"አባታችን በህይወት እንዳለ ነው የምናምነው" የኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ልጆች - ስለ ማን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 111

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አባታችሁን በሰላም ያምጣላችሁ! በህይወት ካሉ! እንቁ የኢትዮጵያ ጀግና ናቸው!!

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 3 месяца назад +1

    በጣም ጨዋ ትሁት ልጆች ናቹሁ አግዚአብሔር ይባርካችሁ የጀግና ልጆች ናችሁ ኩሩ ኢትዮጵያ ይጅግና ኢትዮጵያ ልጆች ናቹሁ

  • @dawit2583
    @dawit2583 Год назад +3

    THANK-YOU-GUYS-I-LOVE-YOUR-HERO-FATHER-SO-MUCH

    • @tedrosgirmay4878
      @tedrosgirmay4878 5 месяцев назад

      Mini Gegna senef engi 2 gize yemimarek

    • @dawit2583
      @dawit2583 5 месяцев назад

      @@tedrosgirmay4878 jegna new yager fikir alasqemit yalew jegna

  • @danieltadessse4410
    @danieltadessse4410 9 месяцев назад +4

    በዛብህ ጴጥሮስ ጅግናዬ❤❤❤😢😢😢

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Год назад +6

    እናመስግናለን:ጀግናችንን:ለትውልዱ:ስላስተዋወቃችሁልን::

  • @AkeTamesgen-mh7yj
    @AkeTamesgen-mh7yj Год назад +11

    ጀግኖችን ሁሉም ልባችን ትኖራለህ እንወዳለን ❤❤😢

    • @natnaelgym6985
      @natnaelgym6985 4 месяца назад

      Twice what do you expect from Eritrea government

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 3 месяца назад

    የጀግና ልጆች ናቹህ እንወዳቹዋለን አብሽሩ !!

  • @emebetgeda8096
    @emebetgeda8096 Год назад +4

    I guess their father was an humble person, you can see on his sons. God Bless You❤

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 месяца назад +2

    ይህንን ጀግና እግዝብሔር ፈልጎ ፈልፍሎ ያምጣው

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 4 месяца назад +2

    You must be blessed. Really my heart beats fast and feels warm when I hear about Colonel Bezabih Petros. I heard his stories many times because my elder brother Bizuneh fought for his life with Somalia expansionists at the eastern front. .

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 месяца назад +1

    አላህ ባስገኘቸው ያረብ የኢትዮጲያ ጀግናችን😭

  • @henokgebre8082
    @henokgebre8082 Год назад +3

    ድንቅ ልጆች

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Год назад +8

    እኔም ሁሌ የማስበው እደናተ በሂወት እዳለ ነው ጀግናች ወደ ሀገሩ በቅርብ ይመጣል

    • @eritreanpatriot1892
      @eritreanpatriot1892 Год назад +4

      ልክ ብለሀል ጀግንነት ስለሰራ ሻቢያ ድግሞ የጀግንነት ሰርተፊኬት ኣሲዞ ይልከዋል😂😂😂

  • @mesfin-fb4du
    @mesfin-fb4du 3 месяца назад

    J/r A mane amdom and c/LBezabih steros Ethiopia hero❤❤❤

  • @BelachewAnshiso
    @BelachewAnshiso Год назад +2

    I'm proud of you my brother ❤️

  • @mesfin-fb4du
    @mesfin-fb4du 3 месяца назад +1

    Co/L BEZABIh AFRICA HoRo❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 месяца назад

    ዋው ትንሹ ቁጭ አባቱ ነው የሚመስለው🥰👌

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 Год назад +1

    የሚገረሙ የጀግነሸ ልጆች ናቸው ተባረኩ

  • @GedionZewdu
    @GedionZewdu Год назад +8

    የጀግና ልጆች ናቹ የሚያኮራ አባት ነው ኮረኔል በዛብህ ጴጥሮስ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Год назад +11

    ጋዜጠኛው እስኪ ይህንን ጀግና አንቱ በል የቆሎ ጓደኛህ አደረከው ሲቀጠል አብይ አሰመራ የሄደ ጌዜ ማስመለስ ይችል ነበር አድበስብሶ ነው ያለፈው በተማረከ ጌዜ ኢሳያስ ፓይለቶችን እንዲያሰለጥንለት አስሮት ነበር ብዙዎቹንም ለውጤት አብቅቷል ኢሳያስ ይገለዋል ብዬ አላምንም ምናልባት በእድሜ ምክንያት ሊያርጅ ይችላል ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችሁ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 3 месяца назад +1

      ሁለቴ ማርኮት ሁለቴ ይመልሰው?

  • @mekonnenlema5522
    @mekonnenlema5522 3 месяца назад +2

    የጋዜጠኝነት ስነምግባር አስፈላጊ ነው አንድን ጀግና ይቅርና ማንኛውም ዜጋ በእድሜ በአገልግሎት ከባለቤቱ ፈቃድ ውጭ አንተ ብለህ መዘርጠጥ ተገቢ አይደለም እሱ ወታደር ነው ለዚያው የሀገር ጀግና አርቲስት አይደለም አንቱ አትበለኝ የሚልህ ልጆቹ በአንተ ፕሮግራም በመቅረባቸው አዝናለሁ አሁንም ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባል!!!

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by Год назад

    Egziabher yetbkwe jegnachne💚💛❤️

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +3

    የሞት መድሀኒቱ መውለድ ነውና እንኳን ልጆች ኖሩት ሌላውን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው አብይ ከኢሳያስ ጋር ፍቅር በነበረበት ግዜ በህይወት ካለ ለምን አላስመለስውም? ሁሌ ይገርመኛል እናታችሁን እግዚአብሔር በጤናና በህይውት ያቆይላችሁ🙏🏾

  • @resomzeray145
    @resomzeray145 5 месяцев назад +8

    መጀመሪያ መማረክ ጀግና ነበር ።ሁለተኛው ግዜ መማረክ ውርደት ነው።

    • @resomzeray145
      @resomzeray145 5 месяцев назад +1

      በዛብህ ጴጥሮስ በኤርትራ ህዝብ የፈጸመው ግፍ ቢነገራቸው (ቢያውቁ )ለኤርትራ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ እንጂ ስለ ጀግንነትን ማውራትት 13:19 13:19 13:19

    • @misrakteferifeleke7728
      @misrakteferifeleke7728 3 месяца назад

      ባለጌ ድሮስ ሕድግፍ መቼ ክብር ያውቃል አድሜ ልክ በክፋት የተሞላቹ ባለግዎች ናቹሁ

  • @tigstworku9812
    @tigstworku9812 Год назад +1

    ጀግናናችሁ እንኳን እናንተ ኖራችሁ ጀግናውን አባታችሁን በእናንተ አይቸዋለሁ የጀግና ልጆች እኔ አንደ ቤተሰቤነው የምቆጥረው ጀግናውን አባታችሁን

  • @eritreanentertainmentoffic852
    @eritreanentertainmentoffic852 3 месяца назад

    We took HIM for life. Sorry to say it but we lost our beloved ones as well. Respect for the readiness and his dedication for his country! So imagin if the Eritrean government is merciful for the second time? I will definetly fell the pain!

  • @mesfin-fb4du
    @mesfin-fb4du 3 месяца назад

    CO/LBezabi mora or hero

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r Год назад +10

    ምነው በመጣ በተገኘ የኔም ልብ እንዳለ ነው ሚሰማው ይህ ጀግና የት ይሆን ፈጣሪ ሆይ እባክህ ካለበት ፈልገህ አምጣልን ኢትዮጲያ ትሳቅ💔🤔😥አብይ ግን ለምድነው የማያወራው😣

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Год назад +3

    yeJegna lijoch

  • @azebg328
    @azebg328 4 месяца назад

    ጠያቂ ሰዉ አክብር እርስዎ በል ባህላችንን አትርሱ

  • @gug98
    @gug98 3 месяца назад +1

    ኮሎኔል በዛብህ ደቦሉ ፈርቶ አልተማረከም ፣ እሱ የተማረከው በሃገሩ ፍቅር እና ሙያው ነው። ኤርትራ ምጥ ውስጥ ገብታ ኢትዮጵያ የሠላም አስከባሪው በደንበር እንድሠፍር አልፈልግም ባለች ጊዜ ኤርትራ በራሷ መሬት 25 ኪሜ ርቀት ላይ እንድቀመጥ ለመፍቀድ የተገደደችበት ፣ ኢትዮጵያ ኮለኔሉን ጨምሮ ሌሎች የኢትዮጵያን ፍላጎቶች ከተከፈለው ዋጋ ባልተናነሠ ተከፍሎ መመለስ ሲገባ ለምን በይደር እንደቀረ እና ከዛም በኋላ ለዚህ ጀግና ፣ ኢትዮጵያ ለጀግኖቿ የምትሠጠውን ዋጋ ፣ አቅሙ እና አጋጣሚው በእጅ በነበረበት ጊዜ ፥ ከዚያም በኋላ ለምን ለመማሪያነት አንዳልተጠቀምንበት የሂወቴ ሙሉ ጥያቄ ነው። ጀግኖች ስለ ጀግና ጥላታቸው ውዳሴ ሲገባ ነሚቀባጥሩት ካለማወቅ እና ከበታችነት ስሜት በሚመነጭ ደወይነት አስተሳሰብ ይመስለኛል። ተማረከ ለሚለው ግን ሌላ ምትክ ገላጭ ቃል ቢኖር ፣ ከሚጠበቀው በላይ ለጀገነው ከአቅም በላይ በሆነ አስገዳጅ ሁኔታ እንጅ አልተማረከም አርበድባጅ ጀግና እንጅ ። ጀግና ከሆኑ ይመለሰሱት !!!

  • @Liyuendueyu
    @Liyuendueyu 4 месяца назад

    zare Ethiopa Yetenachiwu Ezi Yederesechiwu Bajgnochuha New
    # Ye Ethiopa Hizbi Hoyi fithi La Jaginachin Inbeli ❤

  • @testtesfaldettesthabte2581
    @testtesfaldettesthabte2581 5 месяцев назад +2

    ለጀግናም ጀግና ኣለበት ለካ!!ለትምክህተኛ በትዕቢት ለተወጠረ ልክ ልኩን የምያስዝ እና የሚስተነፍስ ያልተነገረለት ብዙ ያልተባለለት ጅግና እንዳለ ኣሁን ትውስ ኣለኝ!!!
    እንደዚሁ ዓይነት ጀግኖች ማፍራት የማይታክታት ሃገረ-ኤርትራ ፈጣሪ ይባርካት!!!የኤርትራ ህዝብ ለናጽነቱ ሲታገል እንደ እናንተ ዓይነቱ ጅግና ተብየ በዛብህ ጴጥሮስ
    ምን ያህል ንጹሃን ዜጎች እንደጨፈጨፈስ ታውቁት ይሆን!ምን ያክሉ ያለ ወላጅ እንደቀረ!ከኣገሩ እንደተሰደደስ!!ይሄ ጀግና ብላቹ የምታቆላምጡት እንደፈጸመው በደል
    በህግ ፊት ቀርቦ የጦር ወንጀለና መሆኑን ታዩት ነበር!!
    የኤርትራ ህዝብና መንግስት ታጋሽ እና መሃሪ በመሆኑ ለዚሁ የጦር ወንጀለኛ ኣብራሪ በሳሕል በርሃዎች ተመትቶ ከተማረከ በሁላ በጥሩ እንክብካቤ ሲያዝ ቆይቶ በነጻ መለቀቁ ይታወሳል!!!
    ከጂ ላመሉ!የተደረገለት የሚረሳ ኣይጠፋም ነውና!የጦር ወንጀለኛው በዛብህ ጴጥሮስ እንደገና ለሁለተኛ ግዜ ህዝቡን ለመጨፍጨፍ ወደ ኤርትራ በረረ!እንደገናም ፕሌኑ ተመትቶ በጀግኖች እጅ ወደቀ!!
    እንደዚሁ ዓይነት ሰው ምን ተብሎ መጠራት እንዳለበት ህዝቡ ይፍረደው!እኔ በበኩሌ ለዚሁ ዓይነቱ ሰው ላዋረዱትና የኤርትራ ሉዓላዊ ግዛት የማይደፈር መሆኑን ያሳዩት ግዜ የማይሽራቸው ጀግኖቼ ናቸው!!

  • @Gunner77
    @Gunner77 5 месяцев назад +2

    በመጀሪያ በዛብህ ሁለቴ ሲመታ በዣንጥላ ነው የወረደው ተመቶ እያለ ኣገሩን በሰላም ኣሳረፈ ኣትበል እሱ በዣንጥላ ወርዶ ኣየሩን ተከሰከሰ ስለዚህ ኣትቀደዱ ። ሁለቴ የተማረከ እንዲያውም በሻዕቢያ ጀግና ካላችሁት ጀግንነት ኣታቁም ማለት ነው

  • @nahombelay984
    @nahombelay984 Год назад

    Mnum maymest gazetegna .

  • @solomonssebero9889
    @solomonssebero9889 Год назад +1

    😢Anem Keyebicho!!! Super cruel and Authoritarian behavior of that Colonial minded regime/government😢

  • @AbramFire
    @AbramFire 3 месяца назад

    💔💔💔💔💔💔

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 Год назад +11

    2 giza yetemareke werada

    • @መቲግሩም
      @መቲግሩም Год назад +1

      እንዴት እንደጠበጠባችሁ ስለምታውቁት kkkk ቆርጦ ሲወጣ መሞት እንዳለ አውቆ ነው የሄደው ሲቀጥል ህግ ተላልፋችሁ ነው የያዛችሁት የቴክኒክ ብልሽት ገጥሞት እንጅ መቸም ጠልፋችሁት አይደለም

    • @AidaKidane-kp2dg
      @AidaKidane-kp2dg 5 месяцев назад +1

      ​@@መቲግሩም😂😂😂 ዝንጀሮ ምን አለት መሰለች:ኣይ እንካን ቀረ ይቆመጥጣል አለች

  • @yaredgetachew9906
    @yaredgetachew9906 3 месяца назад

    ወይ ዲጄው ያጫውት ወይ የባህል መሳሪያ ተጫዋቾች ይጫወቱ አንድላይ ሲሆን ጆሮ ይረብሽል ከቅኝት ስለሚወጡ

  • @tedrosgirmay4878
    @tedrosgirmay4878 5 месяцев назад +3

    Abatachihu snt lichoch endegedele tawikaleh demo huletena lilekeki

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Год назад +2

    ጀግና ቢሞትም ታሪክ አይሞትም

  • @KifleYes
    @KifleYes Год назад

    Huge respect & ❤

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 4 месяца назад

    እውነትህን ፡ ነው ፡ ቢኖር ፡ ኖሮ ፡ ዛሬ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ይህን ፡ መስላ ፡ ምን ፡ ይል ፡ ነበር ፡

  • @Dawit-s2t
    @Dawit-s2t Год назад +2

    Ethiopian hero💪💪

  • @A.A.A551
    @A.A.A551 5 месяцев назад +11

    ኣባተቹ ጀግና ነው ብላቹ መናገር ችግር የለም ግን ስንት ልጆች ና ኣዛውንት እናቶች የቀጠፈው ቁጥር የለውም ግን መቼ ነው የኤርትራ ህዝብ ይቅርታ የሚትሉ

    • @gegedyrba8499
      @gegedyrba8499 4 месяца назад +2

      ከጀግናም ጀግና ነው ያነቺ አባት ወይም ወንድም ምን ይሰራሉ ለምንጦርሜዳ ሄድ ፎቶ ለነሱ ነው ያንቺ ሻቢያ ምን ሊሰራነው ጫካ የገባው ከብት ነው ሚጠብቀው ደፋር😢😢

    • @MeretechZemede
      @MeretechZemede 4 месяца назад

      ​@@gegedyrba8499በትክክል ❤❤🎉🎉🎉

    • @MeretechZemede
      @MeretechZemede 4 месяца назад

      ብደ ግም

    • @samiryutbr4372
      @samiryutbr4372 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤​@@gegedyrba8499

    • @AmanuelTefera-oj1gz
      @AmanuelTefera-oj1gz 3 месяца назад +1

      እናታ ስትማቱ ፂድቅ ነው?

  • @maekelestifanos2406
    @maekelestifanos2406 5 месяцев назад +2

    አባታቹ ለናንተ ጀግና ልሆን ይችላል በዛብህ ለኢትዮጵያ ጀግና ሊሆን ይችላል። ለኞ ግን ገዳይ ፋሽስት ነው። በዓለም ታሪክ ሁለት ግዜ የተማረከ ፓይለት የለም ። ይህ ገዳይና ፋሽስት ግን ሁለት ግዜ ተማረከ። በዛብህ ለኤርትራዊያኖች ገዳይ ነው። ይህ የተባረኸ ሕዝብ ሊገድለው ለመጣ ፋሽስት በምህረት ነበር የለቀቀው። ግን ለአንድ አንድ ሰዎች ምህረት አይገባቸውም።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Год назад +4

    በዛብህ ቢሞት እንኳን በማይጠፋ የወርቅ ቀለም ስሙ በክብር ተጽፎ የሚኖር ወርቅ ሰው ነው! እናንተን የመሳሰሉ እንቁዎችን ደግሞ አፍርቷል! እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 Год назад +6

    2 giza kkkkkk

  • @amenhiwet1313
    @amenhiwet1313 5 месяцев назад +2

    Ahiyawoch hixat yegedelew aremine new demo 2 gize yetemareke shintam lenante jigna new yigermal

  • @BrainyExplains
    @BrainyExplains 5 месяцев назад +1

    Why did he decided to attack Eritrean 🇪🇷 people for second time after he was surrendered by shabiya and released mercifully?????? He was there for revenge just to massacre kids and women. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏽💪🏽💪🏽

  • @issupetros2337
    @issupetros2337 5 месяцев назад +5

    ስንት የኤርትራውያን ሂወት እንደፈጀስ ኣትናገርም ሻብያ ከስማይ ኣውርዶ ሁለቴ እንደማረከውስ ኣይወሳም 😂
    ምናልባት ለላመነበት ጀግና ሊሆን ይችል ይሆናል ግን ሻብያ ማርኮ ሲለቀው ኣርፎ ኣይቀመጥም ነበር ተመልሶ ጠላት ሆኖ ይገድላቸው የነበረ ወያኔን ወዳጅ ሆኖ መጥቶ ነጻ የለቀቀው ለሻብያ ድጋሜ መግደል ጀግንነት ነው?
    ሁለቴ የተማረከ ኣብራሪ ለመጀመርያ በታሪክ በዛብህ ነው እስከምናውቀው
    ጥያቄው ግን እናንተ ብትሆኑ ሁለቴ ብትማርኩት ምን ታደርጉት ነበር ...?

  • @MaryMengesha
    @MaryMengesha 3 месяца назад

    Agote yete yehone yalhew fetary becherentu yetebekh

  • @HuruyMOSAZGHI
    @HuruyMOSAZGHI 11 месяцев назад +3

    keteyaze 3 - 5 ametoch west Asmera airforce esregna hono yastemer endeneber yewera neber, keza kes bekes yet endle aytawekem eske zare.

  • @michaelmoses6836
    @michaelmoses6836 Год назад +11

    It's sad you missed your dad. He betrayed Eritrea. The first time they released him and he went back the second time to attack eritrean. So we put him down for second time. Eritrean even invited him for eritrean independence day. But he actually came suddenly to attack Asmara. I was there. That was stupid decision he made. Hope they give him chance if he still alive

  • @ZemenZemen768
    @ZemenZemen768 Год назад +7

    Like they say, fool me once shame on you ,fool me twice shame on me. Sew lemegdel new Eritrea yemetaw.🤨🤔 Endawum 2geze.😩

  • @AsterAsnake-u2p
    @AsterAsnake-u2p Год назад +1

    The biggest mistake going second time he paid un necessary thing may God help him were ever he is

  • @michaelsuper6087
    @michaelsuper6087 3 месяца назад

    he is dide የሙርኮኛ ልጅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @isayasambasager2453
    @isayasambasager2453 3 месяца назад

    ABATH WEDE SIOL HEDEWA YEHA BE ERITREA HZB YADERESEW YE MAYRESA YEHA DEDEB SHENTAM

  • @amam5874
    @amam5874 Год назад +5

    ለምን አሁን ያለው መንግስት ስለደህንነቱ የኤርትራን መንግስት አይጠይቅም?

    • @amenamen8983
      @amenamen8983 Год назад +2

      gelenewale be bombe ledebedebene neber yemtawe tera gebra nw yegedelew bravo Eritrea

    • @michaelg.9791
      @michaelg.9791 Год назад

      99 .9% He's GONE, I hate to tell ya. Israel, Saudi Sudan to name few places he was flown seeking medical attention.
      He was not healthy 2007-2012 that I know of !

    • @Gunner77
      @Gunner77 5 месяцев назад

      ኣታፍሩም ስለ ደህንነቱ መጠየቅ መጀመሪያ ጊዜው ቢሆን መጠየቅ ይቻላል ሁለት ጊዜ ግን መጠየቅም ኣይቻልም ስለዚህ ነው የኢትዮጵያ መንግስት ያልጠየቀው ። በነገራችን ላይ በዛብህ በሂወት የለም እርማችሁን ኣውጡ

  • @Addisnegeri
    @Addisnegeri 3 месяца назад

    ናቅፋ

  • @Yosantewelde-abraham
    @Yosantewelde-abraham Год назад +2

    ኣባታቹ ህዝቢ ጨፍጭፎ ኖወ በሰላም እንዳኣለ እምትሃስቡ እንደዚ ዶሞ እንደ ታርክ ነው የምትሃስቡ ኢትዮጵውያን

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Год назад

      ዩናንተ ወታደሮች ውሀ ሊረጩ ነበር ኢትዮጵያ የመጡት? ጦርነት ነው መግዳደሉን ባላምንበትም ጀግና ደግሞ ይማረካል ይሞታል ሁላችንም ደግሞ እንሞታሉን ክፉ ባንመላለስ ጥሩ ነው

    • @AidaKidane-kp2dg
      @AidaKidane-kp2dg 5 месяцев назад

      ​@@ethiopiakebede5931ቅማላም ማነህ ሃገርህ የመጣ ሁሌ እናንተ ነው ምትመጡት ተገድላችሁ ትቀራላችሁ

  • @michaelmoses6836
    @michaelmoses6836 Год назад +3

    Actually farmers captured him

  • @adinewsahilu5140
    @adinewsahilu5140 Год назад +2

    we are proud of him

  • @thomasgebreslase7681
    @thomasgebreslase7681 5 месяцев назад +3

    አረ ምን ዓይነት ሰዎች ናችሁ መጀመርያ 2 ቴ 3 ቴ የተማረ ኡ ግዜ የስንቱን ንጹሃን ኤርትራን ሂወት የቀጨ ደም ጠጪ በ 1984 በናቅፋ ጦርነት ተማርኮ በምህረት ተለቆ እንደገና ተመልሶ መጣ ይ ኤርትራውያን ሂወት ሊቀጭ እንደገና ተማረከ የፈለገውን ሂወት እንደገና ብለቀቅ ልን

  • @natnaelgym6985
    @natnaelgym6985 4 месяца назад

    Hand of shbya not easy

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 Год назад +6

    siyaze eko shentu amletotale kkkkkk

    • @መቲግሩም
      @መቲግሩም Год назад +2

      ደደብ በራሱ ባይተማመን በእልህ አይመጣም ነበር ማጥቃት መጠቃት ደግሞ የወንድልጅ ወጉ ነው ኦኬ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Год назад

      ባለጌ ነውረኛ ስው ነህ👎🏿 ኮለኔሉ ጀግና ነው መማረክ በውትድርና ላይ ያጋጥማል አንተ ቁጭ ባልክበት የምትሽና ነህ ፈሪ ነህ

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 9 месяцев назад

    ይሄ ዲጀ የሚባል ነገር ግን በቸር አይደር የሰው ሙዚቃ ሁሌ እንዳበላሹ ነዉ።

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 Год назад

    Hulet geze ketemarek cawe

  • @ገኒ-ረ9ጸ
    @ገኒ-ረ9ጸ Год назад

    ጋዜጠኛው ሲምር ማሻ አላህ

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 3 месяца назад

    Bezabih was a night nare for Eritrean people and nobody ask forgiveness for his crime. How many family destroyed by the bomb which dropped by bezabih. I was in the airforce and know him in person. He hates Eritrean. But the EPLF gave him a 2nd chance but his hate has no limits. He came back in 1998 badme war to finish what he started before he captured in 1984. He supposed to retired once he released by Eplf. He wiped out an entire family in Nakfa. Don't say he is a hero. He wS a .ureter. Bow and ask forgiveness for his mass killing.

  • @semharrreda3564
    @semharrreda3564 Год назад

    Eritrea 🇪🇷 ye tilat wereda 😂😂

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 Год назад +4

    kkkkkk 2 geza yetemareke gedelenewale

  • @AidaKidane-kp2dg
    @AidaKidane-kp2dg 5 месяцев назад +1

    ናቅፋ😂 ምን አይነት ደንቆሮ ሕዝብ ነው:ኣንደንኛ ምህረት ተደረገለት: ሁልተኛ ደሞ ዳቦ ለመወርወር ነው የመጣ:ደደቦች እቅርታ እንካን ኣትጠይቁትም ደፋሮች:ስንት ህዝብ:ህፃናት አጥፍቶ ምህረት ተደረገለት:አልሰማም ብሎ ተመልሶ:ለናንተ ጅግና ነው ምክንያቱ ጭንቅላታችሁ አይሰራም:ለኛ ግን ደደብ ነው:እናንተ አባት ፈልጋችሁ:አባታችሁ ደግሞ በጣም ዝቅ ብሎ ስንት ህፃናት አባት ኣጥቶ, ስንት አባት ልጃቸው ኣጥቶ ነው ምህረት የተደረገለት: ድጋሜ ምህረት መጠበቃችሁ ትገርማሉ:ነገር ግን እኛ መግደል ባህርያችን አይደለም ምከረው ምከረው እምቢ ካለው መከራ ይምከረው ነው የምትሉት.

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад

    እንደው በሆነ

  • @tsehaizewodie6792
    @tsehaizewodie6792 Год назад

    E/r be Hiwet lmegnagnet endiabekachihu ke lbe emegnlachihualehu. Chewa ljioch nachihu. kalat yatrgnal.Abatachihu endale hono, enatachihum
    Jegna nech.e/r edme ketena yistat.e/r Abatachihun lemayet yabkachiu.l know ethiopianoch be mulu des endemilen. E/r mn yisanewal.
    Jegna nech.

  • @samiman1498
    @samiman1498 5 месяцев назад

    Kkkkkkkk jegan mebal marek melak mengasetn hezb Eritira najwe .megadl kehon helatja setaz bedbebye menk nebarbt 🤣🤣🤣

  • @zerihunteferra2626
    @zerihunteferra2626 3 месяца назад

    @A.A.A551 የምርህን /ሽን/ይቅርታ ይጠይቁ ያልሽው/ያልከው እናንተ ውሀ ነበር የምትረጩት ጀዝባ ይህ እኮ ጦርነት ነው