የብቻዬ ሙሉ ፊልም Yebichaye Ethiopian film 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 325

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 лет назад +2

    እውነት ነው ምስጋና ይግባው ለጌታ በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ትሣኤ ስወድክ የዘመን ድራማ ጎበዝ

  • @hananfetarimars8705
    @hananfetarimars8705 6 лет назад

    አረ እዴት ነዉ ተመስገን ጌታዬ አዲስ ፊልም ማየት እደዉሃ ናፍቆኝ ነበር ዛሬ ማዳም ዉልቅ ብላ ነበር አዳዲስ ድራማ ወደ ሰባት የሚሆን አየዉ ተመስገን አብይ እናመሰግናለን አዲስ ድራማ ስላስለቀክልን

  • @የድንግልማርያምልጅነኝየአ

    ከሁሉም ደስ ያለኝ የመጨረሻዋ ቃል . ."ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ዋው",በተረፈ ልጅታ እብደታ ሁለ ነገራ የኔ ቆንጆ በርች

  • @ቃልየድንግልማርያምልጅስለ

    ማዳም ትሙት ምርጥ ፊልም ነው ገባ ገባ በሉ ዋው

    • @aszx141
      @aszx141 4 года назад

      Kkkkkkkkk

    • @aszx141
      @aszx141 4 года назад

      እውነት ግን ማዳም ትሙት

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝሙቤአገና

    ፍትህ ለጂጂጋ ህዝቦች በተቃጠሉት የእምነት ተቋማት በጣምነው ያዘኩት ክሪስታኒም ባልሆን በቤተክርሲታን ላይ የደርሰው መቃጠል በጣምነው ያዘኩት ፍትህ ለተበደሉ ወገኖች ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ያርብ አገራችንን ሰላም አደርግልን ከጫፍ እስከጫፍ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ፊልሙን ገና አልጨርስኩም ስጭርስ ከችላለሁ ኮሜት ላይ እስከዛው ያገሬልጆች በሰደት ያላች በሰላም የሀሳብች ተሟልቶ ለኢትዮ አገራችን ያብቃን አሚበሉ የእህት ምረወቃን ይደርሳል

    • @rabiaali9272
      @rabiaali9272 6 лет назад

      ፍቅርህነው የጎዳኝ ሙቤ አገናኝተህ ከምትለየኝ ምነው በፍት ባታሳየ
      Aminnnnnnnnnnnmm👐👐👐👐👐👐👐

    • @kal___kidan7334
      @kal___kidan7334 6 лет назад

      ፍቅርህነው የጎዳኝ ሙቤ አገናኝተህ ከምትለየኝ ምነው በፍት ባታሳየኝ amen Amen amen mamay

    • @qadiseqadise5658
      @qadiseqadise5658 6 лет назад

      ፍቅርህነው የጎዳኝ ሙቤ አገናኝተህ ከምትለየኝ ምነው በፍት ባታሳየኝ bfggfvfuuhhbfhfhfbuijfbbbbftwtfvvhibfgeuyomnvysrtrufbhgfwesda

  • @ገኒጣይቱ
    @ገኒጣይቱ 6 лет назад +4

    ለመጀመሪያ ጊዚ እግዚአብሔር በስራቸው ያመሰገኑ ጀግኖች እመሰግናለን!!❤

  • @eyerushoney4911
    @eyerushoney4911 6 лет назад

    ከማዳሜ ጋ መጣላቴ አይቀርም 6 አመት ሳንነጋገር በዝህ ወር ሲጠሩኝ አልሰማ አልተኛ አልበላ ፊልም ላይ ብቻ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው ከአሜን ድራማ ጋ ይቀራረባል አስተማሩ ነው ቀጥሉበት በድጋሚ ከዝህ የተሻለ ነገር ይዛችሁ እንገናኛለን ግን ልጁ ሰወቹ ሲሮጡ ትልቅ ሰው ሲሮጥ ያምራሉ ትንሺ ብትከተላቸውማ

  • @herutdemisherutdemis7019
    @herutdemisherutdemis7019 6 лет назад +3

    ብቸኝነት ሚሠማኝ ዋይፍ ሢጠፉነው ተመችቶኛል

  • @mesqenewamala9588
    @mesqenewamala9588 6 лет назад +1

    እኔ ለእትዮጰየ ክርስተኖች ትልቅ ክብር አለኝ ፊትህ ለተበደይ ለጀግጅገ ቤተ ክርስትየን

  • @lamarcelo3886
    @lamarcelo3886 6 лет назад

    First person to watch Ethiopian movies anytime 👋👍🏽

    • @hayt9765
      @hayt9765 6 лет назад

      ዉይሰሞኑን እዴነዉ ፊልም መልቀቅ አበዛችሁት ለማንኛዉም አላይሁትም ልሹፈዉ እናመሰግናለን

  • @Wedi_eri1962
    @Wedi_eri1962 6 лет назад +145

    3rd 8ኛ ኣመቴ ኖው ኮመንት ካረግኩ ዛረ ኣገኛቹ እባካቹ like ግጩኛ ኣቦ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ8ዠ

    ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @emu1070
    @emu1070 6 лет назад +6

    አርፍ ነው እናመሰግናለን ሶደሮውች አንበሻበሻቹን እኮ

  • @betselottadesse3990
    @betselottadesse3990 6 лет назад +1

    አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ይልመድባችሁ

  • @የማርያምልጅመዲ
    @የማርያምልጅመዲ 6 лет назад +1

    ውውውውው እረበሣቅ ሞትኩኝ ያላያችሁ እይውት በጣም ደሥ ይላል

  • @merryyetielamistemerryyeti7426
    @merryyetielamistemerryyeti7426 6 лет назад +3

    ዋው ይሄን አላየሁትም እናመሰግናለን💖💖💖

  • @webantfiker638
    @webantfiker638 6 лет назад +61

    ውይ እደኔ ኮመት ላይ የማዳም ስም የስለቻቹህ አላቹህ አሁንስ ከምላሳቹህ ጋ ተነቀሳቹህት መሰል

    • @tigistsilsh7695
      @tigistsilsh7695 6 лет назад +1

      webant fiker አረብ ሀገር መኖር ብርቅ የሆነባቸው ናቸው ማዳም ማዳም አይሰለቻቸውም መድረ ፋራ ሁላ እያንዳንዱ ፊልም ላይ ማዳም አለች ነገሩ እወቁልኝ መሰለኝ እነደኔ ምሮሻል እኽቴ

    • @mikaelmeleakuhan3370
      @mikaelmeleakuhan3370 6 лет назад

      kkkkkkkk awo

    • @seadakocha8804
      @seadakocha8804 6 лет назад +1

      ውይ በጣም ይሰለቻል ያችም ማዳም አመዳም ብትል ይሻላል ውይይይይይ

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 6 лет назад +1

      አለን ፊልም ለማዬት ሁላ ላቆም ደርሻለሁ አንገሽገሽኝ ላይክ ግጩኝ መዳም ተኛች በላች ምናምን አደረቁን ሁፍ አቦ አፍቸውን ይዝጋው

    • @emutinigatu1598
      @emutinigatu1598 6 лет назад

      ማዳሞች በስቅታ መሞታቸው ነው

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    አሜን የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @sisayhailey1788
    @sisayhailey1788 6 лет назад +12

    እኔምላቹ ላይክ ግጩኝ የምትሎት ሰወች የሜገጭ ይግጫቹ

  • @ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ

    የመኪና መስታወት ነው መነፅር ...ለማንኛውም ምርጥ ነው ፊልሙ

  • @ሁሉምነገርለበጎነው

    ዋው ደስ ይላል እናመሰግናቸዋለን

  • @ሙናነኝጉራጌዋ
    @ሙናነኝጉራጌዋ 4 года назад

    እር ሰሞኑ ምድነው ባዳዲስ ፉልሞች አበሻበሻቹን እኳ በኮሮና እዳንጨናነቅባቹ ፈላጋቹ ነውአ በጣም እናመሰግናለን

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 лет назад +53

    በመጨርሻም ብሆን እስኪ በላይክ መገጨት አምሮኛል ግጭት አርጉኝ

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአሜ

    በእውነትም ለድንግል ልጅ ለኢየሱስ የገባው

  • @ninnod2827
    @ninnod2827 4 года назад

    ደስይላል😂😂😂😃😂😂😂👍👍👍

  • @mesqenewamala9588
    @mesqenewamala9588 6 лет назад +3

    ፉትህ ለሶመሌ ክልል በጠቀለይ ለተበደሉ ህዝቦች ውርደት ለቀን ጅቦች ፉትህ ለእምነት ተቋመት እኔ ሙስልምነኝ ግን ክርስተኖችም ስበደሉ ስዘረፊ ደስ አይለኝም ምክንየቱም እምነተችን ሌሎችን በድሉ አለለም

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 4 года назад +1

    Kakakakakka betam yazenanal WOW COVID-19 BEZI Enkan leresawu esti

  • @himy8328
    @himy8328 6 лет назад +8

    መዳም መዳም የምትሉ መዳም ከግድግዳጋ ታጋጥጫቺሀ ያባቴ አምላክ

    • @lidupkimohara687
      @lidupkimohara687 6 лет назад

      ȟimy እናቴ ህይወቴ amen Daneza😉😌😏

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 6 лет назад +3

    ላይክ ግጩኝ ምናምን መዳም ምናምን ምትሉ ገልቱ በሙሉ እመብርሀን አፍችሁን ትዝጋልን

    • @fetiyasani7716
      @fetiyasani7716 4 года назад

      ክክክክክክ በትክክል መዳም መዳም ይላሉ ሲያስጠሉ። ይቺ ሰይጣን መዳም። እሷጋር መስራ ትልቅ ነገር መስሏቸዋል

  • @ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ

    desymle filme new ketlobeti💚❤💛

  • @ሀዩፍቅርየማራቆሽቅርቅርእ

    ትንሱ ስወድህ

  • @عجيبهعجيبه-ش7ح
    @عجيبهعجيبه-ش7ح 6 лет назад +37

    በጠም ሚገርማኝ በሰዉ ፊልም የረሰቹን ብሶት ምደራድሩት አይደብረቹም ስለፊልሙ ብቻ ኮሜንት ስጡ ከቻለቹ ከልሆነ ታዉት አዘበረርቁ

  • @jeanzaatini2609
    @jeanzaatini2609 6 лет назад +1

    ኮመንቶች የእናተን ሳነብ የመዳም እርእስ መስሎኝ ፊልሙን ሳላየዉ ቀረሁ

  • @ayeshahusen6832
    @ayeshahusen6832 6 лет назад +101

    እንዴ ምንድነው ሰሞኑን በፊልም አምበሸበሻችሁን እኮ በቃ የመዳም ስራ እናንተ ስሩት 😂😂😂😂

  • @ሀገረኪናሁገሊላእትዊ

    ወይኔ ልጁ የኔ ተብታባ ልጄን ትዝ አስባለኝ 😭😭😭😭😭😭😢😢😭😭😢😢😢

  • @ካሊድYOUTube
    @ካሊድYOUTube 6 лет назад

    በጣም ምርጦ ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @fsumbekele2978
    @fsumbekele2978 6 лет назад

    በናታቹ ምርጥ አማርኛ ፊልም ንገሩኝ ደብሮኛል

  • @love.youmam4128
    @love.youmam4128 5 лет назад

    ኣብሽ ስውድህ እኮ ምርጥ ስው

  • @ashebirdereje4999
    @ashebirdereje4999 5 лет назад

    des yelal filmu gen................................

  • @aa6750
    @aa6750 6 лет назад +1

    ውይይይ ላይክ ላይክ የምትሉ ልጆች ምን ጥቅም ታገኝላችሁ ቆይ

  • @egziabherfikernew6697
    @egziabherfikernew6697 6 лет назад

    Wowww betam des yelal

  • @ሉሉወሎየዋ-ኰ6ዐ
    @ሉሉወሎየዋ-ኰ6ዐ 5 лет назад

    ምዲነው ማዳም ማዳም ክብር ገዝታሽ እጅ ነፃ እምሰሪላት መሰለሽዴ ሙላሽ የሶን ወጄን እምሰበስቢው ኤጭ

  • @hiwothabesha1503
    @hiwothabesha1503 6 лет назад

    ምርጥ ነው የመጬ ይመቻቹ

  • @jemilamuhamed5407
    @jemilamuhamed5407 6 лет назад +1

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 лет назад +5

    ዘንድሮ እንዴት ነው ነገሩ በአዲስ ፊልም አስባደችሁ

  • @mdinahmaddinah9863
    @mdinahmaddinah9863 6 лет назад

    ዋዉ በጣም ሀራፍ ነው

  • @sadiamohammed5738
    @sadiamohammed5738 6 лет назад

    ሶደሪዎች በዚ ሰሞን ፊልም በፊልም እያበሻበሻቹን በነካ እጃቹ ዘናጭንም ልቀቁልን በታረፈ የመቻቹ።

  • @alemneshdadi4545
    @alemneshdadi4545 6 лет назад

    wow nice bemecereshawu kkkk thanks bertu

  • @madinahmohmmed1330
    @madinahmohmmed1330 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @kidistarisimaenatikidi6302
    @kidistarisimaenatikidi6302 6 лет назад

    ጥሩ ነው

  • @kamila21husein85
    @kamila21husein85 5 лет назад

    Madme debn tebal konjo film naw

  • @ሂራመሀመድ
    @ሂራመሀመድ 6 лет назад +2

    እስከዛሬ ፊልም አተን በድብርት አለቀን ነበር ኢሄ ወር ደግሞ ጊዜ ነው ያጣነው😂

  • @fanofano8060
    @fanofano8060 5 лет назад +1

    ክላሲካል ድምፁ ይረብሻል

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 6 лет назад

    Bertu abushye siwedki 😍

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde1029 6 лет назад

    አሪፍ ነው

  • @tube-ml2ls
    @tube-ml2ls 6 лет назад +4

    እኔ ጥሎብኝ የኮሜንት አስተያያት አይቼ ነዉ መያት ሚጀምረዉ ግን ስለ ፊልሙ አንድም አስተያያት የሰጣ የለም ሁሉም መዳም ምናምን እየሉ መቀበጠጣር ነዉ

  • @nebrisb7719
    @nebrisb7719 6 лет назад

    በጣም ኣሪፍ ደስ ይላል

  • @hanaerco5605
    @hanaerco5605 6 лет назад +2

    comnet ብርቁ የምትኮምቱትን እወቁ ኢጭ ምንድነው መቀባጠር

  • @muazmuazmybaby206
    @muazmuazmybaby206 6 лет назад +1

    ዋው እፃኑ ሲያምር

  • @blenngusse1737
    @blenngusse1737 6 лет назад

    Tru new enamesegenalen soderiwoch

  • @rodasroba8719
    @rodasroba8719 6 лет назад

    Betam filmoch bezu

  • @Hነኝወሎየው
    @Hነኝወሎየው 4 года назад

    ከፊልሙ ኮሜት ነበር የመወደው ግን ማዳሜ አክሴ ምን ይመሥላሉ በምን ልወቀው ቆጆና መጥፎውን

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 лет назад

    ማነው ሸበካ የሚያበድረኝ አድስ ፊልም ሲመጣ አውቆ ሸበካየ ቁርጥ

  • @mekedemekede799
    @mekedemekede799 6 лет назад +2

    Wow Yamerale Betame Asetemareme New

  • @wizgrace2439
    @wizgrace2439 6 лет назад +2

    Koy ye Arab hager setoch wi-fi beyinor min yiwutachu nebar

  • @foziyaadam3276
    @foziyaadam3276 6 лет назад

    Wow baxam arif felem now

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ

    ሶዶሪ ከሳብ ነፃ አረጋቹን
    እናመሰግናለን

  • @aquagal8645
    @aquagal8645 6 лет назад

    Please give comments about the movie...damn😎😎😎😎

  • @ማጣትክፉ
    @ማጣትክፉ 6 лет назад +24

    መዳም ስልኬን ቀምታኝ ብቻ ጉዴ እዳይፈላ ሶደሬዎች ግን በሰላም ነው ?!

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 лет назад +2

    ጭፈራ ቤት የለ መኪና የለ ደስ ስል ብርቱ ያመራል ሰው ሁሉ የዘራሁን ነው የሚያጭደዉ

  • @fozya9578
    @fozya9578 6 лет назад +5

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ
    ውዶችየ ኑ እንይ ኑ ኡኡኡ

  • @የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ

    ላይክ ግጬኝ የምትሉ ልጆች የቆመ መኪና ይግጫቹ

    • @እድለወርቅታስው
      @እድለወርቅታስው 6 лет назад

      ይቅር ይበልሽ ምናይነት ደነዝ ነሽ ስው ጥሩ ይመኛን እንጂ

  • @citycell9865
    @citycell9865 6 лет назад +6

    አበሻበሻቹን እኔ በቦኩሌ ተመችትኛል ግን ስራውን ማን ይስራ

  • @ሀናንንየእግብሔርልጅ

    Good

  • @nuniyeamababiyajuli9730
    @nuniyeamababiyajuli9730 6 лет назад

    wow des yelal ulam beon yesew negr yesew new

  • @InnocentFoliage-cz3vd
    @InnocentFoliage-cz3vd 9 месяцев назад

    ቅመሞችኮ አሰለቻችሁን ኮሜት ላይ ስለመዳም አታዉሩብን

  • @kalmamo7072
    @kalmamo7072 6 лет назад

    የስ ስፈልገው

  • @fsumbekele2978
    @fsumbekele2978 6 лет назад +26

    እረ ኮሜንቶች ኡኡኡ ማዳም ምናምን አትበሉ ምድረ ሸቃላ ስለፊልሙ ንገሩን አሪፍ ነው

    • @iloveyouethiopias3495
      @iloveyouethiopias3495 6 лет назад +1

      fsum bekele
      balgiy kaleshekalsh mecham serkash atenoriy
      menal melkam betingro Egzbehr tina kestan sertan enoralen

    • @fsumbekele2978
      @fsumbekele2978 6 лет назад +2

      ቲ ወረኛ ሾካካ ማን አትስሩ አላቺ የማዳምን ስም ካልጠራቹ መኮመንት አችሉም ወረኛ በጥራቃ ላይክ ምናምን እያላቹ አትበጣረቁ

    • @salehmuhamad8210
      @salehmuhamad8210 6 лет назад

      fsum bekele እናትሽ ትበዳ የድሀ ልጅ የድሀ ዘር ውሻ ምን አባሽ አልሽ የፈለጉትን መናገር መብታቸው ሸታታ ጥብ

    • @fsumbekele2978
      @fsumbekele2978 6 лет назад

      Saleh Muhamad አልጫ ገረድ ባለጌ ወልዶ ባለጌ ያሳደገሽ ሽንትቤት ቁንጫ ልነግርሽ ነበር ግን ትንሽ ስለሆንሽ አይገባሽም

    • @salehmuhamad8210
      @salehmuhamad8210 6 лет назад

      fsum bekele ትንሽ ትንሽ ሲል ድፋረት ነው ግን አንች ዘረ ባለጌ የሸርሙጣልጅ ሸርሙጠው ወለዱሽ አችም አሁን ክርፋትሽን አነሳሽ አች ክርፋታም ጥብ ጥብ አህያ ዘረ ዱቄታም ነቀዝ ደሞ አች ብሎ ሰው አሳሳች ሁለተኝ ድርሽ እዳትይ አች የገረድ ልጅ ድቃላ ዘረ ብጣሻም መድረሻሽ የማይታወቅ ቆማጣ ደሀ

  • @lensadatafekade7190
    @lensadatafekade7190 6 лет назад +3

    Dr abyiin yayachuu istii nigaruun canqonal sila xafabiin uuuuu

    • @bosenibosebi544
      @bosenibosebi544 6 лет назад

      Lensa Data Fekade awe.abiyachin.tefu.yeken.jiboch.belut.ende?????
      yedngl.lij.krstos.eyesus.yitebkew

  • @bilen1573
    @bilen1573 6 лет назад +4

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል thanks

    • @burukmulualem7598
      @burukmulualem7598 6 лет назад

      ብሌን የሂሩት በቀለ አድናቂ ዉስጤ ናት weregna

    • @bilen1573
      @bilen1573 6 лет назад

      ክክክክክክክ

    • @burukmulualem7598
      @burukmulualem7598 6 лет назад

      ብሌን የሂሩት በቀለ አድናቂ ዉስጤ ናት aydlshem

    • @bilen1573
      @bilen1573 6 лет назад

      አይደለሁም አይደለሁም

    • @burukmulualem7598
      @burukmulualem7598 6 лет назад

      ብሌን የሂሩት በቀለ አድናቂ ዉስጤ ናት bleny fata beylegn ok konjey

  • @plus1078
    @plus1078 6 лет назад +1

    አገር ልገባ ህደወነ ማን ሹክ አላቹ በሉ በርቱ ከሻላሹ ውሉንም አውርዱት ህዚው አጠናቆ በግባት ያዋጣል

    • @fekefeke4393
      @fekefeke4393 6 лет назад +1

      እኔስ ማርያምን ወድልታለው Plus

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 6 лет назад +4

    ምን አለበት። ስልኪ ሶደርወች አዳዲስ ፊልም ሲለቁ የኔምልብ። ያንን እረስተህ ሌላ ብታፍቅርልኝ። ስደርዉቸ እዲሚያቹህ ይርዘም። እምተለቁት ፊልም ሁሌም ስለፍቅር አለበት። ቢጣሉም ቢለያዩም መጨርሻቸው ያብራል። የኔግን ዝብርቅርቅ አለ እረ እደፊልሙ መጨርሻችን አሳምርልን

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 лет назад +1

    አዲስ ነው መሰለኝ አይቼ ስጨርስ እኮሜንታአሁ!

  • @ሶፊያሳልህ
    @ሶፊያሳልህ 6 лет назад +1

    የጥረ ግዜ መጥፋነቱ ያልፋል
    የመጥፎ ግዜም ደሞ ጥሩነቱ እሱም ያልፋል

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነትነውም

    ክክክ ደስ ይላል

  • @agegnteshome7862
    @agegnteshome7862 6 лет назад

    arif new

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 6 лет назад +3

    ቆይ ግን..ላይናችን..አስቡልን እጂ......ሆ....ባዴ.ይሄ.ሁሉ....ለነገሩ..ሌላም ካለ.ጨምሩ...2011 ሳይገባ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ደ5ጐ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ደ5ጐ 6 лет назад +1

    እኔ ምለው ኮመንታተሮች ኧረ በፈጠራችሁ ላይክ አትለምኑ

  • @zainabalhoori7049
    @zainabalhoori7049 6 лет назад +5

    Ere uuuuuuuu befilm molan eko enkelfan tcha tetekeye nw yemadirewu

  • @عبدوهمحمد-ر9خ
    @عبدوهمحمد-ر9خ 6 лет назад

    ማርየ

  • @samerhussan1637
    @samerhussan1637 6 лет назад +3

    አረ ብዙ ቀርቶወል ገነ ምን አይተቹ አታመሩ ኮሜንቶች ይለቀቅ ይለቀቅ

  • @imissumam5464
    @imissumam5464 6 лет назад +1

    Arif film new gn mnwaga alew madam eyalech

  • @samsongurach256
    @samsongurach256 6 лет назад

    ድራማውን እናዳምጥ ክላሲካሉን?

  • @bayanawad9009
    @bayanawad9009 6 лет назад

    Weye acheraresu

  • @ኢማንሙሀመዲ
    @ኢማንሙሀመዲ 6 лет назад +14

    ክክክክክክ ኮሜቶች የመዳም ስም አጠፍችሁት ነው እመዳም ቤት መሆናችሁን ማስታወቂቃ መለጠፍችሁ ነው ዝም ብላችሁ አታዮም

  • @yeneleyu1512
    @yeneleyu1512 6 лет назад

    እሺ ርእሱና ታሪኩ ምን አገናኛቸው ወይ የሀገሬ ፊልም አይን መቀለጃ አደል ?!

  • @አማራዊትነፈጠኛዋነይየጊዬ

    ብዙም አይመስጥም

  • @zenashlove2331
    @zenashlove2331 6 лет назад +1

    ሶደሬዎች እንዴት ነው ፊልም በፊልም ሆንን እናመሰግናለን

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 6 лет назад +1

    Arf movies naw

  • @umsamiqueengrl6755
    @umsamiqueengrl6755 6 лет назад

    Abushi .mare yen bokibaka .berita ish
    20010 .Gn minaw beselm new indiezi Film bashi ye honew .are gudi new .be ken 3 .4 yilekekal yetun ayiche yetun litewau😂
    Le abiyachin erezhm edimena tena temegnewulet.