ዕንቁ (ክፍል 20)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 521

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 2 месяца назад +94

    የአዜብ ጎደኛ እንዳኔ የተማቸችዉ ጎበዝ የምር አደነኩዋት

  • @MekdiSolomon-g2e
    @MekdiSolomon-g2e 2 месяца назад +108

    ማነው እንደኔ የሰይፍ አድናቂ እና ያቺ የሰይፈ እህት የላከቻት ልጅ የፍቅር መቀስ እንዳትሆን የፈራ

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 2 месяца назад +46

    የእንቁ እና የሰይፈ ኣድናቆች የት ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 2 месяца назад +40

    እንኳን ደና መጣቹ ድራማ እንደሆነ እያወቅኩ ለሰይፈና ለእንቁ መጨነቄስ ቆይ 😢

  • @yodahietube-12
    @yodahietube-12 2 месяца назад +30

    ማነው ዛሬ በ የኣዜብ ጓደኛ ደሰ ያለው😊

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 месяца назад +1

      እህት ደምሪኝ

    • @yodahietube-12
      @yodahietube-12 2 месяца назад +1

      @@HayatMeka-pt8hs anchm demrign😍

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 2 месяца назад +2

      ደምሩኝ እመልሳለሁ

    • @yodahietube-12
      @yodahietube-12 Месяц назад

      @@SemiraGetahun eshi demrign

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun Месяц назад

      @yodahietube-12 ደመርኩሺ አችም ደምሪኝ

  • @AterefachLengoWoldeamanuel
    @AterefachLengoWoldeamanuel 2 месяца назад +21

    ልጅቱዋ ግን ደስ ሰትል አስተዋይ ናት❤

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 месяца назад

      እህት ደምሪኝ

    • @YggHhg-g7k
      @YggHhg-g7k 2 месяца назад

      ❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 2 месяца назад

      ​@@HayatMeka-pt8hsደምሪኝ ልደምርሺ

  • @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ
    @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ 2 месяца назад +40

    ከአላህ በስተቅር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም።

  • @HayatMahamad-v2k
    @HayatMahamad-v2k 2 месяца назад +195

    እኔም ወግደርሶኚ 3ኛሆኛለሁ 😢😢ማዳም የለቺልኚም😂😂😂ታመጣ ላይክግጩኚ አምሮኛል😢

    • @ሀቢባ-ከ2አ
      @ሀቢባ-ከ2አ 2 месяца назад +5

      😂😂😂😂😂እሺ

    • @meimeiali9659
      @meimeiali9659 2 месяца назад +2

      😂😂abeti wore

    • @tube4169
      @tube4169 2 месяца назад +2

      አረኩሽውዷ

    • @HayatMahamad-v2k
      @HayatMahamad-v2k 2 месяца назад

      አመሠግናለሁ የኔቅን❤❤​@@tube4169

    • @HayatMahamad-v2k
      @HayatMahamad-v2k 2 месяца назад

      ​@@tube4169አመሠግናለሁ የኔቅን❤❤❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 2 месяца назад +98

    ለባሌ የሰይፈን ልብ ስጥልኝ🙏🙏🙏❤

    • @HikramAsirat
      @HikramAsirat 2 месяца назад +3

      አሚንንንንን

    • @KomiKomi-q1j
      @KomiKomi-q1j 2 месяца назад +2

      አሜን 🙏

    • @jarejarry4552
      @jarejarry4552 2 месяца назад +2

      አሚን

    • @Saada-m2x
      @Saada-m2x 2 месяца назад +1

      አሚን አሚን አሚን❤🎉

    • @GjGu-q6r
      @GjGu-q6r 2 месяца назад +1

      አሜን

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 2 месяца назад +17

    የ ሀዜብ ጓደኛ የኔ ማር ጎበዝ❤

    • @AsterBogel-x6d
      @AsterBogel-x6d 2 месяца назад

      Ma😂😂😂😂

    • @MelakKonjo
      @MelakKonjo 2 месяца назад

      @@AsterBogel-x6d የምሬን ነው ያን የመሰለ ትዳር ልታፈርስ አነበር

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 2 месяца назад +21

    የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እንደእንቁና እንደሳይፈ አይነት ፍፁም ፍቅር እና መዋደድ ያድለን🙏❤❤❤

  • @HawaHawwa-he3xs
    @HawaHawwa-he3xs 2 месяца назад +40

    የሰይፈ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ

  • @سعيدد-ق9ط
    @سعيدد-ق9ط 2 месяца назад +6

    አየ ሰይፈ የኔ ምስኪን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HgjHhbvv
    @HgjHhbvv 2 месяца назад +25

    አረ ጉድ ኮሚንቶ ለማኝ ሁላ😂😂

  • @امنيشششامنيش
    @امنيشششامنيش 2 месяца назад +4

    አምላኬ ሆይ የባሌንልብ እደሠይፈ አድርግልኝ አሜን🎉❤❤❤

  • @Madis-jr8fn
    @Madis-jr8fn 2 месяца назад +10

    እፍፍፍ ይጣላሉ ብዬ ፈርቼ ነበር ሰይፈና ዕንቁ ደስ ሲል❤

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn1794 Месяц назад

    ,እውነት ሠይፈና እቁ እውነት ባልና ሚሢት ነው የሚመሥሉት ሰይፈ በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ቀልድም ቢሆን መልካምነት ደሥይላል

  • @AsasSdsd-h9k
    @AsasSdsd-h9k 2 месяца назад +2

    ዋዉየአዜብጎደኛተመቸቺኝ👍👍👍👍👍👍

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 месяца назад +21

    እንቁዬ የኔ ወርቅ

  • @ሚካኤልአባቴ-ለ7ወ
    @ሚካኤልአባቴ-ለ7ወ Месяц назад

    አያችሁ ያች የልብ ወዳጅ የተባለችዉስምረት እኩዋን እደዚህ ስታመሳቅላቸዉ እራሄል ባንድቀን ካሰቻቸዉ ፈጣሪ መቸምቢሆንለየዋሆች መላአያጣም❤❤❤

  • @Fafi11-de6nq
    @Fafi11-de6nq 2 месяца назад +50

    ኮምቼ አላውቅም ዛሬ የመጀመሪያዬ ነው 7 ነኝ ለይክ ግጩኝ❤❤❤😊😊😊

  • @RuqyaAli-j6o
    @RuqyaAli-j6o 2 месяца назад +14

    ሰይፍ ልክ እደኔባልነው ሀቢቢ ምንም ነገር ከኔ አይደብቅ አላህየ ረጅም እድሜስጥልኝ ያረብ

  • @አስቴርጥበብበየነ
    @አስቴርጥበብበየነ 2 месяца назад +16

    እንቁየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Serena-gm9pq
    @Serena-gm9pq 2 месяца назад +5

    ደስ ስል ❤❤❤❤❤

  • @hehamanot
    @hehamanot 2 месяца назад +9

    ሰይፈና እቁየ ስወዳችሁ❤❤ አምላኬ ሆይ ባሌን ልክ እደ ሰይፈ አድርግልኝ

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 2 месяца назад +23

    እደእኔ በጉጉት ምጠቢቅ ቢቸ👍👍👍👍👍

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 месяца назад +13

    በስምረት ቦታ የመጣችው ኡፉፉፉ ጨጓራዬ

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh 2 месяца назад +1

    Sefu siwadik Wanda wandi ekonew❤❤❤❤

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 2 месяца назад +4

    እቁየየኔጀግና❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AllamGrouppp
    @AllamGrouppp 2 месяца назад +13

    ይለቀቅ❤❤❤

  • @HababiHababish
    @HababiHababish 2 месяца назад +1

    ዉይይአዜብየእንቁንቤትባታዉቀዉጥሩነበር
    እንቁዬየእኔእህትፈጣሪይሁንሽ ❤

  • @JfJd-db2kl
    @JfJd-db2kl 2 месяца назад +2

    ራሄል ተመችተሽኛል እሽ❤❤❤

  • @RabiyaYimam-e7k
    @RabiyaYimam-e7k 2 месяца назад +6

    ሆሆ አጨናነቁኝኮ😅😅😅እፎይ❤

  • @FjFj-oq6cx
    @FjFj-oq6cx Месяц назад

    እደሰይፈ ታማኝ ባል ይሰነጠ ቅመሞችየ አሜን በሉ ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @Abcd23823
    @Abcd23823 2 месяца назад +2

    ሎቶር ደረሶኝ ነው😂😂😂😂😂😂 ተመቼኝ

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 2 месяца назад +5

    የባል ዘመዶች ለምንድነው በፍቅር መሀል የሜገቡት ለውዴሜ አስቤ ነው የሚሎት ሂውቱን እያበላሹ እጭ

  • @FetiyaBargicho
    @FetiyaBargicho 2 месяца назад +12

    ዛሬ የመጨረሻነኝ ላይክ አሪጉኝ🎉🎉🎉🎉

  • @FatimaFatom-l3m
    @FatimaFatom-l3m 2 месяца назад +10

    ቁረጡ

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff 2 месяца назад +2

    ዋው ዛሬ 463ኛ ነኝ በቃ ለይኩኝ አምሮኛል ላረግዝ ነው መሰል😅😅😅😅😅

  • @GanetAdeiss
    @GanetAdeiss 2 месяца назад +4

    Wow 👍👍

  • @HalimaAhamed-fo3en
    @HalimaAhamed-fo3en 2 месяца назад +3

    ስምረት እንኳን ቀረች ጨጓራዬ በሷ ምክንያት ፌል ሊያደርግ ነበር 😢😂😂

  • @HawaHapashe
    @HawaHapashe 2 месяца назад +7

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @MoloFatimah
    @MoloFatimah 2 месяца назад +16

    ይለቀቅ

  • @selamselam7607
    @selamselam7607 2 месяца назад +31

    እየሱስን የሚወድ ይኖራልን እዝ 🤲🥰 ኑ ወዴ ኢየሱስ ያድናል ይፋዉሳል ጥያቄህን ይማልሳል ከመከራ ቃን በክንፉ ይሻሺግሃል ኑ ወደ እየሱስ

    • @BirukBeyene-j2t
      @BirukBeyene-j2t 2 месяца назад +1

      የሰ❤❤የሰ እየሱሰ ጌታ ነዉ😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NewFoziya
      @NewFoziya 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @selamselam7607
      @selamselam7607 2 месяца назад

      ​@@NewFoziya ዉሃ እያሳቃ ይሳምጠል አላም ልክ እንዴ ነው

    • @mihiretmena2978
      @mihiretmena2978 2 месяца назад +1

      አሜን ያድናል ❤❤

    • @rgfg336
      @rgfg336 2 месяца назад +1

      አለን የኔ ቅመም ያለ እሱ ማን አለን ተባረክ❤❤

  • @Betalehime
    @Betalehime 2 месяца назад +4

    ሀዋሳ ገብርኤል ❤❤❤❤

  • @WsWa-c5n
    @WsWa-c5n 2 месяца назад +1

    ሠይፍ እንደ አንተ ባይ ይስጠን😅😅😅

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 месяца назад +20

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @ሚካኤልአባቴ-ለ7ወ
    @ሚካኤልአባቴ-ለ7ወ Месяц назад

    ሰበርዜና ያችሳምሪስለታሰረይደስብሎኛል😂😂😂😂😂😂😂

  • @amesaagelchu5961
    @amesaagelchu5961 2 месяца назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow.araramaa

  • @Amsaya-m8j
    @Amsaya-m8j 2 месяца назад

    እንቁ ና ሰይፍ❤❤❤❤❤❤

  • @SenayitbirruSenayitbirru
    @SenayitbirruSenayitbirru 2 месяца назад +1

    እግዝኦ እኔኮ እውኔቶን የትጸጻተች መስሎኝ ደስብሎኝ ነበር

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh 2 месяца назад +2

    ቶሎ ቶሎ የልቀቅልን የምትሉ ላይከ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @BekeluTechane
    @BekeluTechane Месяц назад

    wooooowuuu wooowuuu kifil 21

  • @ትንሷዬ
    @ትንሷዬ 2 месяца назад +23

    አልከፈቱትም እሩጨ መጥቸ ማዳም ሳታዬኝ ላይነበር 😢😢😢😢

    • @JhdGhhd
      @JhdGhhd 2 месяца назад

      አይዞሺ ማሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ትንሷዬ
      @ትንሷዬ 2 месяца назад

      @@JhdGhhd እሽ የኔውድ

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 2 месяца назад

      Ayizoshi yene fiqiri😢❤❤❤

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 2 месяца назад

      Ayizoshi yene fiqiri😢❤❤❤❤❤

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 2 месяца назад

      አይዞሽ ውደ

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 2 месяца назад +18

    ቪድዬውን ሳይ እኮምታለሁ 😂😂😂እስከዛ መልካም ቆይታ ደምሩኝ😊❤

    • @Hanimom-j9b
      @Hanimom-j9b 2 месяца назад +1

      😂😂

    • @ChfGjg
      @ChfGjg 2 месяца назад +1

      😂😂😂

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 месяца назад

      እህት ደምሪኝ​@@Hanimom-j9b

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 месяца назад

      ​@ChfGjgእህት ደምሪኝ

  • @KidistNegussie
    @KidistNegussie 2 месяца назад +2

    ቀጣይ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
    @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ 2 месяца назад +11

    መቸም አንደኛ ነኝ አትሉም አይደል😂😂😂😂ማለቴ ገና ቪዶዎ አልተለቀቀ ሳታዩ አንደኛ ነኝ አይከብድም 😢😮😂😂😂😂😂

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw 2 месяца назад +7

    ምዳም ቤቱን ትተው ስትወጣ አንዴት ደስ ይላል ይሆን ሠላም አለው 😢😢😢😢

    • @እሙሱሱወለዮዋ
      @እሙሱሱወለዮዋ 2 месяца назад

      እህ የልቤን ተናገርሽሽ😂

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 2 месяца назад

      ሆሆሆሆሆ በሰው ቤት እዳይጥ ልትሸራሸሪ ነዋ መጣችልሽ

    • @سامي34-ن8ظ
      @سامي34-ن8ظ 2 месяца назад

      የኔ ውድ ቀላል ደስ ይላል

    • @ማሂAmtataw
      @ማሂAmtataw 2 месяца назад

      @@እሙሱሱወለዮዋ 😂😂😂🤣

  • @ሀይሚባላገሯ
    @ሀይሚባላገሯ 2 месяца назад +23

    ከዚህ ከምታፈጡ ስራችሁን ቶሎ ቶሎ ጨርሱና ኑ😂😂

    • @አሲቲማር
      @አሲቲማር 2 месяца назад +1

      😅😅😅አቺሳ. ስራ ላይ ነሽ አደል

    • @Mnd7-v4q
      @Mnd7-v4q 2 месяца назад

      ትክክል😅😅😅

    • @mimii-bh2fy
      @mimii-bh2fy 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 2 месяца назад

      አረ አንች ጨፍነሽ ነውደ የምታይው 😂

    • @ሀይሚባላገሯ
      @ሀይሚባላገሯ 2 месяца назад

      @@TubaMuhamed እና እዳጋጣሚ ስገባ ወደ 70ሠዉ ልቀቁ ልቀቁ ይላሉ ምላድር እኔ እኳን ጨፍኘዉ አፍጥጨዉም አልተሳካልኝ ክክክ

  • @ZenatshikarZenat
    @ZenatshikarZenat 2 месяца назад +5

    እቁየሥወድሺ

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 2 месяца назад +10

    20ኛ ነኝ 😮😅😅😅😅😅😅

  • @KalyeKalye-l2f
    @KalyeKalye-l2f 2 месяца назад

    አረ አታልቅስ ገፎ😂😂😂😂

  • @مونىاثوبيه
    @مونىاثوبيه 2 месяца назад +2

    ኡንቁዬ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-u4v8u
    @SaraSara-u4v8u 2 месяца назад +3

    የአዜብ ጓደኛ አስደስታኛለች ላክ ግጩኝ❤😂

  • @PrivateCell-dh3zv
    @PrivateCell-dh3zv 2 месяца назад +4

    ❤❤❤

  • @HelenZewduaweke-j2u
    @HelenZewduaweke-j2u 2 месяца назад +1

    Selem wedeji ❤❤❤❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 2 месяца назад +2

    ዋው ሰይፈ ምን ያህል ታማኝ ወንድ ነው ምንም ይፈጠር ለዕንቁ ነው ሚነግራት የአዜብ ጓደኛ ግን ተባረኪ አዜብ ሴይጣን ነሽ

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 2 месяца назад +6

    እራሄል ምርጥ ልብ ያላት ሴት ናት ዋዉ😢❤

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 месяца назад +3

      መጨረሸውን ካናይ ለመፍረድ

    • @user-oc3sd2ku76
      @user-oc3sd2ku76 2 месяца назад +1

      @@hghuhh9796 ልክ ነሽ ግን ያሁኑ ይቀጥል እደሁ ብየ ነዉ

  • @RloVe-sn3pl
    @RloVe-sn3pl 2 месяца назад

    Rayil🎉🎉❤❤❤❤

  • @NfisahAa
    @NfisahAa 2 месяца назад +16

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 2 месяца назад

    እራሂል ዛሪተመችታኛለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዉነተዉሰለተኒገረች

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 2 месяца назад +5

    አዜብ በቃሽ ከዚህ በላይ የተፋቀረ ሰው ለመለየት አትታገዪ😏😏

  • @Nigat-g4g
    @Nigat-g4g 2 месяца назад +1

    wow Merit Sera❤❤❤❤

  • @Seada-iv9ow
    @Seada-iv9ow 2 месяца назад

    ልክነሽ አንድ አላህ ብቻነው❤❤❤❤❤❤

  • @WeSsj-r7g
    @WeSsj-r7g 2 месяца назад

    ደሰሲለ😂😂😂😂😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 2 месяца назад +1

    በርቱ ውዶች ❤❤🎉🎉

  • @AsdAsd-p9d
    @AsdAsd-p9d 2 месяца назад +1

    እንቁዎች ተናፋቃ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 2 месяца назад +13

    ቅመሞችየ ኑስቲ እንተዋወቅ❤❤

  • @Enush852
    @Enush852 2 месяца назад +9

    እረ ይለቀቅ

  • @سبحانالله-خ9غ6ق
    @سبحانالله-خ9غ6ق 2 месяца назад

    እር አለቃቀሱ እዴት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @WudieDemisie-b8v
    @WudieDemisie-b8v 2 месяца назад

    የምወደዉ ድራማ❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 месяца назад +4

    እንደኔ ሀረግን ጨርሶ የመጣ

  • @محمدحسن-ز4ح
    @محمدحسن-ز4ح 2 месяца назад +3

    ወይኔ እውነት ተፀፅታ መስሎኝ ነበር😢

  • @Saragemal-dh7wi
    @Saragemal-dh7wi 2 месяца назад +3

    1ኛ ነኝ yesssss

  • @سبحانالله-خ9غ6ق
    @سبحانالله-خ9غ6ق 2 месяца назад

    እንስፔክተር ትግስቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tsiyon1daniel
    @Tsiyon1daniel 2 месяца назад +7

    ልቀቁልኝ ጉዋግተናል 😂😂

  • @Rifi-l9x
    @Rifi-l9x 2 месяца назад

    ውይ አዜብ

  • @Lemlemguta
    @Lemlemguta 2 месяца назад +11

    ሰላም ውድ የህንቁ ድራማ ቤተሰቦች ህኔንም ደምሩኝ ስወዳቹ ህመልሳለ ው 🙏🙏🙏🙏

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 2 месяца назад +13

    ምነው ሰይፈ እና ዕንቁ ምቀኛ በዛባቸው

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 месяца назад +1

      ፍቅር ፈተና ይበዛበታል ትግስት ብለሀት ያስፈልጋል ወርቅ በሳት እንደሜፈተነው

  • @TigistMogos
    @TigistMogos 2 месяца назад +3

    1Nya nenyi laki Arigungi

  • @aishyAdam
    @aishyAdam 2 месяца назад +1

    ሰይፈ ጀግና ባል ነህ ኮ❤❤❤❤

  • @ShukriaAbdul
    @ShukriaAbdul 2 месяца назад +4

    Areee likekukut medame sametabegn ayche legelagel

  • @Samirah-c7m
    @Samirah-c7m 2 месяца назад

    በአፅብ ጋደኛስታምር❤😂

  • @Almamandj
    @Almamandj 2 месяца назад

    ቀጣይይይ❤❤❤❤❤❤

  • @ChahineCell-b3r
    @ChahineCell-b3r 2 месяца назад

    Erhl❤❤❤tbrke

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx 2 месяца назад +1

    አዚብግንይችነቀርሳ😂😂😂

  • @Destaye-p8h
    @Destaye-p8h 19 дней назад

    ፍቅር ፈቅር ሲሉት ስሙን አያንሰው ቀድጋይ ይበልታል ለተሸቀመ ሰው ሴይፍው ዬፈታር ሰው ነው ማለትም ታማኝ ታማኝ

  • @FjF-dj1km
    @FjF-dj1km 2 месяца назад +8

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 месяца назад +3

    የሰይፈ አድናቂ

  • @hadyahadyaadem
    @hadyahadyaadem 2 месяца назад

    21ይለቀቅልንን.ውደ.በጣምነውየናፈቀንን