ከአያት እስከ ልጅ ልጅ ከተረካከበ ድርጅት የማለቢ እና ማቀዝቀዢያ ማሽን ገዛው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024

Комментарии • 29

  • @bezafekadu5003
    @bezafekadu5003 6 месяцев назад +11

    ወንድሜ አዲስ እርባታ በትንሹ ጀምሬአለሁ 5የሚታለቡና2ሊጠቁ የደረሱ ጊደሮች አሉኝ 1ኛ ምርጥ ዘር ማግኘት እፈልጋለሁ 2ኛ አልፋ አልፋ መኖ ዘር ማግኘት ፈልጌ አልቻልኩም ቦታውን አዘጋጅቻለሁ ካሉኝ ላሞች ውስጥ ከፍተኛ የምትሰጠኝ 18ሊትር ዝቅተኛዋ ደግሞ 14 ሊትር በቀን ነው ለዚህ ነው ቢያንስ 1 ጥሩ ዝርያ ባገኝ ብዬ ነው በቂ ቦታ አለኝ ዶሮም ለመጀመር አስቤያለሁ ልጆች ከማሳደግ ጎንለጎን ለማደግ እየተፍጨረጨርኩኝ ያለሁ እህትህ ነኝ ቤዛ እባላለሁ ምን ትመክረኛለህ?የምክር ድጋፍ ያስፈልገኛል ፡፡

    • @FewzuFewzu
      @FewzuFewzu 6 месяцев назад

      ስንት ፈጀብሽ የላሞች ግዢ?

    • @bezafekadu5003
      @bezafekadu5003 6 месяцев назад

      @@FewzuFewzu
      ላሞቹን ስገዛ ሁለቱን እያንዳንዳቸውን በ2መቶ ሺ ስገዛ አንደኛዋ ከወለደች ሁለት ቀኗ ሲሆን ሴት ጥጃ ነበር የወለደችው ሁለተኛዋ ደግሞ 9ወሯን የጨረሰች ነበረች እኔ ጋር መጥታ በ3ቀኗ ወለደች አጋጣሚ ሆኖ ይህችኛዋም ሴት ወለደችልኝ ከዛም ሌሎቹን 3ቱንም ከ1ሰው ስለገዛሁ አስተያየት አድርጎልኝ እያንዳንዳቸውን በ185ሺ አንድላይ 555ሺ ብር ሸጠልኝ 5ቱን ለመግዛት 955ሺ ብር ፈጅቶብኛል

    • @bezafekadu5003
      @bezafekadu5003 6 месяцев назад

      @@FewzuFewzu
      ላሞቹን ስገዛ ሁለቱን እያንዳንዳቸውን በ2መቶ ሺ ስገዛ አንደኛዋ ከወለደች ሁለት ቀኗ ሲሆን ሴት ጥጃ ነበር የወለደችው ሁለተኛዋ ደግሞ 9ወሯን የጨረሰች ነበረች እኔ ጋር መጥታ በ3ቀኗ ወለደች አጋጣሚ ሆኖ ይህችኛዋም ሴት ወለደችልኝ ከዛም ሌሎቹን 3ቱንም ከ1ሰው ስለገዛሁ አስተያየት አድርጎልኝ እያንዳንዳቸውን በ185ሺ አንድላይ 555ሺ ብር ሸጠልኝ 5ቱን ለመግዛት 955ሺ ብር ፈጅቶብኛል

    • @bezafekadu5003
      @bezafekadu5003 6 месяцев назад

      @@FewzuFewzu 955ሺ ብር

    • @bezafekadu5003
      @bezafekadu5003 6 месяцев назад

      @@FewzuFewzu 955ሺ ብር ለ5ቱ ላሞች

  • @Only1Gosple
    @Only1Gosple 6 месяцев назад +3

    ይሄ ግለሰብ አይደለም ሀገር ተሸክሞ ትውልድ ያዘለ ነው!
    ነገ ታየዋለህ አፍሪካን ሚያስጠራ
    የኢትዮጵያ ልጅ ነው::

  • @kirubeltub8776
    @kirubeltub8776 6 месяцев назад +2

    እስቲ በናትህ ኢፎርሜሽን አግዘኝ ወዳገሬ ገብቼ ልስራ ስደት ደከመኝ።

  • @habtamuhaileyesus3364
    @habtamuhaileyesus3364 6 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላል ስታመጣ ታስጎቤኘናለህ እጠብቅሀለው🎉🎉

  • @samilove1101
    @samilove1101 5 месяцев назад

    How can we arrange a visit to your farms , I would love for my family to come visit your place and gain some knowledge , from Canada 🇨🇦! Thanks

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 3 месяца назад

    አተ ከፊት ቅደም እኛም እንከተልሀለን በጋራ የሀገራችንን ታሪክ እንቀይራለን እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ብዙ ጊዜ እኛ አካባቢ ላይ የወተት ጣቢያዎች ወተት ይመልሱብናል እና ወተቱ ይባክናል መፍትሄው ምን ብዳደርግ ጥሩ ነው ይሄ ለፈጣን እድገት እንቅፋት እየሆነብን ነው

  • @emmy1365
    @emmy1365 6 месяцев назад

    Thanks for the info! May the Almighty God bless u more!🙏

  • @TesfayBoyka
    @TesfayBoyka 4 месяца назад

    Betam jegna neh yehiwet jegna wendmachn enie eritrawi negni betam yemketatelh u r my model one day i will visit to anan farm thank big respect❤❤❤❤.

  • @yewbdarzeleke7935
    @yewbdarzeleke7935 6 месяцев назад

    የተባረክ!👍

  • @abduseid1641
    @abduseid1641 5 месяцев назад

    ሰላም ጠፀና ይስጥልኝ ስሜትህ ለስራው ያለህ ፍቅር በጣም ማርኮኛል እኔም ይህንስራ ያደግኩበትና በጣም የመወደው ስራ ነው ያርብቶ አደር ልጅ ነኝ ያደኩት በከብት እቅፍ ውስጥ ነው ስለዚህ ወደስራው መግባት እፈልጋለሁ ከዛ በፊት አንተን ማግኘትና ማማከር እፈልጋለሁ ስልጠናህ ጡሩ ሁኖ አወያለ አብዛኛው ገለፃህ በንግሊዝኛ ነው እሱን ብታስተካክልና አድራሻህን ባውቅ አለህበት ለመምጣት ዝግጁ ነኝ አመሰግናለሁ የአርብቶ አደሩልጅ ነኝ

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 4 месяца назад

    Thenks boor ❤❤❤❤👍

  • @daw_it_23
    @daw_it_23 6 месяцев назад +2

    Endet anan dear farm megobgnt echlalehu pleas give me one chas

  • @bizuhayhunbeyeneh4563
    @bizuhayhunbeyeneh4563 6 месяцев назад

    How much total cost

  • @tikuret123
    @tikuret123 6 месяцев назад

    ጀግና

  • @dawitsium4066
    @dawitsium4066 6 месяцев назад

    thank you so much for the information 🙏

  • @daw_it_23
    @daw_it_23 6 месяцев назад +1

    melse etbkalehu 🙏🙏

  • @bizuhayhunbeyeneh4563
    @bizuhayhunbeyeneh4563 6 месяцев назад

    God bless you dear bor

  • @yessethiopia7749
    @yessethiopia7749 6 месяцев назад

    keep up Eskinder ... this is very great

  • @gedawarriors9000
    @gedawarriors9000 6 месяцев назад

    So proud of you 👏

  • @naibs162
    @naibs162 6 месяцев назад

    Congratulations 🎉

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 6 месяцев назад

    My dream life.....GOD Help me,

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 6 месяцев назад

    Great 👍

  • @yeabsiraleulseged6849
    @yeabsiraleulseged6849 6 месяцев назад

    very niceeee