ብዙዎችን ያስቆጣው የሀሰተኛ ነብያቱ ጉድ ተለቀቀ እግዚኦ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 48

  • @aklilnews
    @aklilnews  4 месяца назад +4

    ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 месяца назад +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያሳዝናል ህዝቡ እስከመቼ ነው በሀሰተኛ ነብዮች ዝም ብለው አሜን ብለው የሚቀበሉት ልቦና ይስጠን

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ልቦና ይስጠን🙏

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 4 месяца назад +2

    ፈጣሪዬ የሀሰተኛ ነብያቱን መጨረሻ አሳየን አግዚኦ ግፋቸው

    • @aklilnews
      @aklilnews  4 месяца назад +1

      ሲናዬ❤🙏

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ለሁላችንም 😢😢😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜኔ ቆንጅነሽ❤🙏 ሼር

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 4 месяца назад +1

    ሰላም ወንድም አለም ❤❤❤❤ ወይ ጌታ ፍረድ 😭😭😭😭😭😭 ይሔ ሕዝብ ልቦና ይሥጣቸው

    • @aklilnews
      @aklilnews  4 месяца назад +1

      ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @merry-2121
    @merry-2121 3 месяца назад +1

    ሰላም አክሊለ 😍😍 ከባድ ዘመን ነው ብቻ ለሁሉም ልቦና ይስጥን ኡፍ😢😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ሜሪዬ❤🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 месяца назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት በኩመንት መጥቻለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +1

      ሳኒዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ የተዋሕዶ እንቁ❤🙏 ሼር

  • @SURATINSHU86
    @SURATINSHU86 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ሱራዬ እንኳን ደህና መጣህ ብያለሁ🙏

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ሰላም እያለህበት ቦታ መንገዳችን ወዴት እየሄደን እንደሆነ አይታወቅም ፈጣሪ ወደ መልካም መንገድ ምራን እንጂ በጣም ያዛዝናል

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +2

      በትክክል ሎሚዬ ልቦና ይስጣቸው🙏

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 месяца назад +1

    ሰላም ሰላን ወንድም እንኩዋን ሰላም መጣክ

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +1

      ሮዚዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ❤🙏 ሼር አይረሳ

  • @etssss7814
    @etssss7814 4 месяца назад +1

    ሰላም ወንድሜ አክሊል እንኳን ደህና መጣህ የሀሰተኛ ነብያቱ ነውር አያልቅም በየሰፈሩ አዳራሽ እየሰሩ ህዝብን ያስታሉ

  • @WaqayyoAbdiikootii
    @WaqayyoAbdiikootii 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ልቦነቹ ይመልስቹ😢😢😢 ሐስተኝ ናቢዬቹ😭😭😭

    • @aklilnews
      @aklilnews  4 месяца назад +1

      ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @AdffSh
    @AdffSh 4 месяца назад +1

    ልቡና ይስጣቸው

    • @aklilnews
      @aklilnews  4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ልቦና ይስጣቸው❤🙏

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 4 месяца назад +1

    ሰላም አክሊል❤❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 4 месяца назад +1

    ሓሓሓሓሓሓሓእኔ የምለው ማነው አገቱን ይዞት የሔደው እየሔዱ ጌታን እየካዱ መሐተባቸውን እየፈቱ ችግር ሢመጣ ሕዝብ ይፍረደኘ ይላሉ ለሥንቱ አለቀሥን ተዉ ብለናል 😭😭😭

    • @aklilnews
      @aklilnews  4 месяца назад +2

      ሀኒዬ ትክክል ብለሻል ሲነገረቸው አልሰማም ብለው ጥቅም ፍለጋ ሮጠው ይሀው አሁን ሲረገሙም ድራማ ሲሰራባቸውም አሜን ይላሉ

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 4 месяца назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጥተህ አክሊላችን በእውነት በጣም ጠፍተሃል ጠፍቻለሁ ይህ ፍትፈታ ናፍቆኝ ነበረ ሄሎ እየሱስ እውነት ስልክ በላከልኝ የኢየሱስ አደገኛ መርዝ በእውነቱ ገንዘብ የገዛም ጤንነትን አይገዛም እግዚአብሔር አምላክ ግን ጤንነትም በነፃ ይሰጣል ገንዘብ ቁስል ነው የሚገዛው

    • @aklilnews
      @aklilnews  4 месяца назад +1

      ኤዶምዬ❤🙏

  • @mishoomish-iz7je
    @mishoomish-iz7je 3 месяца назад +1

    እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን 😢😢😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ሚሾዬ❤🙏

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 месяца назад +1

    እግዚኦ ሄሎ አላለም መቅሰፍት ሊያወርዱብን ነው እነዚህ ሰዎች😢አርቲስት አማኑኤል እንድሁም በስር ለቆዩ ወገኖቼ እንኳንም ተለቀቁልን ተመስገን ኡፍፍፍ በየቦታው ስንቱን ተጫወቱበት😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +1

      እነዚህ ሰዎች ጤና ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ነገር ያሳዩናል🙏

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 4 месяца назад +1

    ዘንድሮ የማይመጣ ጉድ የለም እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጠን እነ ዮናታን የሚጨፍሩብን አለ ዝም ብለን አሜን ሰለምንል ነው ቀርቄ ከመቅረት ተረፍኩ ክክክክ

    • @aklilnews
      @aklilnews  4 месяца назад +1

      የሻማዬ😂😂❤🙏

  • @dibootube816
    @dibootube816 4 месяца назад +1

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣክ😍😍

    • @aklilnews
      @aklilnews  4 месяца назад +1

      ዲቦዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ መልካም❤🙏 ሼር

  • @shemistube
    @shemistube 3 месяца назад +1

    ወይጉዲ በጣም ያሳዝናል ይገርማል ውይይይይይይይይይ

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +1

      ሸምሲዬ❤🙏

  • @Tjjandvlo
    @Tjjandvlo 3 месяца назад +1

    ❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +1

      ቲጂዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ🙏

  • @Keirkm.
    @Keirkm. 3 месяца назад +1

    Enkan dena metahe 🎉😮

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +2

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ❤🙏

  • @saraderste8643
    @saraderste8643 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saraderste8643
    @saraderste8643 3 месяца назад

    😮😮😮😮😮😮

  • @HussenAbdela-fx8gg
    @HussenAbdela-fx8gg 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 месяца назад +1

      Hussein Welcome