Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ቤተሰቦቼ ቅዱስ ገብርኤልን በጣም ነው የምወደው ቃል የለኝም ታዲያ ማንቆርቆሪያ እንኳን ማንጠልጠያ አለው ገብርኤል ብቻ አትበሉ እህቴ አትበይ ቅዱስን ጨምሪ እኔ ያመኛል ሁሉንም በክብር ብንጠራቸው ያከብሩናል ባናከብራቸው ምልጃና ጥበቃቸው ይርቀናል ተው ይቅር ይበለን ቅዱስ ገብርኤል የዘብሩ ዳኛ እኔን ኦፕራሲዬን ያደረግ ወገኖቼን እና እኔን ሀጢአተኛዋን ባርከን
Amen amen amen amen amen 🙏❤
❤❤❤
አሜን
እዉነትነዉ ቅዱስገብረኤል ከክፋሁሉ ይጠብቀን❤❤❤
ቅዱሥ ገብርኤል በኛቤትም ብዙታምር አድርጎልናል የቅዱሳን አምላክ እገዜአብሔር ይመሥገን እደ አናንያ እደሚሳኤል አዛርያ እደሦሥቱ ህፀአናት ወድሜን እህቲን እኒን ወድሜ ቡብ አገኝና ወድቁ ቀለበት አለው አደል ቡቡ እሦን ሢያወጣ ፍነዳ ፌት ለፌት አለች እህቲ እኒምእናቲም አለች ከኛትንሺ እርቃ ሢፍነዳ ቁርቁሩው በጭሥ ጠቁሩ ሠው ተሸከፍ ከሩቅ አሥቡት ቡብ ሢፍነዳእኛ ደድነናል ሢመሥለኝደገጠን ከሞት አተርፍን ምንም ሴንሆን ቅዱሥ ገብርኤል ክብር ምሥጋና ይገባው ወድሜ ገጠሪወች የቁጥ አልጋ ታቃላችሁ ህፀአንሆኖ ከላይ ወደታች ወደቀ ምንም ሳይሆን በቅዱሥ ገብርኤል ቀን ሥለዚህ ቅዱሥ ገብርኤል እሥከቤተሠቡቸ ከክፍ ይጠብቀ ልክእደትናቱ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ሊቀሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ፍታኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ይርዳን ለደጅ ያብቃን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እመ ብርሃን እናቴ መጨረሻዬን አሳምሪልኝ እትዮጵያን ጠሽቂልን ፍቅርን አውርጂልኝ አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ, የምወትጃት እመቤቴ ማርያም, አገላለፅሽ ደስ ሲል, ሁሌም አትለይሽ, አትለየን, አሜን
Amen ❤❤❤❤❤Amen ❤❤Amen
ላንቺ የደረሰ ቋጠሮሸን ለፈታልሸ እኔንም እንቆቅልሼን ይፍታልን አሜን😭🤲
እመቤቴ ለአች የደረሰ ለኛም ይድረስልን ሰማቱ ለደጅህ አብቃኝ
ምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምህረት የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የነገርኳችሁን አደራ!
ጭቅ አማላጆ እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል ቅዱስ ገብሪል ክፉ አጋንትን ይግረፍልን ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብቃን
እስኪ ሄጃዉን ምንገድን አስረዱኝ እናቴን ልላካት እኔ እኔ ካገሪ እስክመለስ እሶትሂድ ባህርዳር ስደርስ ማንብላ ነዉእምትሣፈርዉ
እሄን ልስማ የፈቀድክልኝ እግዚአብሄር መድኃኒያለም እየሱስ ክርስቶስ አመሰግንኃለው።የእኔ ውድ አንደበት ጣፋጭ እመቤቴ ከፍ የሚያድርግ ሰው እንዴት እንደ ምያሰቀናኝ አዛኝቷ በሰደት ላለን ብርታታችን ናት እኔም ሰጨንቀኝ እናቴ ደስ ሲለኝ እናቴ ከሰውጋ ንግግር የለኝም።❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ወላዲተ አምላክ ሁሌም ከፍ ከፍ በይ ድንግል ድንግል እመቤቴ❤❤❤❤❤❤
አባቴ ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ እኔንም ልጅህን ሀጣቴኛዋን የወጣሁበትን እናቴ ኪዳነ ምህረት የውስጤን ታውቂያለሽ ከልጅሽ ጋር ሀሳቤን ባዕጭር ጊዜ ፈፅሚልኝ ሰማዕቱ በርሜል ቅድስ ጊወርጊስ ከዕይን ጥቅሻ የምትፈጥነው ሀሳቤን ፈጥነህ ፈፅመህ ለደጅህ ከነቤተሰቦቼ በፈቃድህ አብቃኝ አደራ አባቴ
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጺያ ባለ ውለታ ለቦታው ያብቃን❤❤❤
ወይኔ ሁሌ ምስክርነት በሰማሁ ቁጥር በሄዳችሁት ሰዎች እንደቀናሁ አለሁ እባክህ ሰማእቱ ደጅህን ለመርገጥ አብቃን ።እናቴ ኪዳነምህረት ጥሪን።
ትጠራናለች ሁላችንም ቀን አለን
ቀላል ያስቀናል 😢
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድሰት ድንግል በፅኢት ማሪያም ፣ ፃድቃን ፣ ሰማዕታት ፣ መላእክት ሐወሪያት በረከታቸው ፣ ረድሄታቸው ፀሎታቸው ለሚያምኑት ለክርሰቶሰ ወዳጆች ለሚያምኑት ሁሉ ይድረሰልን / ያማልዱን ይጠብቁን ሰማዕቱ ፈውሰን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብሩ ይገለፅ ዘንድ ነው ክብር ይግባው ። ለማያምኑት ልቦናቸውን ያብራላቸው ለደጁ ያብቃልን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
አሜንንንንንንንንን 💙💛❤️💚🙏
Ameen 🙏❤️
ላንቺ የደረሰች ድግልማርያም ከነልጆ ኸቅድሳን መላእክትጋ ለኔም ከነቤተሰቦቼ ትድርስልኝ አሜን አሜን አሜን
ያንችን ቋጠሮ የፈታ ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ የኛንም የቤተሰቦቸን ቋጠሮ ፍታልን እመቤቴ ማርያም የኔ እናት የኔ እሩህሩህ እናት አደራሽን ቋጠሯችንን ፍታልን😢😢😢😢😢😢😢
ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ እመቤቴ ድንግል ማሪያም የልቤን ቁልፍ ፍቺልኝ
እህቴ ድንቅ ምሰክርነት ነው ። እመቤቴ ቅድሰት ኪዳነምህረት ለኛም ትድረሰልን ለሁሉም መድረሰ ሰጦታዎ ነው ለደጆዋአ ለመባረክ ለመቀደሰ ታድርሰን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ውለታው አያልቀበት ክብር ምሰጋና ይግባው ውለታውን ለመመለሰ ያብቃኝ ለደጂ ለበረከቱን ለመሳተፍ ፍቃዲ ይሁን ። አላዬ ረጅም እድሜ ይሰጥህ ❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማችሁ ። ፀጋውን ያብዛላችሁ ።❤❤❤
ላንች የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም ትድረስልን ቅዱስ ጊወረጊስአ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ
እኔም በዚህ ክረምት ልሄድ ነው መንገዱን ይክፈይልን ቅዱስ ጊዮርጊስ
አምላከ ሰማዕቱቅዱስ ጊዮርጊስ ከነመላ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን እባክህ ትችላለህና❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአንቺ የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ለስደተኞቹ ይድረስልን
Betam yigerimal yichn lije abiren bermel gibont 5 yabuye let enem abiriyat new yetsetsemekinw selemebetachin sitimesekir amalaji nat eyalech eniem abireyat lik new emebetachin worik nat eyaliku neber endeyewum egziabher yimesigen🥰🥰🥰❤❤❤🌹🌹🌹
ወይ መመረጥ የኔ እናት እድለኛ ነሺ ላንች የደረሰ መዳህኒዓለም ለተቸገርን ሁሉ ይድረስልን እመቤቴ ሰማዕቱ ለደጃቸው ያብቁን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን❤❤❤
ለኔም ሰማእቱ ቅዱስ ጀወርጊስ ባለ ውለታዬ ነው በእውነት ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤
በዝች ውብ ኢትዮጵያዊት አንደበት የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ ነው። በእምነትሽ ያፅናሽ።
የኔ እናት የኔ አዛኝ እናቴ እመብረሀን እመብዙሃን የጭቅ አማላጁዋ እመቤቴ ማርያም እኔ ኃጢያተኛዋን ልጅሽን ይህን ሁሉ ቆሻሻ ተሸክሜ ያልተፀየፍሽኝ በጠራሁሽ ቦታ ሁሉ የምደርሽልኝ የስደት ስቄ መፀናኛዬ ነሽ 😭😭😭😭😭😭እናቴእመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም እወድሻለሁ የሰመዓቱን ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅ ለመርገጥ አብቂኝ ቀኑንም ቅርብ አርግልኝ 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን!
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
በሰመአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ አሀዱ አምላክ አሜን ።አህቴ በህይወትሸ ውሰጥ የአጋጠመሸን ፈተና ሁሉ ያመንሸው አምላክ ኢየሱስ ክርሰቶሰ የተማፀንሻት ቅድሰት ድንግል ማርያም እንዲሁም የልዳው ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ቅዱሳን መላዕክት ሁሉ ፃድቃንም ጭምር ፀሎትሽን ተቀብለው የተራዱሽ የደረሱልሸ ለእኞም ለሁላችንም ይድረሱልን አሜን ። ክፍለ ማርያም ከአዳማ ።
አሜን አሜን 🙏🙏
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለመዳን አበቃሽ እህታችን አፀደ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
ድንቅ ምስክር ከልብ የመነጨ ምስክርነት የኛ ወርቅ እመቤቴ ማርያም ምንም ብንል ይሷን አይገልጻትም አንችን የረዳች እመቤቴ እኛንም ታድነን ለቦታው ታብቃን አቤት እኔ እማ በአለም ላይ እደኔ ሀጢያተኛ ነኝ በገንዘን በረከት የለኝ ሀጢያትም እደኔ የሰራ የለም ግን እግዚአብሔር ምሀሪ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቃኝ❤
ስማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ አባቴ
እግዚአብሔር የመሰገን ይሁን ሰመአቱ ክብር ይግባዉ ለደጁ ያብቃን ጥበቃዉ አይለየን በፀሎታችሁ አስቡኝ❤😢😢
እመ አምላክ እኔም እወድሻለሁ እኮ የዉስጤን ችግር አች ታዉቂአለሽና አደራሽን የሊዳዉ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሃጢያተኛ ባሪያህን ወለተሰንበትን ከተያዝኩበት እስር ፍታኝ ለደጂህም አብቃኝ እደማንም አድርገህ😢😢
ሰማይ ምድር የማይችሉትን ሀያሉን እየሱስ ክርስቶስ ለአኛ መደኛ የወለደችውን እመብዙሀን አለማከበር ለሚያቃልሉ ሁሉ አምላክ በቸርነቱ ይቅር ይበላቸው
አቤት መታደል ታድለሽ ነውኮ እማዬ በረከትሽ ይድረሠኝ ለኔ ለአንዷ ሀጦያተኘዋ ከቱዋ ወራዳዋ ሴት 😢😢❤❤❤
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጂህ አብቃን ክብርህን እንመስክር
እድለኛ ነሽ ።ጌታ ለሚወዳቸው የእናቱን ፍቅር ያሳድርባቸዋል።❤❤❤❤❤❤❤
እናተ የጠየቃቹትን ሁሉ ለኔም ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጌስ ውሰጥሚስጥሬን ታውቃለ ሕና ለአገሬ አብቃኝ ለደጅሕ አብቃኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን::
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ ቋጠሮየን ፍታልኝ እናቴ እመብርሀን ኪዳነምህረት ለቤትሽ አብቂኝ ቋጠሮየን ፍችልኝ ህይወቴን አስተካክሊልኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ ተክለፃዲቅን አስቡት ብላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ማህበራችሁን ያጠንክርላችሁ። እህታችን ላአንቺ የደረሠች እናቱ እናታችን ለእኔም ትርዳኝ። ሴቶች ግን ፀጉራችሁን፣ ደረታችሁን እስከ ጡታችሁ ድረስ የተገለጠ ልብስ፣ ሌሎችም እሱ ያለፈቀደውን ባታደርጉ ለራሳችሁም ለሠውም ጥሩ ይመስለኛል።
ደጁን የረገጣችሁ አቤት መታደላችሁ❤🙏እናቴ ኪዳነምህት አባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ከሆነ ደጅህን አስረግጠኝ አውቃለሁ በደሌ ሀጢያቴ የበዛ ነው 😢እባክህ ፍቀድልኝና እላዬ ላይ ያሉትን መናፍስት አስወጣልኝ እባክህ አባቴ 😢የራስ ምታት መድሀኒት መዋጥ መሮኛል ጠዋት ማታ😢😢😢😢🙏
እግዚአብሔር ጠይቂው ያሰብሺውን መልካም ነገር ያደርግልሻል ...እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሄጃለሁ...
@@TadesseMinte በስደት ስላለሁ ቀኑ ረዘመብኝ እግዚአብሔር እንደሚያሳካልኝ አምናለሁ አንቺስ ታድለሽ🙏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ አቤቱ ለደጅህ አብቃኝ ከእስራቴ ፍታኝ ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ሰንሰለቴን ፍችልኝ
ቅድስት ኪዳነ ምህረትን አጥብቀሽ ያዣት ልዩ ፍቅር እናት ናት::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እመቤታችን ለእህታችን የደርሰችላት ለእኛንም ትድርሠልን ኪዳነምህርት ትጠብቀን ለሁላችን
ለአንቺ የደረሠ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ይድረስና ለደጁ ያብቃኝና ምስክርነቱን ልስጥ😢😢😢
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ሀጥያተኛዋን ደካማዋን ፅዳለ ማርያምን ለደጅህ አብቃኝ እመብረሀን አንቺ በምልጃሽ ደጅሽ አቁሚኝ እናቴ
አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የልቤን መሻት ታውቀዋለህ።አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ።
እህቴ መጨረሻሽን ያሳምረው ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብዙ ምስክርነት ሰምቻለው እንደዚህ ህይወቴን የዳሰሰ የለም ኪዳነምሕረት እናቴ እኔ ስላንቺ አማላጅነት ምስክር ነኝ❤❤❤❤❤❤
ቁዱስ ገርጌስ አባክህ ለድጅህ አብቃይ ደከመይ በሰው ሃገር ሁኘይ 😢😢😢
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
ስለ እመቤቴ ለመግለፅ ቃል ስለሌለኝ ዝም አልኩኝ 😢😢በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ ከልባችሁ ለምኗት እንጅ የምር ከጎናችሁ ናት 😢
አምላከ ጊዮርጊስ እባክህ ፍቀዲልኚ
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘምናችሁን ይባርክላችሁ ቅዱስ ገወርግስ አባቴ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
እግዚአብሔር ነው የምላችሁ ስደት ያለንው እናምናምናልን እኔ በጣም ነው ድንቅ የሚለኝ ስደት ያለንው በማይት ብቻ ድነናል❤❤❤❤ ሰመአታቹ አደራ ላገሬ በሰላም መልሰኝ
እምነት ያለውም ከእኛ ነው
አሜን አሜን አሜን ሰመአቱ እባክህ ባለሁበት ፈውሰኝ እመ ብርሃን እመ ብዙሃን እባክሽ ስደቴን ስደትሽ አድርጊልኝ
ቅዱስጊዮወርጊስአባቴከነቤተሰቦቸለደጂህያብኝ😢😢😢
ላቺ የደርሰቺ እማምላክ ለሁላቺን ሰደኞቺ ትደርስልን ላቺ ይደርሰ ቅዲስ ጌግርጌስ ለሁላቺን ይድርስልን😢😢❤❤❤🤲🤲🤲🤲❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገንእኛንምለምስክርነትያብቃን
አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ለኛም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን
ተመኝው የውእውነት መዳንን ምክኒያቱም ታምሚያለሁ ደክሞኛል ሰልችቶኛል ነገሮቼ መመሰቃቀል እጂ መቃናቱ አልታይ ብሎኛል አምናለው እያስተማረኝ ነው ሊያድነኝ ስሙን እኳን መጥራት የማይገባኝ ከንቱ ነኝና እባካቹ ወለተኪዳን ብላቹበፀሎታቹ አስቡኝ ሰማህቱ እኔንም ለደጁ አብቅቶኝ ስሙን እድመሰክር ስራውን እዳውራ ድንግል ማርያም ከልጆ ታማልደኝላንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን አሜን አሜን
አሜን ሁላችንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
Ene vidoe sesam wuste betam edangetalo maryeman 😭amlek hoye hateyet men hayele yone farehu
ቃለሂይወት ያሰማል በእመብረሀን ፍቅር በሁላችን ላይ ይደረብን በእውነት
እግዜአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰመአቱ ክብር ይግባዉ ለደጁ ያብቃን ጥበቃዉ አይለየን በቸረነቱ ይማረን በፀሎታችሁ አስቡኝ ተክለ ዮኻንስ ብላችሁ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የውስጤን ታውቃለህ ዛሬ ቀንህ ነው እኔ ሀጢያተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ👏
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አገራችን ሰላም አርግልን እባክህ
ውይ እኔም ክድዬን እወዳታለው ቃላት የለኝም ስንትት ፈተና ያለፍኩባት ገና ስእሏን ሳይ ነው እምባዬ ምፈሰው ክብር ይግባትና ❤❤❤❤
😢እኛንም ለደጁ ያብቃን በእውነት እኔም እንደሰው እሆን ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እባካቺሁ ጸለትአድርጎ ጎዞእዴጀመር ሰማአቶይፍቀድልን
አቤት መታደል 😢😢😢 ሰማዕቷ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አበቃኝ ኪዳነ ምህረት እናቴ❤❤❤❤
ወይኔ ታድለሽ ለእኛም ፍቃዱ ይሁን እኔስ በመሰከራችሁ ቁጥር በቅናት ልሞት ነው Sematu enenm lebeth abkagn
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ መላው ቤተሰቦቼ እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችንን ፍታልን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን እናቴ ወላዲተ አምላክ የእንጦጦዋ ንግስት የግሸኗ እመቤት የፃድቃኔዋ ማርያም የዘረያቆብ እመቤት ወለላይቱ እመብዙሀን ንፅህተ ንፅሃን ቅድስት ቅዱሳን አቁራሪተ መአት የጌታዬ እናት ወላዲተ አምላክ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከልጅሽ ጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አማልጅኝ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ከዳቢሎስ ከአጋንንት እስራት ፍችን ማሪን የህይወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍችልን የመዳናችንን ቀን ከቅርቢልን በቃቹ በይን ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትሽ አብቂን እናቴ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጅሽ ዳብሽን ማሪን እራሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Miskirenet lemesemat begebahu geze hulu yihin tselot tetsifo ayalehu. Meshatachiwun yifetimilachew Amen 🙏
እውነት ነው እኔም አየዋለው ከሰው ስሜት በላይ የምትንሰፈሰፈው እመቤታችን መቀነቷን ታጥብቅላችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ
@@ZenebechShenkoru-kj6zv አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ከሀጢያት በቀር የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን
@@ሚካወለተትንሳኤ አሜን አሜን አሜን ከሀጢያት በቀር የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን
አንቺ ልጅ ሁሌ ይሄን ቴክስትሽን ባየሁ ልክ ልቤን ስፍስፍ ታደርጊኛለሽ😥😍የሠማዕቱ ጥበቃውና መባረኩንም ሁሉ ከነ ቤተሠቦችሽ ይጎብኝሽ እህቴ!
አንቺን የሰማ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ልጄንም ምሮልኝ ምስክር ያርገኝ፡፡
እግዛብሄር ይመስገን ላንች የደረሰች ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስ አኔም መቼ ከስደት ተመልሼ ለዚህ እንደምበቃ እዴት እደናፈቀኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀ አብቃኝ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለቦታህ አብቅተህ ለምስክርነት ፍቀድልኝ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ለቤትህ አብቃኝ❤❤❤
አሜን ለኔ ለሃጣተኛዋም ይርዳኝ ናቤቱ ያብቃኝ
ግሩም ነው። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ሆይ እኔንም ተመልከችኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንች ዬደረሰ ለሑላችንም ይድረስልን አሜን
ሰላምታችሁ ይብዛ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋዮች በርቱ ጠንክሩ እልልልልልልል እህታችን ወይዘሮ መሠረት አንቺ እንደተረዳሽው ለመምጣት ዕቅዱ ላለን ያብቃን ታድለሽ እግዚአብሔር ይመስገን
ሰማዕቱ ተአምርህን መስማት ነብሴን ያለመልማታል። ጭልጥ ብየ ወደ ልጅነት የዋህነቴ ይወስደኛል። ያኔ ገጠር ወጣ ያለ የላላባ ጊዮርጊስ ፀበል የአቡየ ፀበል አቤት ግርማዉ እስካሁን ዉስጤ አለ። ይህ ትዉልድ ብቻ ጠበል ቦታ ይዳፈራል።
አምናለሁ አባቴ ሀያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደጅህ እመጣለሁአምናለሁ እንደምታደርግልኝ❤❤❤እምዬ ማሪያምላቺ ቃል የለኝምየስደት ስቄእመብርሀንእመብዙሀንእመአምላክኪዳነ ምህረት
Amen Amen Amen 🙏 የኛንም ችግር ራስዋ ትፍታልን
የኔ እሕት እንኮን ለዚሕ አበቃሽ የኔን ያንቺን የሁላችንን እናት የኛን ሙሽራ እንዴት በሚጣፍጥ አነጋገር ነው የገለፅሻት ልቤ በአነጋገርሽ በደስታ ተሞላ ሐኪሜ ማሪያም ሁሌም ክብርሽ ይገለፅ የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ላይ ይውደቁ ሁሌም ክበሪልን 💚💛❤🙏
ፍቀድልኝ. ቅዱስ ገወርጊስ እመቤቴ እርጂኝ ልምጣና ቆጠሮዬን ፍችው 😢😢😢😢😢
ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤
ኣሜን ኣሜን አሜን
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen አግዚአብሔር ይመሰገን 🕊️🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችንን የሰጣን አምላክ ተመስገን!!!!
አሜን የኔ ውድ ላንቺ የደረሰ አምላክ ለተቸገረ ሁሉ ይድረስ ።
እግዛቤር ይመስገን ለናተ የደርሰ ለኛም ይድርስልን ቅድስት ኪዳነምረት እናታችን የሁላችን እኛን ስደተኞችን ለአገራችን ታብቃን ቅዲስ ጊወረጊስ አባታችን ሠማአቱ ሁላችንን ይጠበቀን ለደጅ ያብቃን😢😢😢😢
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ደጅህ መጥተው በረከት እንዳገኙት እህቴቼ እና ወንድሞቻችን ለእኔ እና ቤተሰቦቼም ድረስልን ታምእርህን እንድናገር እርዳኝ በተለይ ልጆቼን ከክፉ ሁሉ ሰውርልኝ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአምላክ ታማኝ አገልጋይ ነው።
ላንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም , እኔንም ከነልጄ ታስበኝ . ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ይሁን ለደጅህ እንድበቃ ከነልጄ
እኛንም ለመሆድ ያብቃን
እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ቤተሰቦቼ ቅዱስ ገብርኤልን በጣም ነው የምወደው ቃል የለኝም ታዲያ ማንቆርቆሪያ እንኳን ማንጠልጠያ አለው ገብርኤል ብቻ አትበሉ እህቴ አትበይ ቅዱስን ጨምሪ እኔ ያመኛል ሁሉንም በክብር ብንጠራቸው ያከብሩናል ባናከብራቸው ምልጃና ጥበቃቸው ይርቀናል ተው ይቅር ይበለን ቅዱስ ገብርኤል የዘብሩ ዳኛ እኔን ኦፕራሲዬን ያደረግ ወገኖቼን እና እኔን ሀጢአተኛዋን ባርከን
Amen amen amen amen amen 🙏❤
❤❤❤
አሜን
እዉነትነዉ ቅዱስገብረኤል ከክፋሁሉ ይጠብቀን❤❤❤
ቅዱሥ ገብርኤል በኛቤትም ብዙታምር አድርጎልናል የቅዱሳን አምላክ እገዜአብሔር ይመሥገን እደ አናንያ እደሚሳኤል አዛርያ እደሦሥቱ ህፀአናት ወድሜን እህቲን እኒን ወድሜ ቡብ አገኝና ወድቁ ቀለበት አለው አደል ቡቡ እሦን ሢያወጣ ፍነዳ ፌት ለፌት አለች እህቲ እኒምእናቲም አለች ከኛትንሺ እርቃ ሢፍነዳ ቁርቁሩው በጭሥ ጠቁሩ ሠው ተሸከፍ ከሩቅ አሥቡት ቡብ ሢፍነዳእኛ ደድነናል ሢመሥለኝደገጠን ከሞት አተርፍን ምንም ሴንሆን ቅዱሥ ገብርኤል ክብር ምሥጋና ይገባው ወድሜ ገጠሪወች የቁጥ አልጋ ታቃላችሁ ህፀአንሆኖ ከላይ ወደታች ወደቀ ምንም ሳይሆን በቅዱሥ ገብርኤል ቀን ሥለዚህ ቅዱሥ ገብርኤል እሥከቤተሠቡቸ ከክፍ ይጠብቀ ልክእደትናቱ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ሊቀሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ፍታኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ይርዳን ለደጅ ያብቃን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እመ ብርሃን እናቴ መጨረሻዬን አሳምሪልኝ እትዮጵያን ጠሽቂልን ፍቅርን አውርጂልኝ አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ, የምወትጃት እመቤቴ ማርያም, አገላለፅሽ ደስ ሲል, ሁሌም አትለይሽ, አትለየን, አሜን
Amen ❤❤❤❤❤Amen ❤❤Amen
ላንቺ የደረሰ ቋጠሮሸን ለፈታልሸ እኔንም እንቆቅልሼን ይፍታልን አሜን😭🤲
እመቤቴ ለአች የደረሰ ለኛም ይድረስልን ሰማቱ ለደጅህ አብቃኝ
ምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምህረት የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የነገርኳችሁን አደራ!
ጭቅ አማላጆ እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል ቅዱስ ገብሪል ክፉ አጋንትን ይግረፍልን ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብቃን
እስኪ ሄጃዉን ምንገድን አስረዱኝ እናቴን ልላካት እኔ እኔ ካገሪ እስክመለስ እሶትሂድ ባህርዳር ስደርስ ማንብላ ነዉእምትሣፈርዉ
እሄን ልስማ የፈቀድክልኝ እግዚአብሄር መድኃኒያለም እየሱስ ክርስቶስ አመሰግንኃለው።የእኔ ውድ አንደበት ጣፋጭ እመቤቴ ከፍ የሚያድርግ ሰው እንዴት እንደ ምያሰቀናኝ አዛኝቷ በሰደት ላለን ብርታታችን ናት እኔም ሰጨንቀኝ እናቴ ደስ ሲለኝ እናቴ ከሰውጋ ንግግር የለኝም።❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ወላዲተ አምላክ ሁሌም ከፍ ከፍ በይ ድንግል ድንግል እመቤቴ❤❤❤❤❤❤
አባቴ ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ እኔንም ልጅህን ሀጣቴኛዋን የወጣሁበትን እናቴ ኪዳነ ምህረት የውስጤን ታውቂያለሽ ከልጅሽ ጋር ሀሳቤን ባዕጭር ጊዜ ፈፅሚልኝ ሰማዕቱ በርሜል ቅድስ ጊወርጊስ ከዕይን ጥቅሻ የምትፈጥነው ሀሳቤን ፈጥነህ ፈፅመህ ለደጅህ ከነቤተሰቦቼ በፈቃድህ አብቃኝ አደራ አባቴ
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጺያ ባለ ውለታ ለቦታው ያብቃን❤❤❤
ወይኔ ሁሌ ምስክርነት በሰማሁ ቁጥር በሄዳችሁት ሰዎች እንደቀናሁ አለሁ እባክህ ሰማእቱ ደጅህን ለመርገጥ አብቃን ።እናቴ ኪዳነምህረት ጥሪን።
ትጠራናለች ሁላችንም ቀን አለን
ቀላል ያስቀናል 😢
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድሰት ድንግል በፅኢት ማሪያም ፣ ፃድቃን ፣ ሰማዕታት ፣ መላእክት ሐወሪያት በረከታቸው ፣ ረድሄታቸው ፀሎታቸው ለሚያምኑት ለክርሰቶሰ ወዳጆች ለሚያምኑት ሁሉ ይድረሰልን / ያማልዱን ይጠብቁን ሰማዕቱ ፈውሰን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብሩ ይገለፅ ዘንድ ነው ክብር ይግባው ። ለማያምኑት ልቦናቸውን ያብራላቸው ለደጁ ያብቃልን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
አሜንንንንንንንንን 💙💛❤️💚🙏
Ameen 🙏❤️
ላንቺ የደረሰች ድግልማርያም ከነልጆ ኸቅድሳን መላእክትጋ ለኔም ከነቤተሰቦቼ ትድርስልኝ አሜን አሜን አሜን
ያንችን ቋጠሮ የፈታ ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ የኛንም የቤተሰቦቸን ቋጠሮ ፍታልን እመቤቴ ማርያም የኔ እናት የኔ እሩህሩህ እናት አደራሽን ቋጠሯችንን ፍታልን😢😢😢😢😢😢😢
ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ እመቤቴ ድንግል ማሪያም የልቤን ቁልፍ ፍቺልኝ
እህቴ ድንቅ ምሰክርነት ነው ። እመቤቴ ቅድሰት ኪዳነምህረት ለኛም ትድረሰልን ለሁሉም መድረሰ ሰጦታዎ ነው ለደጆዋአ ለመባረክ ለመቀደሰ ታድርሰን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ውለታው አያልቀበት ክብር ምሰጋና ይግባው ውለታውን ለመመለሰ ያብቃኝ ለደጂ ለበረከቱን ለመሳተፍ ፍቃዲ ይሁን ። አላዬ ረጅም እድሜ ይሰጥህ ❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማችሁ ። ፀጋውን ያብዛላችሁ ።❤❤❤
ላንች የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም ትድረስልን ቅዱስ ጊወረጊስአ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ
እኔም በዚህ ክረምት ልሄድ ነው መንገዱን ይክፈይልን ቅዱስ ጊዮርጊስ
አምላከ ሰማዕቱቅዱስ ጊዮርጊስ ከነመላ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን እባክህ ትችላለህና❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአንቺ የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ለስደተኞቹ ይድረስልን
Betam yigerimal yichn lije abiren bermel gibont 5 yabuye let enem abiriyat new yetsetsemekinw selemebetachin sitimesekir amalaji nat eyalech eniem abireyat lik new emebetachin worik nat eyaliku neber endeyewum egziabher yimesigen🥰🥰🥰❤❤❤🌹🌹🌹
ወይ መመረጥ የኔ እናት እድለኛ ነሺ ላንች የደረሰ መዳህኒዓለም ለተቸገርን ሁሉ ይድረስልን እመቤቴ ሰማዕቱ ለደጃቸው ያብቁን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን❤❤❤
ለኔም ሰማእቱ ቅዱስ ጀወርጊስ ባለ ውለታዬ ነው በእውነት ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤
በዝች ውብ ኢትዮጵያዊት አንደበት የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ ነው። በእምነትሽ ያፅናሽ።
የኔ እናት የኔ አዛኝ እናቴ እመብረሀን እመብዙሃን የጭቅ አማላጁዋ እመቤቴ ማርያም እኔ ኃጢያተኛዋን ልጅሽን ይህን ሁሉ ቆሻሻ ተሸክሜ ያልተፀየፍሽኝ በጠራሁሽ ቦታ ሁሉ የምደርሽልኝ የስደት ስቄ መፀናኛዬ ነሽ 😭😭😭😭😭😭እናቴእመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም እወድሻለሁ የሰመዓቱን ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅ ለመርገጥ አብቂኝ ቀኑንም ቅርብ አርግልኝ 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን!
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
በሰመአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ አሀዱ አምላክ አሜን ።
አህቴ በህይወትሸ ውሰጥ የአጋጠመሸን ፈተና ሁሉ ያመንሸው አምላክ ኢየሱስ ክርሰቶሰ የተማፀንሻት ቅድሰት ድንግል ማርያም እንዲሁም የልዳው ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ቅዱሳን መላዕክት ሁሉ ፃድቃንም ጭምር ፀሎትሽን ተቀብለው የተራዱሽ የደረሱልሸ ለእኞም ለሁላችንም ይድረሱልን አሜን ።
ክፍለ ማርያም ከአዳማ ።
አሜን አሜን 🙏🙏
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለመዳን አበቃሽ እህታችን አፀደ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
ድንቅ ምስክር ከልብ የመነጨ ምስክርነት የኛ ወርቅ እመቤቴ ማርያም ምንም ብንል ይሷን አይገልጻትም አንችን የረዳች እመቤቴ እኛንም ታድነን ለቦታው ታብቃን አቤት እኔ እማ በአለም ላይ እደኔ ሀጢያተኛ ነኝ በገንዘን በረከት የለኝ ሀጢያትም እደኔ የሰራ የለም ግን እግዚአብሔር ምሀሪ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቃኝ❤
ስማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ አባቴ
እግዚአብሔር የመሰገን ይሁን ሰመአቱ ክብር ይግባዉ ለደጁ ያብቃን ጥበቃዉ አይለየን በፀሎታችሁ አስቡኝ❤😢😢
እመ አምላክ እኔም እወድሻለሁ እኮ የዉስጤን ችግር አች ታዉቂአለሽና አደራሽን የሊዳዉ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሃጢያተኛ ባሪያህን ወለተሰንበትን ከተያዝኩበት እስር ፍታኝ ለደጂህም አብቃኝ እደማንም አድርገህ😢😢
ሰማይ ምድር የማይችሉትን ሀያሉን እየሱስ ክርስቶስ ለአኛ መደኛ የወለደችውን እመብዙሀን አለማከበር ለሚያቃልሉ ሁሉ አምላክ በቸርነቱ ይቅር ይበላቸው
አቤት መታደል ታድለሽ ነውኮ እማዬ በረከትሽ ይድረሠኝ ለኔ ለአንዷ ሀጦያተኘዋ ከቱዋ ወራዳዋ ሴት 😢😢❤❤❤
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጂህ አብቃን ክብርህን እንመስክር
እድለኛ ነሽ ።ጌታ ለሚወዳቸው የእናቱን ፍቅር ያሳድርባቸዋል።❤❤❤❤❤❤❤
እናተ የጠየቃቹትን ሁሉ ለኔም ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጌስ ውሰጥሚስጥሬን ታውቃለ ሕና ለአገሬ አብቃኝ ለደጅሕ አብቃኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን::
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ ቋጠሮየን ፍታልኝ እናቴ እመብርሀን ኪዳነምህረት ለቤትሽ አብቂኝ ቋጠሮየን ፍችልኝ ህይወቴን አስተካክሊልኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ ተክለፃዲቅን አስቡት ብላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ማህበራችሁን ያጠንክርላችሁ። እህታችን ላአንቺ የደረሠች እናቱ እናታችን ለእኔም ትርዳኝ። ሴቶች ግን ፀጉራችሁን፣ ደረታችሁን እስከ ጡታችሁ ድረስ የተገለጠ ልብስ፣ ሌሎችም እሱ ያለፈቀደውን ባታደርጉ ለራሳችሁም ለሠውም ጥሩ ይመስለኛል።
ደጁን የረገጣችሁ አቤት መታደላችሁ❤🙏እናቴ ኪዳነምህት አባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ከሆነ ደጅህን አስረግጠኝ አውቃለሁ በደሌ ሀጢያቴ የበዛ ነው 😢እባክህ ፍቀድልኝና እላዬ ላይ ያሉትን መናፍስት አስወጣልኝ እባክህ አባቴ 😢የራስ ምታት መድሀኒት መዋጥ መሮኛል ጠዋት ማታ😢😢😢😢🙏
እግዚአብሔር ጠይቂው ያሰብሺውን መልካም ነገር ያደርግልሻል ...እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሄጃለሁ...
@@TadesseMinte በስደት ስላለሁ ቀኑ ረዘመብኝ እግዚአብሔር እንደሚያሳካልኝ አምናለሁ አንቺስ ታድለሽ🙏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ አቤቱ ለደጅህ አብቃኝ ከእስራቴ ፍታኝ ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ሰንሰለቴን ፍችልኝ
ቅድስት ኪዳነ ምህረትን አጥብቀሽ ያዣት ልዩ ፍቅር እናት ናት::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እመቤታችን ለእህታችን የደርሰችላት ለእኛንም ትድርሠልን ኪዳነምህርት ትጠብቀን ለሁላችን
ለአንቺ የደረሠ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ይድረስና ለደጁ ያብቃኝና ምስክርነቱን ልስጥ😢😢😢
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ሀጥያተኛዋን ደካማዋን ፅዳለ ማርያምን ለደጅህ አብቃኝ እመብረሀን አንቺ በምልጃሽ ደጅሽ አቁሚኝ እናቴ
አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የልቤን መሻት ታውቀዋለህ።አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ።
እህቴ መጨረሻሽን ያሳምረው ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብዙ ምስክርነት ሰምቻለው እንደዚህ ህይወቴን የዳሰሰ የለም ኪዳነምሕረት እናቴ እኔ ስላንቺ አማላጅነት ምስክር ነኝ❤❤❤❤❤❤
ቁዱስ ገርጌስ አባክህ ለድጅህ አብቃይ ደከመይ በሰው ሃገር ሁኘይ 😢😢😢
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
ስለ እመቤቴ ለመግለፅ ቃል ስለሌለኝ ዝም አልኩኝ 😢😢በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ ከልባችሁ ለምኗት እንጅ የምር ከጎናችሁ ናት 😢
አምላከ ጊዮርጊስ እባክህ ፍቀዲልኚ
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘምናችሁን ይባርክላችሁ
ቅዱስ ገወርግስ አባቴ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
እግዚአብሔር ነው የምላችሁ ስደት ያለንው እናምናምናልን እኔ በጣም ነው ድንቅ የሚለኝ ስደት ያለንው በማይት ብቻ ድነናል❤❤❤❤ ሰመአታቹ አደራ ላገሬ በሰላም መልሰኝ
እምነት ያለውም ከእኛ ነው
አሜን አሜን አሜን ሰመአቱ እባክህ ባለሁበት ፈውሰኝ እመ ብርሃን እመ ብዙሃን እባክሽ ስደቴን ስደትሽ አድርጊልኝ
ቅዱስጊዮወርጊስአባቴከነቤተሰቦቸለደጂህያብኝ😢😢😢
ላቺ የደርሰቺ እማምላክ ለሁላቺን ሰደኞቺ ትደርስልን ላቺ ይደርሰ ቅዲስ ጌግርጌስ ለሁላቺን ይድርስልን😢😢❤❤❤🤲🤲🤲🤲❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን
እኛንም
ለምስክርነት
ያብቃን
አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ለኛም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን
ተመኝው የውእውነት መዳንን ምክኒያቱም ታምሚያለሁ ደክሞኛል ሰልችቶኛል ነገሮቼ መመሰቃቀል እጂ መቃናቱ አልታይ ብሎኛል አምናለው እያስተማረኝ ነው ሊያድነኝ ስሙን እኳን መጥራት የማይገባኝ ከንቱ ነኝና እባካቹ ወለተኪዳን ብላቹበፀሎታቹ አስቡኝ ሰማህቱ እኔንም ለደጁ አብቅቶኝ ስሙን እድመሰክር ስራውን እዳውራ ድንግል ማርያም ከልጆ ታማልደኝላንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን አሜን አሜን
አሜን ሁላችንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
Ene vidoe sesam wuste betam edangetalo maryeman 😭amlek hoye hateyet men hayele yone farehu
ቃለሂይወት ያሰማል በእመብረሀን ፍቅር በሁላችን ላይ ይደረብን በእውነት
እግዜአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰመአቱ ክብር ይግባዉ ለደጁ ያብቃን ጥበቃዉ አይለየን በቸረነቱ ይማረን በፀሎታችሁ አስቡኝ ተክለ ዮኻንስ ብላችሁ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የውስጤን ታውቃለህ ዛሬ ቀንህ ነው እኔ ሀጢያተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ👏
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አገራችን ሰላም አርግልን እባክህ
ውይ እኔም ክድዬን እወዳታለው ቃላት የለኝም ስንትት ፈተና ያለፍኩባት ገና ስእሏን ሳይ ነው እምባዬ ምፈሰው ክብር ይግባትና ❤❤❤❤
😢እኛንም ለደጁ ያብቃን በእውነት እኔም እንደሰው እሆን ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እባካቺሁ ጸለትአድርጎ ጎዞእዴጀመር ሰማአቶይፍቀድልን
አቤት መታደል 😢😢😢 ሰማዕቷ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አበቃኝ ኪዳነ ምህረት እናቴ❤❤❤❤
ወይኔ ታድለሽ ለእኛም ፍቃዱ ይሁን እኔስ በመሰከራችሁ ቁጥር በቅናት ልሞት ነው Sematu enenm lebeth abkagn
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ መላው ቤተሰቦቼ እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችንን ፍታልን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን እናቴ ወላዲተ አምላክ የእንጦጦዋ ንግስት የግሸኗ እመቤት የፃድቃኔዋ ማርያም የዘረያቆብ እመቤት ወለላይቱ እመብዙሀን ንፅህተ ንፅሃን ቅድስት ቅዱሳን አቁራሪተ መአት የጌታዬ እናት ወላዲተ አምላክ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከልጅሽ ጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አማልጅኝ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ከዳቢሎስ ከአጋንንት እስራት ፍችን ማሪን የህይወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍችልን የመዳናችንን ቀን ከቅርቢልን በቃቹ በይን ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትሽ አብቂን እናቴ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጅሽ ዳብሽን ማሪን እራሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Miskirenet lemesemat begebahu geze hulu yihin tselot tetsifo ayalehu. Meshatachiwun yifetimilachew Amen 🙏
እውነት ነው እኔም አየዋለው ከሰው ስሜት በላይ የምትንሰፈሰፈው እመቤታችን መቀነቷን ታጥብቅላችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ
@@ZenebechShenkoru-kj6zv አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ከሀጢያት በቀር የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን
@@ሚካወለተትንሳኤ አሜን አሜን አሜን ከሀጢያት በቀር የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን
አንቺ ልጅ ሁሌ ይሄን ቴክስትሽን ባየሁ ልክ ልቤን ስፍስፍ ታደርጊኛለሽ😥😍የሠማዕቱ ጥበቃውና መባረኩንም ሁሉ ከነ ቤተሠቦችሽ ይጎብኝሽ እህቴ!
አንቺን የሰማ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ልጄንም ምሮልኝ ምስክር ያርገኝ፡፡
እግዛብሄር ይመስገን ላንች የደረሰች ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስ አኔም መቼ ከስደት ተመልሼ ለዚህ እንደምበቃ እዴት እደናፈቀኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀ አብቃኝ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለቦታህ አብቅተህ ለምስክርነት ፍቀድልኝ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ለቤትህ አብቃኝ❤❤❤
አሜን ለኔ ለሃጣተኛዋም ይርዳኝ ናቤቱ ያብቃኝ
ግሩም ነው። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ሆይ እኔንም ተመልከችኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንች ዬደረሰ ለሑላችንም ይድረስልን አሜን
ሰላምታችሁ ይብዛ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋዮች በርቱ ጠንክሩ እልልልልልልል እህታችን ወይዘሮ መሠረት አንቺ እንደተረዳሽው ለመምጣት ዕቅዱ ላለን ያብቃን ታድለሽ እግዚአብሔር ይመስገን
ሰማዕቱ ተአምርህን መስማት ነብሴን ያለመልማታል። ጭልጥ ብየ ወደ ልጅነት የዋህነቴ ይወስደኛል። ያኔ ገጠር ወጣ ያለ የላላባ ጊዮርጊስ ፀበል የአቡየ ፀበል አቤት ግርማዉ እስካሁን ዉስጤ አለ። ይህ ትዉልድ ብቻ ጠበል ቦታ ይዳፈራል።
አምናለሁ አባቴ ሀያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደጅህ እመጣለሁ
አምናለሁ እንደምታደርግልኝ❤❤❤
እምዬ ማሪያም
ላቺ ቃል የለኝም
የስደት ስቄ
እመብርሀን
እመብዙሀን
እመአምላክ
ኪዳነ ምህረት
Amen Amen Amen 🙏 የኛንም ችግር ራስዋ ትፍታልን
የኔ እሕት እንኮን ለዚሕ አበቃሽ የኔን ያንቺን የሁላችንን እናት የኛን ሙሽራ እንዴት በሚጣፍጥ አነጋገር ነው የገለፅሻት ልቤ በአነጋገርሽ በደስታ ተሞላ ሐኪሜ ማሪያም ሁሌም ክብርሽ ይገለፅ የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ላይ ይውደቁ ሁሌም ክበሪልን 💚💛❤🙏
ፍቀድልኝ. ቅዱስ ገወርጊስ እመቤቴ እርጂኝ ልምጣና ቆጠሮዬን ፍችው 😢😢😢😢😢
ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤
ኣሜን ኣሜን አሜን
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen
አግዚአብሔር ይመሰገን 🕊️🥰🥰🥰