Anchor Special የአብይ አህመድ የጥላቻ ንግግሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 575

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 6 месяцев назад +98

    ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ፣እጅግ በጣም በሳልና የሙያው ባለቤት ነህ። ድብቅ ነገሮችን እንዲህ ፈልፍሎ ከምንጩ አግኝቶ ለጆሮ ማሰማት ትልቅ ተሰጦን ይጠይቃል።
    የጋዜጠኝነት ተሰጦህ ለሙያው ምን ያህል ብቁ እንደሆንክ ያሳያል ፤ በርታ !

    • @Emiye20
      @Emiye20 6 месяцев назад +1

      @@SelamAlyekum ተይ ባክሽ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 6 месяцев назад +1

      ​@@SelamAlyekumድንጋይ ደንቆሮ

    • @SulemanAhmad-yo9wb
      @SulemanAhmad-yo9wb 6 месяцев назад

      ስትል😂😂😂😂😂

    • @nanimeba9802
      @nanimeba9802 6 месяцев назад +2

      @@Emiye20 ምን ይውጣለታል ከላይ ነው እኮ የተሰጠው ይሄን ዘግናኝ ፍጡር እግር በግር እየተከታተለ እርቃኑን እኮ ነው የሚያስቀረው መሳይማ ማንም አይደርስበት የ ኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይው

    • @Emiye20
      @Emiye20 6 месяцев назад

      @@nanimeba9802 እኔ እኮ ለዚች @SelamAlyekum ለምትባል ቆሻሻ ነው "ተይ ባክሽ" ብየ መልስ የሰጠሁት።

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 6 месяцев назад +134

    ከማንም ምንም አትጠብቅ አማራዉ ከዛሬዉ የነገዉ ይብሣል ነጻነትህን የምታገኘዉ በፉኖ መንገድ ብቻ ነዉ

    • @MamaM-mf8kc
      @MamaM-mf8kc 6 месяцев назад +3

      እውነት ነው

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 6 месяцев назад +1

      Yessss

    • @abduMama-vl9mf
      @abduMama-vl9mf 6 месяцев назад

      ሀሀሀሀ

    • @KassahunTadesse-fr1bq
      @KassahunTadesse-fr1bq 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@MamaM-mf8kc

    • @ነኢመት
      @ነኢመት 5 месяцев назад

      ሀሀሀሀሀሀ ዘዘዘዘዘ ዘራፍ ቀራርቱ ብቻ ፋኖ

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 6 месяцев назад +4

    መሳይ በርታ የዚህን አረመኔ ማንነት አለምም ፣ኢትዮጵያውያኖች በግልፅ እንዲያውቁት ማድረግህ ትልቅ አክብሮት አለን

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 6 месяцев назад +8

    እግዚእብሄር ሆይይይይይይ እባክህ ኢትዮጵያን ሥባት !የህዝባችን መከራያብቃ!🙏

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew Месяц назад

    እውነተኛ የእውነት ታሪክ የምታቀርብ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ ኑርልን መሳይ ወንድሜ

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 6 месяцев назад +5

    መሣይ መኮንን እናመሠግናለን !!!!

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 6 месяцев назад +4

    Mesay mekonnoen thank you 🙏❤️

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 6 месяцев назад +63

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 6 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛ መሳይ የጀግናዎቹ የፋኖ ልጅ ለአማራህዝብ ፋኖ ያሸንፋል ድልለፋኖ እንደመሸ አይቀርም አማራዬ ቀኑ ደርሳል ድል ድል ለፋኖ

  • @workineshgebrewahid4149
    @workineshgebrewahid4149 6 месяцев назад +3

    ድል ለተገፍዉ አማራ ፍኖ!!!

  • @abduMama-vl9mf
    @abduMama-vl9mf 6 месяцев назад +2

    እንሞትለታለን አብይ ሺ አመት

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 6 месяцев назад +28

    የፈለገውን ቢቀባጥር አብቅቶለታል
    ድሉ የፍኖ ነው አለቀ ደቀቀ 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

    • @Hagere739
      @Hagere739 6 месяцев назад

      ይህ ሰው ኢትዮጵያን ሩዋንዳ ሳያረጋት አይጠፋም

    • @Ethiopianlion
      @Ethiopianlion 6 месяцев назад

      Ere minim yelem

    • @abduMama-vl9mf
      @abduMama-vl9mf 6 месяцев назад

      ጅል ቆምጨ

  • @aynlak9464
    @aynlak9464 6 месяцев назад +80

    የምድር የሰማይ ፈጣሪ ለኢትዮጲያ ህዝብ ይድረስልን

    • @solomonhabtamu4803
      @solomonhabtamu4803 6 месяцев назад +3

      False

    • @belultauruskinda2476
      @belultauruskinda2476 6 месяцев назад

      የሚገባንን ሰጦናል ፈጣሪን አታማር መርጠኸዋል ዴግፈኸዋል!!

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 6 месяцев назад

      አሜን😢

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 6 месяцев назад

      ​@@belultauruskinda2476እና ታዳ ወዶ ጠላት አይቻልም እንከፍ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🤲😢😢😢

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 6 месяцев назад +8

    መሳይ ❤❤❤

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 6 месяцев назад +27

    ተመስገን አገኘው ቀናቸውን ይጠብቁ

  • @MuhammadArebo
    @MuhammadArebo 6 месяцев назад +16

    መሳይ ምርጥ ትንታኔ ጤናና እድሜ ለአንተ

  • @mulatdentamo2552
    @mulatdentamo2552 6 месяцев назад

    Thank you Mesay!!

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 6 месяцев назад +2

    ጀግና ከማንም ጋዜጠኛ መሳይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 6 месяцев назад +8

    በትክክል ኢትዩጵያዊ ነን እያለን የንፅህን አምላክ ይፍረዳል የስንት ስው ህይወት ተበላሽ በአብይ ዘመን ስንቱን ጉድ አየን 😢😢😢😢

  • @Allamehara
    @Allamehara Месяц назад

    ጋዜጠኛመሣይጀግናውአንተትለያለህበርታከተገፋውህዝብአማራጎንስለቆምክፈጣሪዋጋይከፍልሀል።

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 6 месяцев назад +53

    እኔ ሁሌም የሚገርመኝ እንደዚህ አይነት አረመኔ ሰው እንዴት ምድራችን ልታበቅል ቻለች⁉️ አፀያፊ፣ እርኩስ፣ ቆሻሻ እና አረመኔ ሰው ነው አብይ አህመድ ። ፈጣሪ በወጣህበት ያስቀርክ‼️አላህ እድሜክን ያሳጥረው‼️

    • @lofysis
      @lofysis 6 месяцев назад +5

      በጣም ደም ሲጠጣ ያደገ ነዉ በጥቆላ የተወለደ ስለሆነነዉ😢

    • @genetabate45
      @genetabate45 6 месяцев назад +1

      አሜን.

    • @remlaahmed654
      @remlaahmed654 6 месяцев назад +1

      Ameeeeeeeen

    • @SEP2922
      @SEP2922 6 месяцев назад +1

      እንደ ህዞብ የዘመናት የሀጢያታችን ከፈጣሪጋ የመለየታችን ዉጤት ነዉ አብይ….! እግዚያብሔር ይታረቀን!🥲

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 6 месяцев назад

      Amen.yarb 🤲

  • @DiresYigzaw-lw9pt
    @DiresYigzaw-lw9pt 6 месяцев назад +18

    መሰይ በእውነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰጥቶህ ለማየት ያብቃህ

  • @BerbaraBetsha
    @BerbaraBetsha 6 месяцев назад +8

    ወንድም መሳይ በርታ እውነተኛ ኢትዮጵያኖች እንወድኃለን

  • @tomw6504
    @tomw6504 6 месяцев назад +32

    የአብይ ጸሀይ ጠልቃለች ። ከዚህ በሆላ ጥፋት ብቻ ነው ።

  • @JusticeInEthiopia-sr6cy
    @JusticeInEthiopia-sr6cy 6 месяцев назад +2

    መሳይ በርታ የኢትዮጵይ ነፃ አውጭ ነህ ! መተኪያ የሌለህ ነህ አይዞህ በርታልን

  • @BelayHaile-s7s
    @BelayHaile-s7s 6 месяцев назад

    መሣይ ጀግና ነህ በርታ

  • @SelesheGetaneh
    @SelesheGetaneh 5 месяцев назад

    መሲየ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።❤

  • @HOPE_2491
    @HOPE_2491 6 месяцев назад +25

    እንዳጋጣሚ ሳይሆን ሲ አይ ኤ ነው ስልጣን ያስቀመጠው

  • @Aipowered2927
    @Aipowered2927 6 месяцев назад +45

    ፋኖ ያሸንፋል ❤️❤️❤️❤️
    የንፁሐን ደም በኮሬ ነጌኛ በየቆሻሻ መጠያ የተረሸኑት ንፁሀን ደም አንድ ቀን ፍርዱን ይዞ ይመጣል ❤️

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 6 месяцев назад +1

      ፉኖ ያሸንፉል ዝብለህ አትዘላብድ ጥሪ ስጋ እየበላህ አረቄ እየጠጣህ ጠላ እያንቃረርክ ፉኖ ያሸንፉል ደፍዳፉ ዝርክርክ ያሁን አማራዋች ለሆዳችሁ የሞታችሁ ለዘርህ መች ቆምክ እና ነው ትግሪና ኦሮሞ ሌላ ቤሄር ለዘሩ ይሞታል አማራ ሆድም እና መብለጪለጪ ሀብት ሲያገኚ አያያዙን አያውቅበት አለሁ አልሁ ባይ በሆላ ደብቁኚ የሚል ሞኚ ሞኚ ወረኛ ዘሩን አሳልፎ የሚሸጥ ወራዳ ጂላ ጂል ጂል አጃል በአረቂ የሚታለል ወረኛ, ተበላችሁ ስትጃጀሉ ኦሮሞ ምላጪ ድምፁን አጥፍቶ ሁሉን ተረከባችሁ አሁን ልታሸንፉ አትችሉም ዘገያችሁ በጣም ስታወሩ አረቄ ስት ስትጠጡ!, ቅራሪ ስትጠጡ media ላይ ሚስጥራችሁን ዝርግፍ እያረጋችሁ ብልጦቹ ቀደሞችሁ ወረኛ ሁሉ!!.

    • @Aipowered2927
      @Aipowered2927 6 месяцев назад

      @@sebelsolo6381 ልክ ነሽ በአዲንን መሳዮች አዋራጆ አሉን
      ግን እየተነቀሉ ይሄዳሉ ።
      እንደጀማሪ ጥሩ እየሄድን ነዉ ምንም እንኳ አንች ያልሸዉ ችግር ቢኖርም።
      ሆኖም በተናገርሽዉ አልከፋኝ ከልብ በመነጨ ስሜት ስለሆነ አመሰግናለሁ ።❤️❤️❤️

    • @Robely-v9b
      @Robely-v9b 6 месяцев назад

      @@sebelsolo6381 አንቺ ደነዝ ብአዴን እና አማራን ለያይተሽ ለማየት ሞክሪ፣ አሁን ደግሞ ያለማንም እርዳታ እና ደጋፊ ፋኖ መከላከያ ተብዬውን እያንኮታኮተው ይግገኛል፣ ካላመንሽኝ ብርሃኑ ጀላን ጠይቂው።

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 6 месяцев назад

      ሰብልሻ ከስንተኛ ክፍል ይሆን በስድብ የተመረቅሽዉ ሶስተኛ አልሽ????​@@sebelsolo6381

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 6 месяцев назад +17

    እባካችሁ ላይክ እያረጋችሁ ግቡ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 6 месяцев назад +1

      እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት😅😅

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 6 месяцев назад +3

    ታሪካዊ ትንተና 👍👍👍👍👍

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 6 месяцев назад +5

    መሳይ በርታ

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 6 месяцев назад +37

    መሣያችን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤

    • @Abyssinia_Ethiopia5000
      @Abyssinia_Ethiopia5000 6 месяцев назад

      @@SelamAlyekumabet lemin hedek ye abiyin kit atlisim esu bicha eko nw yekerek

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 6 месяцев назад +5

    "በድሀ ሕዝብ ላይ የሚገዛ ክፉ መኰንን እንደሚያገሣ አንበሳን እንደ ተራበ ድብ ነው። አእምሮ የጐደለው መኰንን ትልቅ ግፈኛ ነው፤ ግፍን የሚጠላ ግን ብዙ ዘመን ይኖራል።የሰው ደም ያለበት ሰው እንደ ጕድጓድ ይሸሻል፥ ማንም አያስጠጋውም።" [መጽሐፈ ምሳሌ 28:15-17]

  • @fikremaryamendeshaw6374
    @fikremaryamendeshaw6374 6 месяцев назад

    በርታ መሳይ

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil 6 месяцев назад

    ፋኖ ያሸንፋል❤
    Fano wins❤
    ድል ለአማራ ፋኖ😂
    Victory for Amhara Fano!❤

  • @romanroman9657
    @romanroman9657 6 месяцев назад

    መሳይ እናመሰግናለን በርታ ሙዚቃዋን በጣም እወዳታለሁ

  • @robelgirma7849
    @robelgirma7849 6 месяцев назад +9

    መድሐኒአለም እንደወጣ ያስቀረው አሟሟቱን የውሻ ያርገው አሜን

  • @lofysis
    @lofysis 6 месяцев назад +34

    እኛላይ ያሰቡት በቅርቡ ወደራሳቸዉ ይዞራል ቃል ለምድር በሰማይ😢

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 6 месяцев назад +7

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FikirteAfewerk
    @FikirteAfewerk 6 месяцев назад +2

    Mesay Cher abate medihanealem yibarkih

  • @fadhus
    @fadhus 6 месяцев назад +2

    መሪ ማለት ይህ ነው። ጀግና

  • @Allamehara
    @Allamehara Месяц назад

    መርዙአብይአህመድአሊይደመሠሣልይወቀጣል፡ይወገዳል።

  • @Esayas-w7b
    @Esayas-w7b 6 месяцев назад +3

    እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 6 месяцев назад +24

    መሳይ ትችላለህ ❤❤❤❤❤❤

  • @LoveSubaru622
    @LoveSubaru622 6 месяцев назад

    መሳይ የዘመናችን ድንቅ ጋዜጠኛ❤❤❤❤

  • @TezetaZeweter
    @TezetaZeweter 6 месяцев назад +2

    ታሪካዊ ትንተና 👏👏👏👏👍

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 6 месяцев назад +31

    ዳንኤል ክብረት 10 ሚሊዮን አማራ ደብዛው ጠፍቷል ነው ያለው እውነት ሃቅ ነው

  • @SancoSanco-lu5fm
    @SancoSanco-lu5fm 6 месяцев назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @ErmiyasHaile-y4r
    @ErmiyasHaile-y4r 21 день назад

    ድል ለተገፋዉ ፋኖ

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 6 месяцев назад +8

    የ ሸተተ ሰው! በ ጥላቻ የገማ! የከረፋ! የትም የማይደርስ ክርብ አዳሪ!ክርብ ወራጅ! ድል ለ ኢትዮጵያዉያን!👍👍👍👍

  • @36489999
    @36489999 6 месяцев назад +1

    አቤት ልብወለድ ! እግዚኦ ማረን

    • @loza-so4qg
      @loza-so4qg 6 месяцев назад

      አወ ይማርህ

  • @OROFORUM
    @OROFORUM 6 месяцев назад +1

    Abichu is king 🎉🎉❤❤❤

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 6 месяцев назад

    ድል ለፋኖ

  • @Debebe-k8t
    @Debebe-k8t 6 месяцев назад +6

    wow Abichu Is King

    • @getachew109
      @getachew109 6 месяцев назад

      Ante mehayim le.ante new afer bila motachuhn bekirbu yaseman

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 6 месяцев назад

      for u😁😁

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 6 месяцев назад

      primeminister Not King

  • @BayushNgerti
    @BayushNgerti 6 месяцев назад

    😂😂😂😂 እግዚያብሄር ይፍረድበት የዘላለም ንጉስ 😢😢😢😢😢
    ለኛ ያሰበውን ለሱ ያርግለት አሜን 😊😊😊

  • @alimohammed942
    @alimohammed942 6 месяцев назад +20

    መሳይ መኮንን
    የኢትዮጵያ አለኝታ

  • @zerihungizaw6816
    @zerihungizaw6816 6 месяцев назад +4

    ዶር አስማኽኝ ሀሳብክን በጣም እዱግፈዋለሁ አንበሳዬ¡

  • @Doctorereso-ed8je
    @Doctorereso-ed8je 6 месяцев назад

    Abiy our king

  • @ayanewbiniam9713
    @ayanewbiniam9713 6 месяцев назад +12

    Respect Mesay wendeme

  • @Etyoppiya
    @Etyoppiya 6 месяцев назад +5

    መሳይ መኮንን በጣም ትችላለክ አንተን የሚናገሩክ በጣም ስለምትበልጣቸውና ጎበዝ ስለሆንክ ነው ዝምብለክ የያዝከውን ስራህንና አላማክን ቀጥል ስራ እንኳን ወሬኞቹ ብልፅግናዎቹም በጣም ያሩብሀል ስለዚህ በርታ ቀጥል በድኑ ብአዴን ብልፅግናም አስቀምጦ እየነገራቸው አዎ አዎ እያሉ ነው ለመጣው ሰጋጆችና አስጨፍጫፊዎች በተረፈ መሳይ መኮንን በግሌ አመሰግንሀለው በርታ መልካም የዳግም ትንሳኤ በአል ላንተም ለቤተሰቦችህም ለስራ ባልደረቦችህም ድል ለጭቁኑ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል ኢትዮጲያ ትቅደም።

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 6 месяцев назад +20

    እነዚህን የጥላቻ ንግግሮች ወደ እንግሊዘኛው ቋንቋው በመቀየር የዓለም አቀፉ የICC ሳይውል ሳያድር ክስ መጀመር ነው ያለበት !

    • @zekATE
      @zekATE 6 месяцев назад

      ማን ነው የሚስማው እንግሊዝና እሜሪካን በድብቅ ቢልዬን ዶላር እየስጡ መሣሪያ የሚያሽክሙት ውፍ እንዲገድል ነው እብይ እህምድን።

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 6 месяцев назад

      Tigray genocider tebelo senekesewe. Amhara. Aydele edeye no setelu neberachu eko

    • @honeyalemu3857
      @honeyalemu3857 6 месяцев назад

      ​@@isaakalem3902ነበር እና አሁን ዝም ይባል ነው?

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 6 месяцев назад

      ​@@isaakalem3902ደግ አደረጉ እናንተም ለኛ ያው ናችሁ ነፍጠኛ ምን ይሰራል እናንተ ክልል አያላችሁ ያሳረዳችሁን😡

    • @tigis5540
      @tigis5540 6 месяцев назад

      @@isaakalem3902ante betigabih new ahiyo

  • @DechasDaily
    @DechasDaily 6 месяцев назад +2

    መቼም ቢሆን ጀግናችን ዶ.ር አብይ አህመድ ወዷሃላ መመለስ አልተቻላቹም ወሬ ሁላ።
    እናንተ ይቅር ና ወያኔ ሀያሏን እንኳን ያሸነፈ ና ቀጥቅጦ ያሳረፈ ጀግናችን ነው።
    የ አባ ገዳ ልጅ ድላችን ይቀጥላል።
    አማራ ትናንትም፣ ዛሬ ና ነጌም የኝ ልዩ ና ታሪካዊ አንደኝ ጠላት ነው።
    እናንቴ ካላስጠፋን እቺ ሀገር ልትኖር አትችልም።
    የ ጨለንቆ ና ኣኖሌ መክፍል ተጠናክሮ ይቀጥላል እወቁ።
    Oromo is Winner's❤
    Oromo is majority
    Amhara is the historical enemy's of Oromo.
    So Our P. M Dr. Abiy Ahmed Ali is Our Leader in this Country.

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 6 месяцев назад +10

    ይሄ ተስፋ የቆረጠ ሰው ነው 👌 መዉደቂያዉ ክርብ ነው ተዉት!👍

  • @AzebGetasew
    @AzebGetasew 6 месяцев назад

    ውድ መሳይየ አምላክ ያንተን ውለታ በምድር ባይሖን በሰማይ ታገኘዋለሕ በርታልን ታማኝ ታታሪ ጋዜጠኛ ነሕ

  • @tezi7282
    @tezi7282 6 месяцев назад +39

    ይህን ሴጣን እንደበርበሬ የሚቀነጥስው ይጥፋ አይ ነዶ።😢😢😢😢

    • @esate725
      @esate725 6 месяцев назад +1

      ​@@militarywatch111ጃል ግን ይቀነጠሳል

    • @tigis5540
      @tigis5540 6 месяцев назад

      @@militarywatch111yeabiy gered

  • @hope-e4n
    @hope-e4n 6 месяцев назад +9

    በጣም ቆንጆ ዘገባ ነው መሳይ በርታ ይሄን ቆሻሻ ሴጣን ነቅለን አንጥላልን

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 6 месяцев назад +35

    እባካችሁ የአብይ መጥፎሴራ አታቀጣጥሉት ትግላችሁን ካገር ውጭ ያላችሁ ለዓለም አቀፋዊው ድርጅቶች አሳውቁልን

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 6 месяцев назад +2

      ለምን ነወ የማይቀጣጠለው

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 6 месяцев назад

      ምን ማለት ነው አታቀጣጥሉት አለም አቀፍ እማ በደንብ ያቁታል እነሱው የመረጡት ዳቢሎስ ነው የኢትዮጵያን ሕዝብ የእግዚአብሔርን ስም እና የኢትዮጵያን ስም በመጥራት አታለለ ይሄን አጭበርባሪ እግዚአብሔር ያነሳዋል ፋኖ ሀይሉ እግዚአብሔር ነው ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተናግሮ ነበር አማራን ሊያጠፉት እንደመጡ ይሄ አጭበርባሪ ግን በእርካብ እና መንበር መጽሐፉ መሰረት ሕዝብን አታሎት ስለነበር ከጥቂቶች በቀር ይሄን ተክላ ዳቢሎስ ያወቀው አልነበረም አሜሪካ ሁሉንም ታውቃለች ለትግራይ ሕዝብ የምትጮሆ አሜሪካ ወያኔ ተላላኪዋ ስለነበረ ነው ኢትዮጵያን እንደፈለግን ለማድረግ ቆሻሻ ስራሸውን ለመፈጸም ከህምነቱ ለመለያየት አማራን መምታት አለብን ብለው የተለያየ ሴራ አማራው ላይ አድርገዋል ያላደረገውን አደረገ ብለው በተላላኪዎቻቸው አስፈጽመዋል አማራ እግዚአብሔር ነው የሚያድነው ድል ለፋኖ ይሁን ሞት እና ውድቀት ለሴረኛው ግራኝ አብይ አህመድ ከነ ግብር አበሮቹ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 месяцев назад

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 6 месяцев назад +10

    አብይ ዘግናኝ ፍጡር ውይ በስማም

  • @asfawgizaw4158
    @asfawgizaw4158 6 месяцев назад

    የሚመጣውን ትልቅ ሀገራዊ ጥፋት እና እልቂት እስቀድማችሁ በማጋለጥ እና ሁሉም እንዲነቃ እንዲጠነቀቅ የምታደርጉ በሀገራዊ
    ፍቅር በስርአት በስነ ምግባር ያደጋችሁ ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ አምላክ የዚህ ምስጊን ህዝብ አምላክ እንባቸውን እያዘሩ ያሉ እናትና አባቶች አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።በእውነት ፈጣሪ የሰጣችሁ መክሊትና አደራ እየተወጣችሁ እንደሆነ ማወቅ አለባችሁ እንጀራችሁም ቢሆን!

  • @YonasYesuf-i4e
    @YonasYesuf-i4e 6 месяцев назад +1

    እግዛብሔር ኢትዮጽያን ጠብቂልን

  • @AddisLemma7
    @AddisLemma7 6 месяцев назад +9

    First! Like ግጩ

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 6 месяцев назад

    ዋውውውውውው!

  • @seidali9446
    @seidali9446 6 месяцев назад +1

    አማራ ፍጥነትህን ጨምር ፋኖን ደግፈህ ተነስና አብይን አስወግድ ይህ ብቻ ነው መዳኛህ!!!!

  • @minilik3iscoming
    @minilik3iscoming 6 месяцев назад +5

    ምድረ ጋላ ዋይ ዋይ የምትልበት ቀን ይመጣል

  • @tracybatman7523
    @tracybatman7523 6 месяцев назад +3

    Hi Mesay. Can you combine his speeches with your readings?

  • @AmarekinduFetene
    @AmarekinduFetene 6 месяцев назад +1

    አማራ ክልል ይቀራል❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 6 месяцев назад

    የሚገርም ምስጢር ነው መሳይ ያጋለጠው ይሄ በጥንቃቄ ና ለነገ ሲባል መደመጥ ያለበት ነው።

  • @realeagent
    @realeagent 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር አለልን የፈለገውን ይደንፋ ያጠፋ ይጠፋል። ከትግራይ መማር አለበት የኦሮሞ ህዝብ ። መንግስት ይሄዳል ይመጣል ህዝብ ግን ማስተዋል አለበት

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 6 месяцев назад

    ፋኖፋኖ💪✅✅💪💪💪🕋☝

  • @Odd375
    @Odd375 6 месяцев назад

    የሕዉሐት ሰዎች አይደሉም የጨፈጨፋችሁአቸዉ እና ያስጨፈጨፋችሁአችዉ የእነዛ ምስኪን የትግራይ ሕዝብ ወኪሎች ናቸዉ።በወቅቱ " አትንደባለይ አትንደባለይ "የሚል ሙዚቃ አዉጥታችሁ በንፁሐንደም ላይ ደነሣችሁ።ይሕን ዳንሣችሁን ለማስቆም ነዉ የትግራይ ተወላጆች እና ግፉን የተቃወሙ የኦሮሞ እና የኤርትራ ተወላጆች ድምፃቸዉን ያሰሙት።

  • @FikirteEshete
    @FikirteEshete 6 месяцев назад +6

    እረ መሳይ ወንድም አለምዬ ፎቶውን አታሳየን ደሜ ነው

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 6 месяцев назад +26

    ሣይገባን ብዙ አሽቃብጠናል።

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 6 месяцев назад +1

      አይፈረድብንም ሠው ስኳርና ጨው አይደለም አይቀመስም::በኢትዯጵያ ስም አደነዘዘን:: እንኳንም አማራመሪ ድርጅቱን ፋኖን አገኘ:: አብይ አህመድን እንቀብረዋለን::

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 6 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 6 месяцев назад +4

    መሳያችን ❤

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 6 месяцев назад

    ኢትዮፕያ የአብይ አህመድ ብቻናት ያለው ማነው

  • @MaledeKebad
    @MaledeKebad 6 месяцев назад +7

    FaNo king ❤❤❤

  • @PROUDHABESHA27
    @PROUDHABESHA27 6 месяцев назад +1

    Thank you mesay for showing this evil leader's true identity ❤

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 6 месяцев назад

    አይ የአማራ አመራሮች ምን ልትሉ ነዉ ምን የሰማችሁአል ?በወለጋ ይፋ የዘር ጭፍጨፋ ሲያዉጅ መሳያችን በርታል በጣም የምትደነቅ ጋዜጠኛ

  • @haduhadu-l6d
    @haduhadu-l6d 5 месяцев назад

    አማራ.መታገል..አለበት..ነፃነቱን.በክዱነዉ.እሚያስከብረዉ..

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 6 месяцев назад +2

    ግፍኖች ንጹሐን ድሆችን ለመዝረፍ፣ ለመግደል እና ለማሰቃየት ያቅዳሉ ነገር ግን ጎህ ሳይቀድ ግፍኖች ሞተው ያድራሉ🤞🫤

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 6 месяцев назад +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሳጥናኤል ምዲራችንን እዲመራ ለምን ፈቀዲክ በቃ በለን😢😢😢

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 6 месяцев назад

    ለዐብይ አህመድ ስልጣን መያዝ አንደኛ እና ብቸኛ ተጠያቂ አማራ ነው። ኦሮአማራ ብሎ ትግራይ ክዶ ገደል የገባው።

  • @MichaelGebreal
    @MichaelGebreal 6 месяцев назад +1

    Ethiopia❤❤❤Ethiopia

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 6 месяцев назад +6

    አሁን ተመስገን ጥሩነህና አገኘሁ ተሻገር እዛ ቁጭ ብለው ይሄን ሲሰሙ ምን ይሰማቸዋል? እነዚህ ከርሳሞች! የ ቁም እረሳዎች, ባይፈጠሩ ይሻላቸው ነበር! ድል ለ አምሐራ ህዝብ!👍👍👍👍

  • @birtukanSeid-t9h
    @birtukanSeid-t9h 6 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት???

  • @ainitu3
    @ainitu3 6 месяцев назад +1

    ልክ ነው ከመሆኑ በፊት ነው መጮህ ያለብን

  • @newchapter.8945
    @newchapter.8945 6 месяцев назад

    we need to get a copy of the speech with translation to reach out to our senators and congress members. This kid must go.

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 6 месяцев назад

    ተመስገን ኬሻ
    አገኘሁ ሰንጋ
    ሌሎች አሥተርጉሙ ነቀምት የተነገረውን እራስህ ላይ ይመጣብሀል።