Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀግና ወንድ እኮ ማውራት አይወድም ጀግና ነው የአበጀሽ ወንድም በዚህ ዘመን ለካ ጀግና ወንድ አለ የአበጀሽን ወንድም ያላችሁ እስኪ 👍💪
ወላሂ አወ ተመቶ ለራሡ አልተናገረም
አበጀሽ ራሷ የሴት ጀግና ናት ያውም ከደግነት ጋር
@@aminayasin4428 ደምሩኝ ውዶቼ
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፦
መጡልን እኒህ የሳቅ ድምቀቶች የአበጀሽና የብርቁ ወዳጆች እስኪ እጅ አዉጡ እንያችሁ✊✊ ብርቁ ወረወራትኮ ቀይዋ ልጅ ተርፈሽ ይሆን😁😁😳
ጀግና ወንድም ማለት አያ ጥላየ ነው የኛ ድምቀቶች እረ ትወናችሁ በጣም ልዩ ነው አበጀሺ የሴት አበሳ በርቱ
ተናፍቃችኋል እንደኔ ማነው የናፈቃቸው እነብርቁ አበደሽ የኔ ውድ 👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍
ወይኔ ዛሬ ብርቁ በሣቅ ገደለኝ😂😂😂😂ማነዉ እደኔ ብርቁ ያሣቀዉ😂😂👍👍
ደምሪኝ ውዴ
እኔ ወላሂ ሞኩ በሳቅ😂😂😂😂
አበጅሽ ምርጥ ተዋናይ ናት ብርቁ ችሉበታል ወዶቹ በጣም ያአምራሉ ልዑል ነዉ የሚመስሉት
የታደሰ ውሽማ ዜማ ትልቀቅልን የምትሉ ድምጿ ሲያምር 👍👍
ውሽማ ነች እደ አሰቃየችው እኮ 😂
እድው ዛሬ በጣም በጣም ደስብሎኛል 👉9 ወር 👈ደመውዜን መዳምስጠችኝ መች እጅ እንድሚ ገባታስብ ነበር እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🤩🙏ይባረክልሽ ሳትሉማልፍ የለም😙😙😂😂🥀🥀
ይባርክልሽ ማማዬ ጥሩ ነገር ላይ አዉይዉ❤️
@@fedaslopoos8057 እሽ አሜንአሜአሜን የኔውድ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክልሽ እህታችን
@@ፅጌማርያም-21 አሜንአሜንአሜንየኔውድ🙏🙏🙏🙏
ጥሩ ገነር ላይ ይዋልልሽ አህቴ ግን የ9ወር ኩትራት ነው ውዴ 😘😘😘
ምርጥ፣ትወና፣እኔኮ፣ድራማ፣መሆኑ፣ያጠራጥረኛል።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም እኔም
እኔም ሁሌዬ ጥያቄ ነው የሚሆንብኝ
እኔም??
ዋዉይመቻቹእዴትእንደተመቸኝ
አያችሁትግን ባንድነገራም ስንትሰው እደሚጫረስ በጣምምም አሪፍትምርትነው
ወይኔ ብርቁ በሳቅ ገደለኝ ያች ቀይ ልጅ ተርፋ ይሆን😁😂😂😂😂አሁንስ ብርቁ ብቻ አደለም የደነገጠው እኔም ጭምር ነኝ😂😂😂😁😁😁😂😃
ወይ ብርቁ ምርጥ ተዋናይ ከእነ እናቱ
YES....IMEWAA....
የዛሬው የተለየነው አይ ብሩቁ በሣቅ ገደልከኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ❤
እኔ ውዴ ደምሪኝ 🥰🥰
እኔ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አበጀሽ ወድዋዳ አሽቃባጪ ወረኛ ጠላሁሽ ቆሻሻ አሽቃባጪ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ብርቁ የዛሬው ያበደ ነው የኔ አብሮ መደንገጥስ 😀😀😀😀😀
ይሄን ድራማ ብቻ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
ብርቁና እምዋ የናፈቋችሁ😍😍😍😍
እኔ😜😜😜
Birku genfow I love you so much Ethiopian original Ethiopian.thank you everyone.
ወይ ብርቁ የሳቄ ምጭ የልጅቷ ነገር ተርፋለች ግን ውይ ህዴ ቁሰለ በሳቅ 🤣🤣🤣ይመቻችሁ ስወዳችሁ
ወይኔ ብርቁ ባይባይ የማልጠግብህ አበጀሽ የኔማር
ውይ እናተ እዴት እደናፈቃችሁኝ😍ግን አለሜን አያጠቃልልም እፉፉፉ አዝግ ነሽ
ወይኔ ብርቁ መሳሪያውን ጥሎት ሲሄድ ይህን ስራ እደምትሰራ አሳምሬ አውቅ ነበር አይ ሁለት ኪሎ የቀነስኩት
የምወዳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ ብርቁየ አቤት ችሎታህ እኮ ሰወዲህ ከእመዋጋር በርቱ ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ የኛ ነገር እንደሆነ ሁልዬም ለቅሶጭነቀት ነዉ መልካም ነገረ የምናይበት ዘመን ይንጣልን አብይን ያንሳልን ቸሩ መዳህኔ አለም🕯🕯🕯 🙏
እስማማለሁ
አሚን በቅርቡ ያንሳው
i love ቡርቁ በጣም ጎበዝ ነው በርታልኛ የኔ ጌታ
እኛም ምስክር ነን ጉረራዋንአንቆአይደለም የአለሜንመሳሪያ የውሰደው ክክክክክክ
ወይኔ ብርቁ በሣቅ ገደልከኝ ደግጫለሁም♥♥♥
ጀግና ያበጀሽ ወድም ውስጡ እርርር እያለ ግን አይነግራቸውም የምር ታጋሽ ጀግና ነው
እምዋ ከበድ ፈተና ዉስጥ ነዉ የገባችዉ አንድኛ የብርቁ ጀሮ ችግር ተፈጠረ ሁለተኛ ከወንድሞ ጋ ተጠለች ሱስተኛ ይህ መሰሩያ ከባድ መዘዝ ነዉ የሚመጠዉ እምዋ በጣም የዋህነትሽ ብዙ ነገር እያስከፈለሽ ነዉ 😭
Meskin Abejesh!
ትክክል ግን ዛሬ በጣም አናዳኛለይ አበጀሽ
በጣም ነው የምወዳችሁ ልዩ የሆነ ተሰጦ እና ትወና በርቱ!!!❤❤❤
አይ እመዋ ያንቺስ የዋህነት በዛ ❤❤❤
Betam Beza
አቤት ትወና 🤭🤭 እጅግ የሚገርም ነው ትደነቃላችሁ Wow 👏👏
ወይኔ ብርቁ ቀይዋን ልጅ ገልብጦ ጣላት 😂😂😂
ክክክክክክ
ወይ ብርቁ አነፈረኝ እኮ😄😄😄😄😄😄😄
ወይኔ ብርቁ እስከኔው አስደነገጠኝ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
እመዋ ደግነቱን አበዛሺው እደ አያ ጥላየኮ ላችብሎነው ❤❤🤣🤣🤣🤣
ወዉ የብርቅ ትወና ቺሌታ ዘና ነዉ እምተረጉኚ በርቱ
ጉድ ፈላ ዛሬ😲😂😂😂🙈አቤት ብርቁ ጮኸብኝ 😅😅😅
ደምሪኝ ሀሊማየ
አለሜ እና ጓደኛዋ ከአበጀሽ ቅንነትን ተማሩ ሁሌም በውሸት አትጓዙ!!!!
አይ ብርቁየ አሳከኝ ዛሬ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ውይ ብርቁ በሳቅ ገደልክኝ ልጂቱን ከጢሻው ደባለቅካት
ያበጁ ወድም ባባን የሚምስለኝስ ነገር
ያበጀሽ ወንድም ካበጀሽጋ ያለው ቀረቤታ ወንድሜን ያስታውሰኛል ድስ ይላል ወንድም መከታ ነው እውነትም
ግን ዛሬ አናዳኛለይ የእናታን ልጅ ነው ማመን ያለባት ወይስ ጎረቤት ሳታረጋግፕ ያስቀመጠውን መሳሪያ ሰጠቻት ንቀት ነው
አባቴን እና አክስቴን አስታውሳለሁ ሁሌም
ተናፋቂዎች❤❤❤❤
ያንች ታደሰ አትረሽውም
አፈር ብላ ብርቁ
ናላህ ይጩህ
ሆዳም ያለመብላት ሌላ የለህ
ሀሀሀ በጤናው አደለም ብርቁ ታሟል ዛሬ አይ ብርቁ ያተነገር አድቀን ከሙሺክላ፣ሳወጣ ጮኸብኝ አለ ሚስኪን አበጀሺም እዳገባሺ በዚ በልጂ
ጠክሩ ዉዶቸ ሀገራችንን አላህ ሰላሙን ይመልስልን የበለጠ ደስ እያለን እድንከታተላችሁ እና እድናጠናክራችሁ
የመዳም ቅመሞች እመዋ እና ብርቁየ መጥተዋል የማዳም ስራ አልቆላችሁ እንደሁ የኔ አሁን ወጣች መቼም ቶሎ ባትመለስብኝ ክክክክክክክክክ
በታደሠ ሠበብ ነው አካባቢው በሙሉ የታመሠው ሀገራችንም እንደ ታደሠ ያለው ሠው ነው ሚያተራምሠው
😅😅😅😅
ተዋናይ በትክክል ስሙ ነው በቅርብ አመት ተጀምሮ የሚታይ የሚደመጥ አበጀሽ ቅመም ነሽ😍
ኧረ ብርቁ ወየው!😂😂😂😂😂
Very organic love it. Thank you for coming back we need to. We need left her..
እኔ ማርያምን አዳድ ግዜ ድራማ መሆኑን እጠራጠራለው እናተን አለማድነቅ አይቻልም አበጀሺ ብርቁ የአበጀሺ ወድም ሞቸ ነው የምወዳችሁ💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘💖💖💖😘😘
በጣም አድናቂቺሁ ነኝ በርቱ 😂😂😂👏👏👏👏
You are way better than professional actors and actresses! A lot of opportunities are awaiting you. ❤️
እንኳን ደህና መጤችሁ😊
ብርቁን ሊጅቱወን አስተርፎታል 😊😊😊😊😊😊😊
ስትበታተኑ በጭራሽ አታምሩም እኛ በጋራ ስትሠሩ ነው የሚያምርባችሁ
እንኳን ደና መጣቹሁ የኔ አደኛ ዉድድድድድ ❤️❤️❤️❤️
ተሰጥኦአችሁ ልዩ ነው:: ልባችንን አንጠለጠላችሁን:: እነታዴ ናፈቁን::
ብሩቁ በዚህ ሞኝነት ደነቆረ 😁😁😁😁😁😁
አይ ብርቁ እግዚአብሔር ይይልህ ተጫወትክብን
የዛሬው አያሰደስትም ትምህርቱም አልገባኝም ዛሬ ጊዜየን አጠፋሁ
አይ ብርቁዬ የኔ ሞኝ ብርቁን ያላችሁ
😂😂😂😂😂
የብርቁ ሰራ እንዲያ ሰያሰቅ የምትሉ እንያችህ 😄🤣😃🤣😄🤣😃
በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ማን እንደኔ ይጠብቃል?በላይክ አሳዩይ
የኔተናፋቂወች እኳን ደህናመጣችሁልኝ በስመአብ ወልድ ጥይቱ ሲፈነዳ ክውነልኩኝ ገደለው ብየ 🥰😰🥰🥰🥰🥰😰😰
😁😁😂😂
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን ግን ሁሉም ደሰ የሚለነወ ግን እረጉዙ እወነትነወ ግን
ሃሃሃሃሃሃ እረ በሳቅ ሞትኩ አይ ብርቁ
እይ አበጀሽ ምስኪኗ በይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንግዲህ
አበጀሽ ዛሬስ አናደደችኝ በጣም ሁለተኛ አላያቸውም እሽ
መሳሬ፣ስለሰጠች????
@@malikatamn2589 ግድ የለሽም ተመልከችሁ ደግነቷ ሲያወጣት ታያለሽ
@@አለምገራሚ ከምር ዛሬ በጣም ተናደድሁባት መሳረያውን ስሰጣት ድራማ መሆኑን ሁል እረሳሁት
@@malikatamn2589 እውነት ነው እኔም እንደዛው ግን ደግነት ካለ ፈጣሪም ይረዳል ይባል የለ ማየት ነው ወንድሟን ግን አቃጠለችው እርሱን ከጎዱት ግን ሀዘኔም አይወጣልኝም
አይ ብርቅ እመዋ ጮኸብኝ አላለም የኔ ቢጤ ነው
😂😂😂
ይችን ባለመሳሪያዋን ወገቧን ነበር በዱላ ማለት ከምላሷ ውሸቷ😅😅😅
በጣም እንዴት እንደምታናድደኝ
ክፍል 1,2,3 የሚል ቢኖረው ለማየት ይመቸን ነበር
የደርብ ድምፅ ግርማ ሞገስ ይለያል❤
ብርቁን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
አይ ብርቁ ልጂቱን ሸረኮታትኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂
Ayiea,telaye,baetame,nawoe,meamere❤❤❤❤❤
ኣበጀሽ ዛሬ ኣስለቀሽኝ የምር ምርጥ እናት
በሳቅ ሞትሁ የድራማው ትልቁ ጭዋታው አበጀሽ እስከብርቁ የብርቁ አጎት አበሳው ጎበዝ
አበጀሽ ዛሬ አጀቴን ነው የበላችው አሳዘነችኝ
የዛሬው ይለያል መሳጭ ድራማ ነው በቅርቡ ይለቀቅልን ውዶቸ❤❤💚💚
ጮኸብኝ አይ ትወና ብቃት ብርቁ 🌹🌹🤣🤣
Abejesheye yene fikr wedededede birkuye wedededede
ኪኪኪኪ ወይ ብርቁ የተመቸ አሪፍ ነው!!
በእመዋ የዋህነት አያያ ተሰቀየ እኮ 😚😚😚
ልቤ ተንጠልጥሎ ዋለ ከአሁን አሁን ምን ተፈጠረ ብለን በስመ አብ አሳቀቃችሁን። ምርጦች ናችሁ። አቤት አበጀሽ የተነሳባት ቀን ማንም አይችላት። የዋሆች እኮ ለቁርጥ ቀን አይቻሉም።
ክክክክክክ እረ ብርቁ በሳቅ ሞኩ
እታ እንኮ ንብዓት ሓጎስ እናነባዕኩ ንምስጋና ምኽንያት ዝኾነትኒ ኣፍሪቃዊት ሃገር።ክብሪ ንኣምላኽ ተኻሒሶም እንቋዕ ከምዚ ኮነሎምን ይመልኣሎምን።
ቶለቶለ ልቀቁ እምትሉ
አበጀሽና ብርቁሥወዳችሁአይገልጰውም
ክክክክክክክክክክክክ ብርቁ ልጂቷን ደፍቶ ጣላት እኮ እፍፍፍፍፍፍፍ አበጀሽ ዛሬስ አናደድሽኝ
እንኩዋን ደና መጣቹ ናፍቃቹኝ ነበር ወይ ብርቁ 😂😂😂😂
ብርቁ የመሳርያውን ጥቅም ስላየ ገብቶታል ክክክክክ
የታደሰ ካምፕ አየ ፍቅር ታደሰ መጣ እልልልልልል አበጀሽ እሳን ብሎ የተከራተተ ወድማ ጉረቤታን አምና ብድግ አርጋ ሰጠቻት እስቲ ወድማን መገድለይ ብትገለው ምን ልትል ነው በጣም አናዳኛለይ
ወይ ብርቁ አተእና አበጀች ባትሆኑ ባረቡች ጩህት እደት እሆን ነበርውድድድድድድድ
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ብርቁ በዛላይ ደሞ ጆሮው ተጨምሮ
የብርቁ የዛሬው ጮኸብኝ ምን ሆነህ ነው ጮኸብኝ😁😁😁😁
እንኳን ደህና መጣችሁ እነ እመዋ
አይ ብርቁ ደሞ ዛሬ ጆሮው ታሟል
ጥይቱ በመሰጠቱ የተናደደ እደኔ ማነው
ብርቁ እርጉዞን እረግጦት ነበር 😂😂😂😂
ወይ ብርቁ ገደለኝ በሳቅ😂😂😂
ጀግና ወንድ እኮ ማውራት አይወድም ጀግና ነው የአበጀሽ ወንድም በዚህ ዘመን ለካ ጀግና ወንድ አለ የአበጀሽን ወንድም ያላችሁ እስኪ 👍💪
ወላሂ አወ ተመቶ ለራሡ አልተናገረም
አበጀሽ ራሷ የሴት ጀግና ናት ያውም ከደግነት ጋር
@@aminayasin4428 ደምሩኝ ውዶቼ
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፦
መጡልን እኒህ የሳቅ ድምቀቶች የአበጀሽና የብርቁ ወዳጆች እስኪ እጅ አዉጡ እንያችሁ✊✊
ብርቁ ወረወራትኮ ቀይዋ ልጅ ተርፈሽ ይሆን😁😁😳
ጀግና ወንድም ማለት አያ ጥላየ ነው የኛ ድምቀቶች እረ ትወናችሁ በጣም ልዩ ነው አበጀሺ የሴት አበሳ በርቱ
ተናፍቃችኋል እንደኔ ማነው የናፈቃቸው እነብርቁ አበደሽ የኔ ውድ 👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍
ወይኔ ዛሬ ብርቁ በሣቅ ገደለኝ😂😂😂😂ማነዉ እደኔ ብርቁ ያሣቀዉ😂😂👍👍
ደምሪኝ ውዴ
እኔ ወላሂ ሞኩ በሳቅ😂😂😂😂
አበጅሽ ምርጥ ተዋናይ ናት ብርቁ ችሉበታል ወዶቹ በጣም ያአምራሉ ልዑል ነዉ የሚመስሉት
የታደሰ ውሽማ ዜማ ትልቀቅልን የምትሉ ድምጿ ሲያምር 👍👍
ውሽማ ነች እደ አሰቃየችው እኮ 😂
እድው ዛሬ በጣም በጣም ደስብሎኛል 👉9 ወር 👈ደመውዜን መዳምስጠችኝ
መች እጅ እንድሚ ገባታስብ ነበር እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🤩🙏
ይባረክልሽ ሳትሉማልፍ የለም😙😙😂😂🥀🥀
ይባርክልሽ ማማዬ ጥሩ ነገር ላይ አዉይዉ❤️
@@fedaslopoos8057 እሽ አሜንአሜአሜን የኔውድ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክልሽ እህታችን
@@ፅጌማርያም-21 አሜንአሜንአሜንየኔውድ🙏🙏🙏🙏
ጥሩ ገነር ላይ ይዋልልሽ አህቴ ግን የ9ወር ኩትራት ነው ውዴ 😘😘😘
ምርጥ፣ትወና፣እኔኮ፣ድራማ፣መሆኑ፣ያጠራጥረኛል።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም እኔም
እኔም ሁሌዬ ጥያቄ ነው የሚሆንብኝ
እኔም??
ዋዉይመቻቹእዴትእንደተመቸኝ
አያችሁትግን ባንድነገራም ስንትሰው እደሚጫረስ በጣምምም አሪፍትምርትነው
ወይኔ ብርቁ በሳቅ ገደለኝ ያች ቀይ ልጅ ተርፋ ይሆን😁😂😂😂😂አሁንስ ብርቁ ብቻ አደለም የደነገጠው እኔም ጭምር ነኝ😂😂😂😁😁😁😂😃
ወይ ብርቁ ምርጥ ተዋናይ ከእነ እናቱ
YES....IMEWAA....
የዛሬው የተለየነው አይ ብሩቁ በሣቅ ገደልከኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ❤
እኔ ውዴ ደምሪኝ 🥰🥰
እኔ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እኔ
አበጀሽ ወድዋዳ አሽቃባጪ ወረኛ ጠላሁሽ ቆሻሻ አሽቃባጪ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ብርቁ የዛሬው ያበደ ነው የኔ አብሮ መደንገጥስ 😀😀😀😀😀
ይሄን ድራማ ብቻ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
ብርቁና እምዋ የናፈቋችሁ😍😍😍😍
እኔ😜😜😜
Birku genfow I love you so much Ethiopian original Ethiopian.thank you everyone.
ወይ ብርቁ የሳቄ ምጭ የልጅቷ ነገር ተርፋለች ግን ውይ ህዴ ቁሰለ በሳቅ 🤣🤣🤣ይመቻችሁ ስወዳችሁ
ወይኔ ብርቁ ባይባይ የማልጠግብህ አበጀሽ የኔማር
ውይ እናተ እዴት እደናፈቃችሁኝ😍ግን አለሜን አያጠቃልልም እፉፉፉ አዝግ ነሽ
ወይኔ ብርቁ መሳሪያውን ጥሎት ሲሄድ ይህን ስራ እደምትሰራ አሳምሬ አውቅ ነበር አይ ሁለት ኪሎ የቀነስኩት
የምወዳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ
ብርቁየ አቤት ችሎታህ እኮ ሰወዲህ ከእመዋጋር
በርቱ ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ የኛ ነገር እንደሆነ ሁልዬም ለቅሶጭነቀት ነዉ መልካም ነገረ የምናይበት ዘመን ይንጣልን አብይን ያንሳልን ቸሩ መዳህኔ አለም🕯🕯🕯 🙏
እስማማለሁ
አሚን በቅርቡ ያንሳው
i love ቡርቁ በጣም ጎበዝ ነው በርታልኛ የኔ ጌታ
እኛም ምስክር ነን ጉረራዋንአንቆአይደለም የአለሜንመሳሪያ የውሰደው ክክክክክክ
ወይኔ ብርቁ በሣቅ ገደልከኝ ደግጫለሁም♥♥♥
ጀግና ያበጀሽ ወድም ውስጡ እርርር እያለ ግን አይነግራቸውም የምር ታጋሽ ጀግና ነው
እምዋ ከበድ ፈተና ዉስጥ ነዉ የገባችዉ አንድኛ የብርቁ ጀሮ ችግር ተፈጠረ ሁለተኛ ከወንድሞ ጋ ተጠለች ሱስተኛ ይህ መሰሩያ ከባድ መዘዝ ነዉ የሚመጠዉ እምዋ በጣም የዋህነትሽ ብዙ ነገር እያስከፈለሽ ነዉ 😭
Meskin Abejesh!
ትክክል ግን ዛሬ በጣም አናዳኛለይ አበጀሽ
በጣም ነው የምወዳችሁ ልዩ የሆነ ተሰጦ እና ትወና በርቱ!!!❤❤❤
አይ እመዋ ያንቺስ የዋህነት በዛ ❤❤❤
Betam Beza
አቤት ትወና 🤭🤭 እጅግ የሚገርም ነው ትደነቃላችሁ Wow 👏👏
ወይኔ ብርቁ ቀይዋን ልጅ ገልብጦ ጣላት 😂😂😂
ክክክክክክ
ወይ ብርቁ አነፈረኝ እኮ😄😄😄😄😄😄😄
ወይኔ ብርቁ እስከኔው አስደነገጠኝ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
እመዋ ደግነቱን አበዛሺው እደ አያ ጥላየኮ ላችብሎነው ❤❤🤣🤣🤣🤣
ወዉ የብርቅ ትወና ቺሌታ ዘና ነዉ እምተረጉኚ በርቱ
ጉድ ፈላ ዛሬ😲😂😂😂🙈አቤት ብርቁ ጮኸብኝ 😅😅😅
ደምሪኝ ሀሊማየ
አለሜ እና ጓደኛዋ ከአበጀሽ ቅንነትን ተማሩ ሁሌም በውሸት አትጓዙ!!!!
አይ ብርቁየ አሳከኝ ዛሬ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ውይ ብርቁ በሳቅ ገደልክኝ ልጂቱን ከጢሻው ደባለቅካት
ያበጁ ወድም ባባን የሚምስለኝስ ነገር
ያበጀሽ ወንድም ካበጀሽጋ ያለው ቀረቤታ ወንድሜን ያስታውሰኛል ድስ ይላል ወንድም መከታ ነው እውነትም
ግን ዛሬ አናዳኛለይ የእናታን ልጅ ነው ማመን ያለባት ወይስ ጎረቤት ሳታረጋግፕ ያስቀመጠውን መሳሪያ ሰጠቻት ንቀት ነው
አባቴን እና አክስቴን አስታውሳለሁ ሁሌም
ተናፋቂዎች❤❤❤❤
ያንች ታደሰ አትረሽውም
አፈር ብላ ብርቁ
ናላህ ይጩህ
ሆዳም ያለመብላት ሌላ የለህ
ሀሀሀ በጤናው አደለም ብርቁ ታሟል ዛሬ አይ ብርቁ ያተነገር አድቀን ከሙሺክላ፣ሳወጣ ጮኸብኝ አለ ሚስኪን አበጀሺም እዳገባሺ በዚ በልጂ
ጠክሩ ዉዶቸ ሀገራችንን አላህ ሰላሙን ይመልስልን የበለጠ ደስ እያለን እድንከታተላችሁ እና እድናጠናክራችሁ
የመዳም ቅመሞች እመዋ እና ብርቁየ መጥተዋል የማዳም ስራ አልቆላችሁ እንደሁ የኔ አሁን ወጣች መቼም ቶሎ ባትመለስብኝ ክክክክክክክክክ
በታደሠ ሠበብ ነው አካባቢው በሙሉ የታመሠው
ሀገራችንም እንደ ታደሠ ያለው ሠው ነው ሚያተራምሠው