🔴 "
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- "መጋቢ እንደሆንኩ አውቃለሁ" I #ቴዲ_ታደሰ I @TeddyTadesseOFFICIALChannel I #በኪያ_ሾው I @ecclesiamedia316 I #2024
Dear #ecclesiamedia families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
Don't forget to share this video to reach others.
Hosted By #ABIY_TADDELE
Subscribe for latest Videos Here;
RUclips (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
FACEBOOK:- / kiyatalkshow
INSTAGRAM:- / abiy_kiya
TWITTER:- / kiyatalkshow
TIKTOK:- www.tiktok.com...
ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
. . . . . .
t.me/ecclesiae...
RUclips (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
Instagram፦ ...
#Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
This Video Clip is Dedicated Only to abiy_kiya Official Channel /Abiy Taddele/!
© Copyright:- Abiy Taddele /abiy_kiya Official Channel/ 2023
Evangelical Media's
@christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
@bethelhemtezeraofficia @ecclesiamedia316 I #2023
Dear #Ecclesia_Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
Don't forget to share this video to reach others.
Hosted By #ABIY_TADDELE
Subscribe for latest Videos Here;
RUclips (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
FACEBOOK:- / kiyatalkshow
INSTAGRAM:- / abiy_kiya
TWITTER:- / kiyatalkshow
TIKTOK:- www.tiktok.com...
ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
. . . . . .
t.me/ecclesiae...
RUclips (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
Instagram፦ ...
#Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
This Video Clip is Dedicated Only to abiy_kiya Official Channel /Abiy Taddele/!
© Copyright:- Abiy Taddele /abiy_kiya Official Channel/ 2023
Evangelical Media's
@christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
@bethelhemtezeraofficial
ወዳጆች
ሰብስካይብ ማድረግ እና ለሌሎች ሼር በማድረግ ማካፈል አትርሱ
ማን ነው ኢንዴ እኔ ቴዲን የምወደው? በlike ያሰይ 🙏❤️ እግዚአብሔር ይባረክ ቴዶ my favorite singer forever
ቴድዬ በጣም የተረጋጋ ሰው ነው ምናልባት በቃለሂወት ቸርች ውስጥ ማደጉ በጣም የጠቀመው ሰው ነው በዲስፕሊን እዲያድግ ጌታ ቀሪ ዘመኑንም በእደዚ አይነት በተረጋጋ መንፈስ ያስቀጥለው🎉❤
ኪያ ሸው ጌታ ይባርኽህ ደስ የምትል የተባረኽ ወንድም ነህ ❤❤❤
አቤት በዚህ ዘመንም እግዚአብሕር ቅሬታወች አሉት ፀጋ ይብዛላችሁ ወንድሞቼ
ለኑሮ መጥተዉ ብዙ ወገኖች ብዙ ዘማሪዎች በኑሮ እሩጫ የዛሉ ብዙዎች ናቸዉ ፀሎት ያስፈለጋል ለአሜሪካ ከርስቲያኖች። ጌታ ያበርታን። ይርዳን።
ዝማሬ ከሌሎች ስጦታዎች ጋር ተፎካክሮ ወደ ስጦታዎች የሚያድግ ሳይሆን ኢየሱስና ሐዋርያት 'መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ዘምባባ ተራራ ወጡ' እንደሚለው አንድ ሰው የመጋቢነት፣ የሐዋርያነት ወይም ሌላም የአገልግሎት ስጦታ ቢኖረውም፣ ዝማሬው፣ አገልጋዩ ለእግዚአብሔር ያለውን ክብርና አድናቆት የሚገልጽበት መንገድ እንጂ አገልጋዩ ወደ አገልግሎት ስጦታ የሚያድግበት መሰላል አይደለም።
ሐዋርያው ጳውሎስና ሲላስም ምንም እንኳ ታላላቅ መጋቢዎችና ሐዋርያት ቢሆኑም ዘምረዋል፤ ያውም ታስረው ሳሉ። ለምን ቢባል ታላቁ አገልጋይ ኢየሱስም ዘምሯልና። ዳዊትም ንጉሥ ነበር፣ በዝማሬ ደግሞ ከማንም በላይ እግዚአብሔርን አመስግኗል።
ስለዚህ፣ አንድን አገልጋይ እውነተኛ አገልጋይ ነው የሚያሰኘው ለምሳሌ እረኛውን እውነተኛ እረኛ ነው የሚያሰኘው አስቀድሞ መዘመሩ ሳይሆን አስቀድሞ የእግዚአብሔርን መንጋ የሚጠብቅበት ጸጋ በግለሰቡ ላይ መታየቱ ነው(1ኛ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 3)
እንዲሁም ዝማሬ ከጸጋ ስጦታዎች መካከል አንዱ ስለሆነ መንፈሳዊነትን የበለጠ በምታተርፍበት የጸጋ ስጦታ ቀጥል።
“እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ #ለእያንዳንዱ #መዝሙር #አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥26
የኔም ሀሳብ ነው❤
Really appreciateyour answer is wonderful and amazing truth gospel 🙏 those they heard your advice 🙏 they are probably too be blessings 🙏and God bless more grace in the name of Jesus christ our God savior 🙏
@@elsakiros6509
God bless you my friend 🙏
The interviewer is very professional and humble.. Teddye, my always favorite singer very wise person. Love you both and appreciated your precious moments.❤ God bless you 🙏🏼 ❤️
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER TEDDY TADESSE.
አግዚአብሔር yebarkhe በጣም ጠቃሚ መልከት ነው ተባረክ ውንድሜ ቴዲ 🙏❤️❤️
የዘማሪ ቴዲን ብዙ ኢንተርቪው አይቻለው በጣም ያስተምራል እና በሳል ናቸው ንግግሮቹ ቴዲዬ ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ
እግዚአብሔር አለ
teddy and abiy you all are blessed we love you so much all god bless your service
ቴዲን በጣም ነው ምወደው ደግሞ ስብእና እርጋታው ግብረ ገብነቱ በጣም ይማረካል ዘመንህ የተባረከ ይሁን ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ ❤❤❤
በጣም የተባረክሁበት አልበም ነው ቴዳዬ ለምልምልን❤
ተባረክ ወንድማችን ተዲ
በትክክል።
ቴድዬ ፀጋው አሁንም ይጨምርልህ !አገልግሎትህ ይብዛልህ❤❤
ውይ ቴድዬ አተም ሰው አክባሪ ነህ ጌታየሱስ ያክብርህ እንወድሀለን💗
ተባረክ ቴድዬ ዘመንህ ይለምልም አስተዋይ ነህ በጣም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
we love you Teddy ❤💯
ተባረኩ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
ABSOLUTELY OH YES SIR.
ቴዲ&ኪያ ተባረኩ ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነበር ❤
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
Teddy God bless you and Abiy your amazing journalist it’s so good how to ask questions like a man of God bless you too and thank you so much 🙏
እግዚአብሔር አለ
ወንድም አብይ ሳላይ ቀርቼ ከሆነ አላውቅም ቀርባ ካላቀርብካት ግን መስከረም ጌቱን እባክህ ጋብዝልን
ቴድዬ የማዳም ቅመሞችን ስላሰብክ እናመሰግናለን ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
ቴድዬ ምነው Dallas ሳትመጣልን ?? ይሁና
ተስፋ አንቆርጥም እናይሀለን 1❤ ቀን
ተባረክልን በጣም እንወድኻለን 📖
💚💛❤ 🇪🇹💚💛❤️💕📖☑️🙏
የልጅ አዋቂ እንደ ንጉስ ዳዊት በቅኔ ና ዝማሬ የተቸረህ መልከ መልካም ብላቴናችን ነህና ብሩክ ነህ📖☑️🙏
ወንድማችን ቴዲ ጌታ ይባርክህ ንግግሮችህ ሁሉ ብስለትን የተላበሰና በተለይ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሰረት ሃሳብህን በጣም አደንቃለሁ ተባረክ
Geta hulun yechelal.geta abezeto yebarkh tsegawen yabezaleh enwedihalen ❤
Tebarek Tadye
Bante zmare betam new tesfa enday kort wede geta endtega yemiyaderagn betam tebarek
We lave you
Waaaaaaaaaaw betam desssss yemel interview new tebarekuligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
የሚገረም ቆይታ ቴደዬ አረብ ሀገረ ላለን እህቶችህ ስላሰብክልን በጣም እናመሰግናል
አብዬ ዘመንህ ይባረክ የምትገም ስጦታችንን ነህ አገልግሎትህን በጣም ነው የምወደው
በእንግድነት እና በኑዋሪነት በጣም ይለያል ወንድማችን። ለጉብኝት ስትሄድ የመጀመሪያዉ ጥያቄ መቸ ተመልሰህ ትሄዳለህ ነዉ።
waqyyo jiraa amen
ጠላቴ እልል አይልብኝም 1ኛ ❤ተባረክ ቴዲ
ዘማሪ ቴድ እግዚአብሔር ይባርክህ!
ስለ መንፈሳዊ ሕይወት በአሜሪካ የተናገርከው በጣም እውነት ነው እኔ ራሴ ምስክር ነኝ ምክንያቱም በአገራችን በኢትዮጵያ ያጣሁትን
እዚህ አገር ከመጣሁ በኇላ ግን በጣም ነው የተደነቅሁት እግዚአብሔር ይመስገን በ1980ዎቹ የነበረውን መልካም መንፈሳዊ ህይወትን
እኔ ባለሁበት አጥቢያ ቤ/ክ መንፈሳዊ ረሀብ መነቃቃትና ልባዊ የእርስ በርስ ህብረት የፀሎት የአምልኮ እና የቤት ለቤት መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ተባረኩ
Teddy you are blessed 🙏🙏
Tebareku selam lante ywen ❤❤❤❤❤🎉❤❤
ጠንካራ ክርስቲያኖችም አሉ ግን በዛው ልክ የአሜሪካ ኑሮ መነፈሳዊይ ሃወት ያደክማል: ግዜ እያለ እነኳን በሳምነት _ቀን ቤተክርስቲያን ለመሄድ ጉልበት ያሳጣል ሰሀዚህ ኢትዩጵያዊ ያ ውስጥ ያለው አማኝ ለሌላው አለም አማኝ ቢፀልይ???👉🙏🙏🙏👍👍በተረፈ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
God bless you both 🙏
አሜን ሁሉ ነገር ያልፍል
እውነት ነው እግዚአብሔር አለ ዘማሪ ቴዲ ዘመንህ ይባርክ
ጊታ ይባርኻቹ ደስ የሚል እረፍት ያለ ኢንተርቪው በርታ እንወድሕ ኣለን ❤❤❤❤❤
Teddye can't wait for the concert!! Tebarek!!!
Tebareku
ABSOLUTELY.
በተለይ ''መቼም እንደማያልፍ የለም አለፈ'' ኪያ እንዴት ረሳሄዉ?
እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ..
Tebareku yebesle melikt new 🙏🙏🙏👏👏
DEFINITELY SIR.
Tebareku brukan nachu ❤ ❤
ቀልብ ሲርቃቸው😂😂
ተባረኩልን
DEFINITELY.
Teddy blessed , 🙌
ቴድዬ በጣም ነው የምንወደህ ቃላቶችህ በጣም በሳል ናቸው ለኔ ልዩ ሰው፠ነህ የእውነት ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
አንድሰው አገልግሎቱና ሂወቱ ሲታይ ሲያስመሰግን ያደገበትንና ያሰደገውን አገልጋዮቹን ያስመሰግናል ይህ በሁሉም አማኞችላይ ቢሆን ደስይላል ጌታም ይከብራል🎉❤
Teddye ma favorite
Egiziabeheir Yibarikachu
Thank you dear brother
Always welcome
የትም ኖርን የትም ዋናዉ ከጌታ ጋር መጣበቅ ነዉ።
እግዚአብሔር አለ።
እግዚአብሄር አለ እና እሱ ፃድቅ ነዉ
ቴዲሻ አስተዋይ ነህ ተባረክ
ተድየ እግዚአብሔር እረጀም እድመ የሰሰጥ የእኔ አዋቅ ደግሞ ወደ ትዳረ አለም ስትገባ ያሳየኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አለ እርሱ ሁሉን አዋቂ ነው ቸር ነው ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አይተውም ይራራልና ቀን ያመጣልናል ብየ በፅኑ አምናለሁ ስለዚህ እርሱን በእምነት እንጠብቀው አሜን
እግዚአብሔር እል❤❤❤🙌🙏
እግዚአብሔር አለ አለ
እግዚአብሔር አለ ሃሌሉያ
ተባረኩ❤❤
እንዴት እየጣፈጠኝ እንደሰማሁት ዘመናችሁ ይባርክ ❤❤❤❤
Egzabher Ale ❤❤❤
E/r tsadik new 💖💖💖💖
እኔ ለአሜሪካን ተጠሪቻለሁ ያልቀና አሜን ይበል
እግዚአብሔር አለ
አሜን እግዚአብሔር ፃድቅ ነው!!!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አለ ቴዲዬ ተባረክ
እግዚአብሔር አለ🙏
Our GOD is good 👍
E/r aleee
❤
እግዜኣብሄር ኣለ ❤❤❤❤
Jesus is coming soon and very soon. It is high time for every soul to shelter under the Lord's mercy. Jesus's blood has been shed for every one of us. I want to say it and say it loud and proud: JESUS IS COMING!
እኛ ለየሱስ ሲሆን ብዙ ጊዜ አለን ምርጫ የለም ሁሉን በአብዛኛው አይተናል እኛለየሱስሲሆንብዙጊዜአለንምርጫየለምሁሉንበአብዛኛውአይተናልዘም ዘመኑን ለመዋጀት ግን ብልህ የሆነ ነው። በተለይ ለዘመኑ ነቢይ ነን ባሎች አንፎገርም ብርም በኢልጋል ባንክ መክተት አይቻልም።
❤❤❤❤❤❤❤
መዝሙር ከላይ መቀበል ድሮ ቀረ ማለት ነው ?? ያሳዝናል😊
I love you tedyeeee❤
Eshiiii
E/r tsadik
መቼም እንደማያልፍ የለም አለፈ ዋዉዉ
Which American are you talking about?
In simple word
the program becomes boring and meaningless if you lack creativity It's advisable to reconsider your involvement if you're unable to contribute valuable content. The media platform is not meant for casual conversations; respect your audience and bring in individuals with meaningful insights. If you aim to assist your friend, recognize that you might lack understanding in the RUclips business.
E/r tsadik new
E/r tsadik new be my
Eg.r ale
ሰዎችን በኮንፍራንስ ህይወት አትመዝን ።
ቴዲ ትልቅ ሰው ሆንህ
ይህ ቴዲ ድሮ ዘፋኝ የነበረው ነው? የት ነው የያኔው ቴዎድሮስ ታደሰ? ዘማሪ ሆኗል ስምቻለሁ ።
ዘፋኝ ሆኖ የማያውቀው ያው የድሮው ዘማሪ ቴድሮስ ታደሰ ነው። አንተ/ቺ የምትለው/ይው ሌላ ቴድሮስ ነው!!