱን ይጨምርልሽ ማማዬ
    እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞እልልልልል🕊💞

  • @youtobe8587
    @youtobe8587 Год назад +7

    ሮሜ 2÷10 ነገር ግን በጎ ሥራ ለሚያደርጉ ሁሉ ምስጋናና ክብር ሰላምም ይሁንላቸዉዋል፤
    14 በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና
    ይለናል። ሰሚ ብቻ ሳንሆን የሰማንዉን በተግባር እንድንፈጽመዉ እግዚአብሔር ይርዳን ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Год назад +18

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌልሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሦ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ቄውሎሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ አብርሀምሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂርሥለ ቅድሥት አርሤማሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እየሉጣሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 Год назад +7

    የማይለቀን ወንድም መምህር ተስፋየ አበራ
    የመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ፍሬ
    ሺ አመት ኑሩልን
    ልዑል እግዚአብሔር እንደ እናንተ ያሉትን አባት ያብዛልን

  • @heran-d2m
    @heran-d2m Год назад +1

    እውነት ነው መምህር ይሄእኛም ቤት አለ መድህን አለምክርስቶስ ቤታችን ከእናቱ ጋር ይግባልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +9

    _እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ለካ ሰው እርግማን ለመርገምም እንዲህ ይሆናል ማለት ነው በድንግል ስም በእውነት ይገርማል ስንት አይነት ነገር አለ እዚህ ምድር ላይ በሥላሴ ስም ከእርግማን መንፈስ እግዚአብሔር ይሰውረን ሁላችንም። የእናቴ የአባቴ ምርቃት ይርዳኝ ለሀገሬ አብቃኝ ጌታዬ አሁንስ ለነፍሴ ፈራሁት አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እስር ቤት በቃሽ በለኝ💔😭 የድንግል ልጅ እባክህን እኔስ ደካማ ነኝ አምላኬ አበርታኝ በሀጥያቴ በባዕዳን ሀገር እንዳልቀር አንተ አርዳኝ😭💔💔💔💔💔_

    • @ቀኑብሸyoutube
      @ቀኑብሸyoutube Год назад

      ማራኪዬ የምወድሽ እህቴ አሜን አሜን አሜን ማራኪዬ አልተፈታሽም እንዴ?? እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ካለሽበት ቦታ ታስፈታሽ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያርግል

    • @yonatanalebachew
      @yonatanalebachew 3 месяца назад

      Come on am here contact me

    • @yonatanalebachew
      @yonatanalebachew 3 месяца назад

      Contact me or responed me to solve aproblem

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን Год назад +3

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አንባዬ መጠያያችን መመኪያችን የኛ አምላክ በምን አንደበት እናመስግነው መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እሄ የእርግማን መንፈስ አንዷ ምስክር እኔ ነኝ አያታችን ለአባቴ እረግምት ነበር አባቴ ወንድሙ ንብረቱ ለመውሰድ የአባቱ እርስት አባቴ አሳብዶ ለመውሰድ መጠጥ በአብሾ አጠጥቶት አባቴ ትንሺ ሲጠጣ ያሳብደው ነበር ከዛም አያቴ በዚህ የመጣ ይረግመው ነበር እርግማኑም ልጅ አይውጣልህ እያሉ እረገሙት አሁን 8 ልጆች ነን መምህር ሁላቸውም የተቅበዘበዙ ናቸው ከሞቱ በላይ ካሉት በታች ሆነን ቀረን አሁን ባንተ ትምህርት ሲገባኝ የአያታችን እርግማኔ ስራው መቶ በመቶ ሰርቶዋል ቤተሰቦቼም ሁሉም መናፍቅ ናቸው እኔ ብቻዬ ቀረሁ ሁሌም እማ ፍቅር የአምላክ እናት ማሀደረ መለኮት የብርሀን እናት ብቻዬ ቀረሁ ደከመኝ ቤተሰቦቼ መልሺ እያልኩ አለቅሳለሁ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ እኔስ አመለጥኩኝ የቤተሰቦቼ ነገር ያስጨንቀኛል

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ

    ጌታሆይ ለንስሀ ሞት ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን🙏 የሁለት ሀገር ስደተኞች አያድርገን።ደሞም ተመስገን አገራችንንን ሁነን ያላወቅነውን አምላክክ በስደት አግተነዋል ጠቋር አዳልሞቴ ጨገር የናቴ ያባቴ አምላክ እያል ቡናስናፈላ ስንኬደም ኑረናል ።አንን በቃን አምሌክን አገኘንንን

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Год назад +3

    ባለ ውለታዬ ፦ ድንግል ማርያም ፣መላከ ምንክራት ግርማ ወንድሙ ፣ ውድ እህቴ ትህትና አያሌው ....ቃላት የለኝም ባለውለታዎቼ.....

  • @Hope-x7o
    @Hope-x7o Год назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልክ

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ

    እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️ ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤️❤️❤️
    እኛንም የሰማነውን ፍሪ እንድያፈራ ልቦናችንን ይክፈትልን ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Год назад +2

    ሰለማይነገር ሰጡታው እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ምእመናን እንዃን ለእለተ ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን መምህር እንዃን ደና መጣህ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን የሰማነው ክፉ መንፈስ መጥቶ እንዳይለቅምብን ቅዱስ ገብርኤል ይምታልን አቤቱ አባት ሆይ የተግባር ክርስቲያን አርገኝ ለንስሐ ሞት አብቃን መጨረሻችን አሳምርልን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን ኤፍታህዬ

  • @samri23
    @samri23 Год назад +6

    መምህሬ በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ያግዛችሁ የኔ አባት እኔም እግዚአብሔር ቢረዳኝ ካሴት ገዝቼ ለብዙዎች መስጠት እፈልጋለሁ ትምህርቶችን እንዲያዳምጡ የምፈልጋቸው ሰዎች አሉ😥

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Год назад +1

      እነሱ ለመስማት ያብቃ እንጂ ትገዣለሽ እተማምንብሻለሁ ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማልና ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ ማማዬ

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር Год назад

      @@BeteHohe ቤተስቦቼ የፀሎት ቤት ሰርተው አየውኝ በቪድዮ ኮል ሳወራቸው አሳዩኝ እዴት ነፍሴ ድስእዳላት ተመስገነው የመምህር ግርማ ሱቅ ሄደው ገዙ ስእል አድኖ ፀሎት መፀሐፍ እየፀልዩነው በርተው ሊቀመላኩ ቅዱስገብርኤል ያበርታቸው ልጆቹነን መሉ ቤተስብ

  • @mariamalhammadi2963
    @mariamalhammadi2963 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 Год назад +7

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥክ እስከ ቤትስብክ መታደል ነው አንተን ማወቄ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመኔን በሙሉ ባዶ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስግን አርብ ሀገር ነኝ 3/// አመት ስርቼ ባዶ ነበርኩ መምህር የአንተን ትትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ቡሃላ የምታስተምምርውን በተግግባር እየሁት እግዚአብሔር የጠፋው ሁሉ ተምለስልኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኑርልኝ ዘመንህ ይባርክ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Год назад +26

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለባአታ ማርያም ለዓመቱ ክብረ በዓል ቤተ መቅድሰ የገባችበት አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @afesanyoutube
    @afesanyoutube Год назад +7

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህረ አሜን(፫)⛪👏🌾

    • @bettyetmork1547
      @bettyetmork1547 Год назад

      Aame Aame Aameቃል ይወህት ያሰማልን

  • @samerawt
    @samerawt Год назад +2

    ባለውለታዬ መጀመሪያ እግዚአብሔር
    ባለውለታዬ ቅዱስ ሚካኤል ጋሻዬ
    ባለውለታዬ መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
    ባለውለታዬ፡ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም
    ባለውለታዬ ፡መምህር ተስፋ ስላሴ
    ባለውለታዬ ፣ ስብከትን ይበልጥ እድወድ ያረገኝ መምህር ሳሙኤል አስረስ
    ባለውለታዬ ፡ይህን ስታይው ታቂኛለኝ ለኔ አሁንም እቁዬ ነሽ ወለተ ስላሴ ሁሌም አመሰግንሻለሁ
    መልካሙን ሁሉ ከኔ ቀንሶ ላቺ ያርግልኝ የኔ ጓደኛዬም እህትቴም ሁሌ አክብርሻለሁ

  • @procell803
    @procell803 Год назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነዉን ታሪክ በሁላችንም ቤት አለ እና እግዚአብሔር ያርቅልን ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏የሚገርም ታሪክ ነው መምህር እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Год назад +5

    እንዴት ሰነበትክ መምህርየ እንኳን ለበአታ ማረያም አመታዊ በአል ዋዜማ አደረሰህ አደረሰን አምላክ በአንተ አንደበት ያሰተምረናል ለኛም እየተጠቀምንበት እየተቀየርን ነው ማንቂያ ደወላችን ነህ ሌሎችን ማሰተዋሉን ሰጥቶ ይቀይርልን አሜን አምላክ ባለህበት ይጠብቅልን ከነ መላቤተሰቦችህ አሜን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Год назад +5

    በዉነት መምህር እግዚያብሔር ይስጥልን እህታችን እኩዋን ለዚህ አበቃሽ ገጠመኝ ያዳመጠ ሰዉ አዲስ ሂወት ያገኛል የማታዳምጡ ደሞ በስጋም በነፍስም ስትታሹና ስትቃጠሉ ትኖራላችሁ እባካችሁ የአዳም ልጆች በዉሉ ገጠመኝ አዳምጡና በነፃ ተለወጡ ዳኑ አዲስ ሒወት ጀምሩ እስካሁን የኖርነዉ ከቱ ሂወት ነዉ የብቃን ወደ ፈጣሪ እንቅረብ መምህራችን ከነ ቤተሰብህ እመብርሃን ትጠብቅልን አተ የምትኖረዉ ለኛ እጅ ላንተ አይደለም ተመስገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @sisayjemere3584
      @sisayjemere3584 Год назад

      ትምህርታዊ ነው ፈጣሪ ይመሰገን

  • @youtobe8587
    @youtobe8587 Год назад +10

    በቻዉን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋዉ ፩ ኛ ፩፥፩፯ጢሞ ለማይታየዉም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን፫ በርታ መምህራችን በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለህዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @ፍቅርተስላሴናታኔም
      @ፍቅርተስላሴናታኔም Год назад +1

      በጣም የኡነት ስው ማለት ህመሙ ምንኛ ከባድ እንደሆነ ተርድቶ እንደዚህ ህዝቡን ለማድን መታገልነው እኔ ሁለተኛው ስማእትነት ተጋድሎ ብየዋለው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህራችንን👏

    • @bogaboga8716
      @bogaboga8716 Год назад

      Amendments 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +14

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ስለ እውነት በጉገት ስጠብ ነበር ተመስገን_

  • @asde301
    @asde301 Год назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏ጌታን ሆይ የደነደነውን ልቤን ክፍትልኝ🤲ተምሬ እምለወጥ እና ሠው እምለውጥ አድርገኝ🤲🤲🤲

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Год назад +1

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን በረከቷ ይድረሰን ለመላው ቤተሰብ የደረስክ ቄዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሃጥያተኛዋን ባርያህን እኔኑ አስበኝ
    ወለተ ጽዮን እያላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ
    እናመሰግናለን መምህር

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +12

    እንኩዋን ለእለተ ሠንበት አደረሳችሁ 👏
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    በጣም ድንቅ ነው ድፍረቱአንም አደነቅሁት "ቅድስት " እኔማ ጎረቤቶቹአን ስትነግራቸው ይደባደባሉ ብዬ አስቤ ነበር ይህ የእግዚአብሔር ሀይል ነው ።እንኩዋንም ለዚህ ክብር በቁልን ተመስገን 👏👏

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Год назад +1

      ሐናዬዬዬ የማከብርሽ ውዷ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን የሰንበት በረከት ይደርብሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ እህት💚💛❤✝️

  • @devan8265
    @devan8265 Год назад +5

    ኤፍታህ ተከፈት ብዬ ጀመርኩኝ ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን እንደምን ዋላችሁ ዉድ መምህራችን የተወደዳችሁ ተማርወች ሠላም ለሐገራችን ይሁንልን አሜን

    • @AAA-hl8ez
      @AAA-hl8ez Год назад

      Ymeuta sew endat yekari ylanal ebakhe enam bataseban terkmanal ????

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ኘ8ሐ

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራች የእውነት ጸጋዉ ያብዛለህ በጣም ደስስ የሚል ነው ለኛ ደሞ እግዚአብሔር ልቦናን ይክፈተለን አሜን፫

    • @user-MARYAM.
      @user-MARYAM. Год назад

      አሜን አሜን🙏

    • @ghenetkidane1094
      @ghenetkidane1094 Год назад

      ሰሰረሰነኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀ ኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀነነኀነነነኀነነነነነኀኀኀ

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Год назад +1

    መምራችን፣ቃለህይወትን
    ያማስልን፣አሜን፣አሜን🤲🤲አሜን

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121

    እግዚአብሔር ይመስገን ጎደልያስ ጀግኒት ተባረኪ ማዘር በእውነት የሰሩት ፀፅትዎት ለእኛም ስለተረፉ እናመሰግናለን።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +2

    የእዉነት እኽታችን ጀግኒት ነሽ። መፈሳዊ ቅናት ቀናዉብሽ በረከትሽ ይደርብን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🍃🌿🙏🍃🍃

  • @እማፍቅርአችጠብቂኝ

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ባልህበት ይጠብቅህ ከነ ልጆችህ
    ለኔ ቡዙ የተማርኩብህ አተ ባትኖር በዝህ ሰአት ሀይሞኖቴን በይሬ ነበር ግን እግዚአብሔር አተን ሰጠን አድቀን እደማገኝህ ተስፋ አለኝ

  • @AyluAylu
    @AyluAylu 6 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @binitebebu2661
    @binitebebu2661 Год назад +11

    የእግዛቤል ቤተሰብች በጉጉት ምንጠብቀው መጣልን ሂወታችን የምቀይረው እና መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abc12452
    @abc12452 Год назад +8

    አሜን መምህራችን እናመሰግናለን!!እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ወደ ስደት አለም አምተኸኝ ወደ ቤትህ ስላቀረብከኝና እምነቴን እንዳተርፍ ስለረዳኸኝ አመሰግንሀለዉ!!እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ በሰላም ለሀገሬ በቅቼ ቤተሰቤን እና ጓደኞቼን ከእግዚአብሔር ጋር የምለውጥ ያድርገኝ!!!መምህራችን እድሜ በፀጋ ያድልልን🤲🤲🤲

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Год назад +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @kdstarsema5142
    @kdstarsema5142 Год назад +3

    መምህረ እኔ እራሴ ለብዙ ሰዎች ነግሬ እያዳመጡ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ቤተሰቦቼ ግን እንኩአን ሊያዳምጡት ጠላት ሆነው ተነስተውብኛል 😂
    ከትላንት ወድያ ከቤት ውጭ አልፈልግሽም ተብያለሁ
    ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔርን መርጫለሁ ።

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 Год назад

      Ayzoshiወደው አይደለም በርች አንች

    • @kdstarsema5142
      @kdstarsema5142 Год назад

      @@mekedesmulugeta2888 እራሳቸው ናቸው እኮ በማተት ያሰሩኝ ግን መግደል ስላልቻሉ ውጭ አሉኝ 😂🙏

    • @kdstarsema5142
      @kdstarsema5142 Год назад +1

      ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህን ሁሉ ስላሳዬኝ

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Год назад +3

    እናመሰግናለን መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሔር ያሳድግሽ በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እነኳን ለበአታ ለማርያም አመታዊ መታሰብያ ዋዜማ ክብረ በዓል አደረሳችሁ እመብረሃን በቃልኪዳኗ ሀገራችንን ትጠብቅን የንፁሃን ዘጎች ደም ትመልከትልን አሜን😥 ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማራናታ ጌታ ሆይ😥

  • @barachel091-mr3hh
    @barachel091-mr3hh Месяц назад

    መምህር ቃለሂወትያስማልን እግዚሃብሄር እድሜናጤናይስጥክ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል Год назад

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን
    ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
    😢😢😢😢😢👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏

  • @abelayele6404
    @abelayele6404 Год назад +2

    ጥሩ ሀሳብ ነው መምህር ገጠሩ ከተስተካከለ ከተሜውን ለመመለስ ያቀለዋል

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የምንማማርበትን ጊዜ ባርኮ ይስጠን ❤❤❤
    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ 🙏🙏🙏

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    በሰላሴ ሰም መድሃኒኣለም ልቦናችን ክፈትልን አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን መኣምናን ገባ ገባ አንበል አብረን አንማማር

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Год назад +1

      አሜን የኔ ውድ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ማማዬ

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f Месяц назад

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 Год назад +6

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ሰላምህ ይብዛልን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜንንን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад +1

    እግዛብሄር ይመስገን ኤፍታህ🤲

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና Год назад

    መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በፀጋው በበረከቱ ይጎብኝልኝ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታየ አምላኬ ሆይ ተመሰገን

  • @makimahari4958
    @makimahari4958 Год назад +1

    ተባረክ መምህር እየነቃን ነዉ🥰🥰

  • @Betty-zo7zn
    @Betty-zo7zn Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልክ ከነቤተሰቦችህ ተባረኩ 🙏🙏🙏🌾🌾🌾🙏🙏🙏⛪⛪⛪🌹🌹🌹💚💛❤

  • @sagabeAB
    @sagabeAB Год назад +2

    ስላም እግዚአብሔር ይብዛላቹ ዉድ የእግዚአብሔር ብተስቦች መምህር በፃሎታቹ ስም ወለተ ስላሰ ነዉ መምህር ቤትሰቦቸ እንዳለ መናፍቅናቸዉ 😭😭😭እግዚአብሔር ይቀይርልሽ በላቹ ፅልዩልኝ 😭😭🙏🙏

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 Год назад

    አዉነትመምህርችን እኔ በጣም ነዉ መፀለይ አልቻሉኩም አምሮይ ሊላብታይሆናል ጌታን በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ብላቹ

  • @kisanethadgu5786
    @kisanethadgu5786 Год назад +2

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን መምራችን እየበረታን ነው ኣይዞን

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ለሁሉም ትምህርት የሚሆን ነው
    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Год назад

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን መምህር ለአንተም ፀጋዉን ያብዛልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Год назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘😘😍😘😘

  • @ጋልሚቻአልዳይ
    @ጋልሚቻአልዳይ Год назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ በፀለታቹ አስቡኝ እህተ ማርያም እያላቹ

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    ቃልህወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናልን እኛንም ቅዱስ ቃሉ ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ በጸጋው ይደግፈን ልቦናችን ይግለጥልን ለኔ ደካማ አሀትህ በጸሎትህ አስበኝ እኔ በመንፈሳዊ ህወቴ በጣም ደካማ ነኝና እዳትረሰኝ አደራ ወለተ ዮሐንስ እያልክ

  • @መሲየማርያምልጅ-ለ8ቘ

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህት አግቼ በታለሁ አጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ይህ የኔም ምኞት ነው እግዚአብሔር ቢወድ ቢፈቅድ ደመሞም እግዚአብሔር ላመኑት ታላቅ ነው የድግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ብቻ ደስ ይላል በጣም 🥰🥰🥰

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Год назад +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ

  • @sarashashe1735
    @sarashashe1735 Год назад +4

    እግዚአብሔር ልቦናችንን ይከፈትልን በጣም ተቸግረናል ቤተሰቦቻችንን ማስተዋሉን ይስጣቸው በጣምነው ያስቸገሩን የዛሬውን እንጂ የኔገን አያስቡም

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መንህራችን እናመስግናለን ብዙ ነገር ተምረንበታን የስማነውን ለፍሬ ለበረት ያድርግልን አሜን

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Год назад

    ጎበዝ እውነትም ጀግኒት እግዚአብሔር ይጨነቅልሽ የድንግል ልጅ እኛም ጎብዘን ለዚህ ድል ያብቃን፡፡

  • @metrophonemetrophone9378
    @metrophonemetrophone9378 Год назад +4

    ቃል ህይወት ይስጥልን ምምህራችን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልን። መምህራችን አለም በሙሉትምህርትህን ቢያዳምጥ ከድገት ሞት እንድን ነበር።አብሶ ከጥላወጊመቸም አንተን የሠጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።በተለይ አርቲስቶቻችን ቢሰሙ ከሞት ይዱኑ ነበር ።የታሪኩ ሞት በጣም ነው ያሳዘነኝ ።

  • @samrayoutube7826
    @samrayoutube7826 Год назад

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃል ህወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад

    አባቴ እኔ የምገልፅበት ቃላት የለኝም እኔ ከፈጣሪጋር ተጠቅሜያለሁ። እርሱን አብረህ መጀመሪያ ተናግረህ ጀምረው በአውዲኦ ለማዳመጥ 60 ኛ የእርግማን መንፈስ ብለህ ጀምረለን ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ፅናቱን ይስጥህ ይህንትውልድ የምታድነው አንተና ያንተን ትምህርት የሚከተልብቻናብቻነው። ግን መከሬውን ግፊያውን ጋንጩሩን የምትጋፈጥበት ብርታቱንና ይስጥህ የእኔም ታሪክ ብዙገጠመኝ አለው።

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድከጤና ጋር ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ለእኛም ይሥማነው ብልቦናቹና የኑሩልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እፁብ ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነው። የኔ እናትም የእርግሜን መንፈስ አለባት ማለት ነው አረቂ ትወዳለች አንዲት ሰኒ ተጠጣች ወዲያው ነው ምትሰክር ከዛ እኛን ለጆቿን ትጣላናለች ትራገማለች ቆርባለች ከመለኮሰችም ብዙ ጊዜ ሁኗታል ግን ፀባዮ አልተቀየረም እንደዛው ናት ትልልቅ እህቶቼ ምንም በቂ ገንዘብ የላቼውም ጥሩ ትዳርም የላቼውም ምክንያቱም ትንሽ ሲያስከፏት ብዙ ነው ምትረግማቼው የነበር። እኔ የመጨረሻ ልጅ ነኝ ብትሰድበኝ አልመልስላትም ብትወቃኝም ዝም ብየ መወቃትነው ስለዚህ እኔን አልረገመችኝም ስለ ቁርባን ደሞ እኔ ከሰው ሀገር ነው ያለሁ አልተመቼኝም ለቁርባን😢😢ንስሀ ግን ገብቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። እህቶቼን ቁረቡ እናንተ እድለኛ ናችሁ ከሀገራችሁ አልወጣችሁም ንስሀ ግቡ ቁረቡ ስላቼው ትንሽ እንቆይጅ ይሉኛል

  • @Yonas-21
    @Yonas-21 8 месяцев назад

    መምህር ከእግዝአብሄር ቀጥሎ አንተ ባለውለታየ ነህ ለመጀመርያ ግዜ ስግደት የጀመርኩት ባንተ ትምህርት ነው ፈጣርዪ እንዳውቅ እና ጠላቴ እንዳቅ ረድተሀኛል ሁሌ ገጠመኝ ስሰማ እንድፀልይ እንድሰግድ ያነሳሳኛ በጣም አስባለው ሳልሰማ ሳምንት ከቆየሁኝ ግን ፀሎት ባላቋርጥም እሰንፋለው እና ባለውለታየ ነህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ተባረክ

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ Год назад +1

    ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    እግዚአብሄር አምላክ እንደዚህ አይነትጉድ ያርቅልን አሜን

  • @mihretzelalem9705
    @mihretzelalem9705 Год назад

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ወንድም እህቶቸ ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @bezawitalemayehu6361
    @bezawitalemayehu6361 Год назад

    መምህር ቸሩ መድሀኒያለም ይመስን የዛሬ ፫ ዐመት ትምህርትህን መስማት ሥጀምር እመ አምላክ በፍቅርዋ እቤቴ ገብታለች። ፀጋህን ያብዛልን። ሊቀ መላእኩ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅህ።

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ

    እግዚአብሔር ይመስግን ስለ ማይ ነገር ስጣትው እግዚአብሔር ይመስግን በፆሎትቹ እስብኝ ወለተ ሰላሴ በልቹ በረክትሽ ይደረብኝ እህታችን

  • @tube6227
    @tube6227 Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለሕይወትን ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው አስተማሪ ነው መምህር! የእህታችን ቅድስት በረከትሽ ይደርብኝ አሜን ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወሐተ ሰንበት ብላችሁ 🤲🤲🤲

  • @wg5275
    @wg5275 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏😍😍

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Год назад

    መምርዬ በዉነት እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም ብዙ ሰወቺን እደመለስክ የነፍስ ዋጋ ያድርግልክ አሜን አሜን አሜን

  • @SARA-sk6og
    @SARA-sk6og Год назад +6

    ለመጀመርያ እግዚአብሔር ባለሁላታየነው
    2ኛመሰደዴ ባልሰደድ አሁንለይ እመን ውሰጥ እንዳለሁ ሳሰብው ያማኛል የእውነት ሰለ ሀይማኖት ምንም የማላቅልጂ ነበርኩ መሰደድ ሃይማኖትን እዳቅ ያርገኝነውሰድት ህይወት ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    3ኛ//እንደናት ያለ መምህርኖች ሰለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ምግብ አቀርባችሁ ኑብሎ እያላችሁ ለምታበሎን!!!•••••

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir AMEN 💚💛❤😢🤲#አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫🤲🏻

  • @hjii1398
    @hjii1398 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @edenbirhanu6966
    @edenbirhanu6966 Год назад +3

    መምህር እባክህን ለ 5ደቂቃ ከቻልክ ባወራህ ደስ ይለኛ በሰው አገር ነው ያለሁት

  • @yohassuyum1336
    @yohassuyum1336 Год назад +4

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚኣብሄር እስከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ Год назад

    የኔ ባለ ውለታ ከእግዚአብሔር በታች መምህር ግርማ እና መስደዴ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Год назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰሜን ትጉሁ ወንድማችን እንቁ አንቂ መምህሬ ያንተ ትምህርትና ገጠመኝማ በፍፁም ተመርጦ እይተውም እራሳችንን ያለፈውን ያለንበትን ማንነት የምናይበት መስታወት ነው እንደውም እግዚአብሔር እድሜና ግዜያችንን መልሶ ቢያድስልን ስንት የምናስተካክለው ነበር ብዬ እላለሁ በከንቱ ያለፈው ግዜዬ ብቻ ነው የሚፀፅተኝ ዘግይቸ በመንቃቴ ግን ሁሉም በኤልሻዳይ እግዚአብሔር እጅ ስለሆነ እሱ ለኔ የሆነውን መልካም ሁሉ ያውቃል ክብር ለስሙ ያልነቃነውንም ክንውን አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @firewoingebrehailu2695
    @firewoingebrehailu2695 Год назад

    መምህር አደራህን ወደ አ/ም ስትመጣ በገጠመኝ አሳውቀን አደራህን።እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад

    አግዚአብሔር አንደ አንተ ትአግስተኛ መምህራንን ያብዛልን አዉነተኛ ከርስቶስን የሚከተል መምህራችን ነህ በአዉነት በጣም አወድሀለሁ በጣም ያገልግሎት ዘመንህን አግዚአብሔር ይባርከዉ የሰውን አይን ለመከፈት አንዲህ መታገል መመረጥ ነዉ ብትሰድቡንም አዳምጡት ግብግብ አንያያዛለን አንጂ አንላቀቅም አልከ አዉነቴነዉ መምህር አንተ ፍፁም አግዚአብሔር አመቤታችንን በፍቅር ነዉ አያገለገልከ ያለህዉ ተሰፋ ሰላሴን ከነቤተሰቦችህ አግዚአብሔር አምላከ ይጠብቅህ ደግሜ ነዉ ያዳመጥኩት የጠፋች ነፍስም ተመልሳለች

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Год назад

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ። የእርግማን መንፈስ በቅድስት ስላሴ ስም የተመታ ይሁን ቤተሰብን እንዲህ ያባከነ ክፉ የእርግማን መንፈስ አገራችንን በምን አይነት ችግር ውስጥ እንደከተታት እና ህዝቡ እንዴት እየተሰቃየ መከራ ውስጥ እንዳለ ይህ ትምህርት የሚያሳይ መስታወት ነው። ስለዚህ ሁላችንም በፈጣሪያችን ፊት ስለ አገራችን በጸሎት መማጸን አለብን ከባድ ሁኔታ ላይ ነን ያለነው ሁላችንም ልንነቃ ይገባል እግዚአብሔር ይርዳን ከኢትዮጵያ ላይ እርግማንን መንፈስ ያንሳልን። አሜን

  • @samri23
    @samri23 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን መምህራችን እንኳን ደና መጡ💞💞🌿

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤👏