ጭቃ ይዞን አዳር መኪና ውስጥ 😂ቆርፍጃለው ስልጢ ዞን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 571

  • @suma187
    @suma187 4 месяца назад +932

    ከልብ አመሰግነለዉ ለሚ የኔ ቆንጆ የኔ ጀግነ እስኪ የባትሽ ቤት የምረል የሚትሉኝ በለይክ አሰዩኝ👍

    • @tigest3176
      @tigest3176 4 месяца назад +10

      A echi e jigena nshi

    • @user-dt8eh2zb8p
      @user-dt8eh2zb8p 4 месяца назад +65

      ላይክ ብቻ ምን ያረግልሻል አንችማ ጃግና ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ekramtueb3720
      @ekramtueb3720 4 месяца назад +1

      مشا الله تبرك

    • @SelmanSeid-ip5wk
      @SelmanSeid-ip5wk 4 месяца назад +29

      ቃላት የለኝም ለናትሽ ላባትሽ ላችም እረጅም እድሜ ሰቶ ያችን የልጅልጅ የሚድሩበት ያርጋ ቸው

    • @munatube2861
      @munatube2861 4 месяца назад +9

      ጀግና ነሸ እህትዬ🎉❤❤❤❤

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 4 месяца назад +200

    እህትነት ይሄ የኔ ስራ ነበር ለምን አንቺ ወሰድሽ እኔ አደርስልሻለው ቀጣዩን የ ሀዋሳ ትዛዝ🙌❤

    • @user-ho7dr6rm1h
      @user-ho7dr6rm1h 4 месяца назад +1

      ጎበዝ

    • @ttinaabate9710
      @ttinaabate9710 4 месяца назад +13

      አዎ ኤፋዬ አግዛት ይችን የመሰለች ጀግና እህትህን

    • @user-bh2zn1eg9i
      @user-bh2zn1eg9i 4 месяца назад +5

      እረ ኤፍዬ በማርያም ሐዋሳ ስትመጣ ሳታገኝኝ አትሒድ አተን ማገኝበት መገዶ አጣሁ

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 4 месяца назад +7

      ኤፋ ከ ፍቅር አንድ ቢዲዮ ስራልን በጣም ነው ምወዳሀት

    • @user-ui2th6kx5j
      @user-ui2th6kx5j 4 месяца назад

      ❤❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 4 месяца назад +39

    ማሻ አላህ ቤቱ ሲያምር በሰላም በፍቅር ይኑሩበት ቤተሰቦችሽ እንድህ ነዉ ልጅ ማለት ጀግናናት አሉ እንጅ እነስም አይጠሩ ሽንት ቤት አጥበዉ ለማነም ወጠጤ የሚልኩ😂

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 4 месяца назад

      እኮ በጣም ጎበዝ ነች

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x 4 месяца назад +2

      እኮ ንገሪልኝ እጂ

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 4 месяца назад +3

      እነዛን አላሕ ሒድያ ይስጣቸዉ አንችዉ በጤናቸዉ አይመሥለኝም

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 4 месяца назад +3

      @@user-vp6oe9vb9m ክክክ የማይልፍለት ድሀ ሀብታም ይጋብዛል አለ ያገሬ ሰዉ

  • @ensratube
    @ensratube 4 месяца назад +16

    እግዚአብሔር በደስታ የሚኖሩበት ያርገው እሷም የተባረከ የእረፍት እንጀራ ይስጣት ለእናት አባቷ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው በደስታ ይኑሩት❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 4 месяца назад +19

    ቅመሞች በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 4 месяца назад +5

    ዋው ሲያምር ከምንም በለይ ቤት ስሰራ ሰው ያስፈልጋል

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 месяца назад

      ዉድ ደሚሪኝ 1:30

    • @ttinaabate9710
      @ttinaabate9710 4 месяца назад

      @@TemimaNasir-cv2jw የምር እውነቴ ነው እኔ በጣም አጄቴ ስላረረ ነው እንደዚህ ቅልጥፍ አርገውላቸው ሳይ ቅናቴ

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g 4 месяца назад +1

    ዋውውው ሰሪዎቹ ግን እጃቸው ይባረክ ልጅቷም ጎበዝ ነሽ ለሚ በርቺ ጀግና

  • @bilkis.z.habesha423
    @bilkis.z.habesha423 4 месяца назад +3

    wow ❤ ሁለታችን በጣም ጎበዞች ናቸው የአሰራችውም ልጅ ማሻ አላህ ብለናታል 🎉🎉🎉

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 4 месяца назад +8

    *ጀግና ሴት ነሽ እኮ ለሚዬ አላህ ለሁላችንም ሰፊ ርዝቅ ይስጠን አርፈን በጤና የምንበላው❤*

  • @SariiSariye
    @SariiSariye 4 месяца назад +12

    የስደት እህቶቼ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

    • @bilkis.z.habesha423
      @bilkis.z.habesha423 4 месяца назад

      አሜን ሳሪዬ የኛ ጀግና

    • @user-pj3lg2ww4y
      @user-pj3lg2ww4y 4 месяца назад

      አሚን አሚን ሳሪቲ የቲክቶኮ ንግስት

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 месяца назад +24

    የየተንቢ አድናቂወች 👍👍

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 месяца назад +3

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 4 месяца назад +2

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም የምራል ቤቱ ልጅቷ ታድላ❤❤🎉

  • @zytukder2435
    @zytukder2435 4 месяца назад

    ማሸአለህ አለህ የፍቅር የሰለም የጤነ ቤት አለህ የድርግለቸው ሰርቶ ቤታሰብን መስደሰት በመኖረቻው ሰርታ አደሰደሰተቸቻው አለህ የቆየለት እሰንም አለህ ለገረ በሰለም የብቀች የኔ ቅማም የኔ ጀግነ በቴ ደስታ አለህ በሰለም ከቤተሰቦቻ በሰለም የገነኝት አበሰ በቃ ቀል ዬለኝም ጀግነ ነት ወለህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj 4 месяца назад +2

    ማሻ አላህ ❤የፍቅር የጤና ቤት ያድርገው

  • @Rahmafamily-rq5rm
    @Rahmafamily-rq5rm 4 месяца назад +7

    ገንዘብ ከወጣ አይቀረ እንደዚህ አምሮ እስከ ጥግ ሲሰራ ደስ ይላል ሰው ይላል ብር ብቻ ሳይሆን

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 4 месяца назад

      አወ ሰውም ያስፈልጋል ደግሞ የሷ የሚመች ቦታመሰለኝ መብራት አለመስል
      የኔኳን መብራትም ስለለ ገጠርምነው ላሰራ ብል ልፋት እጂ ጥቅም የለውም
      ያውመሬቱን ሊሾ አስደርጌ ዋለሁ
      ሁሌ እናደዳለሁ ወደከተማ ጠጋ ያለቢሆን አያልኩ። ክክክክክኮ

    • @user-cn2zw4iw3v
      @user-cn2zw4iw3v 4 месяца назад

      ​@@meditishu8014የኔም ገጠር ነዎ ምንም ስለለለዉ አላሳመርኩትም

  • @user-nl3td6zp7u
    @user-nl3td6zp7u 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ በጣም የምራል አረብያ መጅሊስ ስንት ነዉ እኔ እፈልጋለሁ ቦንዲድ ነዉ ወይ ወይስ እስቦጅ

  • @ydue5437
    @ydue5437 4 месяца назад

    ማሻ አላህ ቤቱ ሲያምር እዲህ ነው ልጅ ማለት አሉ ስደት እደመጡ ወድ ጋ ሚሮጡ ለናቱአ ኮጎ ጫማ እንኳን ማይገዙ ❤❤

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ጠንካራ ቤተሰብ ሲኔር ጥሩ ነው

  • @user-cd7fv6ju7r
    @user-cd7fv6ju7r 4 месяца назад +2

    ማሻ አላህ ሢያምር ከአይን ያወጣት

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 4 месяца назад

    ማሻአላህ ያምራል አላህ ያሰበችውን ያሳካላት ስንት አመት ብትሰራ ነው እንደዚህ አይነት ቤት የሰራችው ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 4 месяца назад

    ሲያምር ማሻ አላህ ክፍቱ ቦታ ኖርማል ነው በአሁን ጊዜ በጣም የሚያምሩ አርቲፊሻል የቁም አበባ ጌጦች አሉ እሱ ይቀመጣል ይበልጥ ያምራል

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 4 месяца назад

    ጎበዝ እንኳንም የጨረቀ ቤት አልሸወደሽ ጀግና

  • @kunfeyekunso
    @kunfeyekunso 4 месяца назад

    ወይኔ ማሻአላህ የመጅሊሱ የምንጣፉ የመጋረጃዉ ሲደመር የቤቱ ቅርፅ ታየኝ እኮ ይቅናቸዉ

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ የኔ ጀግና የማዳም ቅመሞች እኮ ጀግኖች ነን❤❤❤

  • @rabiahussain5192
    @rabiahussain5192 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ ሢያምር እኔ ም ይሄን አይነት ለቤቴ ኢንሻአላህ

  • @መመመመመ
    @መመመመመ 4 месяца назад +1

    ለምአችጥሩልጅ ነሽ ማሻአላህ ቤተሠብም ተመልካቹችሽም እዴለዉጡየምታራጊዉ ነገር በጣም ነዉደሥየሚለዉ አላህ ከዚህም በላይ ይስጠችሁ ቤተሰቡችሽ በሙሉ እትልቅ ደራጃ ያድሪሳችሁእኔከችብዙነገር ተሚሪልሁ አላህይጨምርልሽጥላታችሁን ሁሉ አላህይያዝላቸሰሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 4 месяца назад +1

    የስደት እህቶቼ ፈጣሪ የእረፍት እንጃራ ይስጣችሁ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 4 месяца назад

    ለሙዬ ጀግና ነሽ ቃላት የለኛም እግዚአብሔር በየደሽበት ይከተልሽ ❤❤❤❤❤

  • @JDCouples
    @JDCouples 4 месяца назад

    ቤተሰብ ተቀላቀሉን የረጅም አመት የፍቅር ህይወት 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @wssezsa1635
    @wssezsa1635 4 месяца назад +2

    Magaranyaa wagan isaa meqa me nufi himii❤❤

  • @user-gy3ub5jt7n
    @user-gy3ub5jt7n 4 месяца назад +2

    በረችእህታችን

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h 4 месяца назад

    ማሻአላህ ሲያምር በሰላም በጤና የምትሮርበትያርግሽ ✅✅✅

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 4 месяца назад

    Yetebi yene ambessa mechem gobeze neshe tatari,kofetana bereche E/Z anechine uemesele sewe letidare yigetemesh weleji kibeji😘🙏

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j 4 месяца назад

    ወይኔ ጉዴ እናቴን እግሯን ያሳሰረብኚ ላስቲኩ ይሆን 😢😢ኧረ ወዳ አስቀድጀ እጥላለሁ።ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያምረው ቤቱ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 4 месяца назад +2

    የተንቢዬ የኔ ቆንጆ ወላሂ ስወድሽ የኔ መልካም አላህዬ ይጣብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaneshalemayew
    @tesfaneshalemayew 4 месяца назад +1

    Yen wud jgina

  • @hawamohamed4455
    @hawamohamed4455 4 месяца назад +5

    ጉሉ ማሻአላህ ያጃማአ❤

  • @user-rt5ry4dt8p
    @user-rt5ry4dt8p 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ እኔ ጀግና ሁሉም ሰይስ ደስ ያላለኝ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 месяца назад +1

    ስላም❤❤❤ዋወወ ማሻአላህ❤❤🎉

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q 4 месяца назад +1

    ወላሂ ሲምር ጊብው ራሱ ሲምር❤

  • @xvhvfgdgubdg9028
    @xvhvfgdgubdg9028 3 месяца назад

    ለኔም እንሻ አላህ ብቅረቢ ቀን የተነቢ ወራቤ❤❤❤

  • @gdyu5041
    @gdyu5041 4 месяца назад

    ለሚ ማሻአሏህ አጠቃቀም ትችይ አለሽ ሲታራው ያምራል እኔ ከዚህ እገዛለሁ እያልኩ ነበር ሀገራችንም የሚያማምር አለ ሂሳብን የሲታራውን ብነግሪን የ12ሜትር ሂሳብ ስት ነው

  • @መመመመመ
    @መመመመመ 4 месяца назад +1

    ጀግና ናት ልጅቱ ማሻአላህ ለም አችረሱ ጀግናነሽ በርች 🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад +1

    😭😭ጎበዝ ነሽ እኔ አለሁ ለአባቴ ሳልሆን ለፋኖ ገንዘብ እየሰጠሁ 4አመት ሙሉ ለፋኖ ዛሬ ግን ሙስሊሞች ሲገደሉ ሳይ እጀግ በጣም አዘነሁ

    • @Alem229
      @Alem229 4 месяца назад +1

      እና ፍኖ ነው እያለሽ ነው ሙስሊም የገደለው ከንቱ 500 እርያል ለከሻል መሰል

    • @rihennamehemmed9830
      @rihennamehemmed9830 4 месяца назад +1

      አቺ ጎበዝ ነሽ ሌላ አራት አመት ጨምሪና ለፋኖ ደግፍ አርጊ ከዛ ሌላ 8 አመት ጨምሪ ለራሽ እሺ ጅል ደሞ ትኮምቻለሽ ሰው ሊገደልበት ሰተሽ አታፍሪም ለናትሽ ብሰጪስ 😡😡😡ስታናዱኮ

  • @zainbkader3438
    @zainbkader3438 2 месяца назад

    Berichi lemiye❤❤❤ ❤. Wode yirgalem ketema tihejaleshi?

  • @shitayeessa1481
    @shitayeessa1481 4 месяца назад

    Thank you, Yetenbi. After removing the plastic from the mattress, they can cover it with natural mattress protection.
    Keep up the great job you are doing.
    Love your work,

  • @LemraAbdo-ti4qf
    @LemraAbdo-ti4qf 4 месяца назад

    ለሚ ይሄግን ቡታጀረነዉ አረቢያዉመጅሊስ አላህ ያጨምርልሽ ያገሬልጅ ለሙ ❤❤❤

  • @EmanMekonen
    @EmanMekonen 4 месяца назад

    ኢንሸአላህ እኔም ቤቴን ስሰራ ታደርሽልኛለሽ ዉደ ስራሽን በጣም ነዉ የወደዲኩት

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 4 месяца назад +1

    በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ እህቴ ❤❤❤

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 4 месяца назад

    በጣም አሪፍ ነው አገር ሰላም ይሆን እኔ የዝህ አይነት

  • @ZenuGersw-co8en
    @ZenuGersw-co8en 4 месяца назад

    የኔ ጀግናአ ኮራሁብሽ የተቢዬ
    በቅርብ አገር እገባለው በዛውም ለቤቴ እቃአ አዛለው አንቺዪ ደግሞ በደብ ትመርጪልኛለሽ❤

  • @SanyY-rt4vo
    @SanyY-rt4vo 4 месяца назад

    Woww bexam konjo betinw getahni fexari yibarikishi lemilamiye berich❤

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed2160 4 месяца назад +1

    እኔም ሴትዮየ አድስ አልጋ አምጥታልኝ ላስቲኩን ሳላነሳ አንሶላ አንጥፌ ስተኛከርሜ ሰውነቴስብርብር እያለ የግድነበር እምነሳው ምንሁኘነው እያልኩ ከዛም ላስቲኩን ሳነሳው ተወኝ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 4 месяца назад

    የተቢዬ ጀግና እህት ጀግና ወድሞችም አሉሽ እህቴ ጎበዝ

  • @user-jy2ue9sr1v
    @user-jy2ue9sr1v 4 месяца назад +1

    🎉🎉🎉 አት አከባቢ ነሺ እህታቺን

  • @yeshumtube4747
    @yeshumtube4747 4 месяца назад +1

    የመዳም ቅመሞች የረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 4 месяца назад

    Awo ahun enem Dubai layi ye megnita chiger yihewu egre eje wust akale bezi mikgnat ziluwal😢😢😢and ande mintaf layi tegnalewu gn mnm megnita alihonelignim😢😢😢😢

  • @safinamahmod
    @safinamahmod 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ ኖርባት እህቴ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 месяца назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እህታችን ጀግና ነሸ አላህ ይጠብቅሸ ባለሺበት ለምለምዬ የእኔ ጀግና እህት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-wo6vo5xe9f
    @user-wo6vo5xe9f 4 месяца назад +4

    ለምለም በናትሽ ሼር አድርጌልኝ

  • @zeynebawasihun2056
    @zeynebawasihun2056 4 месяца назад

    መጅልሱ ሲያምር ማሻ አላህ ውይይይ

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e 4 месяца назад

    ለሚየ እኔም ሰርቸ ልጨርስና ራያ ቆቦ በትዛዝ ታደርሽልኛለሽ❤🙏

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 4 месяца назад

    ማሻ አላህ ያምራል ብሩ ብቻ ሣይሆን ሠው ያሥፈልጋል

  • @seadi7539
    @seadi7539 4 месяца назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ዪጨምርልሽ ያቺው ባየሁበት አሁን እኔም ቤት ሰርቻለው እላለሁ ድለድግ

  • @user-hb3is2vz7k
    @user-hb3is2vz7k 4 месяца назад

    ማሻሀላ ሲያምር

  • @HAa-xz9nx
    @HAa-xz9nx 3 месяца назад

    የኔ ዉድ ሳት ባር ጨርሳ ❤️❤️

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 4 месяца назад

    እኔም የእህቴ ባል እማምር ቤት ሰርቶልኛል መጨረሻው ያሳምርልኝ ኢሸአላህ ተንሽ ፍኒሺግ ይቀረኛል ከቤት እቃ ጋ

  • @FatiyaHulchafo-pg5uo
    @FatiyaHulchafo-pg5uo 4 месяца назад

    የኔዋ ሰልጤዬ የኔ ወብ ሀገር❤

  • @akjgy1054
    @akjgy1054 4 месяца назад

    ቤቱ የተሰራው በጨትነው ወይስ በቦሎኬት እባክሽ እእቴ መልሺልን

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 4 месяца назад +1

    ማሻአሏህ በሉ

  • @user-fj5xs3sb1m
    @user-fj5xs3sb1m 4 месяца назад +1

    ማሻአለህ አላህ ያሥደስታት
    እኛቅመሞች እኮ እንለያ ለን

  • @user-xb9th1jw1f
    @user-xb9th1jw1f 4 месяца назад

    Wawwwww yameral gobeze ejeshi ybareki ❤❤❤❤

  • @selamtenayoutube
    @selamtenayoutube 4 месяца назад

    ጀግና ሴት ነሽ ተባረኩ ሁላችሁም

  • @netsib3805
    @netsib3805 4 месяца назад

    Gobez tsedet yale sera new ye meteserew, tebareke❤❤❤

  • @TasgastT
    @TasgastT 4 месяца назад +1

    ወሎም ትወስጃለሽደ

    • @user-ih3tr5nz3c
      @user-ih3tr5nz3c 4 месяца назад

      ከደቡብ በውጭ አትወስዱም ሁለተኛ የናንተ መንገዱ እኮጦርነት ነው ፍሬ ይገባል

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w 4 месяца назад

    ለለሙ አድምክር አለኝ ከተቀበልሽኝ ብርብቻውን ቢዘበዘብ ፋኢዳየለውም ብርአጦርም ግዜሽን ተጠቀሚበት የምታሲቢውን ትዳርአጋርይስጥሽእና ውለጅ ልጅ የፈጣሪስጦታነው ከተሳሳኩይቅርታ
    በስራሽበርች ጀግናነሽ❤

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 4 месяца назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሸ ከክፋ ነገር ወዴ❤❤❤❤

  • @selamtenayoutube
    @selamtenayoutube 4 месяца назад

    ቅመሞች ደግሞ ዘይዙኝ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 4 месяца назад +1

    ማሻ፡አላህ❤❤

  • @user-yq2ji5kh9e
    @user-yq2ji5kh9e 4 месяца назад

    ስትነው መጅሊሱ

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 4 месяца назад

    ማሽአላህደስስሊፈጣሬይጠብቅሽየተቢየ❤❤❤❤❤

  • @Fafi26
    @Fafi26 4 месяца назад

    ዋው ያራል ቤቱ በዛላይ ግቡው ደስ ይላል😊

  • @hamziyatube
    @hamziyatube 4 месяца назад

    Mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha

  • @welatube3491
    @welatube3491 4 месяца назад

    ማሻላ በጣም ያምራል

  • @user-zr7yo6wr5g
    @user-zr7yo6wr5g 4 месяца назад

    ማሻ አላህ

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 4 месяца назад

    ማሻ አላህ ጀግና ሴት ነት🎉

  • @ልኑርተደብቄ12Tube
    @ልኑርተደብቄ12Tube 3 месяца назад

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ መጋርጃው 👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @feruza2537
    @feruza2537 4 месяца назад

    ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 месяца назад

    ዋዉ ደሰይላል እጅሽ ይባረክ

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 месяца назад

    ለሚ ጀግና እና ጠንካሬ ሴትናት እኮ 👌❤❤❤❤😘ክብር ሀረብ ሀገር ለሚሰሩ እህቶቻችንን ጀግኖች ናችሁ የሰውፊት ሸለቸን ሥራው አደከመን ሳትሉ እንደ ሻማ ቀልጣችሁ ለቤተሰብ ደስታ የምትሆኑ ጀግኖች ናችሁ❤ፈጣሪ ጤናችሁን ይስጣችሁ🙏

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 4 месяца назад

    ታድለ እግዚአብሔር ይበርከት

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 4 месяца назад

    መሻላህ ለሙየ አላህ ይጠብቅሺ

  • @LulumTube
    @LulumTube 4 месяца назад +2

    ለሙዬ የኔ ወድ ፈጣሪ የበረታሽ❤❤❤
    አይዞኝ እህቴ❤❤

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 4 месяца назад +1

    ለሚ በርቺ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @mustahaji707
    @mustahaji707 4 месяца назад

    በአላህ ስት ፈጀ እሂ ሁሉ ማልሽልኝ ወዴ❤❤❤❤

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w 4 месяца назад

    ማሻአላህ ቤቱያምራል አፊያ ድንየያዘይሁን

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 4 месяца назад

    ማሻአላህቤቱሲያምርበሰላምጤናይኑሩበት

  • @user-Manatube
    @user-Manatube 4 месяца назад

    ጀግኒት

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 4 месяца назад

    ማሻአላህ ወይኔ እዴት እደሚያምር