የጉምቱው ፓለቲከኛ እና መምህር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ መንገድ! / Professor Beyene Petros

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 64

  • @SelesheLegesse
    @SelesheLegesse 4 месяца назад +10

    RIP Professor. You have done all your best RIP

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 4 месяца назад +6

    RIP great Ethiopian Pro Beyene Petros Ethiopia all ways remembers you forever !!

  • @KefagnBehagerie
    @KefagnBehagerie 4 месяца назад +4

    ለወ/ሮ ትሁኔና ቤተሰቡ መዕናናትን ይስጥልን:

  • @Westernking-fl5cv
    @Westernking-fl5cv 4 месяца назад +3

    እውነተኛ ምሁር፣ የሰላምና የሳይንስ ሰው፣ ፕሮፌሰር በየነ ፔትሮስ፣ ልዩ ኢትዮጵያዊ፣

  • @KefagnBehagerie
    @KefagnBehagerie 4 месяца назад +5

    ፕሮፌሰሩ በተገዛ ወይም በተጭበረበረ ይትምህርት ማስረጃ እልነበረም ታሪካቸው የደመቀው: በስራ ባገኙት እንጂ! ወደመጡበት ተመልሶ መሄድ አይቀሬ በመሆኑችሄደዋል: ነፍሳቸውን ይማር!!!!!!!

    • @Westernking-fl5cv
      @Westernking-fl5cv 4 месяца назад

      እውነተኛ ምሁር፣ የሰላምና የሳይንስ ሰው፣ ፕሮፌሰር በየነ ፔትሮስ፣ ልዩ ኢትዮጵያዊ፣

  • @ditaayda541
    @ditaayda541 4 месяца назад +11

    በጣም ጀግና እና እንደ ጉሬዛ ጫካ ገብቶ በመረበሽ ሳይሆን በሰለጠነ መንገድ ሀሳብ በመሰንዘር እና ሀገርን በሚችሉት ሁሉ ለማገልገል የሞከሩ እጅግ አዋቂ ሰው!! ጫካ ገብቶ ለመረበሽ መማር አያስፈልግም!

  • @AmanuelSumamo-ou6jt
    @AmanuelSumamo-ou6jt 4 месяца назад +1

    ነብስ ይማር እጅግ በጣም ያሳዝናል በሰሩት ልክ ባይወራላቸውም ጀግና ሰው ነበሩ

  • @MeleChego
    @MeleChego 4 месяца назад +6

    የሳይንስ ሊቅ፣ በሳል ፓለቲከኛ፣ የመልካም ምግባር ምሳሌ ነበሩ።

    • @Westernking-fl5cv
      @Westernking-fl5cv 4 месяца назад +1

      እውነተኛ ምሁር፣ የሰላምና የሳይንስ ሰው፣ ፕሮፌሰር በየነ ፔትሮስ፣ ልዩ ኢትዮጵያዊ፣

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam1101 4 месяца назад +2

    RIP our dear father Prof. Beyene 😭

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 4 месяца назад +3

    ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው ዛሬ አጥታለች። እግዘብሔርን ነብሳቻውን በገነት ያኑራቸው። ለመላው ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጠን።

  • @hiwit6369
    @hiwit6369 4 месяца назад +3

    ነፍስ ይማር😢

  • @AbiAlexs
    @AbiAlexs 4 месяца назад +5

    RIP😭😭😭

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 4 месяца назад +3

    መልካም ሰርቶ ማለፍ መልካም ነው: ነፍስዎ በገነት ትረፍ።

  • @MuleYohannes-jl3ho
    @MuleYohannes-jl3ho 4 месяца назад +2

    Rip our father 😢😢😢😢😢😢

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 4 месяца назад +1

    ነፍሰ ይማር 🙏

  • @almightyGOD-vd9is
    @almightyGOD-vd9is 4 месяца назад +2

    Rip prof😢😢😢😢

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 4 месяца назад +3

    ነፍስ ይማር

  • @gelilatefera-p7s
    @gelilatefera-p7s 4 месяца назад

    ፕሮፌስር በየነ በእውቅትና ብ ብስለት አገራቸውን ያገለገሉና ጥፋትን ኣንደ ጥፋት እራሳቸውን እጋፍጠው የተናገሩ ደፋር እገር ወዳድና ጀግና ናቸው ዪኒቨርስቲ የተበላሸው እሳቸው ክት/ቤቶቹ ከራቁ በኅላ ነው እጅግ በጣም የበስሉና የእውቀት ልምዳቸውን በትልቁ ለዮኒቨርስቲው እስተምረዋል ጀግና ክሚባሉት እንድ ናቸው ለቤተቦቻቸው መፅናናትንና ለሳቸውም ነፍሳቸውን በእፅደ ገንት ያስርፍላቸው

    • @mackbekele8612
      @mackbekele8612 4 месяца назад

      እውነተኛ ምሁር፣ የሰላም እና የሳይንስ ሰው፣ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሞት አዝነናል።

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 4 месяца назад +3

    ነብስ ይማር ጥሩ ነበሩ መጨረሻቸውን ባልወደውም

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 4 месяца назад

    ያሳዝናል ቀስ በቅዱስ ምሁሮቻችን ሁሉ አለቁ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማር ምንም በቁማቸው መምህር ታዲዎስ ታንቱን ብታስፈቱዋቸው እስኪሞት እየጠበቃችሁ ነው

  • @ሞገስማርቆስ
    @ሞገስማርቆስ 4 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lolukhaliij2363
    @lolukhaliij2363 4 месяца назад +1

    Rip metsenant yestachu for all Ethiopia and African people

  • @SanchoAbidal-w5o
    @SanchoAbidal-w5o 4 месяца назад +2

    Rip 😭

  • @TomasDetedo
    @TomasDetedo 4 месяца назад +1

    Wwwwwww ❤❤

  • @DaNiyaHodge
    @DaNiyaHodge 4 месяца назад

    Rip Beyene Petros, you will be missed

  • @fitsum9196
    @fitsum9196 4 месяца назад +1

    Rest in peace 💔

  • @JonetadalaJonetadala
    @JonetadalaJonetadala 4 месяца назад

    😢😢😢😢

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET1315 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @mackbekele8612
    @mackbekele8612 4 месяца назад

    እውነተኛ ምሁር፣ የሰላም እና የሳይንስ ሰው፣ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሞት አዝነናል።

  • @Abeni-ck2jg
    @Abeni-ck2jg 4 месяца назад

    ethiopia baleweletawane ena talake muhuruane atache nefese yemare!!!

  • @EwnetYashenifal-fc9uf
    @EwnetYashenifal-fc9uf 4 месяца назад +1

    RIP!

  • @natolemisganu2700
    @natolemisganu2700 4 месяца назад +1

    RIP

  • @Sinta-c2p
    @Sinta-c2p 4 месяца назад +1

    እርዱኝ ቸግሮኛል

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 4 месяца назад +3

    የትግራይ አምላክ ነፍሱን በ...... ያኑራት!

  • @biniyambogal
    @biniyambogal 4 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ጀግና ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ነበር ያ ጀግና በኤርትራ እስር ቤት ሲሰቃይ ሟች ወንድሙ በየነ ጴጥሮስ ታማኝ ተቃዋሚ ሆኖ ከኢሀዲግ ጋር ሲሰራ ለጀግናው ወንድሙ እንኳን ድምጽ አልሆነም የፓርቲ ስም እየቀያየረ ኢሀዲግን ሲያጅብ ከመኖሩና በስተመጨረሻም የመንግስት ባለስልጣን ከመሆኑ ውጪ ለሀገሩና ለህዝቡ የሰራው ነገር የለም ለጀግና ወንድሙ እንኳን ድምጽ ያልሆነ ሰው ነበር ብቻ ነብሱን ይማረው

    • @ditaayda541
      @ditaayda541 4 месяца назад +2

      ማመፅ ችሎታ አይደለም! ጫካ ገብቶ መሸፈት እና ሰው ማሰቃየትም ጀግንነት አይደለም። ያልተማረ መሃይም እና ጠባብ ሰው ነው ያንን የሚያደርገው። በትክክል የተማረ እና የሰለጠነ ሰው ልክ እንደሳቸው በሰላማዊ መንገድ ነው የሚታገለው!! ይህንን ደግሞ ማንም ይመሰክራል!
      Rest in Peace Beyu!

    • @bekelegutema7875
      @bekelegutema7875 4 месяца назад

      Ignorant

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 4 месяца назад

    One of the problems of Ethiopia. RIP.

  • @Aaronabraham-f4e
    @Aaronabraham-f4e 4 месяца назад

    ሞት አይቀርም ሄደ .... ግን አረመኔ ሄድ አልሄደ አታዝንለትም .... እግዚአብሄር ደሞ ቅን ፈራጅ ነው እዛው ፍርድህን ጠብቅ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 4 месяца назад +6

    በስተርጅና አረመኔ ጨፍጫፊን የደገፈ ጀልጋጋ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 4 месяца назад

      Zgi ahya

    • @jestsforall7040
      @jestsforall7040 4 месяца назад +2

      You woyane or Shabia kikiki

    • @Westernking-fl5cv
      @Westernking-fl5cv 4 месяца назад +1

      እውነተኛ ምሁር፣ የሰላምና የሳይንስ ሰው፣ ፕሮፌሰር በየነ ፔትሮስ፣ ልዩ ኢትዮጵያዊ፣

    • @ditaayda541
      @ditaayda541 4 месяца назад +5

      Professor Beyene Petros Hero and Real Patriot Person of Ethiopia! በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ጫካ መግባት ነው እንጂ ጀልጋጋነት በሰለጠነ መንገድ ሀሳብ መሰንዘር ጀልጋጋነት ሆኖ አያውቅም!

    • @edamosview
      @edamosview 4 месяца назад

      ከእውቀት እና ሎጂክ ጋር የተጣላችሁ የጅሎች ስብስብ እናንተ እንደ ፕሮፍ የሚውሉበት ሜዳ ውላችሁ አታውቁም፣በየደረሳችሁበት እንደ እብድ ውሻ መንቀዥቀዥ ብቻ፣መጠረሻችሁን ያሳየን ብቻ!

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc 4 месяца назад

    ነብስ ይማር! እራሱን ፖለቲከኛ ቢልም ጠንከር ያለ ተሳትፎ ሳያደርግ በመጨረሻም ከገዳይ መንግስት የስልጣን ቃራሚ ሆኖ አልፎዋል።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 4 месяца назад

      Degi esy ahya

    • @Westernking-fl5cv
      @Westernking-fl5cv 4 месяца назад

      እውነተኛ ምሁር፣ የሰላምና የሳይንስ ሰው፣ ፕሮፌሰር በየነ ፔትሮስ፣ ልዩ ኢትዮጵያዊ፣

    • @ditaayda541
      @ditaayda541 4 месяца назад

      ጫካ ላይ እንደ ዝንጀሮ ገብቶ ከመረበሽ ውጭ ሆኖ ሀሳብ መሰንዘር በጣም ትልቅ ነገር ነው!

  • @EthioRich-lm4og
    @EthioRich-lm4og 4 месяца назад +1

    😭😭😭 Rip father

  • @WELETESELAM
    @WELETESELAM 4 месяца назад

    ኣንድ ኣደርባይ ክፉ ሰው ተቀነሰ። let God juge him for his sins !

    • @Westernking-fl5cv
      @Westernking-fl5cv 4 месяца назад

      @@WELETESELAM I believe he is a man of integrity and not drunk with the political ambition of becoming Ethiopian Leader like most of the gangs in the political opposition camp. Sadly, innocent ordinary Ethiopians are paying the price for the consequences of political strategies and actions of power-hungry opposition politicians.

    • @WELETESELAM
      @WELETESELAM 4 месяца назад

      @@Westernking-fl5cvአኔም የመስልኝ ነበር ፕሮፈሶር በየነ ጴጥሮስ ዕዉት ቅንነት የተላበሰ ስብዕና የነበርው አትዮፕያዊ ኣንጋፋ የሚደመጥ ትጽእኖ ፈጣሪ ፖሊትከኛ ኣስተማሪ ፕሮፈሶር በተለይ ወንድማችው ኮለነል በዛብህ ጉዳይ አጂግ ያሳዝነይ ነበር በኣስመራ መዝጋጃቤት ልክ አንደ ኣቦይ ስብሓት ነጋ በካቴና ታስረው ብኣዲስ ኣበባ በጎዳና ትዕይንት በሺዎች ሕዝብ ኣየተሰደቡ ብግራና በቀኝ ፣ ግፍ ሲያስተናግዱ ብቲቪ ነው ያያሁት በተመሳሳይ ኮለነል በዛብህ በያዙት ምልሻዎች በድብደባ ደክሞ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ ካልገደልነው ኣያለ ቁጣ ሰድቡ፣ ኣሳዛኝ ሁነታ በደል ሲደርስበት ያንን ቀን ፣አነ ስለነበርኩ አዛ ቦታ ኣልረሳዉም የተማረከ ሰው ኣለማቀፍ ሕግ ኣለ ግን አትዮፕያና አርትራ ኣይሰራም፣ አትዮፕያ መንግስት ለምንድነው የህ ጀግና አትዮፕያዊ ኮሎነል ለምንድር ነው ብህወተም ካለ ክለለም ቁርጥን ኣይነግርም ለህዝብና በተሰብ ኣያልኩ አወቀስ ነበረ ኣሁንም ኣቋሜ ተመሳሳይ ነው ።ኣልቀይረም ። ፕሮፈሶሩ በጦርነት ወቅት የተናገራቸው ብዙ ከሱ የማይጠበቅ የዘጎች አልቂት ጦርነት ኣንዳይቆም ወደ ትግራይ ስብዓዊ ደግፍ ምግብ ለተራቡ ኣንዳይ ገባ ሲሞገት ከዚህ በላይ ክፋት ከዚህ በላይ ዝቅጠት ምን ኣለ መጥፎ ታርኽ በመጨረሻ ስዓት ያሳዝናል ። ሰላም ሁን ኣመሰግናሎህ።

  • @Ethioanatomy1
    @Ethioanatomy1 4 месяца назад

    really Abiy is a Murder

  • @AmanuelSumamo-ou6jt
    @AmanuelSumamo-ou6jt 4 месяца назад

    ነብስ ይማር እጅግ በጣም ያሳዝናል በሰሩት ልክ ባይወራላቸውም ጀግና ሰው ነበሩ

  • @markosyanore6199
    @markosyanore6199 4 месяца назад

    RIP😢😢

  • @tageseadore7057
    @tageseadore7057 4 месяца назад

    RIP😢

  • @AmanuelSumamo-ou6jt
    @AmanuelSumamo-ou6jt 4 месяца назад +2

    ነብስ ይማር እጅግ በጣም ያሳዝናል በሰሩት ልክ ባይወራላቸውም ጀግና ሰው ነበሩ