"ሚስጥሩ ፈነዳ" ገራሚ እና አሰተማሪ የገጠር ድራማ(Mistiru Feneda New Ethiopian Dirama) 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 539

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Год назад +10

    እናንተ እንቁዎች ድራማ እኮ አይመስልም ቁልጭ አድርጎ ትክክለኛውን የኛን አኗኗር ነው የሚያንፀባርቅ😊😊

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Год назад +174

    ነገ ጁሙዓ ነው አላህ መጥፎ ዜና እንዳያሰማን ወንድም እህቶቻችን በሰላም ሰግደው እንዲመለሱ ዱዓ አድርጉ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Год назад +22

    የ ሀገሬ ሰው ደስታ ደስ የሚለው አዘን የሚከፋው ባለ ሀገሩ ! የዋሁ ትክክለኛ ኢትዬጵያዊ !
    እናመሰግናለን !💚💛❤️

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Год назад +25

    የአበጀሽ ወንድም ትግስት እና እርጋታው ጀግንነቱ እና ኩሩ ወንድነቱ እጅግ ደስ ይላል! ልክ እንደኔ ባል😀

  • @طيبهنونو
    @طيبهنونو Год назад +8

    የዝናቡ ድምፅ ናፍቆኛል ...ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ Год назад +42

    የነገው ጁማአ በሰላም ሰግደው በሰላም ይመልሳቸው መጥፎ ዜና እንዳያሰማን ያረብ ዱአ አደርጉ ወገኖቸ ሰላም ለገራችን ለህዝባችን ፍትህ ለሙስሊም ለክሪስትያን ያረብ ሰላም አምጣልን 😢😢😢

  • @Amina-ii5pm
    @Amina-ii5pm Год назад +21

    የዛሬው የሌለ ነው የዝናቡ ድምፅ ሀገሬ ናፈቀኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የነገውን ጁመአ አላህ ኸይር ያድርግልን 🤲🤲😢😢😢

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 Год назад +10

    የዞሬው ልዩ ነው እምዋ ደስ ስትይ እኮ መስተግዶ አዋቂ አደኛ❤❤❤

  • @YerabeLulie
    @YerabeLulie Год назад +8

    ወይኔ በጣም ነው የምታምሩት አገሬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለፁሃን ዜጎቻችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +22

    ከሙክት ወደ 5 እንቁላል 😀😀😀😀😀👍👍
    የዝናቡ ድምፅ ደስ ሲል
    አለሜ❤ ባልሽ ቢያውቅ ጉዱ ነው ያ ፈሪ
    እመዋ❤
    ወይ ጥሩ ወርቅ እና ታዴ 🙆🙆
    ብርቁ ልብ አውልቅ 💚
    አያጥላየ ዛሬ ተናዶ ነው እየታዘበ ያለ 😀😀💚

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Год назад +8

    ወይደስታ አያ ጥላየ ታዘባችሁ በርቱ ያስተምራል የሀገራችን ሰላም እምንሰማበት ጊዜ ያምጣልን ቸሩ መድሀኒያለም

  • @mizotesf8915
    @mizotesf8915 Год назад +1

    ከስዴት ተመልሸ እዴዚህ ቤተሰቦቸጋር የምዴበለቅበት ቀንይናፉቀኛል😢😢😢😢 ስዴት ድክ ብሎኛል

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Год назад +12

    የአበጀሽን ወንድም እርጋታውን ለእህቱ ያለውን አሳቢነቱን ሰወደው 😂❤

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 Год назад +4

    ጥልያ አያ አንጀቴን በላኝ የኔ ኮስታራ ዝም ነው ሁሉን ነገር ጀግና ነህ ደግሞ በርታ በተርፍ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedsiragahmesiraghassen5322
    @ahmedsiragahmesiraghassen5322 Год назад +2

    የምንጊዜም ምርጥ ድራማነበር ስለወደድናችነው መሰለኝእየጠፋችሁብንነው

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад +5

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞትሁ ግዜው ባያስቅም በናተ ተዝናናሁ ታዴ ካድህ ግፋየሁን ተው በሀግ አቤት እጀራው ወጡ ባህሉ የድሮው እረወይኔ ሀገሬን ሰላምመልስልን እውነት እውነትነው የሚመስለኝ የብርቁ አጎት ነገሩ አልተዋጠለትም ሀይሌ ከዲስቱ ሚስቱ ጋር ይምጣልን የምትሉ አበጀሽ የኔምስኪን ❤❤❤❤

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 Год назад +38

    ይህ ፊልም ለይት ያለ ገገጠር ፊልም ነው የአበጀሽ ወንድም ዛሬ በጣም ነው ያሳቀኝ ዝም ብሎ እሚየው ነገር😂❤❤

    • @habebahabeba8797
      @habebahabeba8797 Год назад +1

      በጣም

    • @temgushtemgush6153
      @temgushtemgush6153 Год назад +3

      ትዝፕት ላይ ነው እያጠነጠነ ነዋ

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት Год назад +1

      @@temgushtemgush6153 እኮ ምንያድርግ

    • @zinetnuru136
      @zinetnuru136 Год назад +2

      እኔ ብቻ መሥሎኝ ነበር የአበጄሽን ወድም እያየ የሰቃህ

    • @toreygebry3433
      @toreygebry3433 Год назад

      @@zinetnuru136 ኧረ ያስቀኛል አስተያየቱ ብቻ በጣም ደስ ይላል ትክክለኛ የገጠር ሰው

  • @saeedhsan5768
    @saeedhsan5768 Год назад +10

    ኢሻአላህ ነገጁመአነ ው ያጀመአ ዱአአሩጉ በሠላም ሠግደው እዲመለሡ

  • @የሆነዉነገርሁሉለበጎነዉተ

    አለሜ ነፎሰ ጡር ናት የምትሉ 👍👍

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የአበጀሽ ወንድም ሁሉንም እየታዘበ አሳዘነኝ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +14

    እናቴ ኢትዮጵያ እውነተኛ ፍቅር ያለብሽ አገር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ክፍሽን ያራቅልሽ ኢትዮጵያ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Год назад +9

    ውሽምዬ አልተቻልሽም❤ የሰው ደስታ የሚያስደስተው እስኪ ልየው

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад

    እልልልልል እንዲህ ሆናችሆ ሰላየኋችሆ ደስ ብሉኛል አበጀሺዬ እንኳን ደስ ያለሺ ደስ ስትሉ ከቂም ይልቅ እረቅን ከፀብ ይልቅ ፍቅርን ከመበታተን ይልቅ መሰባሰብን አንድነትን ሰላሳያችሆን እናመሠግናለን ክበሮልኝ

  • @fafi5048
    @fafi5048 Год назад +8

    ያረቢ የነገዋን ጁመአ በሰላም አውለን አደራ😢🤲

  • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏👍 ጎብዙ ትምህርት የሚሰጥ ዐምሓራውን የሚያበረታታ ትምህርት ያለው ተውኔት ስሩ አደራ የጎጃም ልጆች 🙏 እኔ የደራ ዐምሓራ ሙስሊም ነኝ ደንበጫ ወይም ባህር ዳር የዐምሓራ ሙስሊሞች እንዳሉ ይታወቃል እና ሙስሊም ዐምሓራንም ያካተተ ተውኔት ስሩ እባካችሁ ትልቅ ቁም ነገር መስራት ትችላላችሁ የዐሓራ ሙስሊሙን ከክርስቲያን ዐምሓራ ጋር አዋህዱት እባካችሁ አስቡበት ወገኖቸ ደሞቸ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 9 месяцев назад

      ከኃላ የመጣ አሉ አይን አወጣ ቀደምት አምሀራ ሲጀመር ክርስቲያን ነዉ። ሳዉድአረቢያ የሄዱ ክርስቲያን እህቶቻችን እስኪ እንደ ሀይማኖታቸዉ ይኑሩ ከስም ጀምሮ ተገደዉ አይደል የሚኖሩት ተዉ እንጅ ታሪካችሁን እወቁ ስደተኛ ናችሁ የተቀበላችሁም ክርስቲያን ነዉ ዘሎ ፊጥ ጥሩ አይደለም የድሮ ሰዉ ምን ይላል መሰለህ እኔ እና አንተ እስላምና አማራ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +3

    ድራማም አይመስልም ከምር ዋውው❤🎉

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    እጃችሁን ከቤተክርስቲያን አንሱ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ አባቶችን
    ✝️ፍትህ. ፍትህ. ፍትህ ለ. መምህራኖቻችን
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ፍትህ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ
    እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @Neima205
    @Neima205 Год назад +20

    ስታምሩ ❤ዝናቡን ሳይ ሀገሬ ናፈቀኝ 😢

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Год назад +2

      በጣም ዝናቡ ብቻ ሳይሆን ዝናቡ ሲጥል የቆርቆሮው ድምፅ ይናፍቃል ውዴ

    • @Neima205
      @Neima205 Год назад +2

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ተሰብስበው ሲበሉ ሲጠጡ ሲጫወቱ 🥰 እንደት እንደሚያምሩ ክረምት ኖ የመሰለኝ ከዝናቡጋ ከቤተሰብጋ ተሰብስበን የምናሳልፈው ላይፍ ትዝታ 😥

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ደምሪኝ ውዴ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ​@@Neima205ደምሪኝ ውዴ❤❤

    • @Neima205
      @Neima205 Год назад

      @@sebelyoutube ደምሬሻለው ሀያቲ🥰

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 Год назад

    የዝናቡድምፅ እዴት ደስ ይላል እኛም ላገራችን በቅተን ክቤተሰብጋር አብርን ተሰብስበን ቡና እየጠጣን😢😢

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 Год назад +3

    የዛሬው ያበደ ነው ዋው ስታምሩ የመዋ ወንድም ቁርጥ አባቴን ደሞ ተሰብሰባችሁ ሰትበሉ ቤተሰቦቸ ትዝ አሉኝ አላህ አገራችንና ህዝባችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ያረብ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Год назад +13

    ያረብ የነገውን ጁመአ አንተ ጠብቅልን ያረብ

  • @ታደ
    @ታደ Год назад +12

    እስኪ ሀሙስና ሠኞ ልቀቁልን ስለምንወዳችው❤❤❤

  • @gizegize-eb8ql
    @gizegize-eb8ql Год назад +1

    አበጀሸ አቤት ትወናዋ አቤት ትትና የዋህነት ደግነት ልክ እናቶች ቁጭ❤❤

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 Год назад +2

    ዋውው የሣቂ ምንጮች እንኳን ሠላም መጣችሁ
    የዝናቡ ድምፅ እንዴት አያችሁት የመዳም ቅመሞች ሙቀት እንዴት እያረጋችሁ ነው

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ Год назад +2

    ያረቢ የነገይውን ጁማአ ሰላም የምነሰማበት አርግልን ያረብ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Год назад

      አሜን 💝🙏ሰላም ይሆናል አምላክ ይችላል ሁሉንም ማስተካከል ❤🙏

  • @SaraSarkis-z2z
    @SaraSarkis-z2z Год назад

    የአበጀሺ ወንድም ትግስቱ ታሳቢውነው ዝም ብሎ ያያል😂❤ጠላዋን ደቦቃ ደብቃ ሰክራነው አለ 😀

  • @ይሁንለበጎነው-ሸ9ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ሸ9ቀ Год назад +7

    ዛሬ አልፎልኝ የመጀመሪያ ነኝ የመዳም ቅመሞችየ ቀሰ እንዳትገፉኝ🤣🤣🥰

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ Год назад +10

    ዝናብ ደስ ሲል❤❤❤

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 Год назад +1

    አቤት ይኸን ድራማ ስወደው ግን ትቆዩብናላችሁ ቶቶለ ልቀቁ❤❤

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад

    ሠላም ሠላም የማዳም ቅመሞችዬ ታድዬ ነቃ ወይ ሀገር ገብቼ አመለጠኝ ኮ ይሄ ድራማ
    ክክክክክክክ ውይ ታዴ ሊክድ ነው ደ ልጁን

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 Год назад

    አበጀሽ ያንን ሁሉ መከራ አልፋ ለዚህ ስለበቃች በጣም ነው ደስ ያለኝ።

  • @zd8671
    @zd8671 Год назад +3

    አገር ገብተን እዴዝህ ከቤተሠብጋ የምንበላ ያድረገን ያረብ ንፍቅ ይለኛል ገጠርኮ 🌹

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Год назад +6

    ግን ለምን በሳምት ሁለተየአትለቁልንም😍

  • @tizitatades8985
    @tizitatades8985 Год назад +1

    የአበጀሽ ደግነት ደስ ሲል ሁሉን ነገር ግልብጥ ብሉ ብሉ☺

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Год назад +9

    የአበጄሽ እና የውሽሚት ፍቅር ታዴን ገርሞታል 😂😂😂😂😂

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 Год назад

      😂😂😂አወ😊

    • @zeybahussen5518
      @zeybahussen5518 Год назад

      😂😂😂😂😂

    • @allhamdulelahe1728
      @allhamdulelahe1728 Год назад

      ጥሏቸዉሲህድፍቅርሁነዋል❤

    • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
      @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Год назад

      አይልጅቱንያተናትብላስለዋሸችውነው

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko Год назад

      @@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ ሌላው ቢቀር 6ማዳበሪያ ጤፍ የተነጠረ ቅቤ የተላጠ ዶሮ ሲወስድ ብርቁ አይቷል 😂😂😂

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Год назад +3

    አረ በስመዓም እያማረ መጣ ነገሩ❤❤❤❤❤

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Год назад +7

    እግዚአብሔር የሐገራችንን መከራ በቃቹሁ ይበለን🤲😭 ዓለም በቃኝ ብለው ገዳም የገቡ አባቶችን ስለአለም የሚፀልዩ ንፁህሆችን 100 አባቶች ተገደሉ እውነት የንፁሐን አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል☝️☝️እንዲሁም ወገኖቻችን ሙሲሊሞች የደረሰባቸውን ሳስብ ያመኛል😢 ፍትህ ለኦርቶዶክስ እና ለሙስሊሞች😢☝️❤🎉

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад

    በጣም ደሰሰይላል የአበጀሺ ወንድም ቀብራራው

  • @merkebumanaye9141
    @merkebumanaye9141 Год назад +4

    ከቀን ወደቀን ደቂቃ እየቀነሳችሁ ነው መስራት ካልቻላችሁ የኛን ልብ ከምታንጠለጥሉ ብታቆሙት ይሻላል ከ"1 ሠአት በታች ይደብራል ስትወደዱ የኛ የተመልካቾችን ስሜት ወይም አስተያየት ተግባራዊ አድርጉ❗️በተረፈ ያ,ብርቁ ነፍሴ እስኪወጣ ነው እምወደው አድርሱልኝ❗️😍🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад

    ይሄድራማ:ለኛትምርትነው:ድሮእዲህነበር:ትዝይለኛል:አያቴ:መሀበርሲያወላ:ለሙስሊሞች:አድበሬያርድነበር:አምላኬ:ያንንፍቅርአምጣልን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад

    እናመስግናለን ደጉ ባላገሩን ስለምታሳዩን በእውነት💚💛❤️

  • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ

    የኔልእልት ልጅቱ ስታምር ❤❤አላህያሳድጋት

  • @hanaa8530
    @hanaa8530 Год назад +6

    በቅዱስ ሚካኤል ስም ወድ ልጅ
    አስተማሪ ነው ታዴ ካደ😊😮😮😢

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +4

    ኃይሌን የሚወድ እንደኔ 💝ወንዳወንድ ሲያምር 💝💝

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад

    የዛሬው ደሞ ልዩ ነው እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው ደስ ምትሉ በረቱ ❤❤❤

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 8 месяцев назад

    እግዛቤህር ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ Год назад +4

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝብ እያለቀነው ያለነውም በጭቀት አለቅን😢😢😢😢

  • @Heaid
    @Heaid Год назад +3

    አበጀሺዬ ግን የምር የእውነተኛ ማንነቷነው ሚመሥለውኮ❤

  • @solomonteshom1744
    @solomonteshom1744 Год назад +1

    የህፃኗ ማማር መገኘት እድግ ትበልልን

  • @ساميفهد-ه3ن
    @ساميفهد-ه3ن Год назад +1

    አየሴቶች ማጣበቅ ስትወዱ ታደሰ ደግናነህ

  • @hayattfazar9212
    @hayattfazar9212 Год назад

    የአበጀሽ ወንድም ደስ ሲል እርጋታው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад

    ደስ ስትሉ አይይይ ሀገሬ😔😥🙏🙏😍😍

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Год назад +5

    ሱሶቼ ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን ጠይቁ ሀይማኖት ሀገር ከሌለ አስቸጋሪ ነው የሚሆነው ፍትህ ለእምዬ ኦርቶዶክስ ፍትህ ለገዳማት አባቶች ጠይቁ ልባችን ተሰብሯል አሞናል😢

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe Год назад +1

    እኔ እኮ ያበጀሽ ወድም ዝምታው ነው ሚገርመኝ ደሥ ሥል ወድም ማለት እዳተ ነው🥰🥰

  • @ሪሀናሪች
    @ሪሀናሪች Год назад

    ወላሂ የዚናብ ድምጽ ደስ ሲል

  • @wubitb8735
    @wubitb8735 Год назад

    አያ ጥላየ በጣም እየታባቸው ይመስላል ግን ሳላደንቀው አላልፍም በጣም ገበዝ ነው

  • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ

    አበላላችሁ ቀናሁኝ ከምር ስብስብ ማለታችሁ ያገራችን ስንት ነገር ነዉ የማምረን የማዳም ቅመሞች ሳሩ ተራራዉ ህዝቡ...

  • @serkedemise2061
    @serkedemise2061 Год назад +3

    የዛሬው የተለየ ነው 😂😂😂❤❤❤

  • @زيادمحمود-ن6ز
    @زيادمحمود-ن6ز Год назад +3

    አቤት ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 Год назад +1

      በጎጎት ስጥብቅአችሁነበርማሮችየ❤❤❤😁😝😝

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Год назад +2

    አይ አያጥሌ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv Год назад +1

    ዝናቡ ደሥ ሢል❤❤❤❤

  • @የማሜልእልት
    @የማሜልእልት Год назад +1

    የነገው ጁምአ እደኔ ያያሰበው ማነው. ያረብ በእዝነትህ ጠብቃት ሀገሬን😢😢

  • @yiso2009
    @yiso2009 Год назад +2

    ውዪ አለሜ እራሱ አደኛነሽ

  • @banchamlakadmasu7581
    @banchamlakadmasu7581 Год назад

    ቂቂቂቂቂ አይ ጥለየ አያ የኔ ቀብራራ እይታውን እንዴት እንዳሣቀኝ ...የአበጀሽ ዘፈን ኧረዲያያያ በሳቅ ልቤ ፈነዳ ....ግን የአበጀሽን የመሠለ ሠው በአሁኑ ዘመን ይገኛል አይመስለኝም ...ከአለሜ ባል አይነት ቀናተኛ ደሞ ይሠውረን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +2

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤❤

  • @JuriNk86
    @JuriNk86 Год назад +5

    እንደ ብርቁ ድክም እሚያረገኝ የለም 😂😂😂😂 ከአበጁ ወንድም ፍቅር ይዞኛል ሚስት አለዉ ወይ ጠይቁልኝ እሱ ብቻ ነዉ እንደዉ ሚታየኝ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 месяца назад

    Emibuwa Kibirt Ethiopia.❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kunju6563
    @kunju6563 Год назад +7

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን.

  • @mimenoor3224
    @mimenoor3224 Год назад

    ማሻአሎህልጅቱሥታምር

  • @baetaab5226
    @baetaab5226 Год назад +3

    በሳምት አዴ ነው እምትለቁልን ደይቃውን ጨመር አርጉልን ይጨመር የምቱል እስኪ በላይክ አሳዩኝ የመዳም ቅሞሞች ❤❤

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    ❤❤❤እንኳን ደናመጣቹውዶች❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ለልደታማርያምየተዋይዶልጆች❤❤❤ወሩንየሰላምያድርግልን❤❤❤እግዚአብሔር አምላክህ❤❤❤

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +3

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረቢ ያአላህ ❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ

    😂😂❤አቤት ሁነው እኮ ነው እሚስሩት

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Год назад

    የእምዋ ወንደም ቆንጆ ነው ሰልኩን እንዴት አገኛለሁ😎

  • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና

    አያ ጥሌ አቤት ትግስት❤❤❤

    • @تىازة
      @تىازة Год назад

      የጉሮ ጣዉንቶች ይስማማሉ እኮ ያሁነቹ ግን😂😂

  • @asya782
    @asya782 Год назад +2

    ያገራችን የገጠር ባህል ደስ ሲል

  • @GenetGetachew-k4k
    @GenetGetachew-k4k Год назад +2

    ማነው እንደኔ እነ ብርቁን በናፍቆት የሚጠብቅ

  • @sewmaletsewmaletayalew-qd9zr
    @sewmaletsewmaletayalew-qd9zr Год назад

    ብርቁ የኔ ጌታ

  • @asterzeke4822
    @asterzeke4822 9 месяцев назад

    ይህ ፊልም ለየት ያለ ገገጠር ፊልም

  • @3stube771
    @3stube771 Год назад

    አያ ጥላየ የኔ ጉብል ልክ እንደ ወንድሜ ነው ባህሪው ታድሎ የማይወደው የለም እኔ ግን ተልባ ነኝ አያስችለኝ ቶሎ መናደድ ቶሎ መንጣጣት ነው

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад

    ታዴ ናፍቆኝ በጉጉት ነበረ የምጠብቀው ማፊ ድምፅ

  • @Serkatube60789
    @Serkatube60789 Год назад +1

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልነረ ነገ አርብ ነው ቸር ነገር ያሰማን❤❤❤❤❤

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 Год назад +2

    የአበጀሽ ወንድምን አጋቡኝ እባካችሁ ❤ 😢ወደድኩት

  • @tiybatasfwu6668
    @tiybatasfwu6668 Год назад +4

    ሚሰጥር ፈነዳ ሰይሁን ጦርነት ተጀመረ በሉ ታደሰ ከዴ ጨረቃ ተጨረጨረች ወይኔ ቀጣይ የሚጓጓ ነው የሚሁነው ቶሎ ቶሎ ኑ በጣም ነው የምንወዳችሁ እኮ

  • @user-rr7tg3id2
    @user-rr7tg3id2 Год назад

    ወላሂ ህፃኖ ስታምር ማሻ አላህ

  • @tirusewfetene8982
    @tirusewfetene8982 Год назад

    ማነውእሱባለውሲያራ እደኔየሚሰለቸው በሳምንትሁለቴይሁንወይደቂቃጨምሩበት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetnetAlemayehu-e6f
    @GetnetAlemayehu-e6f Год назад

    በጣም አሰተማሪ ነው

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    እንጀራ ማነው😢😢😢እንደኔየናፈቀው😢😢😢ስብስብ ሆኖ መብላት😢😢😢እንዴትእንደናፈቀኝ😢😢😢

  • @astereliyas6272
    @astereliyas6272 Год назад

    ለእናንተ ለሁላችሁም ጤና ይስጣችሁ ።