#አሜሪካ_ቻይናን_እርጂኝ_አለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 138

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner 2 дня назад +2

    Jesus is Lord.❤❤❤❤

  • @BethelGeta
    @BethelGeta 3 дня назад +1

    Eweneteshin new ehite tebareki

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 4 дня назад +1

    Lord is mighty hallelujah Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 дней назад +7

    በትክክል ። ወንጌልን እንስበክ
    ኢየሱስ ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ብሎናልና

  • @hayiluyawalashat5193
    @hayiluyawalashat5193 4 дня назад +2

    Yes

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 дней назад +12

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል

  • @semazerga292
    @semazerga292 4 дня назад +5

    Jesus is lord 🙏

  • @asteraremeda8003
    @asteraremeda8003 3 дня назад +1

    Bless you more love you sister

  • @MestewelDaniel
    @MestewelDaniel 4 дня назад +2

    ጌታ ይባርክሽ ሁላችንም ንሳ እንግባ

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 4 дня назад +2

    Yes amen amen amen getaye hoye yeker belen🙏🙏🙏

  • @Salama-i5m
    @Salama-i5m 3 дня назад +1

    ❤🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏🙋‍♀️🙋‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temertzahalemariam6086
    @temertzahalemariam6086 4 дня назад +2

    Tebarekiy marey

  • @emebetgmariam
    @emebetgmariam 5 дней назад +6

    የእግዚአብሔር ሰው ተባረኪ ለኛ ኢየሱስ ነግሮናል
    የሚገርመው ቻይና አትችለውም እሳቱን የሚያጠፋው እውነተኛ ንስሐ ነው

  • @KeneniFeyissa
    @KeneniFeyissa 5 дней назад +3

    Egziyabher mesheshegiya new legebaw tebareki tsegiye

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 4 дня назад +3

    እህት ፀዲ እየሱስ ክርስቶስ እየመጣልን ነው እኛም ናፍቆታችን እየጨመረ ነው ሁል ጊዜ በፀሎታችን ማራናታ እናብዛ።

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 дней назад +4

    Amen Amen Amen

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 дней назад +6

    ፀግየ አንች የዘመናችን የወንጌል አርበኛ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ጆሮ ያለው ይስማ!!!❤

  • @TsigeMandefro
    @TsigeMandefro 4 дня назад +4

    ይህ የእግዚአብሔር የቅጣት እጅ ነው አስተዋይ ግን ፊቱን ወደ ጌታ መልሶ በንሰሀ መውደቅ ነው የእግዚአብሔርን ቁጣና ቅጣት የሚመልሰው ከዚህ ውጪ ማምለጫ የለም እግዚአብሔር የሚባላ እሳት ነው ይላል

  • @tigistmateb9116
    @tigistmateb9116 4 дня назад +4

    Ere geta hoy ebakih maren lemitefut hulu memeles yihun geta yibarkish tsegi ewnet new.

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 4 дня назад +2

    ፀግዬ የምድሬ ህዝብ ፈዘዋል ደንዝዘዋል እግዛብሄር ያንቃቸው እግዛብሄር ከምናየው የጠበቀን ለንሰሃ ይሆን ብለው እንኳን አይዘጋጁም ልባቸውን አደንድነው ያሉት ፀግዬ እርሱ ጣልቃ ይግባ

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku 5 дней назад +6

    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 5 дней назад +3

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 5 дней назад +9

    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ሁል ጊዜ በልቤ የሚመላለሰውን ሀሳብ ተናገረሺልኝ። አንድም ነብይ ተመለስ ሲል ሰምቼ አላውቅም። ትጥሳለህ ትሄዳለህ ይከናወንልሀል ሲል እንጂ።

  • @EmebetHaile-o3v
    @EmebetHaile-o3v 4 дня назад +2

    Bege laye

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 5 дней назад +4

    አሜንንንን ተባረኪ።🙏❤

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 4 дня назад +4

    Heavenly Father please have mercy on us,
    በብዙ አሳዝነንሀል ተላልፈናል በአንድያው ልጂህ በጌታችንና በመድሀኒታችን በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሰትል ይቅር በለን።
    አባ ውዳችን ሆይ please
    መልእክትህ ደርሶናል መልሰን እንመለሳለን ።
    ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን thank you.

  • @asebini7642
    @asebini7642 5 дней назад +3

    በእውነት መነገር መጮህ ያለበት ቃል በአሁኑ ጊዜ ይህ ነው የሚሰበከው አባቶችን የነካቸው ምን እንደሆነ አላውቅም በእግዚአብሔር ውደቁ ማለት ሲገባቸው መሟቃችን አያዋጣንም

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 дней назад +3

    Jesus is lord

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ፀጋውንም ያብዛልሽ

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 4 дня назад +2

    እግዛብሄር ሆይ አንተ ለአመሪካን አገርና ህዝብ አንተ ጣልቃ ግባ በምትወድደው ባንዱ ልጅህ በእየሱስ ስም እለምንካለው ይህንን ህዝብ ታደግ ጣልቃ ግባ

  • @finjaljebena5185
    @finjaljebena5185 4 дня назад +2

    May the God of israel bless you sister in christ. For speaking the truth.May God forgive us all. This is a testimony of the Lord power.

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 5 дней назад +3

    ጌታ እየሱስ ሆይ አሁንስ ልቤ ፈራ

  • @AzebYeshitila
    @AzebYeshitila 5 дней назад +4

    ተባረኪ ልብን የሚነካ ነው ተባረኪ

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 5 дней назад +3

    God bless you and

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 4 дня назад +3

    በማይታዘዙ ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና። ኤፌሶን 5:6 ቆላስይስ 3:6

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 5 дней назад +3

    Absolutely true! Tebarki, ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredamulatu8834
    @tsigeredamulatu8834 5 дней назад +3

    ተባረኪ

  • @eyasumoges635
    @eyasumoges635 5 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጌታ ሆይ አንተ እንደምትፈልገው ዓይነት ልጆች አድርገን አስመሳይነትን ከህይወታችን የሚያስወግደውን ፀጋህን አብዛልን ማረን ይቅር በለን

  • @jemo5716
    @jemo5716 5 дней назад +3

    Amen my Sister. Gud välsigna dig

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 дня назад +3

    ትክክል

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 дней назад +3

    God is too good ❤❤❤❤

  • @duledebeli1800
    @duledebeli1800 5 дней назад +3

    ሀቦ እግዘብሔር ይስጥሽ ተባረክ ግሩም መልእክት ነው

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 5 дней назад +5

    ጸጊዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ጸጋ ያብዛልሽ።

  • @obsey2154
    @obsey2154 5 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤weddd tebereki tsaga yibzalish zamensh yibereki

  • @aklilutesfaye6390
    @aklilutesfaye6390 5 дней назад +3

    ተባረክ።

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 5 дней назад +3

    M41.tebarek

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 5 дней назад +2

    አሁንም ከእግዚአብሔር ጋር ተስማማ በዚያም በጎነትንና ሰላምን ታገኛለህ ።ጌታ ኢየሱስ ሆይ
    ማስተዋልን ይስጣቸው።

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 4 дня назад +2

    ኢትዮጸያ የባሰች ለጥያተኘ ነች

  • @woinshetfufa
    @woinshetfufa 5 дней назад +3

    Tebareki, eyesus kiristos lemeta new yimetal inde kalu ❤❤❤❤

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym 5 дней назад +2

    የኛ የኢትዮጽያዉያን ሐጢአት ይበልጣል ወንጌልን እያጣመምን ህዝባችን ወደ ሲዖል እየገሰገሰ ነው ህዝባችን ኢየሱስ ያድናል ስንል መስማት አይፈልግም በጣም ያሳዝነኛል በተጣመመ ወንጌል ተጠምዷል ወደ እግዚብሄር ልጅ ወደ ኢየሱስ ተመለሱ መዳን በእርሱ ብቻ ነዉ::

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 5 дней назад +3

    የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 дня назад +3

    ማን ገባው ብለሽ ነው የእግዚያብሔርን ቅጣት መዝለሉን ነው እንጅ

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 5 дней назад +6

    እግዚአብሔር አይዘበትም ይህ እሳት የመጣው ከ እግዚአብሔር ጋር በመጣላታቸው ነው አሁንም የመመለስ ጊዜ ተስጥቶዓቸዋል ቢመለሱ ጌታ ፊቱን ይመልሳል

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 дней назад +3

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከጣኦቶች አምልኮ ይላቀቅ ወደ ኢየሱስ ፊቱን ያዙር ካለዚያ እግዚአብሔር ይቀጣል ። ኢየሱስ ያድናል

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 3 дня назад +1

    እረ ግን የፍርድ ንግግርን እናቁም ማንም በሀያሉ እግዚአብሔር ፊት ንፁህ አይደለም መላእክቱ እንኩዋን ስንፍናቸው ይከሳቸዋል ይላል ቃሉ ከቻልን የሀጢአት ከተማ ምናምን እያልን ከምንል ሁላችንም ቁጣው በሚያስፈራው ሀይል እግዚአብሔር ፊት እራሳችንን በማስገዛት ችግር ለደረሰባቸው ሁሉ በንሰሀና በምልጃ ጌታን እንዲያገኙ መፀለዩ መልካም ይመስለኛል እግዚአብሔር የአይናቸው አምሮት የሆነውን ሀብታቸውን ዝናቸውን ሌላም ሌላም የሚኩራሩበትን ሁሉ አስወግዶ ወደ እርሱ እንዲያዩና እንዲድኑ እንጂ እንዲጠፉ አይፈልግም አባብላታለሁ ወደ ምድር በዳ ወስጄ ለልቡዋ እናገራለሁ አይደል ቃሉ የሚለው ለመንቀልም ለመትከልም የስራው ባለቤት እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ የእኛ መፍረድ ምን የሚሉት ነው ምንም ያምልኩ ምንም ምንም ያድርጉ ምንም እግዚአብሔር በመንፈሱ መክሮ ያመጣቸዋል ቢቆጣም ይምራል ቢሰብርም መልሶ ይጠግናል
    የሙዋቹን ሞት አልፈቅድም ነው ያለው በቃሉ። እህቴ ሁላችንም አፋችንን ሰብስበን ለራሳችንም ለሚጠፉትም ሁሉ ብንፀልይ ነው ጥሩ የሚሆነው ከአንድ ክርስቲያን የሚጠበቀውም ይህ ነው።
    ጌታ ይባርክሽ

  • @Hannaseyoum
    @Hannaseyoum 5 дней назад +3

    እህቴ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 5 дней назад +3

    አሁን እንኳን በንስሀ ቢመለሱ መቼም እግዚአብሄር የምህረት አምላክ ነው

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 5 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 4 дня назад +2

    የኢትዮጲያ ህዝብ ይብሳል በጣኦት አምልኮ ሲነገራቸዉ እንኳን አይነትሰሙም

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu 5 дней назад +4

    እውነት ነው ጌታ በደጅ ነው

  • @HaileTesfay-m9j
    @HaileTesfay-m9j 5 дней назад +4

    ካሊፎርንያ በተፈጥሮ አደጋ ትመታለች ያለች እህት አለች ሁሉንም በአንድላይ አትጨፍልቂ።

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  5 дней назад

      በትክክል የምትናገሩ አላችሁ ግን ጥቂት ናችሁ ብላለች በደንብ ስማ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 4 дня назад

      ሜሮን ናት

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 5 дней назад +3

    የሰው እሳት ነው ሰው ያጠፋዋል ሃላፊነት እንውሰድ ።።።።።።።።።።።እግዚአብሔር ሲያጠፋ ማንም ሰው አይተርፍም ሰው ግን የዘራውን ያጭዳል! ሰይጣን ሰውን ሊቀጣ እድል ፈንታ ያገኛል😢

  • @AbeKuwait
    @AbeKuwait 5 дней назад +3

    ክምፍርድም በፊት መፅለይ
    ምልካም ነው እግዚአብሔር ምልካም ነው 😭😭😭

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 5 дней назад

      አቤ ተባረክ ልክ ነው አትፍረድ ይላልና ቃሉ

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  5 дней назад +1

      ማን ፈረደ ወንድሜ እውነታውን ሲነገር አንወድም አደል?

  • @TsigerdaGetahun
    @TsigerdaGetahun 5 дней назад +4

    እንዴት የእግ/ብር እሳት ሰው ማጥፋት ይችላል?የመጨረሻው ዘመን ምልክት ማለት የእግ/ቡር ቁጣ ማለት አይደለም

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 5 дней назад +7

    ተባረኪ❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 дней назад +2

    ንፋሱን ያዝልን ብላችሁ ፀልዩ please ምህረት አድርግልን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ !

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 5 дней назад +3

    Tadelesh, no compromising in yourself 😮 open your 👂

  • @mogesgebremichael9426
    @mogesgebremichael9426 5 дней назад +3

    ተባረኪ ግሩም መልእክት ነው።

  • @alemheaven
    @alemheaven 5 дней назад +5

    አልቋል ሰአቱ ጌታ እየመጣ ነው በቅርቡ ኢትዮጵያም ይሆናል ይሄ እሳት ከነሱ የኛ ሀገር ሀጥያት ይበልጣል

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 5 дней назад +2

    እግዚአብሔር ዜሮ ይገርማል ከመፈጠሯ ጀምሮ እስትንፋሷ የማን ሆኖ ነው እግዚአብሔር ዜሮ የሚባለው ከጤንነት ጀምሮ ለሰው እውቅና ሰቶ ቆማ እንድታወራ እንኳን እድል ዕድሜ የሰጣት ማን ነው? ጌታ ሆይ አስበን በምህረትህ

  • @eyerusalemdamena1415
    @eyerusalemdamena1415 3 дня назад +2

    Awo gizew kefitual hulachinim wede geta enimeles. zare gize Christina fashion honual wishetaminet , atalayinet eras wedadinet bezitoal ere sinitu .... Kininet yetefabet zemen new. Sew ke wenigel kibir yilik yerasu kibir belitobetal . Egziabher wede erasu hasab yimelisen.

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 5 дней назад +3

    los dialos ነው መባል ያለባት እንደ ስማቸው መሆን ስላልቻሉ

  • @zaid6986
    @zaid6986 5 дней назад +3

    አውነት ነው ምን መሽፈፈንጌታ ይባርክሽ ጸጋ ያብዛልሸ ንሰሐ ግቡ ማለት አለባቸው በተለይ የኢትዮጵያ ነብያቶች አውነት ነው በሩ ሊዘጋ ነው በረኸት ያብዛልሸ አወድሻለሆ

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 5 дней назад +4

    ያህዌ ይባርክሽ በአንድ ልጁ ቦጌታ ያሽዋ መሳያ ስም

  • @Sabahailu-f3m
    @Sabahailu-f3m День назад

    Tebarkilgn👍👍👍👍

  • @tige-p2h
    @tige-p2h 2 дня назад

    EYCWCE Yadanale yTadagalle

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc 5 дней назад +2

    "ማንም ከክፋቱ እንዳይመለስ የክፉ አድራጊዎችን እጅ ያበረታሉ" አስገራሚ ቃል ነው የምንዘራት ዘር እያንዳንዷ በቤተሰብ ጎረቤት ጉዋደኞች አገር ላይ ህዝብላይ ወይ በክፉ ወይም በመልካም ትልቅ ተጽእኖ አላት ትልቅ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ምን አገባኝ የሚባል ነገር የለም ማስተዋል ይሁን

  • @mesfingeberasellasie
    @mesfingeberasellasie 5 дней назад +2

    ስው ራሱ በሚያመጣው ጥፉት በታላቅ ምክር እንደወደቁ ቃሉ ይመስክራል ስለዚህ ካሊፎርኒያ ዛሬም የደረስባት መከራ ብልጆችዋ አመጸኛነት የተነሳ አምላክ ቁጣውን ገለጠ እንጂ ፍርዱ መች ጀመረ አሁንም ልባችን አናደንድን እጸገነት የአገሬን አየር ትንቤያን እጅህን ያለበት ድርጅት ሳታረጋግጪ መተቸት ሐሜትነው ንስሀ ጊቢ 27:37 😢
    27:37

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 5 дней назад +1

      ተባረክልኝ

    • @WotsmeNana
      @WotsmeNana 4 дня назад +1

      አሁን ተሻሽሎ ከሆነ ይቅርታ አርጉልኝ አለች እኮ ደሞ እንደምሳሌ ተጠቀመች እንጂ ሀሜት አደለም ተረጋጋ መስፍኔ

  • @MekdiMekdi-p5k
    @MekdiMekdi-p5k 5 дней назад +3

    Mezmurun bedenb chershelng

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 5 дней назад +2

    እግዚአብሔርን ብቻ እንፍራ ምድር ብትገለባበጥ ያስመልጠናል ማራናታ!!!

  • @tsiongebrubeyene9785
    @tsiongebrubeyene9785 5 дней назад +2

    እህቴ በጅምላ ማለት አይቻልም የሰማነው ቀደም ሲል ዛሬ የመጣው ነው፡፡ አሉ ጥቂትም ቢሆኑ ለሁሉም የጌታን ምህረት እኔለምን ። ተባረኪ

  • @tige-p2h
    @tige-p2h 2 дня назад

    Yakae yballe gatwye

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 5 дней назад +2

    እህቴ ሆይ እግዚአብሔር የተናገረውን ከጥፋት ተመለሱ እግዚአብሔር አዝኖባችዋል ብለው ከቤተክርስቲያን ይባረራሉ በሁሉም የተጠሉና የተናቁ ይሆናሉ 😢ለዚህ ነው የውሸት ትበለጽጋላቹ እያሉ የሚኖሩት ዘመኑ የውሸታሞች ነውና😢😢😢ማራናታ አሜን❤ ❤❤❤

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 4 дня назад +3

    ፀዲ እሱንም ከፈርንጅ ነብይያት RUclips እየቃርሙ ነው ።

  • @TmKahav
    @TmKahav 4 дня назад +4

    Yegzbeher.mherate.ybazelne😂😂😂😂

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 4 дня назад +2

    ድሮስ በፅድቅ ተሰርቶ ያልመጣ ብር እንዲ ይጠፋል ዘፍነው ደን ሰው አመንዝረው ፊልም ሰርተው እግዚአብሔር ሰድበው ያመጡት ብር ሊባረክ ነውን?በፍፁም እንዲ አመድ ይሆናል እንጂ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 дня назад +1

    ዝናብ የለ እንዴት ብሎ ይጥፋ አካባቢይው ቆጣቆጦ እሱ በሱ እየተያያዘ

  • @TarikuwaTafes
    @TarikuwaTafes 4 дня назад +2

    እህቴ ትውልን ለማዳን ለምታደርግው ጥረትሽ እግዚአብሔር ይባረክሽ ,ነገር ግን በኢትዮጵያ ላይ እግዚአብሔር የቀባቸው ነብያት እንዴ ለሉ በጅምላ መፋረድሽ ልክ አይደለሽም ,ለምሳሌ ኢትዮጵያ ያሉት ካልሰሙ እዚያው ሆናችሁ ለምን አልሰማችሁም ???አንዳንደ ወደ ውስጥም ማየት ጥሩ ነው.ሌላውን ስለ እግዚአብሔር ተይና ቡዙ ትችት ጽድቅን ስለማያመጣ 100%ስለ ኢየሱስ ብቻ ተናገር .ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተቀቡ ሚዲያ እንኳን የለላቸው ተናግሮ የማይስቱ ከአንዴበታቸው ጋር እግዚአብሔር የምሰራባቸው ነብያት አሉ እህቴ,የምታቅውን ብቻ ተናገር ,እህቴ ሆይ,በጣም ብዙ ነፍሳትን ወዴ ጌታ መንግስት እያመጡ በትጋት እያገለገሉ ያሉ አሉ ,ትንሹን እንጂ ሁሉን አውቃለሁ አይባልም .ቡዙ መልእክችሽን ስምቻለሁ እጅግ ደስ ይለኛል የእግዚአብሔር መንግስት ቅናት አለሽ ,በርች ጌታ ከአንች ጋር ይሁን.

    • @etsegenet-segi
      @etsegenet-segi 4 дня назад +1

      እውነት ነው ወንድሜ የማውቀውን ብቻ ነው የምናገረው በቃሉ መሠረት ነው ታዲያ አንተ የምታውቃቸው እውነተኛ ነብያቶች የትናቸው?

  • @ermibihon7706
    @ermibihon7706 5 дней назад +3

    The fire 🔥 isn't from God The devil trust me

    • @etsegenet-segi
      @etsegenet-segi 5 дней назад +1

      even if it is from the devil, God has to allow it to happen

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 4 дня назад +3

    Jesus is coming SOON repent

  • @ketemuezmur9536
    @ketemuezmur9536 4 дня назад +2

    አሜሪካ በፍፁም ቻይን እርጂኝ አትልም ለምን ቻይና አትታመንም

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 5 дней назад +1

    እሳቱ የእግዚአብሄር አይደለም። it is negligence ድርቅና ጽዳት ማጣት ነው በየአመቱ አለ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንም ይልቅስ ብዙዎቹን እያስመለጠ አይተናል ተግተን ብንጸልይ ምህረቱን በብዙ እናያለን እ ን ጸ ል ይይይይይይይይ ውዶች 😢

  • @yohannesbekele1265
    @yohannesbekele1265 5 дней назад +2

    አንችም አእህቴ ኢንፎርሜሽን ሰምተሽ ነው እግዚአብሔርን ሰምተሽ አይደለም እግዚአብሔር ብቻ እውነተኛ ዳኛ ነው

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 5 дней назад +1

      ዮሀንስ ብርክ በልልኝ

    • @etsegenet-segi
      @etsegenet-segi 4 дня назад +1

      እኔ እኮ ነብይ ነኝ አላልኩም በቃሉ መሠረት

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 5 дней назад +1

    እግዚአብሔርን በደንብ እንዲሰሙ በርሽን ዘግተሽ ለሚጠፋውም ትውልድ በጌታ ፊት ብትጸልይ መፍትሄ ታመጫለሽ እንጂ መኪና ውስጥ ቁጭ ብለሽ በማውራት ለውጥ አታመጭም
    አንቺስ ለምድሪቱ ምን አስተዋፅኦ አድርገሽ ይሆን??? 🙄የጠቢብ አይን በራሱ ላይ ነው!!!

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 5 дней назад +1

      ለዘለአለም ተባረክ!!!

  • @SalhAritri
    @SalhAritri 5 дней назад +1

    ክክክክክክክክ

  • @EyaelJesus
    @EyaelJesus 5 дней назад

    ምን ስትይ ነበር?ትራምፕ ተመረጠ ብለሽ

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  5 дней назад

      ወንድሜ ካሜላ ሀሪስ ብትመረጥ ይሻልህ ነበር? ኮመንት ከማረግህ በፊት ጉዳዩን መረዳት አይሻልም ተባረክ❤❤❤

    • @etsegenet-segi
      @etsegenet-segi 4 дня назад +1

      ትራምፕ ነው እንዴ እሳቱን ያመጣው? ያልገባው ዝም ቢልስ?

  • @amarechabate6307
    @amarechabate6307 4 дня назад +2

    ተባረኪ

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 5 дней назад +2

    ሁልጊዜ ክስ ብቻ

    • @etsegenet-segi
      @etsegenet-segi 5 дней назад

      እውነት ያማል sorry ምን ይደረግ

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 5 дней назад +1

    Woshatem Anch And estet endet America bilesh tinagerlesh yenante tinkle new sten yemisrabet bikerfol you are not right

    • @etsegenet-segi
      @etsegenet-segi 4 дня назад +1

      አይ እህቴ ምነው ቀላቀልሽው አማርኛ አይሻልም የእግዚአብሔር መልእክት ለሁሉ አይገባም

  • @MeseretTulu-o7g
    @MeseretTulu-o7g 5 дней назад +2

    እህቴ ድፍረትሸ ጥሩነው ሁሌም ግን ጣትሽ የኢትዮጲያ ነብያትን መሰደብ አቁሚ

    • @etsegenet-segi
      @etsegenet-segi 5 дней назад

      ስድብ እና ምክርይለያያል እሕቴ እወነት አርነት ያወጣናል

    • @berhanulegesse8589
      @berhanulegesse8589 5 дней назад

      አትዋሽ ። አልተሳደበችም።

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 5 дней назад +1

      Meche tesadebech...
      Sirachewin new yetensgerechiw degmo beahu gize Le Geta happy birthday eyalu cake eyekoresu siyalagtu alayachihum...
      Egziabher endimren enitseliy!

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 5 дней назад +1

      እኔም በጣም ነው የምትገርመኝ ለምን የተሰቀለውን ክርስቶስ እንደማትሰብክ አይገባኝም 😂