ጥብቅ መረጃ - ፕሮፌሰሩ በአንድ ቃለመጠይቅ ብዙ ሚስጥር አፈነዱ! | Ethiopia | Professor Beyene Petros

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024

Комментарии • 45

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 3 года назад +20

    ክቡር ለሚገባ ክቡር ይገበዋል አስተዋይ ሰው ማለት እንድ ነው።ረዢም እድሜና ጤና እንመኛለን🙏 🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @joshuaabata4709
    @joshuaabata4709 3 года назад +11

    መልካም ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 🇪🇹ሀገር ወዳድ

  • @alijemali3348
    @alijemali3348 3 года назад +10

    Long live proffesor beyene petiros...

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 3 года назад +11

    ፕሮፌሰር በየነ ስለአስተያየትዎና ስላደረጉት አስተዋጽኦ እናመሰግናለን።

  • @solomon3995
    @solomon3995 3 года назад +6

    Great man!

  • @tensaytemesgen5121
    @tensaytemesgen5121 3 года назад +3

    በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 3 года назад +8

    እንደነዚህ ያሉ የተከበሩ ሀገር ወዳድ ፓለቲከኞች ተቀምጠው የመንደር ዱርዬዎች ሰፊ የጥላቻን እና የቡድን ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ይዘው በሀገር ላይ ሲቀልዱ ያሳዝናል። ፕሮፌሰሩ ስልጣን ላይ ባይቀመጡም በሙያቸውም ይሁን በፓርቲያቸው ሀገርን ያገለገሉ ታላቅ ሰው ናቸው! እናመሰግናለን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ!

  • @selamusinore9887
    @selamusinore9887 3 года назад +1

    Intellectual , mature and real my country, Ethiopian professor, Thank you. We love you. God bless you

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 3 года назад +3

    ራጅም ዕድሜ ለፕሮፌሴር በየነ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ ጀግና ብቸኛ የሰላም አምበሰዳር

  • @abeeraboute9180
    @abeeraboute9180 3 года назад +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bubutesfu8347
    @bubutesfu8347 3 года назад +6

    በሀገራችን የፖለቲካ አወቃቀር በሳልና አርቆ አሳቢ ስው ማለት እርሶ ኖት እውቀትና ልምድ ያለው ትውልድ በመቅረጽ የራሶትን አሻራ ያኖሩ እንደመሆኑ እናመስግናለን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሁኑለት

  • @teshedese8834
    @teshedese8834 3 года назад +4

    Great man ever

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 3 года назад +4

    Matured professor ,If all politicians think like this man Ethiopia must change soon.

  • @kefesonlineteaching5681
    @kefesonlineteaching5681 3 года назад +3

    I have great respect to wise and more educated persons. Thank u Professor

  • @abeeraboute9180
    @abeeraboute9180 3 года назад +2

    ያኔ አባት እድሜ ጤና ይብዛላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪 ጀግና አባት❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amanueltadesse1490
    @amanueltadesse1490 3 года назад +4

    Pure man!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 года назад +1

    ይሔ መንግሥት ጥሩ ጎን ቢኖረውም ግጭት እና የንፁሐን እርድ በማሰቀጠል በጭካኔ መቆየት ይፈልጋል
    💚💛❤

  • @Daveytube-yv8kz
    @Daveytube-yv8kz 3 года назад +1

    ከአፋቸው ያምወጠው ሁሌም መልካም ነው ራጅም እድሜ እና ጤና ለመልካም ሰው♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 года назад +2

    ፍትሕ ለአማራ
    እነ ሸመልሰ አብዲሣ እና አሻድሌ ለፍርድ ይቅረብ

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 3 года назад +1

    የተናገሩት በጣም ትክክል ነው ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 года назад +1

    ፕሮፌሰር በየነ እባክዎ በተከታታይ የሚታረዱትን አማራወች ማሰቆም ያልቻለ መንግሥት ምነው በማወደሰ ጨረሱት
    እግዚአብሔርን ይፍሩ 💚💛❤️

  • @mesfindesta1291
    @mesfindesta1291 3 дня назад

    Rest in peace great professor beyene petros my heart is broken 💔 😢

  • @tadelebekele5109
    @tadelebekele5109 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ብዙ ያልተነገረላቸው የሰነጠለ ሰላማዊ ፖለቲካ አስተማሪ ምሁር🙏ያው እሳቸውም እንዳሉት ጋጋታ የሚበዛለትና በየሚድያው የሚጨበጨብለት ዘራፍ የኔ ብሔር ተበድለሃል ተነስ ተጋደል የሚሉ ደናቁርት ናቸውና የሚራገብላቸው በዚህ አገር❗

  • @lijdaniel6216
    @lijdaniel6216 Год назад +2

    🇾🇪🇪🇹🇪🇹❤️🇾🇪

  • @temesgenergicho4392
    @temesgenergicho4392 3 года назад +1

    ጨዎተውን ፕ መራራ አበለሸ።ፕ በያነማ ጥሩ አከሄድ ነበር።ፕ በርተ።ነገር ግን ሰው አለገኛህም።

  • @masyemare9847
    @masyemare9847 3 года назад

    💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @revailtruth1494
    @revailtruth1494 3 года назад

    የኢትዮጲያን ህዝብ አመለካከት ሰም እና ወርቅ ያሉት ጥሩ አገላለጽ ነው ፡፡ ልቡ አይገኝም

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 года назад +1

    የኔታ
    እሰኪ ለምን በአማራው ላይ በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል እርድ እንደማይቆም ለምን የክልል መሪወች አንደማይከሠሡ አጥንታችሁ አቅርቡ
    አደራ

  • @salamudelamo9385
    @salamudelamo9385 3 года назад

    King of the king

  • @aminaa1156
    @aminaa1156 3 года назад

    ❤️❤️❤️👌🏼

  • @SamsungA-os3gl
    @SamsungA-os3gl 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💙💙💙💙

  • @meskeremyilma8423
    @meskeremyilma8423 3 года назад +1

    ከዚህ መንግስት የተሽስለ ይህቺን ሀገር ሊያስተካክል የሚችል ይመጣል ብዬ አላምንም

  • @aminaa1156
    @aminaa1156 3 года назад

    ❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏🏻🙏🏻

  • @amaregebremarkos1907
    @amaregebremarkos1907 3 года назад

    Tatbo chika, zut erech yemyaderg mungest yegougwal. BUCHILA!

  • @fayselja2148
    @fayselja2148 3 года назад

    የበሰለ ፖለቲከኛ እንዲ አይነት የመነጠቀ ሀሳብ ያመነጫል ጀዋር ሜንጫ ቢሆን ምን ሚል ይመሥላቹዋል

  • @tigabuwondimukemisohadiyya8931
    @tigabuwondimukemisohadiyya8931 3 года назад

    kibur professor beyene petiros enmsgnalen

  • @tgytarekegne1794
    @tgytarekegne1794 3 года назад

    ሃሃሃ ገና በአንደ!!ሃሃ

  • @amaregebremarkos1907
    @amaregebremarkos1907 3 года назад

    Zoresh zoresh dkmetshin bu ofeco letfee. ZELZEL!

  • @fortuneringane163
    @fortuneringane163 3 года назад

    Igzabiher rejim idimena tena yestelot ewunatagna hager wodad sewu

  • @shamisyadabaro734
    @shamisyadabaro734 3 года назад

    ምንም የበሳ የደርገል ኢንጀ በየነ ልክ ነው የለው

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 3 года назад

    ለውጥ. ወይ ለውጥ. ነውጥ።

  • @meskeremyilma8423
    @meskeremyilma8423 3 года назад

    ከዚህ መንግስት የተሽስለ ይህቺን ሀገር ሊያስተካክል የሚችል ይመጣል ብዬ አላምንም