Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለዚህ ጀግና መኪና ይገባዋል የምትሉ
የምር ትክክል❤❤
ትክክል
ትክክል የኖብል ሽልማትም ይገበዋል 👍
👍👍👍👍
I agree with you
ሰሞኑን በቲክቶክ ባየውት ነገር ተናድጃለው ለ ሩታ እና ለ አብርሽ በተደረገው እስኪ ከቻልን ለዚህ ጀግና መኪና ይገዛለት ባለ ውለታ ነው ከምር ❤❤❤❤
ዝም አትያቸውም አሽቃባጮች መዳም ቤተ እድሜዋ እየጨረሰች የማንም ጎረምሣ ትቀልባለች 😏
መኪናው አጣሁ አልኩህ
Min anadedeh? Yewedede aderegelachew lewendmachnm yigezalet
😅😅😅😅ትክክክክል
@@asdpeh3842 በጣም እኔማ በስንቱ ልናደድ ቢያንስ እንደዚህ ከቦታ ቦታ የሚዘዋወርበት በዛ ላይ ለእውነት የቆመ ሰው ነው ይገባዋል ከምር
ኤሬ መኪና ይገዛለት በውነት በጣም የምደነቅ ጀግና የጀግና ልጂ ላይክ ላይክ ሲጡት
ለዚህ ልጅ መኪና እንግዛለት ይገባዋል የምትሉ Like አድርጉኝ😍😘
አደኛ ነኝ ጋዜጠኛውን የሚወድ ላይክ አሳዩኝ👍
እኔ❤❤❤❤
Betam betam Ye emiweded like be like enadergew shelemat yegebawal!!
በአንደኛ ደረጃ ኧኔ ነኝ👌
ጎበዝ ጋዘጠኛ
ሰውየው እንዳያገኝህ ስልክህን ጣለው
እናትና ልጅ ሰለ ተገናኙ ደሰ ያላችሁ በሙሉ👍👍 አሳውቁ። ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ❤❤
የታባቱ የዚህ አረመኔ ሰዉዬ ሴራዉ ከሸፈ የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ ሺ ሁንልን❤❤❤❤
ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ከልቤ የሚወድድ የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም በርታ 👍👍👍👍👍👍👍👍
ይህ ጀግና 1ሚሊየን ሊገባ የሚገባው ሰው ነው ጌታን
🥰🥰ትክክል በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንድሱ አይነት የለም ጅግና እንቁ 🥰🥰🥰😊😊
አውነት
Tikkil
41:57
አረ ከዛም በለይ ይገበዋ በጣም ጀግ ነው ይህ ልጅ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ጋዜጠኛው ልጄ እራስህን ጠብቅ ልጁን ከሲኦል አወጣኸው ተባረክ
ሲኦል ተንቀባሮ መኖር አለ እንዴ ?
አንተ ደግ እና ለእውነት የቆምክ ልጅ , እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበቃውም እንዳይለይህ የዘወትር ፀሎቴ ነው !
አንተ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅ
ጋዜጠኛው እንኳን ደስ አለህ ከፈጣሪ በታች ራስህን ጠብቅ አቶ ዘላለም አደገኛ ሰው ነው።
የመዳም ቅመሞች ለዚህ ነበር መኪና መግዛት በዛውም አጅር ታገኙበታላችሁ ለሚስኪኖች ሲል ለሂወቱ እንኳን ሳይሰስት የሚሰራ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ
Inshalh grup ftaru
በትክክልተጋግዘን እንግዛለት
እኔ እስማማለሁ ለሱ
አቶ ዘላለም ለፍርድ መቅረብ አለበት በወጣቶች ላይ እየሰራን ነው እያለ የልጁን ጭንቅላት ሲያበላሸው መቆየቱን መክሰስ ነው ልብሱን ጥሎ እንዲያብድ ነበር የሚሰራበት
👍👍👍
የጀመርከውን ሳጨርስ የማታቆም ልጅ ጀግና ነህ ለተመልካች ያለክን ክብር ያሳያል ተባረክ እመቤተ ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቅክ 🙏😘
👍👍👍👍😘😘😘😍😍👈
በፈጠራችሁ እንደየ እምነታችሁ .. ለዚህ ትንታግ .. @ጀግና @ ደፋር @ ጎበዝ .. በ ላይክ @ በሼር@ በ ስብስክራይብ እናስደስተውቢልልን እንዲህ እሚንከራተተው በራይድመኪና ቢገዛለት ከምር .. እሄብችል እመቤቴ ምስክሪአበረክትለት ነበር ስለሚገባው :እመብርሀን አብዝታ ትባርከው ::ዘመኑ ይባረክ እድሜ @ ከጤና ጋር ከነ ዘርማንዘሩ ይስጣችው👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍ሲአይኤ.. ያልስራውን ስራ እኮ ነው ይሄ ልጅ ሚስራው ከቃላት በላይ 🙏🙏🙏🙌🏻
ለዚህ ጀግና መኪና ሳይሆን አሮፓላን ይገበዋል እድሜ ይስጠው ወንጄለኛ የምያጋልጥ
yes
ይሄ ልጅ የገባበት ሁሉ ፍትህ ያገኛል ያለቀሰ እንባው ይታበሳል ብቻ ሠላም ጤና ይስጥክ የተበዳዮች አባት
የአንተ እናት አሁንም መንታ መንታ ትውለድ! አንበሳ ነህ. ፈጣሪ ይጠብቅህ!
Amen Amen Amen
አላህ ይጠብቅህ ለዚህ ልጅ ለጋዜጠኛው መኪና ይገዛለት የምትሉ
አይ እናት.. ደስታችው !ከምንም በላይ አይ እናት ዝላለም መኖር ብትችል እንዴት ደስ ባለኝ ለእናታችን እድሜ @ ክጤና ጋርይስጥልን 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
እናት እኮ እናት ናት ምንም ብትሆን እናት ትቀበልሀለች እድሜ ከጤና ለእናቶች❤❤❤❤❤
Amene amene amene❤❤❤lhulacenmeenate
@@user-ev7vt3ln2s አሜን በያሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን።
@@user-ev7vt3ln2s😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አተ የያዝከው በሙሉ እልባት ያገኛል ተመስገን❤❤❤❤ የደብረ ብረሀን ታማሚዋን ወድማማቾች የሚደፍሯትን አሳውቀን ወድማችን😢😢😢
የኔም ጥያቄ
Silkun yikeyir yihe sewiye yasadidewal. Man indeimye
@@httm3608 ይሄን ያህል የለፍሰው ልጁን መልሶ በጁ ለማድረግ የማያደርገው አይኖርም
Wow wow you're amazing parsons may god bless you
ጋዘጠኛው እድሜህ ይርዘም😮😮😮😮😮😮
ላንተ ጋዜጠነኛ ምን ይገባሀል ለምትሰራው ስራ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ለስራህ ስራህ እግዚሐቤር ይክፈልህ ይህን ልጅ ከዚህ መከራ ማውጣትህ በጣም በጣም ነው የተደሰትኩት እናትየዋም እድሜና ጠና ይስጣችሁ
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እኳን ደስ አለክ ተባረክ ኑርልን።
ለዚ ጀግና ጋዜጠኛ like like like 👌👍❤️የኔ እናት እማ ❤️❤️እባክህ ዳዊት ከእናት ጋር ኖረ አግብተ ወልደ ዘርህን ተካ 🙏❤️
አዪሰማም
❤🎉
በስስት ነው የምናይህ ጋዜጠኛው አላህ ይጠብቅህ እንዳይጎዱህ እፈራለሁ 😢
👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤙🤙🤙🤙💪💪💪💪
የእውነት ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ
ጀግና ጋዜጠኛው ወንድማችን የዚህ ልጅ ህይወት የታገልህ እግዚአብሔር ይስጥህ እና ብበለጠ ወደ ፀብል ህጅ ከእናትህ እንኳን በስላም ተገናኛቹ ❤❤❤❤
ይህ ልጅ ፀበል ብጠመቅ ጤናዉ ይመለሳል ፀበል ያስፈልገዋል
የኔም ሃሳብ ነው😢
አወ ፀበለ ይዉሰዱት
ወይኔ አንተ ልጅ ምንም ቃላት የለኝም በኔ ዘመን አንተን የመሰለ ጀግና አንበሳ ልጅ ሰላየሁ እድለኛ ነኝ ነን ሁላችንም 😢❤❤❤❤
ሀሳቤ ነው የገለፅሹ አላህ ይጠብቅህ
እንዴት ደስ እንዳለኝ ወደ አይምሮው መመለሱ ና ውሳኔው ተባረክ ቀላል ስራ አይደለም የሰራከው ጀግና ጋዜጠኛ ብቻ አይደለክም
እናትህ ጀግና ወለደች አንተን የመሰለ ዘመንህ ይባረክ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሌም በዱአ እናስታውስሀለን Note: አንዳድ ሲርየስ የሆነ ኢሹ ሲያጋጥምህ አደራህን የህግ አካል አስከትል ያንት ጤነት ደህነት ያሳስበናል እና
አንተጀግና ጋዜጤኛ በምን ቃል ልግለጥህ ለሰው ደስታ ያለእረፍት የምሰራ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንደሜ
ትምሰጌን❤❤❤❤
ይህን ጀግና በጣም በቅርቡ 350k እናስገባው።❤❤❤
አወ ይገባዋል
እኔስ ከአቶዘላለም አልለይም ሲልህ ሰልችቶህ ትተዋለህ ብዬ ነበር ጀግናነህ የጀመርከውን ከግብ ካላደረስክ የማትተው አንበሳ ነህ ተባረክ ብሩክ ሁን አንተን የወለደች እናት ትባረክ ዳዊት ሀሳቡን ቀይሮ ከእናቴ ጋር እሆናለሁ ሲል ሆዴ ነው የተላወሰው
ተመስገን እናት እና ልጅ ስለተጋናኙ ደስ ብሎኛል ማነው እደኔ የተደሰተ ❓🥰🥰👍👍
ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም እድሜ ልክህን እስከዘር መንዘርህ የደስታ ኑሮ ይስጥህ እግረኝወይ ሰውየው ስለሚናደድ ራስህን ጠብቅ ባባየ ❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ በማርያም ግን እራሰህን ጠብቅ እረ በኪዳነምህረት እመብርሀን ትጠብቅህ አላቅም ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሄ ልጅ የገባበት ሁሉ ፍትህ ያገኛል ያለቀሰ እንባ አባሽ የጭቁኖች አባትበጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
Amen amen amen amen tkil kil
ተባረክ የምትሰራው ሥራ በእግዚአብሔር በሰዉ ፌት መልካም ነዉ እንደአተአይነቶችን ያብዛልን
የስነ ልቦና ባለሙያ ነኝ ብለው ራሱን ሲያገዝፍ ጋዜጠኛውን በባዶ መድከሞ ሳያንስ ጋዜጠኛውን የማይመጥን ቃላት be professional ሲሉት እፍረት የልፈጠረብህ አንደሆንክ እና የተደበቀ ማንነትህ በህዝብ ተጋልጦባሀል ስለዚህ ለጆሮ የማይመጥን ትርክትህን ትተህ በእስተ እርጅናህ ወደ ቀልብህ ብትመለስ! ጋዜጠኛውን ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ እውነት ተደብቃ እንደማትይቀር አሳይተሃል ጥረትህም ፍሬ አፍርቷል
ሰውየው እራሱ የስና ልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል ክክክክክክ
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር ጥበቃና ከለለ ይሁንልህ።ግን ጥንቃቄ አድርግ ከሕግ ሰዎች ሽፋን አትራቅ።
ይህ ተንኮለኛ ሰውዬ እንደሆነ ከመጀመሪያውም ገብቶኝ ነበር ምስኪን ልጅ እየተጫወተበት ነበር 😭😭😭 ልጄ እናትህ ይሻሉሃል የዚህ ቆሻሻ ሰው ጮማ የእናትህ ሽሮ በጤና እባክህ ልጄ ከእናት ጋር ሄደህ ወደ ጤናህ ተመለስ ወጣት ነህ እናትህን ተከትለህ ሂድ ። ተባረክ እናት እናት ናት በል እናትህ እየጦርክ አብረህ ኑር። እልልል ተመስገን አምላኬ ♥️♥️🙏🙏🙏 በጣም ደስ ነው ያለኝ ። ጀግናው ጋዜጠኛ ተባረካ ♥️♥️🙏🙏🙏
ጀግና ቃላት ቆራጥ ልጀ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ይጠብቅህ በልጆችህ አግኘው ዘርህ ይባረክ !!!!!
አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጠብቅህ ጀግና ጋዜጠኛ የተበዳይ እምባ አባሽ
አቶ ዘላለም ልጁ ጭንቅላት ላይ ሰውን ሁሉ አውሬ አርጎ ከእናቱም ሳይቀር ለይቶት በቃ በቁሙ እንዲሞት እንዲያብድ እያረገው ነበር እግዚአብሔር ደረሰለት 😢😢
አሁንም ተጠንቀቅ ሰውዬው በሌላ በኩል እንዳያጠቃህ. እግዚአብሔር ይመስገን ከናትህ ጋር ያገናኘህ ጀግና ጋዜጠኛም እግዚአብሔር ይስጠው
እሰይ እልልልል እንደዛሬም ደስ ብሎኝ አላውቅም እንኳንም እግዚአብሔር ደረሰለት ለዚህ ሚስኪን ያ ሰይጣን ክፉ ስው ሲያደርጉበት የነበረውን መርዝ በደንብ ተመርምሮ ዲቶክስ ማድረግ አለበት ጌዜጠኛው ምስጋና ይገባሀል የኛ ጀግና
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እናትና ልጅ ተገናኙየስው ደስታ የሚያስደስት በላይክ አሳዩኝጋዜጠኛው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ
እኔ ስለ አንተ ለማውራትም ሆነ ለማመስገን ቃላት አጣሁ ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅህ የተትረፈረፈ ሁሉን ነገር ይስጥህ ጤና ሀብት ደስታ ሰላም 🙏
አንተ ፈጣሪ የባረከህ ልጅ በምን ቃል ለልግለፅህ እግዚአበሔር በምትሄድበት ቱሉ ከፊትህ ይቅደም❤❤❤
በህሳእና ጌታችን መድሃኒታችን መድሃኒያለም" ያችን የታሰረችውን ያህያ ውርጭላ ፈታችሁ አምጡልኝ" ያለው አንተን አይነቱን ነው. እንኩዋን ከእር ተፈታህ ወንድማችን. እንትህን የልጅ አልባ አታርጋቸው.❤
ሰልኩ ማጥፋት ሁሉም ነገር መቕየር ይኖርበታል ልጁ
ጀግናው የቁጥ ቀን ልጅ ላዘኑት ለተበደሉ እንባን አባሽ ወንድማችን እግዚአብሔር አተን ይጠብቅልን
አሜን በእውነት😢
Ameeeen❤❤❤
በእውነትጋዜጠኛው ያአለ መድነቅ ንፊጉ ነው እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ
አንተ ጋዜጠኛ ጀግና ነህ እ/ር ይባርክህ ይጠብቅህ
ማርያምን የተባረከች ምሀፀን ናት አንተን ያፈራች ዳዊት እግዚአብሔር ህይወትህንይባርክልህ😮
🎉🎉🎉 አንተ ጋዜጠኛ ምን ልበልህ።።ዘመንህ ሁሉ የደስታ የስኬት ይሁን።። ጎበዝ የጀመርከውን ከግብ የምታደርስ ጀግና 🎉🎉🎉
Amenn
6❤❤❤❤@@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 ር
Amen amen amen 🙏🙏❣️
ጀግናችን እመብርሐን በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ እምነት ከኪስህ አትለይ ወንድሜ ከእግዚአብሔር በታች ራስህን ጠብቅ
ያንተ ጀግና ጋዜጠኛ ውለታህ ምን የሆን? ❤❤❤❤❤ከእግዚአብሔር ተገኘዋለህ ራሰህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤
አሳ ጎርጎሪ ዘንዶ ያወጣል ማለት እዳንተ ነው ወንድሜ ጀግና
ትክክል ጅግናብቻ አይገልፀህም
ይሄንን ጀግና ጀግና በምን ቃላት ለምግለፅ ቃላት ያጥረኛል ኮሜታተሮች እናተስ ❤❤❤
እደው እድሜ ይስጥህ የዘራኸው ይባረክ
የዘለአለም አምላክ የአለም ሁሉ ንጉስ ከአንተ ጋር ይሁን። እውነተኛ ጀግና ጋዘጠኛ ተባረክልኝ።❤
ኡፍ የእናት ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ በፈጣሪ😥😥😥
ከእናት ደስታ የበለጠ ምን አለ አንተ ጀግና ዘመንህ ይባረክ አቦ
እናም አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ሰለቸው ደከመኝ ሳትል ውጤታማ ነህ ሁል ግዜ እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ወንድሜ
ቃላት የለኝም ላንተ ግን ልጁ ከሰውየው መጠንቀቅ አለበት ሊይስገድለው ይችላል ምንም ቢሆን ቢሰውር የሰውየው እጅ ሰለሚኖርብት ለፕሊስ ማመልከት አለበት❤❤❤❤
እራስህን ጠብቅ ይህ መጥፎ ሰው ነው
ጀግናው ጋዜጠኛ አቤት የስንቱን እንባ አበስከው ከታሰሩበት ታወጣቸዋለክ እግዚአብሔር ለተገፉት ያስነሳክ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅ
አቦ ዘርህ ይባረክ በርታ ።ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ አንተ የምትይዘው ጉዳይ ሁል ግዜ መጨረሻው ያምራል እኔ ባንተ ትንታግነት በጣም እደሰታለሁ አንድ የሚያሳስበኝ ነገር ቢኖር ብቻህን አትንቀሳቀስ ለአደጋ እንዳትጋለጥ ነው የምለው። ሌላው እንደ አቶ ዘላለም እና ሌሎችም ጉዳቸውን ያፍረጠረጥክባቸው ሰዎች አዘናግተው በሰው ሊያስጠቁህ ስለሚችሉ ለሰኮንድም ቢሆን ብቻህን አትሁን አትዘንጋ አደራ በተረፈ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።
ጀግና ጋዜጠኛ እዳተ አይነቶቹ ያብዛልን አላህ ከተንኮለኞች ሴራ ይጠብቅህ
እባክህን ወንድሜዋ እዳያስገድልህ ምርጥ ጋዜጠኞችን አንበሳችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ከዛ ጨለማ ቤት ውስጥ ስላወጣሃው ደስ ብሎኛል አንተ የተቸገሩ አባት ነህ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ ወንድማችን
ባንተና በፈጣሪ ሀይል ድግምትክ ተገልጦልካል ተባረክ ወንድማችን 🙏🙏🙏
እረ በጌታ ኢሄ ጀግና በሚሰራው ቁም ነገር በሚደክመው ለተጎዱ ለተከዱ ስንቱን ሂወት እየታደገ ያለ ወንድማችን በታክሲ በላዳ መከራተት ያሳዝናል የተረዳችሁ ሚዲያ ያላችሁ ወንድም እህቶቼ በፈጣሪ ልለምናቹ ፍቃደኛ ከሆናቹሁ እና በቀናነት ከተረዳችሁኝ እባካችሁ አዋተን መኪና ይገዛለት 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እል እልል እሰይ ወንድሜ ተባረክ ዛሬ እመቤቴ እንኳን ነፃወጣ ወድማችን ዘርህ ይባረክ አንተን የወለደች እናት
ተመስገን አምላኬ ከዛ ኮክተር ተብዮ እጅ አውጥቶ ለእናት እጅ ያስገባልን ፈጣር ይመስገን እንባዬን መቆጣጣር ነው ያቃተኝ የእናት ደስታ አይጠገብም እኮ እናቶቻችን 1000 አመት ኑሩልን የኛ አበቦች ጋዜጠኛው ተበልቶ የማያልቅ እጀራ ይስጥ ቃላት የለኝም ለአንተ ፈጣሪ ይጠብቅ
እንደዚህ ዓይነት ጀግና የሕዝብ ተቆርቋሪ ጋዜጠኛ እባካችሁ አበራርተን እናግዘው አይዞህ ጀግናችን እንበለው
አንተ የኢትዮጵያ ጀግና የሰዉ ደስታ ምያስደስትክ ጋዜጠኛ ተባረክ ፊጣሪ ይጠብቅልን
በእዉነት አንተ ጀግና ስለ አንተ መናገር ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር ሀይል ይሁንህ
እሰይ የኔ ወድም ማነው ይሄን ወድማችንን እደኔ የሚወዴው ለእውነት የቆመ የድሆች የየቲሞች እባ አባሽነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
ጋዜጠኛው ዘመንህ ይባረክ እናትና ልጅን ማገናኘትህ በጣም ደስ ይላል
ጋዜጤኛው ነው ያለው አቶ ዘልአለም😀ጋዜጤኛው ባመንክበት ነገር ወደ ኋላ እንደማትልና የማትበገር ጀግና ነህ በርታ ነገር ግን ሁሌም የምትሰራቸው ስራ በጣም ከባባድ ወንጀሎች ናቸውና እባክህ እባክህ ለህወትህ ጠብቅ አደራ
ይህንን ጀግና በምን በምንም ቃል ለመግለፅ ልግለፅህ ቃላት የለኝም😊😊😊 ልኦል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
አንተ ጋዜጠኛ አንተን ለማድነቅ ቃላት ያጥሩኛል ። እግዚአብሔር ይባርክህ። ቢቻል እናትና ልጅ አብረው ወደ ሀገራቸው ይህዱ። ያ ክፉ ሰውዬ ተቀጣሪ ወንበዴ ልኮ እንዳያስገድለው የህግ ጥበቃ ይደረግለት ❤❤❤❤
አንተ ጀግና ልጅ ምን ልበልክ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ጋዜጠኛ እናመሰግንሀለን ለፋትህ እደቆምክ ጌታ ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!..
ወጣት ዳዊት ትክከል ዉሳኒነው የወሰንከዉ አንተም ልበቀና ጋዜጠኛ እንኮንደስአለህ እንወደበለን❤❤❤❤❤
ላይክ አድረጉት ማሻ አላህ ጀግና ነው አላህ ይጠብቅህ አላህ ሂድሀ ይሥጥህ ወገናችን ሀቁን ድነል ኢሥላም ይወፉቅህ
ድንቅ ሥራ ነው ከመጀመሪያው ይልቅ መጨረሻው እጅግ አምሮል እና ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ይህን ሥራ በብርቱ ለሰራው ወንድሜ ብዙ ምስጋና ይባሃል እግዚአብሔር ስራህን ይባረክ
እግዘብሔር የድካምህን ይሰጥህ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት በጣም ደስ ይላል
አንተ ጀግና አንተጋ የደረሰ ጉዳይ ከስሩ ነቅለህ መፍትሄ የምትሰጥ ጀግና በመሆንህ እንኮራብሐለን ግን ወድሜ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጀግናችን በርታ አንታን ያዋለደች እናት ማፃኑዋ ይበራክ አለህ ይጠብቅህ
በጣምም አሚንንን ያርብ አላህ ይጠብቀው🌷🌷
አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ጥግ ድረስ ነው እምትሄደው ለሁሉም ይመችህ አላህ ይጠብቅህ
እሰይ ጅግና ጋዜጣኛ ነህ❤ የኔ ልዩ እናት አምለክ እድሜ ጤና ጌታ ይስጥሽ❤ ምንም ግዜ እናት እናት ነት❤❤❤❤ይግርመል የዘላለም እቅድ ከሰረ እሰይ ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን❤
እውነት መተት አስርተውበታል 😢😢 ፀበል ይግባ ቶሎ ብሎ እና አቶ ዘላለምን ካገኝው. መተቱ ይመለስበታል እንዳያገኝው. በጌታ. ቶሎ ብለህ ፀበል አስገባው. ወንድሜ. አንተ ደግሞ ራስህን ጠብቅ ተባረክ ጀግና ነህ
የየዋህ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር አይተኛም በጥሩ ደግነት የሰው መላክተኛ ላከለት ቀሪው ዘመንይህ ይባርከው ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ያሰላም አንተም ራስህን ጠብቅ ወንድሜ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
እድሜና ጤና ይስጥህ። አንተ እግዚአብሔር ለተጎዱ ለተቸገሩ እንድትደርስ ያስነሳህ የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ! እንወድሃለን። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ። እልል እንኳንም ተገናኙልን። ልጁማ ወዶ አልነበረም የሚያወራውን ሁሉ የሚያውቅ አይመስልም ፀበል ቢጠመቅ መልካም ነው ወደ ራሱ እንዲመለስ።
ጀግና ናህ ስልህ እኮ ሁሌም በምክኛት ነው አላህ ይጠብቅህ አት የወለዳች እናት እድሜና ጤና ይስጣት የቁርጥ ቀን ልጅ
👍🥰
ለዚህ ጀግና መኪና ይገባዋል የምትሉ
የምር ትክክል❤❤
ትክክል
ትክክል የኖብል ሽልማትም ይገበዋል 👍
👍👍👍👍
I agree with you
ሰሞኑን በቲክቶክ ባየውት ነገር ተናድጃለው ለ ሩታ እና ለ አብርሽ በተደረገው እስኪ ከቻልን ለዚህ ጀግና መኪና ይገዛለት ባለ ውለታ ነው ከምር ❤❤❤❤
ዝም አትያቸውም አሽቃባጮች መዳም ቤተ እድሜዋ እየጨረሰች የማንም ጎረምሣ ትቀልባለች 😏
መኪናው አጣሁ አልኩህ
Min anadedeh? Yewedede aderegelachew lewendmachnm yigezalet
😅😅😅😅ትክክክክል
@@asdpeh3842 በጣም እኔማ በስንቱ ልናደድ ቢያንስ እንደዚህ ከቦታ ቦታ የሚዘዋወርበት በዛ ላይ ለእውነት የቆመ ሰው ነው ይገባዋል ከምር
ኤሬ መኪና ይገዛለት በውነት በጣም የምደነቅ ጀግና የጀግና ልጂ ላይክ ላይክ ሲጡት
ለዚህ ልጅ መኪና እንግዛለት ይገባዋል የምትሉ Like አድርጉኝ😍😘
አደኛ ነኝ ጋዜጠኛውን የሚወድ ላይክ አሳዩኝ👍
እኔ❤❤❤❤
Betam betam Ye emiweded like be like enadergew shelemat yegebawal!!
በአንደኛ ደረጃ ኧኔ ነኝ👌
ጎበዝ ጋዘጠኛ
ሰውየው እንዳያገኝህ ስልክህን ጣለው
እናትና ልጅ ሰለ ተገናኙ ደሰ ያላችሁ በሙሉ👍👍 አሳውቁ።
ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ❤❤
የታባቱ የዚህ አረመኔ ሰዉዬ ሴራዉ ከሸፈ የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ ሺ ሁንልን❤❤❤❤
ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ከልቤ የሚወድድ የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም በርታ 👍👍👍👍👍👍👍👍
ይህ ጀግና 1ሚሊየን ሊገባ የሚገባው ሰው ነው ጌታን
🥰🥰ትክክል በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንድሱ አይነት የለም ጅግና እንቁ 🥰🥰🥰😊😊
አውነት
Tikkil
41:57
አረ ከዛም በለይ ይገበዋ በጣም ጀግ ነው ይህ ልጅ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ጋዜጠኛው ልጄ እራስህን ጠብቅ ልጁን ከሲኦል አወጣኸው ተባረክ
ሲኦል ተንቀባሮ መኖር አለ እንዴ ?
አንተ ደግ እና ለእውነት የቆምክ ልጅ , እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበቃውም እንዳይለይህ የዘወትር ፀሎቴ ነው !
አንተ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅ
ጋዜጠኛው እንኳን ደስ አለህ ከፈጣሪ በታች ራስህን ጠብቅ አቶ ዘላለም አደገኛ ሰው ነው።
የመዳም ቅመሞች ለዚህ ነበር መኪና መግዛት በዛውም አጅር ታገኙበታላችሁ ለሚስኪኖች ሲል ለሂወቱ እንኳን ሳይሰስት የሚሰራ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ
Inshalh grup ftaru
በትክክል
ተጋግዘን እንግዛለት
እኔ እስማማለሁ ለሱ
አቶ ዘላለም ለፍርድ መቅረብ አለበት በወጣቶች ላይ እየሰራን ነው እያለ የልጁን ጭንቅላት ሲያበላሸው መቆየቱን መክሰስ ነው ልብሱን ጥሎ እንዲያብድ ነበር የሚሰራበት
👍👍👍
የጀመርከውን ሳጨርስ የማታቆም ልጅ ጀግና ነህ ለተመልካች ያለክን ክብር ያሳያል ተባረክ እመቤተ ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቅክ 🙏😘
👍👍👍👍😘😘😘😍😍👈
በፈጠራችሁ እንደየ እምነታችሁ .. ለዚህ ትንታግ .. @
ጀግና @ ደፋር @ ጎበዝ .. በ ላይክ @ በሼር@ በ ስብስክራይብ እናስደስተው
ቢልልን እንዲህ እሚንከራተተው በራይድ
መኪና ቢገዛለት ከምር .. እሄብችል እመቤቴ ምስክሪ
አበረክትለት ነበር ስለሚገባው :
እመብርሀን አብዝታ ትባርከው ::
ዘመኑ ይባረክ እድሜ @ ከጤና
ጋር ከነ ዘርማንዘሩ ይስጣችው
👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍ሲአይኤ.. ያልስራውን ስራ እኮ ነው ይሄ ልጅ ሚስራው ከቃላት በላይ 🙏🙏🙏🙌🏻
ለዚህ ጀግና መኪና ሳይሆን አሮፓላን ይገበዋል እድሜ ይስጠው ወንጄለኛ የምያጋልጥ
yes
ይሄ ልጅ የገባበት ሁሉ ፍትህ ያገኛል ያለቀሰ እንባው ይታበሳል ብቻ ሠላም ጤና ይስጥክ የተበዳዮች አባት
የአንተ እናት አሁንም መንታ መንታ ትውለድ! አንበሳ ነህ. ፈጣሪ ይጠብቅህ!
Amen Amen Amen
አላህ ይጠብቅህ ለዚህ ልጅ ለጋዜጠኛው መኪና ይገዛለት የምትሉ
አይ እናት.. ደስታችው !
ከምንም በላይ አይ እናት ዝላለም መኖር ብትችል
እንዴት ደስ ባለኝ
ለእናታችን እድሜ @ ክጤና ጋር
ይስጥልን 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
እናት እኮ እናት ናት ምንም ብትሆን እናት ትቀበልሀለች እድሜ ከጤና ለእናቶች❤❤❤❤❤
Amene amene amene❤❤❤lhulacenmeenate
@@user-ev7vt3ln2s አሜን በያሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን።
@@user-ev7vt3ln2s😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አተ የያዝከው በሙሉ እልባት ያገኛል ተመስገን❤❤❤❤ የደብረ ብረሀን ታማሚዋን ወድማማቾች የሚደፍሯትን አሳውቀን ወድማችን😢😢😢
የኔም ጥያቄ
Silkun yikeyir yihe sewiye yasadidewal. Man indeimye
@@httm3608 ይሄን ያህል የለፍሰው ልጁን መልሶ በጁ ለማድረግ የማያደርገው አይኖርም
Wow wow you're amazing parsons may god bless you
ጋዘጠኛው እድሜህ ይርዘም😮😮😮😮😮😮
ላንተ ጋዜጠነኛ ምን ይገባሀል ለምትሰራው ስራ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ለስራህ ስራህ እግዚሐቤር ይክፈልህ ይህን ልጅ ከዚህ መከራ ማውጣትህ በጣም በጣም ነው የተደሰትኩት እናትየዋም እድሜና ጠና ይስጣችሁ
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እኳን ደስ አለክ ተባረክ ኑርልን።
ለዚ ጀግና ጋዜጠኛ like like like 👌👍❤️የኔ እናት እማ ❤️❤️እባክህ ዳዊት ከእናት ጋር ኖረ አግብተ ወልደ ዘርህን ተካ 🙏❤️
41:57
አዪሰማም
❤🎉
በስስት ነው የምናይህ ጋዜጠኛው አላህ ይጠብቅህ እንዳይጎዱህ እፈራለሁ 😢
👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤙🤙🤙🤙💪💪💪💪
👍👍👍
የእውነት ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ
ጀግና ጋዜጠኛው ወንድማችን የዚህ ልጅ ህይወት የታገልህ እግዚአብሔር ይስጥህ እና ብበለጠ ወደ ፀብል ህጅ ከእናትህ እንኳን በስላም ተገናኛቹ ❤❤❤❤
ይህ ልጅ ፀበል ብጠመቅ ጤናዉ ይመለሳል ፀበል ያስፈልገዋል
የኔም ሃሳብ ነው😢
አወ ፀበለ ይዉሰዱት
ወይኔ አንተ ልጅ ምንም ቃላት የለኝም በኔ ዘመን አንተን የመሰለ ጀግና አንበሳ ልጅ ሰላየሁ እድለኛ ነኝ ነን ሁላችንም 😢❤❤❤❤
ሀሳቤ ነው የገለፅሹ አላህ ይጠብቅህ
እንዴት ደስ እንዳለኝ ወደ አይምሮው መመለሱ ና ውሳኔው ተባረክ ቀላል ስራ አይደለም የሰራከው ጀግና ጋዜጠኛ ብቻ አይደለክም
እናትህ ጀግና ወለደች አንተን የመሰለ ዘመንህ ይባረክ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሌም በዱአ እናስታውስሀለን
Note: አንዳድ ሲርየስ የሆነ ኢሹ ሲያጋጥምህ አደራህን የህግ አካል አስከትል ያንት ጤነት ደህነት ያሳስበናል እና
አንተጀግና ጋዜጤኛ በምን ቃል ልግለጥህ ለሰው ደስታ ያለእረፍት የምሰራ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንደሜ
ትምሰጌን❤❤❤❤
ይህን ጀግና በጣም በቅርቡ 350k እናስገባው።❤❤❤
አወ ይገባዋል
I agree with you
እኔስ ከአቶዘላለም አልለይም ሲልህ ሰልችቶህ ትተዋለህ ብዬ ነበር ጀግናነህ የጀመርከውን ከግብ ካላደረስክ የማትተው አንበሳ ነህ ተባረክ ብሩክ ሁን አንተን የወለደች እናት ትባረክ ዳዊት ሀሳቡን ቀይሮ ከእናቴ ጋር እሆናለሁ ሲል ሆዴ ነው የተላወሰው
ተመስገን እናት እና ልጅ ስለተጋናኙ ደስ ብሎኛል ማነው እደኔ የተደሰተ ❓🥰🥰👍👍
ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም
እድሜ ልክህን እስከዘር መንዘርህ የደስታ ኑሮ ይስጥህ እግረኝወይ
ሰውየው ስለሚናደድ ራስህን ጠብቅ ባባየ ❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ በማርያም ግን እራሰህን ጠብቅ እረ በኪዳነምህረት እመብርሀን ትጠብቅህ አላቅም ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሄ ልጅ የገባበት ሁሉ ፍትህ ያገኛል ያለቀሰ እንባ አባሽ የጭቁኖች አባትበጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
Amen amen amen amen tkil kil
ተባረክ የምትሰራው ሥራ በእግዚአብሔር በሰዉ ፌት መልካም ነዉ እንደአተአይነቶችን ያብዛልን
የስነ ልቦና ባለሙያ ነኝ ብለው ራሱን ሲያገዝፍ ጋዜጠኛውን በባዶ መድከሞ ሳያንስ ጋዜጠኛውን የማይመጥን ቃላት be professional ሲሉት እፍረት የልፈጠረብህ አንደሆንክ እና የተደበቀ ማንነትህ በህዝብ ተጋልጦባሀል ስለዚህ ለጆሮ የማይመጥን ትርክትህን ትተህ በእስተ እርጅናህ ወደ ቀልብህ ብትመለስ!
ጋዜጠኛውን ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ እውነት ተደብቃ እንደማትይቀር አሳይተሃል ጥረትህም ፍሬ አፍርቷል
ሰውየው እራሱ የስና ልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል ክክክክክክ
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር ጥበቃና ከለለ ይሁንልህ።ግን ጥንቃቄ አድርግ ከሕግ ሰዎች ሽፋን አትራቅ።
ይህ ተንኮለኛ ሰውዬ እንደሆነ ከመጀመሪያውም ገብቶኝ ነበር ምስኪን ልጅ እየተጫወተበት ነበር 😭😭😭 ልጄ እናትህ ይሻሉሃል የዚህ ቆሻሻ ሰው ጮማ የእናትህ ሽሮ በጤና እባክህ ልጄ ከእናት ጋር ሄደህ ወደ ጤናህ ተመለስ ወጣት ነህ እናትህን ተከትለህ ሂድ ። ተባረክ እናት እናት ናት በል እናትህ እየጦርክ አብረህ ኑር። እልልል ተመስገን አምላኬ ♥️♥️🙏🙏🙏 በጣም ደስ ነው ያለኝ ። ጀግናው ጋዜጠኛ ተባረካ ♥️♥️🙏🙏🙏
ጀግና ቃላት ቆራጥ ልጀ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ይጠብቅህ በልጆችህ አግኘው ዘርህ ይባረክ !!!!!
አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጠብቅህ ጀግና ጋዜጠኛ የተበዳይ እምባ አባሽ
አቶ ዘላለም ልጁ ጭንቅላት ላይ ሰውን ሁሉ አውሬ አርጎ ከእናቱም ሳይቀር ለይቶት በቃ በቁሙ እንዲሞት እንዲያብድ እያረገው ነበር እግዚአብሔር ደረሰለት 😢😢
Tikkil
አሁንም ተጠንቀቅ ሰውዬው በሌላ በኩል እንዳያጠቃህ. እግዚአብሔር ይመስገን ከናትህ ጋር ያገናኘህ ጀግና ጋዜጠኛም እግዚአብሔር ይስጠው
እሰይ እልልልል እንደዛሬም ደስ ብሎኝ አላውቅም እንኳንም እግዚአብሔር ደረሰለት ለዚህ ሚስኪን ያ ሰይጣን ክፉ ስው ሲያደርጉበት የነበረውን መርዝ በደንብ ተመርምሮ ዲቶክስ ማድረግ አለበት ጌዜጠኛው ምስጋና ይገባሀል የኛ ጀግና
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እናትና ልጅ ተገናኙ
የስው ደስታ የሚያስደስት በላይክ አሳዩኝ
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ
እኔ ስለ አንተ ለማውራትም ሆነ ለማመስገን ቃላት አጣሁ ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅህ የተትረፈረፈ ሁሉን ነገር ይስጥህ ጤና ሀብት ደስታ ሰላም 🙏
አንተ ፈጣሪ የባረከህ ልጅ በምን ቃል ለልግለፅህ እግዚአበሔር በምትሄድበት ቱሉ ከፊትህ ይቅደም❤❤❤
በህሳእና ጌታችን መድሃኒታችን መድሃኒያለም" ያችን የታሰረችውን ያህያ ውርጭላ ፈታችሁ አምጡልኝ" ያለው አንተን አይነቱን ነው. እንኩዋን ከእር ተፈታህ ወንድማችን. እንትህን የልጅ አልባ አታርጋቸው.❤
ሰልኩ ማጥፋት ሁሉም ነገር መቕየር ይኖርበታል ልጁ
ጀግናው የቁጥ ቀን ልጅ ላዘኑት ለተበደሉ እንባን አባሽ ወንድማችን እግዚአብሔር አተን ይጠብቅልን
አሜን በእውነት😢
Ameeeen❤❤❤
በእውነትጋዜጠኛው ያአለ መድነቅ ንፊጉ ነው እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ
አንተ ጋዜጠኛ ጀግና ነህ እ/ር ይባርክህ ይጠብቅህ
ማርያምን የተባረከች ምሀፀን ናት አንተን ያፈራች ዳዊት እግዚአብሔር ህይወትህንይባርክልህ😮
🎉🎉🎉 አንተ ጋዜጠኛ ምን ልበልህ።።ዘመንህ ሁሉ የደስታ የስኬት ይሁን።። ጎበዝ የጀመርከውን ከግብ የምታደርስ ጀግና 🎉🎉🎉
Amenn
6❤❤❤❤@@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 ር
Amen amen amen 🙏🙏❣️
ጀግናችን እመብርሐን በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ እምነት ከኪስህ አትለይ ወንድሜ ከእግዚአብሔር በታች ራስህን ጠብቅ
ያንተ ጀግና ጋዜጠኛ ውለታህ ምን የሆን? ❤❤❤❤❤ከእግዚአብሔር ተገኘዋለህ ራሰህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤
አሳ ጎርጎሪ ዘንዶ ያወጣል ማለት እዳንተ ነው ወንድሜ ጀግና
ትክክል ጅግናብቻ አይገልፀህም
ይሄንን ጀግና ጀግና በምን ቃላት
ለምግለፅ ቃላት ያጥረኛል
ኮሜታተሮች እናተስ ❤❤❤