#ሁሉም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 123

  • @GirumgirmaGirumgirma
    @GirumgirmaGirumgirma Месяц назад

    ጥሌ እንኳን ተናግረህ ብቻ ሳይሆን ዝምታህም መልእክት አለዉ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 10 месяцев назад +1

    የሁሉ ባለቤት ጀግናው ኢየሱስ ይባረክ
    ❤❤ጥሌ❤ዘመንህ❤❤አገልግሎትህ❤ቤተሰብህ ❤❤የተባረከ ይሁን❤❤በሰሙ❤ሰልጣን❤❤

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Год назад +26

    እየሱስን በደንብ አስተዋወከኝ!!!!!! ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @SosoMoh-fl4ei
    @SosoMoh-fl4ei 3 месяца назад

    እየሱስ ጌታ ነው ኃልሉይህ ተባርኩ 🍇🍇😘💞💞💓ፕስቴር ዛምንህ ይባረክ 🍇🍇

  • @alemneshadgeh
    @alemneshadgeh 7 месяцев назад +1

    ጌታ የሱስ ዘወትር የቃሉን ፍች ይግለፅልህ፡፡

  • @tigist3038
    @tigist3038 Год назад +16

    እንዴት ያስቀናል ባደባባይም በጒዳም የሚስብ ሂወት ያብዛልህ ስጦታችን ነህ።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Год назад

      ኢየሱስ ጌታ ነው ሰው አይባልም ፣ ለእኛ ሲል ስጋ ለብሶ በሰው አቅም ተመላለሰ ። ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር በልብህ ብታምን ትድናለህ ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ።

  • @የኔየኔ-በ3ቘ
    @የኔየኔ-በ3ቘ Год назад +11

    ነብይ ዘመንህ ይባረክ

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Год назад +7

    ጥልዬ ጌታ እየሱስ ቤተሰብህን ዘመንህን ይባርክ።

  • @abigailnigusse4460
    @abigailnigusse4460 Год назад +3

    Weyne geta hoy tilye ene siwedh nefsem ayqerilgn eko ...

  • @messimessi8466
    @messimessi8466 19 дней назад

    More bills you god realy and more grease adaddd fore you evry day

  • @desalegnemekonne5256
    @desalegnemekonne5256 Год назад +5

    ዘመንህ ይባረክ

  • @tigistketema6695
    @tigistketema6695 9 месяцев назад +2

    ተባረክ ጥልዬ ትክክል የዕብራዉያን ፀሀፊ ምዕራፍ 9 ላይ ሲያብራራዉ ተካፈለ ሚለዉ ከኛ እንዳንዱ ሆነ ለማለት ነዉ እንግሊዘኛዉ partaker ይለዋል እንጂ ኢየሱስ ከማርያም የወሰደዉ ስጋ ና ደም የለም ያም ማለት በማህፀን ማንኛዉም ልጅ ከናቱ ስጋም ደምም ወደ ልጁ አያልፍም ዘርን ይወስድና(Chromosomes) የራሱን ሰጋ ደም ያዘጋጃል፣ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ከድንግል ማርያም ሲፀነስ የአብረሀም የይስሀቅ የ ያዕቆብ የዳዊት 42 ትዉልድ ድረስ ያለዉን ያዘ በዘር ተካፈለ መንፈስ ቅዱስ ስለፀለየበት የዘር ሀጢያት አላገኘዉም ። ኢየሱስ ፍፁም ሰዉ ፍፁም ጌታ ነዉ። ኢየሱስ በራሱ ስጋ በራሱ ደም ነዉ ተሰቅሎ ያዳነን።የ ኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ ያድናል።

  • @hermib6845
    @hermib6845 Год назад +9

    Our gift we love you.❤

  • @dastedaste7363
    @dastedaste7363 Год назад +1

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንላት 🙏 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ፀጋሁ ይብዛልህ 🙇♥️♥️💞💞

  • @metasebiaatnafu4104
    @metasebiaatnafu4104 Год назад

    ዋውውውው ጥልዬ ተባረክ ደስ የሚል መረዳት ሰባኪዎች ህዝቡን ግራ እያጋቡ ያለው የራሳቸውን አመለካከት ለመደገፍ ቃል ጠቅሰው እያስተማሩ ነው

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Год назад +1

    ጥልዬ ዘመንክ ቤትክ ይባረክ 💞💞💞🙏🙏🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️✝️

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Год назад +20

    ኢየሱስ ከኃጢአት ውጭ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው

  • @filatebekele5160
    @filatebekele5160 Год назад

    ተባረክ

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Год назад +2

    ክርስትና ከሌሎች እምነቶች ልዩ የሚያረገው ቃለኣብ ከሰማይ ወርዶ በድንግል ማርያም ኣድሮ ከሥጋዋን ሥጋ ነስቶ የተወለደ ብቻውን ጌታ የመሰረተው ነው።

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 11 месяцев назад

    ❤ endiet yetebareke Family new beyesus dem ytebeku

  • @ሩትየደሙፍሬ
    @ሩትየደሙፍሬ Год назад +4

    እውነት ነው ስጋ ለብሱ የመጣ አምላክ የሆነ ጌታ ሆኑ ንጉስ የሆነው አሜንንን የእግዚአብሔር ቃል በኛ ውስጥ ያድራል💯💯💯💯💯💯💯💯💯

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Год назад +1

      ስጋ ለብሶ አልመጣም ከማርያ ስጋ ነስቶ ነው የመጣው አትፍሩት እውነቱን

    • @ሩትየደሙፍሬ
      @ሩትየደሙፍሬ Год назад

      @@henokkebede1783 የትኛ መጽሐፍ ላይ ከማርያም ስጋ ነስቶ ነው የምለው ?

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Год назад

      @@ሩትየደሙፍሬ አይ የናንተ ድንቁርና ታድያ ስጋና ደሙን ከየት አመጣው መቼ መፅሀፍ ቃል ነበረ እንጂ ስጋ ደም ነበረ አይል ያለመረዳታችሁ እኮ ጥላቻችሁ ለመንኛው ቀለሜ ማነው ፓስተር ትዝታው ጠይቂው ከማርያም ይልሻል ተስማሙ መጀመርያ ለመቃወም

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Год назад

      @@ሩትየደሙፍሬ ወይስ እንደ ፓስተር ዮናታን እግዚአብሔር መሀፀን ተከራይቶ ነው ያስቀመጠው እንዳትሉን

    • @ሩትየደሙፍሬ
      @ሩትየደሙፍሬ Год назад

      @@henokkebede1783 እኛ አላማችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመንና መክቴሊ ነው እንጂ ክርክር አይደለም እሽ የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል መሰለክ የዮሐንስ ወንጌል (1:14 ::1ኛ ዮሐንስ (4:2:3)አንብቡ

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Год назад

    የምወድኸ የማከብርኸ ውድድድድድድድድድድድድድዶድዘመናቹሁ ሁሉ ይባርክላቹ

  • @HannaGetachew-i7x
    @HannaGetachew-i7x Год назад

    Anet ye egezihaber sew tebarek

  • @kidistfeyisa6651
    @kidistfeyisa6651 Год назад

    አውነት በ አግዚአብሔር ፍቅር አንወድ
    ሀለን ጌታ ዘመንህ ን ይብርክ!!!!

  • @houston-ethio3842
    @houston-ethio3842 Год назад +2

    I watched his message very nice bless you pastor

  • @hymihymi9531
    @hymihymi9531 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +4

    ጌታ ይባርክህ ወንጌል ይሄ ነው

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 Год назад

    ቡሩከ ሁንልኝ

  • @celacela893
    @celacela893 11 месяцев назад

    Wow wow eyesus teabrki ❤❤🎉🎉

  • @NaodAbebe-rr3wp
    @NaodAbebe-rr3wp 9 месяцев назад

    Stay blessed tlahun ❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Год назад +2

    AMENNN AMEEEEEEEN 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Год назад

    Ameeeeennnn

  • @milcahephrem9540
    @milcahephrem9540 Год назад

    Yes my bro. U told us the pinpoint !! bless u !

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    እርጅም እዴሜ ከጤና ጋር
    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ብሩካን ናችሁ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 Год назад +2

    Your blessed

  • @tamiruchena6866
    @tamiruchena6866 Год назад

    May God bless you bro.

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Год назад

    Goodnew

  • @senitgebrhiowt7894
    @senitgebrhiowt7894 Год назад

    ተባረኩ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    you are the best gbu

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ

    ተባረክ በብዙ 🙏

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Год назад

    God bless you beautiful family

  • @elizabethhadgu7186
    @elizabethhadgu7186 Год назад

    Blessed family we love you Tilye

  • @biliseute
    @biliseute 10 месяцев назад

    wow getachin eko yileyal

  • @ChallaChalla-g7e
    @ChallaChalla-g7e Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤።

  • @lecoo3334
    @lecoo3334 Год назад +2

    ስጋን መካፈሉ ፍፁም ሰው ነው። ደግሞም ፍፁ አምላክ ነው።

  • @amenolej6622
    @amenolej6622 Год назад

    Geta Eyesus kerstos Zemnhen Yibark

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад

    ጥልዬ ስወድህ

  • @sphonetastic1965
    @sphonetastic1965 Год назад

    ቢሩሁካን ናቹሁ

  • @yordanosgetachew6665
    @yordanosgetachew6665 Год назад

    Blessed

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Год назад

    ማንም አብን ልያብራር አይችልም እርሱ ከለባራልህ 👉እግዚአብሔር አምላክ ለኛም በራልን መዝ118:27
    የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው? ሮሜ 11:34
    ወይስ አማካሪው ማን ነበር? ወይስ ብድራቱን ይመልስ ዘንድ ለእርሱ አስቀድሞ የሰጠው ማን ነው?

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p Год назад +9

    አልነሳም ካልን እማ ሰው አልሆነም እያልን ነው ግን ፍፁም ሰው ነው ፍፁም አምላክ ነው “ልጆቹ በሥጋና በደም እንደሚካፈሉ እርሱ ራሱ ደግሞ ያንኑ ተካፈለ፤ ይኸውም በሞት ላይ ኀይል ያለውን ዲያቢሎስን በሞቱ ኀይል እንዲደመስስ ነው፤”
    - ዕብራውያን 2፥14

    • @teddyinchrist3678
      @teddyinchrist3678 Год назад

      አምላክነቱን እንዴት ነው የተረዳኸው ? ሠውነቱንስ ?

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p Год назад +2

      @@teddyinchrist3678 ያለ እናት ከአብ ተወለደ ያለ አባት ከማርያም ተወለደ
      ፍፁም ሰው ፍጹም አምላክ ነው ከ ሀጥያት በቀር ሁሉም እንደ እኛ የተፈተነ እንደ ሰው

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh Год назад +1

      @@SARARUclips-c1pyes exactly

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p Год назад

      @@honey-gs9lh ዘመንሽ ይባረክ 💞

    • @tigistketema6695
      @tigistketema6695 9 месяцев назад

      ጌታ ይባርክህ ጥልዬ በስጋ በደም ተካፈለ ማለት ከኛ እንዳንዱ ሆነ ማለት ነዉ እንግሊዘኛዉ partaker ይለዋል እንጂ ከማርያም ደም እና ስጋ ወሰደ ማለት አደለም በማህፀንም ሰዉ ከናቱ ምንም አይነት ደምም ስጋም አይወስድም ዘርን ተካፍሎ የራሱን ስጋና ደም ያበጃል እንጂ ኢየሱስም የአብረሀም የይሳቅ የያዕቆብ የዳዊት 46ትዉልድ እስከ ማርያም ተቆጥሮ ዘርን ተካፍሉአል ለዛነዉ የዕብራዉያን ፀሀፊ ምዕ 9 ላይ እያብራራ ሚፅፈው ቁ17 ላይይ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባዉ የሚለዉ።ኢየሱስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰዉ ነዉ።

  • @amanueladdisu3766
    @amanueladdisu3766 Год назад

    Great

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Год назад

    ❤❤❤😍😍😍😍😍🥰🥰

  • @danielbedane4056
    @danielbedane4056 Год назад

    ከሰው ሲወለድ (ከድንግል ማርያም ) ፍፁም ሰው ሆኖዋል ። ከስጋና ከደም ተካፍለዋል , የአብርሃምን ዘር ይዞዋል፥ በስጋ ከዳዊት ዘር.... ፀንሳለች ። እናት ና ልጅ ሆነዋል ። ለዘላላም ፈፁም አምላክ ነው ።
    ይህን የማይናገር መንፈስ ጌታ ይገስፀው።

  • @salemkibreab9842
    @salemkibreab9842 Год назад

    Ok if

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад

    Geta zemenhen yebark kenbtseb be denk ye kerstsen temhert eyntskn newGBU🙏

  • @genetshimekt5390
    @genetshimekt5390 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelilaalebachew
    @gelilaalebachew Год назад

    Geta Abizito yibarikihi

  • @semi4072
    @semi4072 Год назад +1

    Invite him more often

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה Год назад +1

    የአብርሃምን ዘር ያዘ ብለህ ካወራህ Genetically he is from Abrham's decendants which likely is St mary.ጥላሁን እወድሀለሁ ሀቁን ግን አትሸፋፍነው። ሰውንነው ወይስ እግዚአብሔርን የምታስደስተው???

  • @tarekegnhaileofficialchann9937

    ኢየሱስ ከማርያም ስጋ ነስቶአል ካልን፣ ድንግል መለኮት ወለደች ከሚሉት ጋር አይጣረስም?

  • @muluyeeyesus
    @muluyeeyesus Год назад

    ቢርክ በሉልኝ 🙏❤❤❤❤

  • @melkamumola214
    @melkamumola214 Год назад

    ዳር ዳር አትበል ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ከሆነ ስጋን ነስቷል አለቀ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Год назад

    በአምላክነቱ አልተገለጠም ወይም አምላካዊ ሃይሉን አልተጠቀመም ፣ሰይጣንን አሸንልፎ እኛን በሰይጣን ላይ ድል እንድናገኝ ያደረገው በሰው አቅም በመንፈስ ቅዱስ እየተመራ ነው የተመላለሰው ።

  • @TakeleTeshale
    @TakeleTeshale 10 месяцев назад

    ለምን ዋናውን ሀሳብ ዘለልከው ከማሪያም ስጋና ደም ነስቷል ወይስ

  • @aebrae4896
    @aebrae4896 Год назад

    ግልፅ ነዉ እኮ ቅዱሳን መንፈስ ቅዱስ ፀልሎ የማርያም ስጋ ተቀድሶ ከጥንተ አብሶ አንፅቶ ስጋ ነስቷል የአብርሃም ዘር የዳዊት ዘር ነው ።

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 Год назад

    ፕሮቴስታንት በአስተምሮት አይስማሙ አንዱ ከአንዱ ቸርች ፓስተር ይለያያል ግን ኦርቶዶክስ ን ለማጥቃት አንድ ይሆናሉ ለምሳሌ ፓስተር ካሳሁ ነሳ የሚለውን ቃል መስማት አይፈልግም

  • @melkamumola214
    @melkamumola214 Год назад

    በለበሰው ስጋ ተርቧል ታሟል ሞቷል በልቷል ስለዚህ የስጋ ባህሪን ባህሪው አድርጓል ስለዚህ ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሳ

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen Год назад +1

      @melkamumola214 ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሳ የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ታሳየኝ? እስከማውቀው ነፍስን የሚሰጥ አንድ እግዚያብሔር ብቻ ነው። የማርያም ነፍስ በአምላኳ በእግዚያብሔር የተሰጣት ስለሆነ ነው በጊዜዋ የሞተችው!

  • @HabtamuLedamo
    @HabtamuLedamo 11 месяцев назад

    1 ቆሮንቶስ 11:1-34 ??????

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 Год назад

    the Quetion is is his flesh from the soil or from above or heavenly flesh !!

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh Год назад

      Not from heaven don’t get confused

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh Год назад

      Endegna sew hono fitsum

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Год назад

    ኢየሱስ ከማርያም ስጋ ወስዷል ፣በሰው አቅም በመንፈስ ቅዱስ በመሞላት የአምላክነት ክብሩን ትቶ ተገለጠ ብንል በቂ ነው ።

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh Год назад

      No fitsum amlakem new

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Год назад

      @@honey-gs9lh ጌታማ በአምላክነቱ ሲገለጥ በአፉ እስትንፋስ እንደሚያጠፋው መፅሃፍ ቅዱስ ይናገራል ። በሰው አቅም ስለተገለጠ ሰይጣንን አሸንፎ እኛን በእርሱ ላይ ባለ እምነት ሰይጣንን እንድናሸንፍ ነው እቅዱ ። አዳም በሰይጣን ስለተሸነፈ እርሱ ሁለተኛው አዳም ሆኖ በስጋ ተገለጠ ። ልጅ ሆኖ የተገለጠው እኛን የእግዚአብሔር ልጅ ለማድረግ ነው ።
      በእርሱ የሚያምን የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ። እርሱ በመወለድ ልጅ ሆኖ መጣ ፣እኛ ደግሞ በእምነት ልጅ እንሆን ዘንድ ለምናምን ለእኛ ስልጣኑን አስተላልፎ ወደ ክብሩ ሄደ ። ይህ ነው የጌታ አላማ ።

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 Год назад +1

    ማርያምን ከእየሱስ ለመለየት ስምንት መጥራት እንካን ይፈራሉ ስጋ ከለበሰ ስጋውን ከየት አመጣ በማን መሀፀን ውስጥ አደረ

    • @meharat
      @meharat Год назад

      የሌለውን ውዴ ማኖሪ የምያማጣው አምላክ ስጋን ከየት አማጣ ይበለል? ቃሉን አንብብ

    • @meharat
      @meharat Год назад

      1ኛ የዮሐንስ መልእክት - ምዕራፍ 1
      2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤

    • @meharat
      @meharat Год назад

      የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 1
      1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።

    • @meharat
      @meharat Год назад

      የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 1
      14 ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።

    • @meharat
      @meharat Год назад

      እነም ስጋ ከየት ማጣ ለምትሎው እንዴቃሉ ማሰርት ቃሉ ርሱ ነው ስጋ የሆኔው

  • @ruthkebede755
    @ruthkebede755 Год назад +5

    መልሱን ይመልስ ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ስጋን ነስቷል ወይንስ አልነሳም ???ቀጥተኛ ምላሽ ይሠጥበት አልነሳም የሚሉ ወንጌል አማኝ መሳይ ሲፋቁ only jesus የሚወጣቸው የሰባልዮስ ምንፍቅና የተጠናወታቸው እንዳሉ አንዘንጋ።

    • @wbrstzafwork5390
      @wbrstzafwork5390 Год назад +5

      መዕሀፍ ቅዱስ ያላብራውን ነገር ምን ተብሎ ይብራራ?የሚጠቅመን ተፅፋል።የሚያስጨንቅ ነገር አደለም ይሄ

    • @melakubogale
      @melakubogale Год назад +1

      Eyesus kirstos gitmmmm adrgo kemaryam siga nestwal ehite Ruth

    • @tamirumathewos4032
      @tamirumathewos4032 Год назад +1

      እሺ ሰጋ ነስተውል ካልን የእኛን መንፈሳዊ ህይወትን ይቀይራል ወይ or ሰጋን አልነሳም ካልንሰ ምን ይቀንሳል ወደ ዋና ሀሳቤ ሰመለስ ኢየሱስ ከማርያም ሰጋ ነስቶታል ግን የእኛ መዳናችን ታአምር ነዉ !!

    • @gezahegnwoldemichael5805
      @gezahegnwoldemichael5805 Год назад

      በግልፅ እንዳይናገረው ኦርቶዶክሶች ይበልጥ ይጠፋሉ ብሎ ነው:: የኢየሱስን በሙሉ ለማርያም እየሰጡ እንጂ ደምና ሥጋ ነስቱአል::

  • @melkamumola214
    @melkamumola214 Год назад

    አይ ደንቆሮ የሰማለት ያብዳል ይላሉ አባቶች ስለዚህ ማሮያምን ማዋረዳችሁን አቁሙ

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад +2

    መናፍቃን

  • @goitommeasho2469
    @goitommeasho2469 Год назад

    Brother, you didn't answer the question

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 Год назад

    አያያያያ ጥልሽ የእግዚአብሄር መጠቀሚያ ምንው !ምነው? ፈራህ:
    ሃቁን ተናገር ዳር ዳር ተው ሥጋና ደም ነስቱአል በለው እንጂ

  • @በእርሱየመለኮት
    @በእርሱየመለኮት Месяц назад

    1ኛ ቆሮንቶስ 15
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴⁷ የፊተኛው ሰው ከመሬት መሬታዊ ነው፤ ሁለተኛው ሰው ከሰማይ ነው።
    ⁴⁸ መሬታዊው እንደ ሆነ መሬታውያን የሆኑት ደግሞ እንዲሁ ናቸው፥ ሰማያዊው እንደ ሆነ ሰማያውያን የሆኑት ደግሞ እንዲሁ ናቸው።
    ለምን ግን ኢየሱስን መሬታዊ ማድረግ ትፈልጋላችሁ
    እስቲ አንብብ

  • @samuelbanti6614
    @samuelbanti6614 Год назад

    ከድንግል የተወለደዉ እየሱስ ብቻ ነዉ ስትል ተሳስተሀል.... ከእየሱስ ሌላ ከድንግል የተወለዱ የሚባሉ ብዙ አማልክቶች አሉ ( look it up) and besides, እየሱስ ከማሪያም ስጋ ነሳ ከተባለ እየሱስ ሀጥይት ኖሮበት ስለሚወስድ ነዉ the Immaculate Conception of Mary idea የመጣዉ( look it up)

    • @getahooymaren5616
      @getahooymaren5616 Год назад

      የትኞቹ ናቸው? አስቲ አብራሩልን

    • @samuelbanti6614
      @samuelbanti6614 Год назад

      @Geta hooy maren ጥቂቶቹን ልግለፅልሽ(ህ)
      1. የባቢሎን god ታሙዝ( Tammuz)
      2. በግሪክ ደግሞ
      Hercules, Bacchus, Perseus, Romulus and Remus
      3-Zoroasters
      4- Mithra
      ወዘተ...Actually, የእየሱስ ከድንግል መወለድ እራሱ ከሌላ ታሪክ የተቀዳ ነዉ ብለዉ የሚናገሩ አሉ

    • @malakcellmalak4433
      @malakcellmalak4433 Год назад

      ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ኃጢአት አያዉቀውም ፍፁም ሰው መሆኑን ዮሐ1:1………እስከ 14 ፍፁም አምላክ ቆላ 2:9

    • @malakcellmalak4433
      @malakcellmalak4433 Год назад

      @@samuelbanti6614 አንተ ደግሞ ደትዝዛሃል

    • @samuelbanti6614
      @samuelbanti6614 Год назад

      @@malakcellmalak4433 ደንዝዘሀል ማለትህ ነዉ? ሰጐን አዳኝ ስታይ ጭንቅላቷን መሬት ዉስጥ ትቀብራለች እንደሚባለዉ አባባል አንተም አዲስ እዉቀት ስታይ ጭንቅላትህን ሀይማኖት ዉስጥ ትቀብራለህ!