#ጥሩ_ዱርዬ_ነበርኩ_የዘማሪ_አቤኔዘር_ቆይታ_በግሎሪ_ዞንpastor_kassahun_lemma_ministries
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19c... CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
ልክ ነህ እኔም ባክ አድርጌ በመዝሙር እየቃምኩኝ አልቅሼ ጫቴንም በትኜ አውቃለሁ ። መዝሙር ያለው ጉልበት ትልቅ ነው። ዘመናችሁ ይባርክ
Please ከድሮ ህይወት የተለወጡትን አገልጋይ ጥበቡ ወርቅዬ እና ተፈራ ነጋሽ አቅርብልን
ኤቤኔዘር ፍፁም ከግምቴ ውጪ ነው የሆነብኝ በሰንዴይ እስኩል ያደገ የክርስቲያን ቤተሰብ ልጅ ነበረ የሚመስለኝ እንደውም ዶክተር ንጉሴ ተፈራ በወጣትነታቸው ሁሉ ይመስለኛል የሳቸው ልጅ ነገር የሚመስል ስሜት ነበር ለእሱ ያለኝ ቁመናው ይሁን ምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ እሳቸውን ያስታውሰኛል ።ዘመናችሁ ይባረክ !!
በጌታ በኢየሱስ ስም እኔም በቤተክርስቲያን ያደገ ይመስለኝ ነበር ጌታ ስሙ ይባረክ ከትቢያ ከአመድ ላይ አንስቶ ሸላልሙ ለራሱ ክብር የሚያቆም ታሪክን የሚቀይር ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን።
😊
የኔም ግምት ነበር😂ጌታ ግን የደግነቱ ብዛት ይገርማል❤
አዎ ልክ ብላችሁል በቤተክርስትያን ያደገ ወጣትነቱንም በቸርች አገልግሎት ያሳለፈ ነው :: ምክንያቱም በአምቦ ዩኒቨርስቲ ኩዋየር ነበር , በጣም መፈሳዊ ልጅ ነው :: አብረን ተምረናል በጣም በቅርበት አውቀዋለሁ ; ውሸቱ ለምንአስፈለገ??? Am shaking May Head ለምን ማስመሰል አስፈለገ ድራማው ለምን አስፈለገ !! በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
Paseter kasesh tebarek des yelal bezu sew yemaral selabanzer gatan amesegenkug ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ABSOLUTELY.
መዝ 102:-27-28
አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም። የባሪያዎችህም ልጆች ይኖራሉ፥ ዘራቸውም ለዘላለም ትጸናለች።
በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱስን
እንኳን ለ2016 ዓ/ም አደረሳችሁ።
ቅዱሳን
YEAH.
AB ወንድሜ በአገልግሎትህ እጅግ በጣም ነው ምባረከው እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርብክ❤❤
በጣም በጣም ትሁት የጌታ ፍቅር የሚታይበት አገልጋይ ዘመንህይባረክ ወንድሜ
ተባረኩ በጣም ነው ምወዳቹ ኤባ ተባረክ ፓስተርዬ ዘማሪ እና ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ ብታቀርብልን እና ለእንግዶችህ ልብሳቸው ላይ የምትሰካዋን ማይክ ብታደርግላቸው በእጅ ባታሸክማቸው ተባረክ
Era esu yesadbale oooo ykrbn
Betam lik
MY GOODNESS OH.
DEFINITELY.
እውነት ነው የመዝሙር ጉልበት እኔም ለመጀመርያ በሰማሁት መዝሙር ነው ጌታ የበራልኝ
አቤኔ እንኳን ለመንግሥቱ አገልጋይ አረገህ
ቡሩክ ዘማሪ ነህ በዝማሬዎች ብዙ ተባርኬሃሎ
ክፍል ሁለት እጠብቃለሁ ፓስተር አንተም ልዩ ነህ
Ameeeeeen zemerelet legatama esy abanzer tebarek ❤❤❤❤❤❤ amesegen awetak meza kechelema eyesus yeha new yena gata akeberek
MY GOD OH.
ክፍል 2 እየጠብቅኩ ነው
ኤቢ ስወደው በጌታ ዘመንክ ይባረክ ❤❤
ነብይ ጥሌ ዘመንክ ይለምልም ባንተ በጣም ተባርከናል ❤
አቢ ጥሌ በረከቶቻችን ናቹ ዘመናቹ ይባረክ❤
My favorite gospel singer❤️🙏
WOW.
በትክክል፡፡
Ketena hulet muluwongale set zemer awkehalehu bemesetet new yemtageleglew zemeneh yibarek aywesedbh wed wondeme tebarek🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Abeni yeteqededek wendemachien ante bereketachien neh begeta beyesuse seme tebarek yebezaleh yechemereleh tebarekulegn wendemochi awo mezemure hayele alew ❤❤❤
በጣም ይገርማል አሰቤው አላውቅም ከቤተሰብ በጌታ ቤት ያደክ ነው የምትመሰለው ለማንኛውም እየሱስ ሰትል ትርጉም የሚሰጠው መዝሙርህ ለካ ለዚ ነው እየሱሰ ህያው ነው አለ ጌታ በሰራ ላይ ውሸቶ አደባባይ ላይ በዝቶ እንጄ እየሱሰ በሰራ ላይ ነው
I LOVE THE SPIRIT IN WHICH THIS GUY IS SINGING. MUCH RESPECT ABENI
ፓስተር ዳዊት ጌታቸውን ጋብዚልን 🙏🙏🙏🙏🙏
Eyesus Fikr new❤ my God bless you Abeniko❤
Please bereket tesfaye
ሰወደውኮ ተሰጥቶ ነው እሚያመልከው ይቅም ነበር ብሎ ለማመን ይከብዳል ጊታ ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
እንድሁም ይህን ፀጋ አገለልግሎት እንድከፋል እያዳረካ ለሎ እሩጫ ዳስ ይለል ጌታ ይባርክ ፓ/ ካሳሁን
አቤንዬ በጣም የምወድህ ዘማሪ ነህ የጌታ ክብር ባንተላይ አለ፡ የጌታ ፀጋ እለት በእለት ይጨመርልህ ይብዛልህ!! ሌላው የምልህ ጌታ አንተን በልዩ መንፈስ ቀብቶ አስነስቶሀልና ለዚህ ፀጋ ታማኝ ሁን የጌታን ነገር እንዳታስነካ አደራ።
ብዙ ሰባኪዎችና ዘማሪዎች ትላንት በመንፈስ ጀምረው ዛሬላይ በምድራዊው ነገር ተይዘው ክብሩን አጥተው በስጋቸው እያገለገሉ ነው የነሱን ፈሊጥ፡ አካሄድ በፍፁም እንዳትማር፡ አንተ ግን መንፈስቅዱስ በሚመራህ መንገድ ሂድ ተባረክ እንወድሀለን አናከብርሃለን!! ❤
Wow this is accurate❤
Please part two
Tebarku ❤ please zemari dawet getachewn akerbeln
AMAZING.
Bekeristos selam destan akeribuln
Aby Betame new yemwedeh I was crying when I listened your testimony tebarek we need the next part
WoooW ጌታ ይባረክ ዘ/አቤ
Paster.kasshi.sewedi.eko.tebarkilign.❤❤❤❤🙏🙏🙏
እውነት ነው መዝሙር ከወደቅንበት ለማንሳት አቅም አለው
አሜንንንን ጌታ እንዴት ትልቅ ነው...ሁፍፍፍፍፍ.🎉🎉🎉!!
POWERFUL.
የተወደድክ ሰው ነህ አቤኑ ተባረክ❤
Tebareku
ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
❤❤❤❤ጌታ ይባረክ ጌታ ይችላል
Wow yene hiwot melishe semahut!! Pastor please ketay kifil
አቤኒ ትህትናክ ደስ የሚል ተባረክ ዘመንክ በቤቱ ይለቅ❤
ይገርማል አቢኒ ዘመንህ ይባረክ
አቤኑን ሳዬ ዩጎ ቸርች ትዝ ይለኛል
Abye betam new menwadeh geta tegawun yabzaleh❤❤❤
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER ABENEZER LEGESSE AND SINGER AND MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
ዋው የሚገርም ነው ያቤኔዘር ምሰክርነት በመዝሙሮቹ በጣም ነው የምነካው በተለይ please pastoryeአዘምርው ናፍቃለሁ የሚለውን መዝሙሩን ተባርክልን
Hulem minekabat mibarekbet mirt sitotachn neh tebarek
pastor geta yibarekey bante aglegilotek bizu tabarikanal zamariy Samuel tagegnin akirb pleas ❤❤❤❤❤❤❤❤
Abeniye geta yeseten bereketachin neh tebarek ketayun begugut entebikalen
Amazing testimony 🙌
አቤኒ አንተ የተባረክ ነህ ስታስመልክማ በጣም ነው የምባረከው❤❤❤❤
ጌታ ይበረክ
አቤኔዜር ተባረክ እኔም በጣም አወድሃለው
Geta miskre nw ende #AB_❤ yemiwodew zemari yelm sizemirm Kal share siyadrgim nefse yirserisal yirkamal #Abi egziabiher amalak yibarkh yemilew Kal yelegnm ...hawassa tabor amanuel kemetah be akal sitzemr mayt nafkognal.
Waaaaaaaaaaaaaaaaw praise God my favourite chanal,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
Betame megerem mesekerenete new gata yibareke..
❤❤❤❤
Be blessed
Abi betami tebareki keliv new blessed ❤❤❤🙏
Birrikibalulinyii😍😍🙏🙏
የተባረክ ዘማሪይ ነው አብሌዘር
ወይ ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ አቤት ጌታ 🙏 ወንድማችን አቤኔ ጌታ ይባርክህ 🙏
I totally agree on the statement about the power of song in the spiritual realm.
ዳዊት ጌታቸውን አቅረብልን
Getaa iyesus ye barek pestar❤❤
አብዬ በፍፁም በሱስ ውስጥ ማለፍህን ማመን አልቻልኩም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ጌትኮ እንዲህ ነው
❤❤አቤኒ ተባረክልኝ ኧረ ፓስተርዬ ቶሎ ይለቀቅልን
What an amazing testimony 🥰😍praise the Lord
አቤኔዘር እንኳን ደህና መጣህየተወደደህ ወንድማትን
God bless you
blessed
Waw, what a blessing 🙌🙌🙌💜💜💜
Wow tebareku❤🙏🙏🙏
Wowwowo ukani geta iyesusi yerdaki ❤🎉🎉
Bekeristos selam destan akeribuln❤❤
Ebu handsome man I love 💕 you so much
ዘማሪ ታይበላ ዋጅ ጋብዛልኝ
❤❤❤ጌታ እኮን ም ጠራሕ❤❤❤ወዳችን❤❤
pls ጥበቡ ወርቅዬ ጋብዝልን
wawi yemi wodachu tabaraku ❤❤❤❤👍👍lahiki getani
እውነት ነው መዝሙር ፖወር አለው እኔም በመዝሙር ነው ውስጤ ሚነካው😢❤😊
Merci !
Ebakh lily ena ketechale kenebetesebua😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
ኤቢዬ የተወደድክ ተባረክ በብዙ❤
አቤን እንዋድሃሌን
God bless you 🙏
Abinezer eko ye Agelgaye lej newo yemimeslegne. Yene Tafach
ውይ ጌታ ኮ ድንቅ ነው
ጌታ ይባርካችሁ። 🎉❤🎉❤
ተባረኩ🎉🎉🎉🎉 መልካም አዲስ ዓመት።
Geta ybarek kesntu indawetan 🙏🙏🙏🙏🙏
Blessed 😇 all❤❤❤
yisakor and yitbarek tamriu ይቅረቡ❤❤❤❤