ለየት ባለ ሳቋ የምትታወቀው ድርሹ ዳና | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 82

  • @melakugetahun6599
    @melakugetahun6599 2 года назад +7

    Sefu እነዚህን2 የዳና ኮኔክሽን አስቂኞች ቢሸለሙ ይመረጣል ለኔ ምርጦችናቸው።

  • @oromay02
    @oromay02 2 года назад +2

    Wow ! This is for the first time I saw you ! You guys are great ! I love you from Seattle Washington!

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 года назад +13

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @izabellafitsum8637
      @izabellafitsum8637 2 года назад

      Honestly I don't understand you what you are try to say ?

  • @jossy1382
    @jossy1382 2 года назад +5

    I love both comedians and appreciate them to make me laugh for free!

  • @bekeleendalew6441
    @bekeleendalew6441 2 года назад +4

    "Happiness is life", its manifestation is laughter. Be always happy and blessed

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +10

    ሳቅ ጥሩነው ሳቁ ማልቀስ ሰልችቶናል የድሮው ሳቃችንን አላህ ይመልስልን ያረብ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 года назад +12

    ሠላም ለሀገሬ ፍትህ በሳውዲ አራብ በእስር ለሚሰቃዩ ወገኔ😥 ወደቤቴ ጎራ በሉ ወዶቼ

  • @ኡሙአብደሏህ-ፈ6ደ
    @ኡሙአብደሏህ-ፈ6ደ 2 года назад +17

    ኧረ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እባካችሁ እኛ የምንስቀበት ቀርቶ የምናገጥበትም ጥርስየለን ወገናችን በእስር ቤት ሁሌ እየሞተ አየተሰቃየ እያበደ እናንተ ግን ምን አይነት ልብ ነው ያላችሁ ምን እዝነት ትላላችሁ

  • @Jojo-fc6ye
    @Jojo-fc6ye 2 года назад +13

    ወይኔ በዚ ጥርስ ነበር የምትስቂብን ,,,,, እኔ እኮ ገና አሁን ነው ያየሁሽ (ማይ ክርስቶስ),,

  • @tesfalemdemissie5135
    @tesfalemdemissie5135 2 года назад +4

    I love her laughter 😃

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 2 года назад +1

    Uuuuffffff ayayayaaaa Thanks seifesha you make my day!!!

  • @SlamKASA
    @SlamKASA Месяц назад +1

    የሰይፉ ቤተሰቦቺ በአላህ ❤በማርያም 10ሺ እድገባ እርዱኚ 😢በፈጠራቹህ እሲ ደገፍ አድርጉኚ ደከመኚ ወላሂ😢💝💝🙏🙏🙏

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 2 года назад +1

    They are gifted!!!!

  • @Tube-fl7co
    @Tube-fl7co 2 года назад +3

    ፍትህ በሳኡድለሚገኙ ወገኖች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እባካችሁ በምታምኑበት ይሁንባችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dava7814
    @dava7814 2 года назад +1

    እኔ 3ታቹም አድናቂያቹ ነኝ

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 года назад +4

    ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 😥😥🙏

  • @yehiwot_amd
    @yehiwot_amd 7 дней назад

    አይ ዜዶና ድርሹየ ❤

  • @peace3791
    @peace3791 2 года назад

    የት ጠፋችሁ? በጣም ነበር የምወዳችሁ

  • @butterflysomethingreallyho2248
    @butterflysomethingreallyho2248 2 года назад

    ወይኔ ሰው እንዲህ ይቀየራል እንዴ ድርሹ እንደዚ ታስጠላ ነበር አሁን እኮ ቀላች በዛ ላይ ቆንጆ ሆነች ወይ ጉድእንደ አዲስ እንደተፈጠረች ትቁጠረው ውይ ጉድ 😏😏😏😂😂🙈🙈

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад +1

    ለእስሮኞች ፍትህህህህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DerejeFentie
    @DerejeFentie Месяц назад

    Wow Biniyam

  • @onelove6176
    @onelove6176 2 года назад

    Sefu leand ken sle ntsuhan awrto ayakm habtu idayweres hodam

  • @zazarurumiki7560
    @zazarurumiki7560 2 года назад

    Yesetwa dimxi ❤️❤️‍🔥

  • @HkDk-d8e
    @HkDk-d8e 2 месяца назад

    Wow nesh yemir

  • @ሳዶወሎየዋአማራዊይቷ

    በድጋሜ ጋብዝልን ስይፍሻ

  • @HkDk-d8e
    @HkDk-d8e 2 месяца назад

    2:34

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 года назад

    እንዴ ድርሹ ናት ወይስ እህቷ ናት ድምፅ የድርሹ መልኳ ሌላ ሰው

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ Месяц назад

    ጥርሷ ምን ሆናነው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    ፈታ ታረጋላችሁ

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 2 года назад

    አይ ሰይፉ አሁን ማንን ለማሳቀቅ ነው 😂😂😂😂😂

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 2 года назад

    የስንት አመት ነው

  • @elizabethfromethiopia1476
    @elizabethfromethiopia1476 2 года назад +7

    አንተ ሰይፍሻ 👊 የቆየ ለምን ትፖስታለህ እስቲ ድምፅ ሁን ለሳውዲ ላሉት ወገኖችህ

  • @explore-ethiopia1
    @explore-ethiopia1 2 года назад

    atafrim ende vidoe eyedegmik eyu stil

  • @etk153
    @etk153 2 года назад +3

    ባል አና ሚስት እንደዚህ
    መናበብ ቢቻል🤔
    ፊቺ...የሚባል አይኖርም ነበር
    ሲያምሩ!🙏

  • @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ
    @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ 2 года назад +1

    ወይ ድርሹ ሰው ምን ይመሰላል ሲሉት ኑሮውን

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 7 месяцев назад +1

      🤔,Plastic Surgery & Skin Bleaching🤷🏽‍♀️

  • @samiramara6460
    @samiramara6460 2 года назад

    ሰው በእስር እፀነት እየተሰቀየ ሌላ ወሬ አተቅርቡብን ፊትህ ለእስረኞች

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus 2 года назад

    ውይ ሳቋ ሳስጠላኝ !
    ልጁን እንዴት እንስማው !

  • @ashenafimesgele2450
    @ashenafimesgele2450 2 года назад

    Kķkkkkk Abo yimecacu🤣🤣🤣

  • @tsetsi469
    @tsetsi469 2 года назад

    Ke 9 were eser behwala yemetu beshegute yetdebedebu wegenoch alu ke saudi arabia

  • @astermekonen8274
    @astermekonen8274 14 дней назад

    ወድርሹ አንቺን ያየ መልክ የለኚም ይላል ወይ ገንዘብ የማያስተካክለው ነገር የለም አሁን ቆንጆዋ ድርሹ ተሰርታለች ፡፡

  • @yygentertainment4290
    @yygentertainment4290 2 года назад +1

    ሰላም ኣሕዋት በጃኩም ባ ሳብስክራይብ ሓጉዙኒ ኣምላክ ይሓግዝኩም ጀማሪት የ

  • @AbdiMuhidn
    @AbdiMuhidn Месяц назад

    Geta hoy lewx

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 2 года назад +3

    ወገን ሳኡዲ ላይ ያልቃል አናንተ አሳሳቁ አበላሉ እያላችሁ ብቅ በሉ ያንሳችሁ

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 года назад

    ስወዳችሁ ❤😂

  • @qntube7095
    @qntube7095 2 года назад

    Endeh nberech

  • @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ
    @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ 2 года назад

    ፍትህ

  • @ያአላህበሪያናኝ
    @ያአላህበሪያናኝ 2 года назад +1

    ፊትህ ፊትህ ላእስራኞች

  • @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
    @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 года назад

    ምነው ሰይፉ አይተናታል ኮ

  • @yasina63
    @yasina63 2 года назад

    Zedixxx Halal 😂😂😂

  • @lidetandualemlidet7877
    @lidetandualemlidet7877 2 года назад

    Yemechachu adenakeyachu new

  • @ethiopiatikdem3949
    @ethiopiatikdem3949 2 года назад +4

    ጥው ሰይፉ አታስቃብጥ ሕመም የሆነ ሳቅ ነው ያላት ደግሞ በማያሰቀው ሁሉ የምትሰነጠቅ ስንጥቅ ናት

  • @dawitberhanu8535
    @dawitberhanu8535 2 года назад

    Dirshu diro ena zendro meme linay newa semonun😁

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 2 года назад +1

    ድርሹ ዳና ይሄን መልክ ቀይራው ነው አሁን እንዲህ ያሳመረችው ? hahah ልጆቿን አክስታችሁ ነኝ ብላ ነው እንደገና የተዋወቀቻቸው ።

  • @SabernaMohamed
    @SabernaMohamed 2 дня назад

    አይሆኑ

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 2 года назад

    ክክክክ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 года назад

    ሰይፍሻን ተምትወዱ በምትወዱ በሙሉ ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ቀን ይሁንልን

  • @ChalachewuAhmede
    @ChalachewuAhmede 2 месяца назад

    ሳውዲ አረቢያ ውስጥ የሚሰቃይ ሰው የለም

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 года назад

    ግዜው የሳቅ አይደለም ለሁሉም ግዜ አለው
    እናት ልጅዋን እንዳዘለች የጥይት እራት እየሆነች ህጻናት ምንም በማያውቁት ወንጀል እንደ እባብ ሲጨፈጨፉ እንደማይት ዘግናኝ ድርጊት ምን አለ

  • @bmk-ethiopia_6085
    @bmk-ethiopia_6085 2 года назад

    የሳቅ ፋብሪካችን በዚህን ሰዓት😰😜

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 2 года назад

    በራስሽ ቋንቋ ብትስቂ ምናለበት?? በሲዳምኛ አርጉት፣ የራሳቹን አሳድጉ። ከሚንልክ አትጣበቁ

    • @jossy1382
      @jossy1382 2 года назад +5

      Language is just communication tool. Please don't spread your ignorance mind on others . I hope you will educate yourself one day!

  • @badruareb3738
    @badruareb3738 2 года назад

    የቆዬ ነው ልበል?

  • @selamyehun3794
    @selamyehun3794 2 года назад

    እቺ ልጅ ግን ቆዳዋን አስገልብጣው ነው? ምናይነት ለውጥ ነው

  • @khalid-jw9mr
    @khalid-jw9mr 2 года назад

    Minew atere

  • @ayshamohammed4425
    @ayshamohammed4425 2 года назад +1

    አንቺ ነሽዴ እደዛ እምትገለፍጪዉ አገር እያለሁ ሰትስቂ ስሰማ እዴት እደሚያስጠላኝ ይበልጥ ደግሞ ስትታዪ

  • @ከጸሐፍያንመንደር
    @ከጸሐፍያንመንደር 2 года назад

    ብዙዎች የተደነቁበት ቪዲዮ
    👇👇
    ruclips.net/video/nTuo6AkdGDo/видео.html

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 года назад +1

    ባሁኑ ስአት ልሳቅስ ብትይው ይሳቅልሻል 😏😥😥

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 2 года назад

    .ሳቅሽም መልክሽም ቅርጽሽም ?????????😫😫😫

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 года назад

    የውሸት ደስታና ግልፈጣጣጣጣ

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 2 года назад

    እራቁት ነሽ

  • @beliyeastu3210
    @beliyeastu3210 2 года назад +1

    በጣም የሚስቅ ሰው መጨረሻ ታቆ ይሞታል!!!! ምክንያቱም. ሳቅ የውሸት
    ስለሆነ፣

  • @MtBk-y4z
    @MtBk-y4z 21 день назад

    እጋዊ።ድሀ

  • @መልእክተዮሐንስ-ቸ2ሰ
    @መልእክተዮሐንስ-ቸ2ሰ 2 года назад

    አቤት ለውጥ 😱

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 года назад +1

    ruclips.net/video/e1TUK8OHgPk/видео.html ድርሽዬን የምትወዱ 😆😆

  • @bordetube3649
    @bordetube3649 2 года назад

    ጸጋ ተልከሰከሰች compilation ruclips.net/video/RHgemhwOyUQ/видео.html