"የማላቅፈውን ልጅ ለመውለድ ጮሁኩኝ"…ኑ አብረን እናልቅስ /እንመካከር ትግስት ዋልተንጉስ ጋር//ቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 372

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 2 года назад +41

    የእኔ እናት አይዞሽ ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀንሽን ባርኮ ሌላ ልጅ ለማቀፍ ያብቃሽ!!!! መፅናናቱን ያድላችሁ እህቴ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @eteteteruneh806
    @eteteteruneh806 2 года назад +57

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ዛሬነው የሰማሁት ታሪክሽን ስሰማ ሳላውቀው ስስጤ አዝኖ አለቀሱኩኝ ደስ የምትይ ሴትነሽ በአንች በጥንካሬሽ በመልካምነትሽ ኮራሁ ምትክ ይስጥሽ እግዜር ይችላል

  • @rahelwolda8564
    @rahelwolda8564 2 года назад +38

    ያበረታሽ ያፅናናሽ የአለም ሁሉ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ጄሪ በርቺ ።

  • @girmahirpasa4025
    @girmahirpasa4025 2 года назад +120

    You gave me more energy to help others!I was lucky that I attended your delivery and got this all recognition. It has great input to my career/daily activity.
    Probabily it was a minimum care I provided for her.
    You are special woman among those I helped so far.Your cooperation and understanding is super.
    Thank you so much, Eyerusalem!

    • @Jerry-real-show
      @Jerry-real-show 2 года назад +13

      የምወድህ ዶክተሬ ሳላውቅህ የራራህልኝ🙏

    • @mahlettibabu3314
      @mahlettibabu3314 2 года назад +4

      Wooow thank you

    • @maymay4847
      @maymay4847 2 года назад +4

      Egzabiher yitebikachu wid docteroch

    • @የኛኢትዮጵያ
      @የኛኢትዮጵያ 2 года назад +5

      was it you Dr??? God bless your hands. Keep up your good job. Many thanks for your all members of staff members . 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @hermiteka5360
      @hermiteka5360 2 года назад +8

      Please doctor can you arrange in your hospital to have a room , were mother who goes through this, can give birth in their own room , so they can get comfort and deal with emmotion? We can learn so much from other country . In Uk they have a room for mothers to grief and give still birth etc. It breaks my heart when I heard saying she was with other women during labour :(

  • @ethioaddis3219
    @ethioaddis3219 2 года назад +30

    በጣም ይረማል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም ልክ እንዳንቺ አይነት ኬዝ ገጥሞኝ ነበር የኔ የደም ግፊት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር ነበር በ6 ቀን ምጥ በኋላ ሞታለች ተብዬ ሴት ልጅ ወለድኩት በጣም ጤነኛ ነች አሁን የ 1 ኛ ክፍል ተማሪ ነች ግን ፈጣሪ የሰጠኝ ስጦታ ነች ሆዴ ውስጥ ህይወት እንደሌላት ነበር የተነገረኝ እግዚያብሔር ይመስገን ዛሬ ላይ ከልጇ ጋር ነኝ

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 2 года назад +2

      እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ ደስ ሲል ትደግልሽ ለቁምነገር ትድረስ

    • @selamawitjemal8501
      @selamawitjemal8501 2 года назад

      ፈጣሪ ይመስገን! እድግ ትበልልሽ

  • @shutup1682
    @shutup1682 2 года назад +18

    በእውነት አንች ልዩ ሴት ነሽ! ጌታ ሁሌ ትክክል ነው! አይዞሽ! በርቺ !

  • @lidetmesfin8114
    @lidetmesfin8114 2 года назад +42

    እኔም አንቺ ባለፍሽበት መንገድ አልፌአለው ማንም አይረዳሽም ጌታ መልካም አምላክ ነዉ ለብቻሽ የምታለቅሺው ለቅሶ ነው ቤተሰብ በኛ መትረፍ ይጽናናል ለኛ ግን በጣም ከባድ ነው የካሳ ዘመን ይሁንልሽ

  • @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
    @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 года назад +11

    በመጀመሪያ እየሩስ ኃይል የሆነሽ እግዚአብሔር የመጽናናት አምላክ ይመስገን፡፡ ሲቀጥል እኛ ወንዶች በሰውነታችን ስላልተሸከምነው ከእናንተ እናቶች ጋር ሲነጻጸር ሊቀል ቢችልም ባለቤቴ ካንቺ ወር ያነሰ ያላየነው ጽንስ አይሆናችሁም ይወገድ ብለው በራሱ መድማት ሲጀምር በሀኪሞች እርዳታ ቢወገድም፤ እኔ አባት ለመሆን እተዘጋጀሁ ነበረና ስሜትሽን እረዳዋለሁ፤ በመሆኑም ያንን ጊዜ ማሰብ አልፈልግም፡፡ ለምን እንዲህ ሆነ ለሚለው ጥያቄ መልስም የለም ቢሆንም አእምሮአችን ብዙ ይጠይቃል…እግዚአብሔር ሉአላዊ ነው መልሱ… ይህም አልፎ ነገ መልካም ይሆናል፡፡ … ተባረኪ እርሱ አምላክሽ በብዙ ይካስሽ ማለት እወዳለሁ!

  • @kidstseyoum2021
    @kidstseyoum2021 2 года назад +6

    እኔም ይህን አልፌለሁ እኔ ግን cs መደረግ መረጥኩ የምጡ ሂደት ከባድ መሆኑን ነግሮኝ ሴሜህ ዶ/ር ሰለሞን እንደ አባት ፀጉሬን እያሻሸ አፅናናኝ ባሌ እንኳን ዉጪ ነበር ዋጥ አርጌ እዉልና ሁሉም ሲተኙ ነበር የማለቅሰዉ የማያልፍ የለም አለፈ ጉዳዩን እደሰማሁ ግን ፈጣሪን የጠየኩት የማላማርህን አርግልኝ ነበር ያልኩት ልጄ የዛኑ ማታ በከባዱ እረግጦኝ አለፈ ይህን ያወኩት ከሳምንት በሆላ ነበር እስኪወጣልኝ ሌሊት አልቅሼ ወቶልኛል አሁን ተክሼ ሴት ልጅ ሰቶኛል ስወልድ ምተዉ ይመስለኝ ነበር ግን ልተወዉ አልቻልኩም ልጄ የሆነ ቆሻሻ ቦታ የጣሉት ይመስለኛል ሄጄ እራሡ ለመጠየቅ አስብ ነበር የሞተን መቅበር የሆነ ፀጋ ያለዉ ይመስለኛል ለዛ ነዉ የጣልኩት ያህል ይሰማኛል ዉስጤ የቀረዉ ይህ ነዉ እንጂ ተመስገን እድሜ ልክ አቤት ጌታዬ ምን አረኩህ ከምልበት ህይወት አትርፎኛል የምችለዉ ያኛዉን ስለሆነ ሁሉም በሱ መልካም ሆነ በዚህ ሁሉ ችግር ዉስጥ ግን ችግሩን የነገረኝ የካዲስኮ ሀኪም ቸልቸኝነት ትልቁን ሀላፊነት ይወስዳል

  • @احمدالعتبيبب
    @احمدالعتبيبب 2 года назад +11

    ወደኃላ መለሺኝ ስሜትሽ ገብቶኛል አላህ እንዳልሺው. ጤነኛ ልጅ አለመውለድ ስቃይ ለእናት ነውና ላንቺ ከይሩን ቢመርጥልሽ ነውና ብዙ አትማርረ ያጣሺውን ብቻ አታስቢ የቀርሽን አስቢ ለልጆችሽ ከምንም በላይ ታስፈልጊያቸዋለሽ አይዞሽ ከዚህ ብዋላ አስር ሩትዎች ይመጣሉ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 года назад +15

    እኔ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2016 ወንድ ልጄ ሊወለድ 2 ሳምንት ሲቀረው 4ኪሎ ነው ተብዬ ሲ ሴክሽን አድርጉኝ እያልኳቸው መውለድ ትችያለሽ ምንም ችግር የለብሽም ተብዬ ግን ምጡ እጅግ ፀንቶብኝ ጭንቅላቱ ከወጣ በዋላ ትከሻው መውጣት ስላልቻለ ጭንቅላቱን ጎት ተው በጣም ሰቃይቼ ብወልደውም በሂይወት የቆየውለግማሽ ቀን ብቻ ነበር የእንሽርት ውሃ ጠጣ ነበር የተባልኩት ልጄን ብቻየን ብቻየን አለቀስኩለት ቤተሰብ በኔ መትረፍ ነበር የተፅናናው ሰው መቶ ልጁስ ሲለኝ ብረሪ ብረሪ ይለኝ ነበር ሰው ሲተኛ ሌሊት አለቅስ ነበር መፅናናት ፍፁም ከብዶኝ ነበር ከዚህም ከሁለት ሳምንት በዋላ ግፊት ታመምኩኝ ሞቼ ነበር ብቻ ሁሉም አለፈ አሁን ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወደጛላ መለሽኝ አይዞሽ እህቴ

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 года назад

      እንኳን ካሰሽ እህቴ::

    • @Hello-qr6qr
      @Hello-qr6qr 2 года назад

      @@rahelasfaw6451 አሜን

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +1

      አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር መልካም ነውና እንኳን የሁለት ልጆች እናት ሆንሽ።

  • @የማርያም-ጰ9ጸ
    @የማርያም-ጰ9ጸ 2 года назад +8

    ማይገለጽ ሃዘን
    እንባዬ ይውርዳል ውሰጤም እጅግ አዝኗል
    የማይቆም እንባዬ ልቤን አድምቶታል
    ትንፋሸህ የቆመለት አብሬህ ባልሞትም
    የውሰጤን መታመም ከመሞት አያንሰም
    መድሀኒት መርፌውን ብዙውን አልፈህው
    ይሄ ጀግና ልጄ ብዬ የራሴ ነው
    ያለፍኩት በሙሉ ባንተ ይካሳል ብዬ
    ህመሜን ደብቄ ደሰተኛ መሰዬ
    ሳምንታት ሲቀሩ በአይኖቼ ላይህ
    ደናሁኝ ሳትለኝ ምነዎ መሄድህ
    በውሰጤ አድገህ ትርታህን ሰምቼው
    ሳላቅፍህ ሳልስምህ የከፋኝ እሱ ነው
    የኔ ትንሸ መላክ አምላክ የመረጠህ
    በደህና ጠብቀኝ መጥቼ እሰካገኝህ
    ማይገለጽ ሃዘን ቢሆንም ሀዘኔ
    አንተ የራሱ ነህ አላለህም የኔ!😥😭😇👣🕊🌫⁸
    ለማይገለፅ ሀዘን ለደረስባየው ለሁሉም እናቶች
    ይሁንልኝ!

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +11

    በጣም ጠካራ እናት ነሽ ሁሉም በፈጣሪ ነው የሆነው ፈጣሪ ይሰጣል እሱ ይነሳል በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ኡፍ ቲጂዬ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @hiwotyetegaye1785
    @hiwotyetegaye1785 2 года назад +60

    ህመሙ ከባድ ነው እህቴ ከ አንድም 3 ግዜ ፀንሼ ፌል አርጎብኛል 😭😭😭😭ግን ፈጣሪ መልካም ነው አንድ ቀን ምናቅፈውን ልጅ ይሰጠናል ይዞሽ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው🙏

    • @shaganeshabebe6418
      @shaganeshabebe6418 2 года назад

      Ayzosh eihtea fitarie hulum yestesh all sely

    • @SoccerFanBrothers
      @SoccerFanBrothers 2 года назад

      Ayzosh, egziabhier yichilal. Baltebekshiw Ken yredashal! I am sending you loveeeee and hugs!

    • @hawibalcha2721
      @hawibalcha2721 2 года назад +5

      እናቱ እመብርሀን የልብሽን መሻት ትስጥሽ እህቴ

    • @woinshetmulugeta2801
      @woinshetmulugeta2801 2 года назад

      Yene getemegne new

    • @forzasiraj9998
      @forzasiraj9998 2 года назад

      GOD be with you, dear Hiwot . I hope you will have a healthy kid in the near future.

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 2 года назад +10

    አንችስ ልጆች አሉሽ ቢያንስ እእ ከባድ ነው እግዛቤር መልካም ነው ለበጎ ነው እግዛቤር ይመለካል እንጂ ለምን አይባልም ሶስቴ አጋጥሞኛል ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 года назад +1

      Yene tafach ayizosh getachin eyesus ayisasatimm ahunim amesigigniwu mare
      Yene konjo besimish etseliyilishalewu anchim tseliyi eshi mare ewedishalewu mare geta minim ayakitewum yisetishal mare tebareki

  • @christianworldtube
    @christianworldtube 2 года назад +2

    መፅናናትን የሠጠሽ ጌታ የተባረከ ነዉ!

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 2 года назад +7

    በጣም ይከብዳል የኔ ቆንጆ አላህ ይካስሽ አብሽር አላህ የወደደውን መውደድ ግድ ነው

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 2 года назад +15

    የኔ ጀግና ወንድና ሴት መንታ ለመስጠት እግዚአብሄርን ማ ነው ከልካዩ? በርቺ ይጎብኝሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው።

  • @hayatetesfaye5172
    @hayatetesfaye5172 2 года назад +8

    በተፈጠረው ነገር አዝኛለሁ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም መንታውን ይስጥሽ።

  • @semutinazreth468
    @semutinazreth468 2 года назад +7

    ጎበዝ ሴት ነሽ እኔም ያንቺ ተመሣሣይ ታሪክ ነው ያለኝ ልክ እንዳንቺ ጠንካራ ነበርኩ ግን እስከ አሁን ማልቀስ ፈልጋለው ልጄ ትናፍቀኛለች

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 года назад +3

      አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ እግዚአብሔር ይሄን ቀን አሳልፎ ያንቺ የሆነችውን ይሠጥሻል ይክስሻል እሱ አወቂ ነው ለምን እንዲህ አደረክ አይባልም።

    • @tsegina2447
      @tsegina2447 2 года назад +3

      Ayizosh yene konjo hulum neger lebego new

  • @addibubuhailefamily6508
    @addibubuhailefamily6508 2 года назад +2

    አንቺ በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ጤነኛ እና የተባረከ ልጅ ይስጥሽ 🙏🙏

  • @zj2164
    @zj2164 2 года назад +5

    እህታችን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ። እግዚአብሔር አዋቂ ነው ። ብርታቱን ጸጋውን አሁንም ያብዛልሽ ።

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 2 года назад +3

    የኔ ውድ እግዚአብሔርን ባታኮርፊ ነው የሚገርመው ፣ አለፍሽው እናም አመስጋኝነትሽ ይገርማል። በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ!! ጥንካሬሽ ሰው ያቆማል! ተባረኪ

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 2 года назад +9

    አይዞሽ የኔ እናት በርታ በይልኝ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው። እኔም ተመሳሳይ ለዛውም መንታ ልጆች ነበሩ ሁለት ልጆች እርጉዝ ሁኜ ሆስፒታል ገብቼ ነገር ግን ባዶ እጄ ወደ ቤት ተመለስኩኝ ። ብዙ ለቅሶ ብዙ ሀዘን ብዙ መሰበር ብዙ መጎዳት ብዙ ብዙ እረዳሻለው 😇💗 ጌታ ግን ሁሉን አይቷል

  • @utbe6565
    @utbe6565 2 года назад +4

    እጅግ በጣም ጠንካራ ነሽ እህት የውስጤን ነው ያወራሹ እግዚአብሔር መልካም ነው
    ቲጂዬ መቼ ይሆን ውስጤ ያለውን ህመም ነግሬሽ የምታከመው ያ ቀን ይናፍቀኛል ።

  • @naomi5061
    @naomi5061 2 года назад +13

    My heart goes out to you for the loss of your baby Ruth. When I lost my mom, I was so upset and angry with God, just like you said, literally as if he’s a person/ a friend. I stopped praying and going church. She was all I got. I had no one else, no where to go. I was just 17 at that time. I still have the pain, I still cry all the time. I miss her every day, and I hope we’ll meet our loved ones someday soon. No matter what God is always righteous! May God help us all to keep praise him through the storm. You are an incredible woman, an inspiration for me. May God bless you with more babies and happiness. Stay strong, be blessed 🙏🏽

  • @forzasiraj9998
    @forzasiraj9998 2 года назад +4

    A highly matured, eloquent and articulate woman! Jerry, thanks for sharing this heart touching story of yours! You deserve a big thumb up !

  • @emeshmulu7669
    @emeshmulu7669 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እዉነት የእግዚአብሔርን እዳታ አድንቄአለሁ። በዚህ መንገድ ወሰደ ለሌሎች መፅናናት መሆን የየሚገርም ምሬት ነው። ጌታችን ኢየሱሰ የመጨረሻውን ፀሎተ ላይ ፍቃድህ ይሁን ብሎ ፀለየ። የመስቀል ሞት የአባቱ ፍቃድ ሆነ። ያለፍሸበት መንገድ የእግዚአብሔር ፍቃድ ያለበት ነበር። ገና ብዙዎችን ወደምሰጋና ትመልሻለለሸ። ሐገሬ ድንቅ ልጆቾ አሉዋት

  • @bewenetabdissa1073
    @bewenetabdissa1073 2 года назад +5

    ጌታ መልካም ነው እርሱ ሁሌም ትክክል ነው በሕይወታችን እህቴ

  • @edangenetfeleke1053
    @edangenetfeleke1053 2 года назад +6

    ይገርማል!
    አንዳንድ ጊዜ የሚሆኑብን ነገሮች ክብደት ምክንያቱ የቱንም ያህል ቢሆን በጎነቱን መቀበል ይቸግራል ግን - - -
    1.ይችን ምድር ያረገጠችው መልክተኛዋ ሩት ትገርመኛለች ብዙ እሚያለቅሱ እናቶችን ዝም ለማስባል የተላከች ብላቴና በምክንያት የተፀነሰች
    ባልተሰራ አካል ፣ባልጎለበተ የህይወት ልምድ፣ ገና በዚህ እድሜ የመከረች ያስተማረች ታሪክ የተሰራባት ለብዙዋች እንባ መታበስ ምክንያት ሆናለች አታልቅሱ ያለምክንያት የሚሆን ነገር የለም ብላ እያጡ ማመስገን አዲስስ ልምምድ አስተምራ አልፋለች።
    2. በጋንዲ ሆስፒታል ውስጥ ያሉ በሩት እድሜ የተተው እንዳሉ እንድናውቅ ምክንያት ሁናለች።
    3.በብዙ መልካም ስእብና የሚተጉ በየሆስፒታልብያሉ የሚመሰገኑ ባለሞያዋች እንዳሉ እንድናስታውስ አድርጋናለች !
    ፈጣሪ አምላካችን ብዙዎችን ሊያድን የተዋሳት ያስተማረባት የተጠቀመባት ነፍስ ነበረች ሳይኖር ይችን ምድር ሳትረግጥ ምን ያህሎቻችን እየኖርን ማስተማር አቅቶን ሳለ !!!!
    በመጨረሻም ቲጂ ከዛም ጄሪ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ስላካፈለላችሁን

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад +2

      በስመአብ የሚገርም ገለፆ 😭😭😭🙏

  • @elizabethwoldegebriel8386
    @elizabethwoldegebriel8386 2 года назад +4

    ዋው አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሄር መፅናናቱን ስለሰጠሽ እግዚአብሄር ይመስገን ድንቅ አምስጋኝ ሴት ነሽ ባለቤትሽም የተባረከ ነው። እግዚአብሄር አዋቂ ነው!!! ዘመናችሁ ይባረክ ።

  • @betelhemkassa5198
    @betelhemkassa5198 2 года назад +12

    Omg what an unbelieveable courage you have. God is certainly with you! 💓
    You made me feel guilty about my complaint and disappointment when I went through miscarriage after 2 months pregnancy.
    Stay strong and keep up the great initiative 💜

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 2 года назад +23

    besides her bravery, despite her grief, she is a good storyteller let's appreciate that

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 2 года назад +8

    ቲጂዬ የምታቀርቢያቸው እንግዶች የምታነሻቸው ሀሳቦች ቅዳሜን በናፍቆት ነው የምጠብቀው ፕሮግራም ሼር አረጋለው እንጂ ኮመንት እንኳን ብዙ አይደለሁም

  • @munamuna8297
    @munamuna8297 2 года назад +4

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
    ይህች ላንቺ አልነበረችም ዋና አንቺ እንኳን ተረፍሽ አላህ ላንቺ የምትጠቅምሽ ልጅ ይስጥሽ አብሽሪ

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat1014 2 года назад +5

    Thank you for sharing your history, it's painful 💔 but it's save many life ❤️ you are the most strongest women that I know.

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 2 года назад +3

    ሴት መሆን እናት መሆን....አይዞሽ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጥሻል ትወልጃለሽ ፣ እምባሽን ያብሳል። 🌻🌻🌻

  • @menafissha38
    @menafissha38 2 года назад +4

    ጄሪዬ ምንም ቃል የለኝም አንቺ የዘመኔ ምርጥና ጀግና ሴት ነሽ ። ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ለበጎ ነው የሚያደርገው። እንኳንም አንቺ ደህና ሆንሽልኝ። ተረፍሽልኝ። ይህን የናትነት ውስጣዊ ስቃይ ማን ይተርክ ነበር?? እወድሻለሁ።

  • @kaliliya1992
    @kaliliya1992 2 года назад

    እያለቀስኩ ነው ሙሉውን የሰማሁሽ አይዞሽ አልልሽም አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ ጀግና ነሽ

  • @aake1930
    @aake1930 2 года назад +2

    ቃላት የለኝም ለመናገር እግዚአብሔር አሁንም ብርታቱን ይስጥሽ

  • @amesalemegenasa614
    @amesalemegenasa614 2 года назад +2

    በጣም እጅግ ጠንካራ ሴት ለብዙ ሰው በርታት ይሆናል አንዳንዴ ለምክንያት ነው የሚሆነው ባንቺ ብዙ ትምህርት ስለሚገኝ ይሆናል በርቺ አንደበተ ብርቱ ቁጥብ ሴት በጣም ነው የወደድኩልሽ ብዙ ነገር ያለሽ ውብ ሴት በርቺ እንደኔ ለወደፊት ላሰብሽው ፕሮግራም ላይ የተጉድ እህቶቻችን መገናኝቶ መልክም ነው ግን አታልቅሱ በመመካከር እይዞሽ እህቴ በመባባል አሳልፍት ማልቀስ ሀዘንን ይበዛል ጥንክር በሉልኝ መልካም ነገርን ለሁሉም እህቶቼን ያበርታልኝ

  • @jeryatlaw5848
    @jeryatlaw5848 2 года назад +11

    በጣም ከባድ ነው ስሜቱ እኔም ልጄን አጥብቺው ነው ያጣሁት ሀፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው እግዚአብሔር የማያልቅበት አባት ነው የሜያድገውን ይስጠን

    • @eritrea381
      @eritrea381 2 года назад

      God be with you my sister 🇪🇷🙏🙏

    • @yetinayetmamo4874
      @yetinayetmamo4874 2 года назад

      Inem 1 atibiche new yatawu yamal

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад +1

    በጣም ጠንካራ ነሽ በውነት ፈጣሪ ሰቶ የነሳሽ በህይወት ኖራ ደስታሽን እንዳትቀማሽ ብትወለድም አድጋ የማስምያት እንደሆነች ስለገባው ነው አይዞሽ ፈጣሪ በአዲስ ልጅ ይክስሻል በርቺ ፈጣሪ መቼም ተሳስቶ አያቅም

  • @deborafikremariam2721
    @deborafikremariam2721 2 года назад +1

    Yes I agree we have to be thankful and accept. I had miscarriage twice it hurts a lot. I still feel it yagershal ewenet new

  • @yetiwube2558
    @yetiwube2558 2 года назад +2

    የደረሰበት ነው እሚያውቀው እግዚአብሔር መልካሙን አስቦ ነውና ተፅናኚ እህቴ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን አደጋ ነው በጭራሽ ወደ ቤት እንድትሄጂ መታሰብ አልነበረበትም የሽንት ውሃውን ያፈሱታል ይህ ሁሉ መከራ ኦፕሬሽን መሰራቱ ይሻል ነበር እንኳን ከሞት የጠበቀሽ እኔም ገጠመኝ አለኝ ጓደኛዬ ስትወልድ የካቲት 12 እንግዴ ልጅ ቀርቶ ገድሏታል በህይወት መኖርሽ ተዓምር ነው እግዚአብሔር ይተካሽ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ ወላድ አይስማው አራስ ልጇን አቅፋም ታለቅሳለች በተፈጥሮ እንኳን ልጇን አጥታ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያስችላል ያስደንቅሽ ያስገርምሽ ይተካሽ በምስጋና ድል ይገኛል እና በዘመንሽ ሁሉ አመስግኝው ተባረኪ ብሩክ ነሽ
    ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !

  • @sehenna1
    @sehenna1 2 года назад +2

    ምን አለ ያንቺን ታሪክ ከአመታት በፊት የሰማው ቢሆን in my case it took me over two years to get over it.. can’t wait to meet you when I get to addis xx

  • @Kids-mr3po
    @Kids-mr3po 2 года назад +4

    Thank you so much for sharing your story with us❤ Ruti is lucky to have spend 7month of her earthy life with a mom and a family like yours.

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 года назад

    Betam tenkara krstian nesh Egziabher yalushen yibarklesh hulum lebego new ersu yewededewn adrgual

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 года назад +3

    በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው በርቱ!!!

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 года назад

    እጅግ በጣም ነው የተደነቅኩብሸ እህቴ ለብዙዎች አሰተማሪ እህትም እናትም ነሸ ያለሸን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ያብዛልሸ❤❤😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 2 года назад +3

    May b , it's God's purpose to u to Share n to heal other's who r passing through in this kind of pain..sis.stay strong 🙏

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 2 года назад +3

    እህቴ በጣም ጠንካራ ነ ሽ እኔ መጨረስ እቃተኝ እንኩዋን እንቺ ተረፍሽ እግዛብሄር እይሳሳትም ለበጎ ነው

    • @aboneshayalnesh8408
      @aboneshayalnesh8408 2 года назад

      Bewenete geta zemeneshen yebarek geta eko geta new lanchi yeteshale meretune azegajetoleshale

  • @mekdesdessalege2325
    @mekdesdessalege2325 2 года назад +18

    በጣም በጣሞ ጠንካራ ሴት ነሺ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎነው የኔቆንጆ አይዞሺ

  • @genetrede484
    @genetrede484 2 года назад

    እህቴ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ባጣነው ነገር የምናመሰግን በጣም ጥቂቶች ነን::
    ከዚያም አልፈሽ ሌሎችን የረዱሽን ለማመስገን ስለተነሳ ጌት አብዝቶ ይባርክሽ::
    ሩት በአባቷ እቅፍ ውስጥ ተመችቶአትአርፋለች ለአንቺም እግዚእብሔር ላንቺ የሆኑትን ሰጥቶሻል አሁንም ይሰጥሻል ::እግዚእብሔር ያበርታሽ :

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 2 года назад +2

    I exactly hv zy same story with u zy time was so hard..... anyways thank you for sharing

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 года назад +1

    Wawuuu የጥንካሬ ጥግ ነው ያየሁባት። ጌታ መልካም ነው አዋቂ ነው። አንቺ ደሞ ጀግና ነሽ።

  • @hiwotenigatu2543
    @hiwotenigatu2543 2 года назад

    Ufff my dear i feel your pain but you are such a strong mom. May God strength you more!

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 года назад

    Waw jegena site neshe geta endemikeseshe amenalehu e/r betesebeshen tedareshen yebareke ❤❤❤❤

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 2 года назад

    ኡፍ ውስጤ አብሮሽ አልቅሶል ያንቺን ችግር የሚያውቀው የደረሰበት ብቻ ነው።"ትክክል ወልዳ ያቀፈችም ሴት ችግሩ አይገባትም" ለብዙዎች የምንፅናናበት ትምህርት ነው ያካፈልሽን። አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ሲፈቅድ በቀኑ ሁሉም ይሆናል።

  • @tiyabekele8908
    @tiyabekele8908 2 года назад

    ኡፍ የኔ እናት ጀግና ነሽ በተሰጠሽ ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኚ ታሪክሽ ልቤን ነክቶኛል

  • @selam7006
    @selam7006 2 года назад

    ጠንካራ እና ምርጥ ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን ያለምልመው 🙏

  • @derejefeleke9145
    @derejefeleke9145 2 года назад +1

    Well spoken and elegant lady

  • @yetime5667
    @yetime5667 2 года назад

    You are in amazing person.

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 2 года назад +2

    You are brave god’s bless you proud of you you are a teacher for everybody

  • @lt963
    @lt963 2 года назад +1

    Chigir yalebet lij adopt lemadireg? WOW!! You are sooooo nice. May God bless you more and more❤❤❤

  • @hayatlema660
    @hayatlema660 2 года назад

    I never seen such a strong mother like you . Salute you .

  • @KalDejene
    @KalDejene 2 года назад +18

    ይህን ስሜት ከደረሰበት ውጪ ማንም ማንም አያዉቀውም በተለይ ከሆስፒታል ባዶ እጅ መውጣት ቃላት አይገልጸውም እግዚአብሔር አምላክ ከ አንድም ሁለት ጊዜ በዚህ መንገድ አሳልፈኸኛል ዛሬ 1 አመቴ መጋቢት 10 ፈጣሪ ሁሌም ትክክል ነው !!!ዛሬን ያሳየኸኝ አምላክ ተመስገን እኔ ላንተ ሰጥቻለሁ ተመስገን dagi

    • @tinarcc
      @tinarcc 2 года назад +1

      Me too dear God is always Good

    • @nuale23
      @nuale23 2 года назад +1

      የኔ እናት ጎበዝ በርቺ

    • @KalDejene
      @KalDejene 2 года назад +1

      Tina &rahel ፈጣሪ ያክብርልኝ

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 года назад +1

      ትክክል ሰለሆነዉ ሰላልሆነዉም ፈጣሪን እናመስግን ፈጣሪ የተባረከልጅ ይሰጠናል

    • @KalDejene
      @KalDejene 2 года назад

      Amen

  • @tgcot431
    @tgcot431 2 года назад +2

    My sister it's painful but I wish and I pray for you and blessed you and your family 💕

  • @aberashmamo6384
    @aberashmamo6384 2 года назад

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የበለጠ ያጠንክርሽ እኔ ለ14 አመት ቆዝሜአለሁ አልቅሻለሁ ይህን ስመለከት ግን ተፅናናሁ

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 2 года назад

    ጄሪዬ❤ በእርግጥ ታሪክሽን ኤፍ ቢ ላይ በራስሽ ፔጅ ነው ያነበብኩት ምንም ቃል የለኝም😔 ከሰው በላይ ነሽ ጠንካራ ጎበዝ ጥንካሬሽ ለምሁሉም የሚበቃ ልእልት ነሽ የእውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው አፅንቶ አቁሞሻል ለሁለተኛ ግዜ ነው ያለቀስኩ የሰማሁሽ በርትተሻል ፀንተሻል ጎበዝ አምላክ አሁንም ካንቺ ጋር ነው።

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 года назад

    በጣም ነው ያሳዝናናል አይዞሸ እግዚብሔር አይሳሳትም በሌላ ልጅ ይክሰሻል

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад

    እግዚያብሔር አዋቂ ነዉ ስለሁሉም የኔ እህት ፀጋዉ ይብዛልሽ እዉነት ነዉ በማመስገን ድል አለ በርቺ ለሌሎች መፅናናት ትሆኛለሽ

  • @tesfalemdalu
    @tesfalemdalu 2 года назад

    This is really really touching story. No words

  • @Kitchen884
    @Kitchen884 2 года назад

    እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነዉ. እንኳን አንች ተረፍሽ ለልጆችሽ.

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 года назад +6

    በጣም ከባድ ነው ግን አላህ ይሠጠናል እሱ ይወስድብናል አላህ ይካሥሽ 😭😭😭😭

  • @tihitinabekele7454
    @tihitinabekele7454 2 года назад

    ኦ በጣም የምትገርሚ ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም በካሳ እንደገና አንደበትሽን በምስጋና አፍሽን በእልልታ ይሞላሽ አልጠራጠርም አምላኬ ያደርገዋል፡፡

  • @Martha..234
    @Martha..234 2 года назад

    Very strong Lady. Thank you for sharing your story.

  • @meseretkifle6743
    @meseretkifle6743 2 года назад

    በጣም ይገርማል ጄሪዬ 15 ቀኔ ነው በደዚህ ነገር ውስጥ ያለፍኩት በጣም ነው ያዘንኩት ስሜቱን የሚያውቀው ያለፈበት ብቻ ነው ባንቺ ንግግር በጣም ተፅናነሁ ።

  • @eritrea381
    @eritrea381 2 года назад +2

    EBS no words for me I love you Guys so much 🇪🇷🙏🙏🇧🇴❤️

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 года назад

    ላያስችል አይሰጥም ይባላል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እመቤቴ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ታብቃሽ የኔ ዉድ እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም👏👏👏 ጄሪ በጣም ጠንካራ ነሽ አንቺ ለተሰቃየሽዉ እኔን አመመኝ በመስማቴ😭😭😭😭😭😭😭😭እናት❤

  • @honeycraft4584
    @honeycraft4584 2 года назад

    ኡኡኡኡኡ ያማል የኔናት በጣም ቃላቶች የለኙም ያማል፡፡ ፈጣሪ ይካስሽ የኔ ውድ አይዞሽ እንባሽ ይታበሳል፡፡

  • @shalomforethiopia9724
    @shalomforethiopia9724 2 года назад

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 2 года назад +1

    So painful 😭😭😭😭 but u are so strong hun keep it up enga sewoch senbal kentu nene hulum neger labego new Temesegen malet new lahulum neger 🙏💜

  • @dagidemiessie3158
    @dagidemiessie3158 2 года назад

    Yene konjo tebareki bezu astemreshenal geta lela Rute endemisetesh amnalhu ur so humble

  • @ኩኩሉቲዮብ
    @ኩኩሉቲዮብ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ውበት በዚሕ ዘመን ላሰማን ክብር ለመድኃኒአለም ይሁን:: አመስጋኝ ሰው ሁሌም የከበረ ነው:: ቲጂዬ አንቺም ውብ ነሽ በምታቀርቢያቸው ኘሮግራሞች የኔም ሕይወት እጅግ በብዙ ታድሶአል ምስጋናዬ ካለሽበት ይድረስሽ::

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 2 года назад +13

    What a great discussion . Please start a room in the hospital and call it Ruth room , so when mother's had to go through what you did. They don't have to be with other mothers and affect them emotionally during labour. They will have there own room and grief and had there baby. When they leave the hospital they will be able deal their emotion

  • @martawondata3191
    @martawondata3191 2 года назад

    እግዚአብሔር ያበርታሽ በርቺ እንኳን ጥሩ ባል ሰጠሽ ለበጎ ነዉ

  • @melgabriel4456
    @melgabriel4456 2 года назад +4

    My dear sister it’s hard to give any comfort to you because you have come out as a victorious from the battle you have lost that is incredible ❤️! Most of us instantly fall on depression or we isolate ourselves when we experience such difficult challenge. May God continue bless you and your family . You are inspirational to many. I loved your coded message to those who believe in God as well as reaching Out millions in very simple expressions . God bless and protect you always !!

  • @mekdesabeje307
    @mekdesabeje307 2 года назад

    ምን አይነት አንደበት ነው የተሰጠሽ ጄሪ ተባረኪልን

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 года назад +2

    አይዞሽ አህቴ የእንደገና አምላክ እግዚአብሔር ይክስሻል።

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 года назад +5

    አይዞሽ እህቴ: እግዚአብሄር አይሳሳትም ምክኒያት አለዉ: እመብርሀን ታበርታሽ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 года назад

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሊነሳሽ ፈልጎ ሳይሆን ሊያስተምርሽ የወደደው ነገር ስላለው ነው💔😢🙏

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    የምትገም የምትደቅ ጀግና አመስጋኝ ሴት በእውነት እግዚአብሔር ያማያልቅበት አባት መካሻ ይስጥሽ ከቺ ብዙ መማር አለብን

  • @yordanosnigussie8850
    @yordanosnigussie8850 2 года назад

    Am really nervous
    ጀግናዬ በርቺ አንቺ የሴቶች ትልቅ ጥንካሬ ነሽ እግዚአብሄር ስራው ትልቅ ነው በብዙ ይክስሻል አልጠራጠርም አይዞን እህቴ

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 2 года назад +2

    You are so honest, inside full, strong,and wiser you have so much humanity. By. Nature you are a teacher and blessed. When God put mountains in front of us to make us strong , to give us wisdom through experience. With out that hard experience we will forget who we are in Christ and what ever experience you had been through it is for your own good God love you because he is love blessed you

  • @guapetona7921
    @guapetona7921 2 года назад +1

    Waw what an amazing history u so strong god bless u !
    Love this show tnx tigi keep up the good work

  • @Eurael
    @Eurael 2 года назад

    Super brave woman!!

  • @twinshs8517
    @twinshs8517 2 года назад

    U are so strong woman.... Thank u🙏

  • @hawibalcha2721
    @hawibalcha2721 2 года назад +1

    It’s painful it hurt at the same time you’re very strong person😢😢😢😢😢 ድንግል ትስጥሽ እናቱ