HAMER MEDIA/ኤርሚያስ ለገሰ የመሳይን ድብቅ ምስጢር አጋለጠ/መሳይ መኮንን አላነብም ያለው የትግራይ ዜና/የግንቦት ሰባት ሰዎችን ያስደነገጠው አቋም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
    @ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Комментарии • 338

  • @GoytomGebrehiwot-mc2fh
    @GoytomGebrehiwot-mc2fh 3 месяца назад +33

    መሳይ መኮነን በትግራይ ህዝብ የጅኖሳይድ የጦርነትን ካወጀ ይልቅ ለትግራይ ህዝብን ይቅርታ ማለት እፈልጋለሁ ብሎ የተናገራቸው ቃላት በንፁሃን ተጋሩ ደም የጨቀየው እጁን ይበልጥ ከልቡ እንዳረካውና ደስታውን ለመግለፅ እንደመጣ እንጂ የጠየቀው ይቅርታ እንደሌለ ልንረዳ ይገባል።
    መሳይ መኮነን በሰራው ወንጀል አይደለም በራሱ ላይ ለልጅ ልጆቹን እንካ ብሆን ወንጀሉ የሚተርፍ ጠባሳ ጥሎ የሚያልፍ የዘመኑ ኣሬሜኔ የሰይጣኑ ቁራጭ ነው።

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 3 месяца назад +1

      እዚኦም ከይጥፋእና ስላም የብልናን ዋላ ሀንቲ ታሪካዊ ማስረጃ የብሎምን ኢ/ትዊን ሙካኖም ካብ የመን ስሀራ ካብ ኡማን ስሀራ ካብ ሳውዲ ስሀራ ዝፈለሱ ተኩላታት ናይ ሚሊሊክ እዋን አይኮነን ህጂ

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 3 месяца назад +2

      ክክክክክክክ ድንጋይ ራስ መሳይ ጥይት ተኩሳል ?? ትሽ!!!! ለምን ለወያኔ አልሰራም ነው??? በሆዱ የሚገዛ ኤርምያስ አለላችው የመሳይን ጥስ ትሽ!!! እባብች

    • @muluembetabebe9772
      @muluembetabebe9772 3 месяца назад +1

      ኤርሚያስ ለልዾችህ እዘን አጉንብሰዉ እንዲሄዱ አድርገሀቸዋል። ሆዳም አቋም የሌለህ ህሊናቢስ። ምን ያህል ቢለፈልህ ነዉ እንዲህ በሬ ወለደ የምትለዉ

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 3 месяца назад +27

    የሚገርሙ ድንዙዛን እግዚአብሔር አምላክ ያጥፋልን የኢትዮጵያ ጠላቶች

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 3 месяца назад +26

    መሳይ ከባድ የትግራይ ጥላቻ ያሳወረው ጥንብ ፋንድያ ነው።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 3 месяца назад

      የሠው ጥላቻ አለው ምክንያቱም የንዋይ ፍቅሩ ስለሚያስቀድም ሆዳምነቱ አሸነፎት የውሸትና የማጋደያ መስመሮቹን ከጊዜው ጋር እያስተካከለ ገቢውን የሚሠበስብ ግለሠብ ነው

    • @gabrielashebr9725
      @gabrielashebr9725 3 месяца назад

      Lisu bi amara kanka tinagro money making was the big chance bi debo debub hig yimiyamin tiliki chance new he is rich manat this time

    • @agdr895
      @agdr895 3 месяца назад

      @@tesfayaberhe ደግ አደረገ

    • @DilbesaMulugeta
      @DilbesaMulugeta 3 месяца назад

      የመጀመሪያ ጠላትህ ህወሓት እንደሆነ ግን ማወቅ አለብህ

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 месяца назад

      ⚠️ SIGIBGBU JUNTAN
      YeMyxela ale❓️

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 месяца назад +17

    መሳይ መኮንን ትግራይ ህዝብ ብቻ አይደለም የሚጠላው ለኦሮሞ ህዝብ ያው ነው ጥላቻው ።

  • @Merigetaserekebrhan
    @Merigetaserekebrhan 3 месяца назад +17

    መሳይ ማለት እባብ ማለት ነው። ለትግራይ ሕዝብ ያለው ጥላቻ እስከ አፍንጫው ነው። አቅም አጣ እንጂ በዲን ተቃጥለው ይጥፉ ያለ ሰይጣናዊ የዛር ውለጅ ልቡሰ ሥጋ ጋኔን ነው።

  • @bisratyehalashet9736
    @bisratyehalashet9736 3 месяца назад +2

    Thank you 🙏 Ernie’s legese

  • @tesfayewoldemichael4074
    @tesfayewoldemichael4074 3 месяца назад +19

    መሣይ መጠጣት ጀመረ ወይ? ፊቱ ተበላሽቷል፡፡ህሊናን ለመሸሽ ወደ መጠጥ መዞር ጥሩ አይደለም፡፡ህሊናን መልሶ ለማግኘት ዝም ማለትና ወደ ሌላ ሥራ መግባቱ ይሻላል፡፡ንስሐም ያስፈልግዋል፡፡

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 3 месяца назад +1

      መሰቀል ነው የሚገባው
      አንድ ቀን የእጁ ያገኛል።

    • @serawitmekonnen6381
      @serawitmekonnen6381 3 месяца назад

      ገና አሽሽ ይወስዳል

  • @yoniesr
    @yoniesr 2 месяца назад

    የሚገርም ነው!

  • @seidgeda7637
    @seidgeda7637 3 месяца назад +4

    የመሳይን ከህዝብ ለመለየት የምታደርጉት መንጠራራት አይሳካላችሁም መሳይ ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጅ ነዉ

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe 3 месяца назад +1

      የተበ$ህ ገልቱ !😂

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 3 месяца назад +11

    መሳይ አስመሳይይይይይይ !!! ለሆዱ ብቻ ያደረ በሆዱ የሚያስብ ጭንቅላትና ህሊናውን በሆዱ የሸጠ የጋዜጠኛ አቋምና ስነምግባር የሌለው ሆድ ብቻ !!! ውይ ሆድዬ

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk 3 месяца назад +3

    መሳይ መኮነን ምርጥ ጋዜጠኛ ነው አንተ ብልፅግናን እና ሕወሓት ዳግም ወደ ህይወት ለመመለስ የምታደርገውን መጋጋጥ እናዉቃለን።

    • @EyobGebreyohannes
      @EyobGebreyohannes 3 месяца назад

      በትግራይ ህዝብ ላይ 95 ለ5 ብሎ አንድ ሚሊዮን የትግራይ ህዝብ ጀኖሳይድ የፈፀመ ሰው እንዴት ምርጥ ጋዜጠኛ ትለዋለህ???

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 3 месяца назад +9

    የሀመር ዜና አንባቢ የሰዎችን ሥም ማጥፋት ትወዳለህ ወደፊት የዘራህዉን የምታጭድ ያርግህ : በሌሎች ሰዎች አትቅና እራስህን ችለህ ሠዉ ሁን

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 3 месяца назад +1

      በትግራይ ላይ ጀኖሳይድ እነዲፈጸም በማስሚድያ ጥላቻ ሲያውጅ የነበረ ስላጋለጠ ነው ያመመህ? ደነዝ፣

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 3 месяца назад +1

    መሣይ የፊውዳል ሪዝራዥና ሰላባ ትውልድ አንዱ ነው

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 3 месяца назад +2

    መሣይ መኮነን ጨዋ ጋዜጠኛ ነው።
    የጋዜጠኝነት ethics የተላበሰ ጀግና ነው።
    በወቅቱ አጭቤው አብይ አጭበርብሮት ነበረ ። ይቅርታ ጠይቋል ።ይቅርታ መጠየቅ ታላቅ ሰው ያደርገዋል

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 3 месяца назад +2

    Thank you Hamer media !!

  • @tsigemariummekbeb4930
    @tsigemariummekbeb4930 3 месяца назад

    Mr mesay we don't forget.we will forgive but we don't forget.

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 3 месяца назад +4

    Messay Mekonnen loves no one but himself. He is an enemy of Amhara more than any other group. I’m sure he will face justice for his blatant crimes against Tigray but I’m afraid not for what he did to the Amhara community

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my 3 месяца назад +10

    በእነ መሳይ የወሬ ትርክት ጦርነት የትግራይን ሕዝብ ሲበላ እሱግን አሜሪካ ተቀምጦ በርገር ይበላ ነበር ::
    ዛሬ ደግሞ ተከርብቶ የአማራን አያስበላ ይሔ ሰይጣን ሰው በላ እባብ ነው

    • @KidaneMared
      @KidaneMared 2 месяца назад

      መሳይ በዚህ ዘመን የተሸጠ እንደ ዕቃ የተገዛና የሱ ዓይነት በአሜሪካ የሚቀመጡ ተንታኝ መሳዮች በሚያቀርቡል የቅጥር ዜና ማቅረብ ተያይዘውታል የተኛው ዘመን ላይ እንዳለ የማያውቀው ጋዜጠኛ ዛሬም በተሰጠው መሰሪ ትዕዛዞች እያስፈፀመ ነውና እንጠንቀቅ

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 3 месяца назад +4

    ስድብ ተሳድቦ ሰለስድቡ ይቅርታ ማለት ልክ አይደለም.ሰው ገድለ ስለገደልኩት ሰው ይቅርታ ማለት።ምን የሚሉት ነው? " ሰው ገሎ ይቅርት'"

  • @yitbarekk.mariam9411
    @yitbarekk.mariam9411 3 месяца назад +3

    ዓሳውን ለመያዝ ...,95 ለ5 ...ወዘተ ያልከውስ የሚረሳ መስሎህ ነው?እንደዚህ በቀላሉ የሚያልፍ ከመሰለህ እኔ በግሌ አንተ ላይ ... ወቅቱ ሲደርስ እገልጸዋሎህ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад

    ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 месяца назад +4

    Good

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 3 месяца назад +8

    መሳይ መኮነን በኣሁን ጦርነት ብቻ ሳይሆን በ 2008 ዓ. ም 95% ለ 5% ብሎ በማወጅ በአማራ ክልል በሺዎች የሚቆጠሩ ሰለማውያን የትግራይ ህዝብ ያስጨፈጨፈ ግለ ሰው ነው

    • @ethiopiafirst6885
      @ethiopiafirst6885 3 месяца назад +1

      ዞረህ ዞረህ እዛው እምቦጭ ነህ.

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 3 месяца назад

      ​@@ethiopiafirst6885kfu sew tln ymeslal mechem enklf yelewm ahunahun dngayu yanesutal eyale yferal afer belto aytegbm enantm edmelkachu kemeta mengst tetabkachu kfatn tfatm tseralachu gn demo tkdalachu tokula hula

  • @ShishayAkli
    @ShishayAkli 3 месяца назад +1

    መሳይ አውሬ ፣ ኣረሜኔ፣ ከሃዲ እና ክፉ ፍጡር

  • @brooksisay3807
    @brooksisay3807 3 месяца назад +1

    Betam askeyami gazetegna new, koshasha new mesay

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 3 месяца назад +3

    MESAY Ambessa❤❤❤❤❤❤❤.

  • @EyobDemoz
    @EyobDemoz 3 месяца назад +1

    በትግራዋይ ጥላቻ የነበሩትን ያሞቀ devilish mesay

  • @MottyBiya
    @MottyBiya 3 месяца назад +5

    Mesay Mekonen is the true lover of Ethiopia.He has never been the member of any political party.He can take any side that fits his opinion on the side he is supporting.He is the man of principle.Least and not last those of you insulting Mesay are negeting democracy.As you have to speak your mind, he can also express his own.

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 3 месяца назад

      Are you telling me he is a democrat? You are laughable! The truth of the matter is that Mesay is
      A black Hitler fortified himself inside the mass media & was spreading
      Genocide to happened on Tigreans, so what ever paint you want to paint Mesay you can’t change his true color He is already on a record.

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 3 месяца назад

    Ermi Yalew like new

  • @josephdebalke
    @josephdebalke 3 месяца назад +1

    Mesaye mekonen he is a true journalist this is defmia tion!

  • @AddisusisayTadese
    @AddisusisayTadese 3 месяца назад +2

    Ke amara lela hulum fkr new amara gin metetam new feri new sifokir jegina yimeslan gin fesam new ayenewko king of king oro &tigrai❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 3 месяца назад +2

      አማራ አይደለሁም ደቡብ ነኝ ብዙ ሰዎች ሀይማኖት ካለመረዳታቸው አንፆር መተት፣ጥንቆላ፣አቴቴ፣ዛፉ ማምለክ ቂቤ መቀባት፣መስፋቅር፣ ብዙ አማራ ላልሽው ኦሮሞ ይበዛል ቆሪጥ የት ነው ያለው😂በየሱስ ስም

    • @marthaabraham3569
      @marthaabraham3569 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤​@@Emanu1532

    • @marthaabraham3569
      @marthaabraham3569 3 месяца назад

      SHENTAM KOMAL FERAH KONDAF KODAR SAHSAH AGAME TEREF FANO

  • @mohammedsultan-y4n
    @mohammedsultan-y4n 3 месяца назад +22

    መሳይ ማለት ሆድና ሚላስ እንጅ ጭንቅላት የሌለው ከሰው ልጅ የተፈጠረ አውሬ ነው።

    • @agdr895
      @agdr895 3 месяца назад +1

      @@mohammedsultan-y4n ትግ ማለት ተሳቢ እንስሳ ካብ ለካብ የሚሽሎኮሎክ ጊንጥ ማለት ነው።

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 3 месяца назад

      ክክክክክ መሳይ የህሊና ሰው ነው ኤርምያስ ነው ሆዳም

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 3 месяца назад

      መሣይ ጀግና ነው

  • @ashuletamiru9433
    @ashuletamiru9433 3 месяца назад +7

    ልዴቱ ቀባጣሪው ልዴቱ፤ አቤት የስልጣን ጥማት!

    • @YaredTadesse-n8n
      @YaredTadesse-n8n 3 месяца назад +1

      ልደቱ ሺህ ዓመት ኑር ቀና ሰው ልባም ሰው

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 3 месяца назад +9

    ጋዜጠኛ ነን ባዮች ለአድማጭ የሚቀርብ ጉዳይ ምረጡ እንጅ! ሀሜትና መወነጃጀል የትም አያደርስም። የመንደር ወሬ ለቅቅሞ አለ ተባለ ማለትና ወሬ ማራገብ አይጠቅምም። ያለፈው አለፈ ወደፊት ማየት ይሻላል።
    እኛ የናፈቀን ሰላም ነው፣ ፍቅር ነው፣ ይቅር መባባል ነው፣ አንድነት ነው!

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 3 месяца назад

      የልብን ሰርተህ ሰላም ትላለህ?
      ትግራይ ላይ ጀኖሳድ እንዲፈጸም
      ላራገቡ ሁሉ ይጋለጡ ምንም እንዃ በሪከርድ ያሉ ቢሆንም።

  • @YabtsegaSisay-s5j
    @YabtsegaSisay-s5j 3 месяца назад +2

    መሳይመኮንን በዚህመልክ መግለፅ እጅግ ወራዳነት ነዉ መሳይ ለተዋረዱ ዜጎች የቆመእንጂ አንተ እንደምትደሰኩረዉ አይደለም

  • @ftsumbeyene5091
    @ftsumbeyene5091 3 месяца назад +1

    ዞሆን መሳይ ድንጋይ ያንከባለልክ መሰለክ ስንት ሂወት ኣስቀጥፈሃል የሰዳም ፍርድ ሲያንስህ ነው።

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 3 месяца назад +2

    At least he is not kissing tplf abo sibhat socks koshasha neh. Messaye is dignified.

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 3 месяца назад +1

    የሁሉም የንጹሀን ደም ከምድር ወደ አርያም ትጮሃለች ሁላችንም ከመጠየቅ አናመልጥም !

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 3 месяца назад +5

    አሁን ያለው ክ50 አመት በታች ያለ ትግሬ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ነው የድሮውን እንጃ መሳይ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ አብይ መልካም መሪ መስሎት ተሸውዶ ነበር ወያኔን ግን አከርካሪውን የሰበረ ጀግና መሆኑ አይጠፋችሁም ገንጣይና አስገንጣይ ሁላ

    • @kibromniguse
      @kibromniguse 3 месяца назад

      ባንዳ የባንዳ ልጅ አማራም ሰው ሁኖ ቅዘናም

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 3 месяца назад +2

      ደንቆሮ አህያ
      አቢይ ብለህ ስትዘል , አሁን ግን
      አቢይ ሳንጃ ቂጥህ አስገባልህ እሱ ብቻ አይደለም አማራ ቤተሰዎችህም በጠኔ እየገረፈልህ ነው ወልቃይትም ሁመራም ለትግራይ እያስረከቡ ነው ታድያ ምን ቀረህ ብለህ ነው?
      ቁማር መበላትህ እያወቅህ ነው
      ጥሬ ስጋ እየበላህ አጎልህም ስጋ
      ሁኖ ቀረ ማሰብ ማሰላሰል ከየት
      ይምጣ እንግዲህ ቻለው።

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 3 месяца назад

      በትክክል ለወያኔ እራስ ምታት ነበር

  • @MebrahtuKahsay-tm8vw
    @MebrahtuKahsay-tm8vw 3 месяца назад +2

    Messay wushetam yetigray hizb bante ayshewedm, asteway neww.

  • @TilahunSeifu-e7l
    @TilahunSeifu-e7l 2 месяца назад

    Wsha mesay yetigray hzbawe knd ysayhal ante gnay erimas tanks

  • @AbebaGebretsadik
    @AbebaGebretsadik 3 месяца назад +8

    መሳይ ጀኖሳይደር የተጋሩ ቀንደኛ ጠላት።

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 3 месяца назад

      ክክክክክ የናንተ ጠላት ወያኔ ነው ድንጋይ ራሶች የመሳይን ጦስ እባቦች

  • @Apollon-z2s
    @Apollon-z2s 3 месяца назад +1

    Messay betam metfo sew new

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 3 месяца назад +1

    ትሽ!!!! ከርሳም ኤርምያስ ይህ የዞረበት ወላዋይ የወያኔ ፖፖ ስለመሳይ የመናገር ሞራል አአው??? ወራዳ ሆዳም ኤርምያስ ማለት የወረደ የዘቀጠ እንደሱ ሆዳም አላየንም መሳይ ጀግና የህሊና ሰው ነው ኤርምያስ መጀመርያ የወለድከውን ልጅ ሰብስብ ትሽ!!!!!

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba 3 месяца назад +4

    መሰይ ድንጋይ እራስ በድንጋይ የሚያያመልክ ነው፡፡

  • @getanehbuli7265
    @getanehbuli7265 3 месяца назад

    ይህ ነገር 100% እውነት ነው. የተደረገውም በወልደያ ውስጥ ነበር.

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 3 месяца назад +2

    ታሪክ መሆኑ ሀውልቱ የተሰራበት በድንጋይ መሆኑን አያስቀሪም:: መሳይ ያንን ያህል ድፍረት ያለው ሰውም እልነበረም::

  • @kidanutadele921
    @kidanutadele921 3 месяца назад

    ኤህ መሳይ እሳት ይብላህ ዘርህ ኣይባረክ ተቅበዝብዘ እሾህ ይውጋህ የረገጥከው መሬት ይገልበጥብህ የንጹሃን ደም ኣያስተኛህ

  • @MintewabBeyene
    @MintewabBeyene 3 месяца назад +2

    ብር ለቀማ ነው ።

  • @qweryqwe7826
    @qweryqwe7826 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @jalatajafaro2953
    @jalatajafaro2953 3 месяца назад +6

    መሳይ የተባለ ባለጌ አፍንጫውን በሉት።

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 3 месяца назад +1

    ልደቱ ዘመን የማይሽረው ምርጥ ኢትዮፕያዊ ፖለቲከኛ

  • @ConfusedBuoy-so3ht
    @ConfusedBuoy-so3ht 3 месяца назад

    ሲሳይ መኮነን ጆኖሳይደር ቀኑን ይጠብቅ።

  • @AranshiAssefa
    @AranshiAssefa 3 месяца назад +1

    መሳይ አስተሳሰቡን አህያ ያስንቃል

  • @MmMm-uy9do
    @MmMm-uy9do 3 месяца назад +3

    TULTULA

  • @melakuhagos
    @melakuhagos 2 месяца назад

    ይህ ስውግን ኢትዬጵይዊ ነው ፣ግን ፣እግዚአብሔር ፣የስራእን እግዚአብሔር የአንተ መጨረሻ ያሳየኝ።

  • @tesfueyob9211
    @tesfueyob9211 3 месяца назад +2

    TDF is attacking Messaye. it's not Messay's fault you lost the war !!

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @tesfueyob9211
      @tesfueyob9211 3 месяца назад

      @@Sarahj962 ..they use "human wave" tactics in fighting and on social Media. !!!! Sad

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 3 месяца назад +1

    ፖለቲሻን ወይም አክቲቨሰት መሆን ማለት በእኛው ለእኛ በውሀ ውስጥ እንዳለ አሣ ነው።አሣ በውሀ ውሰጥ ሆኖ እንደሚገለባበጥ እንዲሁ ናቸው።አንዴ በደረቱ አንዴ በጀርባው በጭንቅላቱ በጭራው በጅራቱ በየሠከንኩ ይገለባበጣል ውሀው ለአሣው የተመቸ ነው።ከዉሀወ በወጣ ግዜ እንደሚሞት እንዲሁ ናቸው።አየበርደኝ አይሞቀኝ ሺ ግዜ ቢለዋወጡ።ይብላኝ ለራሳቸው አቋም የለሽ ለሆኑት።

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 3 месяца назад +1

    ...ጋሎችን ሰብስቦ ያሰረ ትግሬ፤ በጋሎች ተስብስቦ ሲታሰር ልክ የማይኾንበት ምክንያት ምንድን ነው? ትግሬዎች መታሰራቸው ትልቅ ኾኖ ነው? በፈጸሙት ግፍ ልክ እኮ አልተከፈላቸውም! አይ ክህደቱ አያሌው እንዲያው ምን ይሻልሃል?

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 3 месяца назад

      Ante ebet tokula tlam megal kosal mnkereh ketgray hzb sgawn belah demun tetah mnonew yekerh ekekam hlinabis

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh 3 месяца назад +5

    መሳዪ ዝም በላቸው ፣ ይጬሁ ድሮስ የሞተ ውሻን ማን ይደበድበዋዋል ህይወት ያለህ በመሆኑ ሙታን ይዘዉህ ሊጠፋ ይታገሉሀል

  • @Sa-yq8zi
    @Sa-yq8zi 3 месяца назад

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gebremedhinhadera4652
    @gebremedhinhadera4652 3 месяца назад

    ይህ ከሀዲ ግለሰብ አንድ ቀን ፍርዱ ያገኛል

  • @fitsumKahsay-r4g
    @fitsumKahsay-r4g 3 месяца назад +4

    መሳይ ድንጋይ ራስ ፋንድያ

  • @agdr895
    @agdr895 3 месяца назад +3

    ወደድክም ጠላህም መሳይ ውድ ልጃችን ነው። አማራ ሲነሳ ሁልህም ያንዘረዝርሀል። ምድረ ድንጋይ። የብአዴን ቂ ጥ ላሽ!

  • @ArsenalGonedr
    @ArsenalGonedr 3 месяца назад

    Mesay malet yemechersha zergna tsere tigray fetare yeserw yestew

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 3 месяца назад +4

    አይ መሳይ ብትሞት ይሻልሀል በወንማቾች መሀከል ፀብ የምትዘረ ዛሬ ደግሞ ሌላ መጭበርበር

  • @2163quarter
    @2163quarter 3 месяца назад +1

    ሌላ ወሬ ትታችሁ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማተኮር አይሻልም አድማጭ ከተዋችሁ በኋላ መመለስ ይቸግራችኋል።

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 3 месяца назад

    Great job explaining about Mesay. He is one of the enemies of his own country, taking money from external heretical enemies of Ethiopia.
    ---

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 2 месяца назад

    መሳይ መኮነን ህወሓት ብቻ ሳይሆን የትግራይ ህዝብ በአማራ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ያደረገ ፉጡር ነው የትግራይ ህዝብ በዘጠና ሚልዮን ከዓለም መጥፋት አለበት ያለ ሰው ነው ያሰበው ሁሉ ግን ተሳክቶለታል

  • @GanetDagnehaile
    @GanetDagnehaile 2 месяца назад

    መሳይ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነው !
    ዛሬ ቱልቱላችሁን በመንዛት ስሙን ብታጠፉም እኛ ማንነቱን እናውቀዋለን !

  • @Abetu-k8j
    @Abetu-k8j 3 месяца назад +1

    አንተ ሰው ስንትተከፈለህ የመንግስት ፍላጎት የምታራምድ

  • @atrsawmolla7009
    @atrsawmolla7009 3 месяца назад +1

    እበት! ዛሬ ስለጠላኸው ተራ የሰፈር ወሬ ከማውራት የዛን ጊዜ ለምን አላወጣኸውም መረጃውን???

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 месяца назад +1

    ኤርሚያስ ተስፋ ቆረጥክ በጣም አደንቅህ ነበር የትግራይ ልጆች ሳይሆኑ ትህነግ አብይ ስልጣን እንደያዘ አማራ ክልል ጥሳ እየገባች የወታደር ጎርፉ እያጎረፈች ትዘርፉ ነበር ወታደሮቿ በሺሻ የደነዘዙ ሴቶች የደፈሩ በየ ሆቴሉ በየስጋ መሸጫ ቅዘናቸውን ቀዝነው ህዝብ መገልገያዎች አውድመው ታድያ የተዘረፈው ህዝብ ገረፋቸዋ መከላከያም ለጥልጧቸዋ
    ል አማራ ትግሬ ክልል ሄዶ አልገደለም ቤቱ ሄደው ልግደልህ ሲሉ ቁ
    ጭ ብሎ ይሞትልሀል??

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 3 месяца назад

      Wshet syamrbachu eya yetewagan kemekelakeya new mejemerya deftachu wede kllachn yasgebachu enante tedya eya eyegerefn snaswetaw ede egzabiher besemay yramedlh yetokulanetachu lk ayenew yetgray hzb lematfat yalfenekelachu dngay yelem kfoch

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 3 месяца назад

      Yeserekachu rasachu yewelo hzb ymesekral rashn metalel ketlbet

  • @AddisalemYohannes
    @AddisalemYohannes 3 месяца назад +4

    ኤርሚያስ እባክህ ሌላ ስራ ፈልግ ሀሜት አሉባልታ አይሰለችህም

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 3 месяца назад +1

      ደነዝ ዝም በል
      ትግራይ ላይ ጀኖሳይድ እንዲፈጸም ማስሚድያ በመጠቀም ፍጅት ያወጅቱን
      ቢያጋልጥ ለምን አንተ ይከፋሀል?

    • @Myen0912
      @Myen0912 3 месяца назад +1

      እውነት መናገሩ ይቆረቁራል🤔

  • @LebesiEgeta
    @LebesiEgeta 3 месяца назад +3

    መሳይ እውነትም አንተህ ዘላለም የማትለጥ ድንጋይ ነህ::

  • @aytomjoro-ed8po
    @aytomjoro-ed8po 3 месяца назад +6

    ልደቱ ለሥልጣን የሚያዋጣውን እንጂ እውነቱን አይናገርም በ97ዓምም ያደረገው ይሕንኑ ነው ሕወሃት የተግራይ ሕዝብ 45ተኛ ታቦት እሥከመባል ደርሷል!!

  • @robie5210
    @robie5210 3 месяца назад

    😮😮😮😮😮

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 3 месяца назад

    መሳይ መኮነን ጀግና ነው።

  • @melashzeleke8815
    @melashzeleke8815 3 месяца назад

    mpor of this story I am so sorry for Hamer Media, what is the I

  • @haftekidanu5730
    @haftekidanu5730 3 месяца назад +1

    አህያው መሳይ አስመሳይ

  • @NahomMillion-dz4do
    @NahomMillion-dz4do 3 месяца назад +2

    ወንድሜ ከአመታት በፊት እኮ እዚው Hamer Media ላይ በትግራይ ላይ የጦር ቅስቀሳ ስታደርግ ነበረ። "አንተ እራስህ" ማለት ነው። የምትመለከቱ ሰዎች የ Hamer media playlist ላይ ገብታችሁ Old Video በማውጣት ማየት ትችላላችሁ። እና ለእኔ ሁላችሁም ያው ናችሁ፣ የዝንጀሮ ቆንጆዎቹ።

  • @observerm2291
    @observerm2291 3 месяца назад

    Mesay endante hodam cadre aydelem! Hodam Leba!

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 3 месяца назад

    በፋሸሸቱ አ በአጭበርባሪው አብይ ንግግር ያልተታለለ ሰው የለም እንኳን መሣይ የፋሸሸቱ አብይን ሴራ የገባን አሁን ነው ሰለዚህ መሣይ ቢሳትም እነደሁለችንም ነው

  • @gebrehiwotn.5946
    @gebrehiwotn.5946 2 месяца назад

    ወሎ ነው

  • @BrukeD-y2r
    @BrukeD-y2r 3 месяца назад +4

    መሳይ ከጥፍቱ ተምሮ ተመልሱል አሆን የናተ መጨሆ ምድነው የሜገርመው ደግሙ ኤርሜይሰ ማለት ሆዳም ባንዳ እዴሆም አንተ የዜናው አቅራቤ ክፈታፎች እናቃችዋለን

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 3 месяца назад

      ደነዝ ዝምበል ,ትግራይ ላይ
      በማስሚድያ በመጠቀም ፍጅት
      እዲፈጸም ያወጀውን ቢያጋልጥ
      ለምን ይከፋሀል።

  • @Sefina-f4g
    @Sefina-f4g 3 месяца назад +1

    ኤርምያስ አንተስ ለሙስሊሞች ያለህ ጥላቻ ምን ሊባል ነው ?

  • @አነበሲ
    @አነበሲ 3 месяца назад +1

    ኤርምዬ አረ እፈር አንተ ወያኔ ነበር እኮ😂😂😂

  • @MomedMomed-uc6zw
    @MomedMomed-uc6zw 3 месяца назад

    ይህ ሰውየ ምርኮኛ እያለ እንዳይርበው የትግራይ ህዝብ ራሱንትቶ ሲቀልበው የነበረ ነው ለትግራይ ህዝብ እጁ እንዲዚህ አይደለም የነበረ የሁን እንጂ የሱ ታሪክ ተተንትኖ ኣያልቅም እሱ ግን እኔ በራሴ ልጆቼ መሠይ እንዲህ ብለዋል እያልኩ ሊያሰተምርነው እንዲህ ነው የፈለግከው

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 месяца назад

    በህዝብንም አማራም እራያም ላይም ማንም እራያዊይንም ያልሆንዉትም እራያም ምድርንም ታጥቀዉ በራም ምድርንም በራያም ህዝብንም ላይም በራያም መሪትም ላይም ማንም ትግርየም ታጥቆም በሀይልም ያለዘርዉንም እራያዊይንም ሳይሆንም ማረስ ታጥቆም ፖሊስንም ታጣቁም አሆንም ክልክልም ነዉ የትኛዉ ትግርየም ዘርንም ትዉልድንም ከለለበትም ቦታም ህዝብንም ማዘዝም ማረስንም መኖርም አይችልም ትግርየም ከሆነንም ከራያም ምድርም ላይም ከፀለምትም ከዋልቃይትም ዘርንም ትዉልድንም የለለበትም ምድርንም ፀለምት ዋልቃይትም ክልክልም ናቸዉ በዚህንም ቢሄርንም እራያም ዋልቃይትም ፀለምትም የሚገባም የሞትም ፍ5ድም በህዝብንም ስሚንም በየምድርንም አማራም በወሎም አማራም የሞትም ፍርድም ይሰጣቸዋል ካክልም ናቸዉ ያለዘራቸዉ ያለትዉልዳቸዉ ያለቦታቸዉ ትግርየም ሁነዉ ህዝብንም ማወክም ህዝብንም ማፈናቀልም ከቦታዉ መሪትዉንም ለመዝረፍንም ነዉ የሞትም ፍርድንም ነዉ ምናሰጣቸዉ ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ህፕይልም የሞተብንም ህዝብንም የተፈናቀለብንም ህዝብምም በነዚህንም ቆሻሻም ትግርየም ነዉ እና ከቦታዥንም ከራያም ይጠዳልዉም ከቦታችንም ፀለምትም ኣልቃይትም ከትግራይም ተፈናቅያለሁይም እያለም ሚገባዉሁልዉም የሞትም ፍርድም ነዉም ምናሰጠዉም ከራያም ከፀለምትም ዋልቃይም ሚመጣም የመጣም ንብረትም አደለም ሄወታቸዉ ገድለንም ነዉ ምናስጥላቸዉ ህዝብንም አማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ምንለዉም ጎበዝ አማራም ተደራጅ ታጥቅ ጠላትማ ጠላትም ገዳይም አፈናቃይም ጨፍጫፊንም ነዉ እንዳትረሳም ጠላትም ነዉ በለዉ ታጥቀህንም ትግርየም ከራያም ከፀለምትም ከዋልቃይትም በለዉ ግንብምርዉ ግንባርዉ እያልክም ጣለዉ ገድሎም አፈናቅሎም የገባም ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም በለዉ ።

    • @kibromniguse
      @kibromniguse 3 месяца назад +2

      ተማር መጀመርያ እንኩሮ

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂👹👹👹👹👹👹tlam tokula mtaweraw mndnew mmmmmmmmmmmm afer bla

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 3 месяца назад +1

    ሁለት ሕዝብን እየዋሻችሁና እየቀለዳችሁ የምትኖሩት ሌቦች የዉሸት ወሬን እንደ ገንዘብ የምትሰርቁን ስትካፈሉ ትጣላላችሁ ። በጣም የምታሳፍሩ ናችሁ ።

  • @WondimuA.Seyoum
    @WondimuA.Seyoum 3 месяца назад +1

    HAMER MEDIA !!!!!!!!!!!!! Please stop this double standard Reporting. You are only doing damage to onetime friends but their position is their right. You should stop [specially this Reporter] such Reporting. GOD BLESS ETHIOPIA & ITS PEOPLE.

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 3 месяца назад +2

    ሳስበው...አንተ ከመሳይ ጋር ጸብ ያለህ ይመስለኛል... ጸብ ላይ ያለ ሰው..ስለጸበኛው ጥሩ ነገር ሊያወራ አይችልም...

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 месяца назад +1

    እንኳን አለ ምን ይጠበስ መሳይ አገር ወዳድ ነው በወቅቱ ሰዎቹ ሁሉ ባለ
    ስልጣን ነበሩ ህዝብ ይበድሉ ነበር መሲ በርታ ያእሁኑ አካሄድህ ነጥብ እያስቆጠረ ነው ብልጥግናዎች አረዋል

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe 3 месяца назад +1

      ለምን ቂ$ህን አትሰጠውም ደደቤ!!!

  • @1birryoutube
    @1birryoutube 3 месяца назад

    በሰፈሩት ቁና መሠፈር እንዲህ ነው ለዚህ ሰው የተከተሉት ሰዎች ደግሞ ድሮም ማፈርያ ናቹና አሁንም እያፈረቹ ኑሮ ደንቆሮዎች ሁላ ናቹ ።

  • @granakegn
    @granakegn 3 месяца назад

    አሁንም መሰይ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 месяца назад +1

    ልቅላቂ፣፣ተጠበጠበላቺሁመሰል፣፣፣አሁን
    በመሳዪተነሳቺሁ፣፣፣ወራዳ፣፣፣ቁሻሻነቺሁ
    መሳዪ፣፣የአገርታጋዪ፣፣ጀግናነዉ

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 3 месяца назад +4

    የጠንቃይ የደብተራ ማስታወቂያ ታሰማናለህ??

  • @girmademisse8757
    @girmademisse8757 3 месяца назад +1

    Be Mesay Mekonen layi yemetaŵerut ŵushet ñewu

  • @habibjemal5638
    @habibjemal5638 3 месяца назад

    መቼም አይገለጥልህም መልካም ነገር መሳይ ሮቶ!