Dr May God bless you abundantly. I am blessed by your teaching and exploring Gospel. Please, do not stop until the end. I wish If you complete the whole part of new testament in such a way. I am downloading your teachings one by one. Stay blessed exceedingly !!
በደቂቃ 21:06 ላይ መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም የሚል ቃል በመፀሐፍ ቅዱሥ ዉሥጥ ወይም በምታሥተምረዉ የዩቱብ ሠሌዳ ላይ እንደሚለዉና.. ዘፀአት ከቁጥር 9 ጀምሮ እሥከ 17ት ያለዉን እንዳነበብኩት እግዚአብሔርን እንዳዩት ነገር ግን በአዲሥ ኪዳን ላይ እግዚአብሔርን ያየዉ ማንም የለም የሚል የሚንፃረር ቃል ያለ ይመሥለኛል።የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 1:18 መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው። ምናልባት አንተ የተገለፀልህ ወይንም የተረዳህበት መንገድ ካለ ብታሥረዳኝ ደሥታዉን አልችለዉም። ለመጀመሪያ ጊዜ በአጋጣሚ ይህንን እያዳመጥኩ እያለሁ ይህንን ልፅፍልህ ወድጃለሁ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርሥቶሥ በፀጋዉ አብዝቶ ይባርክህ። ኦሪት ዘጸአት - ምዕራፍ 24 9፤ ሙሴም አሮንም ናዳብም አብዩድም ከእስራኤልም ሰባ ሽማግሌዎች ወጡ፤ 10፤ የእስራኤልንም አምላክ አዩ፤ ከእግሩም በታች እንደ ሰማይ መልክ የሚያበራ እንደ ብሩህ ሰንፔር ድንጋይ የሚመስል ወለል ነበረ። 11፤ እጁንም በእስራኤል አዛውንቶች ላይ አልዘረጋም፤ እነርሱም እግዚአብሔርን አዩ፥ በሉም ጠጡም። 12፤ እግዚአብሔርም ሙሴን። ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣ፥ በዚያም ሁን፤ እነርሱን ታስተምር ዘንድ እኔ የጻፍሁትን ሕግና ትእዛዝ የድንጋይም ጽላት እሰጥሃለሁ አለው። 13፤ ሙሴና ሎሌው ኢያሱ ተነሡ፤ ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ተራራ ወጣ። 14፤ ሽማግሌዎችንም። ወደ እናንተ እስክንመለስ ድረስ በዚህ ቆዩን፤ አሮንና ሖርም እነሆ ከእናንተ ጋር ናቸው፥ ነገረተኛም ቢኖር ወደ እነርሱ ይምጣ አላቸው። 15፤ ሙሴም ወደ ተራራ ወጣ፥ ደመናውም ተራራውን ሸፈነው። 16፤ የእግዚአብሔርም ክብር በሲና ተራራ ላይ ተቀመጠ፥ ደመናውም ስድስት ቀን ሸፈነው፤ በሰባተኛውም ቀን ከደመናው ውስጥ ሙሴን ጠራው። 17፤ በተራራው ራስ ላይ በእስራኤል ልጆች ፊት የእግዚአብሔር ክብር መታየት እንደሚያቃጥል እሳት ነበረ። I think Wendem Mamusha everyone has different opinion and idea, For example The elders saw the God of Israel; they had some glimpse of his glory, though whatever they saw, it was something of which no image or picture could be made, yet enough to satisfy them that God was with them of a truth. Nothing is described but what was under his feet. The sapphires are the pavement under his feet; let us put all the wealth of this world under our feet, and not in our hearts. Thus the believer sees in the face of Jesus Christ, far clearer discoveries of the glorious justice and holiness of God, than ever he saw under terrifying convictions; and through the Saviour, holds communion with a holy God. I will leave it as it is for now to end this conversation. With respect Mekonnen Wolde
❤ ኢየሱስ የአብ ትክክለኛ ምሳሌ
በጌታ የተወደድክ ዘመንህ ይባረክ።
የዘመናችን ጳውሎስ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ!!
Man of God Mamusha remain blessed! Please keep on posting such teachings. They are like water for those thirsted the words of God.
ጌታ እየሱስ የዘላለም አምላክ ነው አሜን።
የጌታ ሰላም ይብዛልህ። ከሀገር ውጭ ነኝ ያለሁት። ብዙም የተመጣጠነ ትምህርት የማይገኝበት ፡ እንዴት በትምህርቶችህ እንደምባረክ ልነግርህ እወዳለሁ። በርታ በአንተ እግዚአብሔር የዘላለሙን ሰው እየሰራ ነው። አንተ ስትደክም፡ስትስት፡ለፈቃድህ ስትገዛ ምን ያህል ሰው ሊጎዳ እንደሚችል አስበህ ትጋ ደግሞ ፆና መከሩ ብዙ ነው........
pastor mamusha tebarek betam new makebireh
ክብር. ሁሉ. ለአምላካችን. ለእግዚአብሔር. ይሁን. ወንድም. ማሙሻ. ጌታ.እየሱስ. አብዝቶ. ይባርክህ
አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
አሜንአሜን
Dr May God bless you abundantly. I am blessed by your teaching and exploring Gospel. Please, do not stop until the end. I wish If you complete the whole part of new testament in such a way. I am downloading your teachings one by one. Stay blessed exceedingly !!
pasteriye.lazalalam.tabaraki
Geta abezeto yebarekeh
ዘመንህ ይባረክ
God bless you Dr.mamusha fenta
God bless you brother Mamusha.
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!
amen mamusha tabarak
Bless u more & more man of God !!
ተባረክ
GBU we blessed à lot on thé bible teach. Tebarek
more blessing Dr mamushe.
stttuuh
God bless you
Amen praise God!!
AMEN TABARKIH
Gbu bro
Hallelujah
God bless you abundantly. Glory to God
Bless you
Amen
geta chemro yisteh
amen tebRke
geta yebareki
God bless you brother.
Bless you dr
በደቂቃ 21:06 ላይ መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም የሚል ቃል በመፀሐፍ ቅዱሥ ዉሥጥ ወይም በምታሥተምረዉ የዩቱብ ሠሌዳ ላይ እንደሚለዉና..
ዘፀአት ከቁጥር 9 ጀምሮ እሥከ 17ት ያለዉን እንዳነበብኩት እግዚአብሔርን እንዳዩት ነገር ግን በአዲሥ ኪዳን ላይ እግዚአብሔርን ያየዉ ማንም የለም የሚል የሚንፃረር ቃል ያለ ይመሥለኛል።የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 1:18 መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው። ምናልባት አንተ የተገለፀልህ ወይንም የተረዳህበት መንገድ ካለ ብታሥረዳኝ ደሥታዉን አልችለዉም። ለመጀመሪያ ጊዜ በአጋጣሚ ይህንን እያዳመጥኩ እያለሁ ይህንን ልፅፍልህ ወድጃለሁ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርሥቶሥ በፀጋዉ አብዝቶ ይባርክህ።
ኦሪት ዘጸአት - ምዕራፍ 24
9፤ ሙሴም አሮንም ናዳብም አብዩድም ከእስራኤልም ሰባ ሽማግሌዎች ወጡ፤
10፤ የእስራኤልንም አምላክ አዩ፤ ከእግሩም በታች እንደ ሰማይ መልክ የሚያበራ እንደ ብሩህ ሰንፔር ድንጋይ የሚመስል ወለል ነበረ።
11፤ እጁንም በእስራኤል አዛውንቶች ላይ አልዘረጋም፤ እነርሱም እግዚአብሔርን አዩ፥ በሉም ጠጡም።
12፤ እግዚአብሔርም ሙሴን። ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣ፥ በዚያም ሁን፤ እነርሱን ታስተምር ዘንድ እኔ የጻፍሁትን ሕግና ትእዛዝ የድንጋይም ጽላት እሰጥሃለሁ አለው።
13፤ ሙሴና ሎሌው ኢያሱ ተነሡ፤ ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ተራራ ወጣ።
14፤ ሽማግሌዎችንም። ወደ እናንተ እስክንመለስ ድረስ በዚህ ቆዩን፤ አሮንና ሖርም እነሆ ከእናንተ ጋር ናቸው፥ ነገረተኛም ቢኖር ወደ እነርሱ ይምጣ አላቸው።
15፤ ሙሴም ወደ ተራራ ወጣ፥ ደመናውም ተራራውን ሸፈነው።
16፤ የእግዚአብሔርም ክብር በሲና ተራራ ላይ ተቀመጠ፥ ደመናውም ስድስት ቀን ሸፈነው፤ በሰባተኛውም ቀን ከደመናው ውስጥ ሙሴን ጠራው።
17፤ በተራራው ራስ ላይ በእስራኤል ልጆች ፊት የእግዚአብሔር ክብር መታየት እንደሚያቃጥል እሳት ነበረ።
I think Wendem Mamusha everyone has different opinion and idea, For example The elders saw the God of Israel; they had some glimpse of his glory, though whatever they saw, it was something of which no image or picture could be made, yet enough to satisfy them that God was with them of a truth. Nothing is described but what was under his feet. The sapphires are the pavement under his feet; let us put all the wealth of this world under our feet, and not in our hearts. Thus the believer sees in the face of Jesus Christ, far clearer discoveries of the glorious justice and holiness of God, than ever he saw under terrifying convictions; and through the Saviour, holds communion with a holy God. I will leave it as it is for now to end this conversation.
With respect Mekonnen Wolde
GBU man of God
God bless u
God bless u bro
GOD BLESS YOU
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ወድም ማሙሻ ጌታ ዘመን ህይወትህን ይባርከው አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም በቅርቡ አንዳንድ ሰዎች እየሱስ ክርስቶ በምድር ላይ ሲመላለስ መለኮታዊ ሀይሉን አልተጠቀመም ይላሉ አብተ አመሳክረህ ምን ትላለህ ።ስለምትመልስልኝ ተስፋ አደረኩኝ ስለሁሉ ጌታ ይባረክ ተባረክ በብዙ
yeah
gbu
Selasie be mesertu be mesthaf kidus west yelele kal neww... Siketel be mesthaf kidus west egzhiabher 3tem 1em yemil yelem egzhiabher ande ena ande neww. Ab weld ena menfes kidus yeteleyaye manenet kalachew mannew be essayas mesthaf chapter 44 laye yetegnaw egzhiabher neww endeza belo yetenagerew? Egzhiabher ab? Egzhiabher weld? Weys egzhiabher menfeskidus?
ተከታታይ ትምርቷችን እንዴት ማግኝት እችላለሁ ዬቱብ ላይ ያለዉ የተለያየ ነዉ ተባረኩ
ዶ.ማሙሻ "ላስገዛለት ይገዛል"የሚለውና "የፍጥረት በኩር" የሚለው እባክ መልስልኝ ወይም የሚያውቅ ካለ ይመልስልኝ
wanedm mamuaha gte zamnhe.abzet.yibrkw
Mecheresha lay yalew mezmur yemanew ?
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!
Amen
God bless you
gbu
Amen