በድን ልጅ አምጦ መውለድ! 8ወር በሆድ የታቀፉትን ማጣት! ኑ አብረን እናልቅስ Ethiopia | EthioInfo.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Комментарии • 111

  • @esetechender8983
    @esetechender8983 2 года назад +16

    ልጅሽን በማጣትሽ በጣም አዝናለው።እኔ በሙያዬ ለአለፋት አስር አመታት በነርስነት በእናቶች ድንገተኛ ክፍል እንዲሁም ማዋለጃ በ ክፍለሀገር እንዲሁም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታልን ጨምሮ የመስራት እድሉ ገጥሞኝ አገልግያለሁ።ውርጃ ፣ በወልድ ላይ የህፃናት እና እናቶች ሞት ይከሰታል።እኔ ያየሁትን ለመናገር ያህል ህብረተሰብ ልጆን በወሊድ ምክንያት ያጣችን እናት በጣም ነው ለማፅናናት የሚሞክረው።እኛ ኢትዮጵያን በሀዘናችን አንጨካከንም ።አንች እንኳን ተረፍሽ እንጅ ሌላ ትወልጃለሽ የሚሉት ለማፅናናት ፈልገው እንጅ የሚያስከፋ ነው እንዴ?አታልቅሽ ተፅናኝ የሚባለው ስሜቶን እንዳታወጣ ሳይሆን ፈጣሪ ሰጠ ፈጣሪ ወሰደ ብላ እንትበረታታ እንዳትጎዳ ነው።የልጅ ሞትማ የእድሜ ልክ ህመም መሆንን ማንም አያጣውም።በአሁኑ ሰአት በአዲስ አበባ ባሉ ትልልቅ የመንግስት ሆስፒታሎችም ጭምር ያ መድሀኒትም ሆነ ማዋለጃ ጎንት በአግባብ የለም። እንደኔ አስተያየት ህፃናቱ ከሞቱ በሃላ እንዴት እናፅናና ከማለት እናቶች በወሊድ ምክንያት ልጃቸውን እንዳያጡ ምን መድረግ አለበት በሚል መፍትሄ ላይ መሰራት ቢቻል መልካም ነው።

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 года назад +8

    እህቴ እንቺ የደረሰብሽ እኔ ላይም የደረሰ ነው አርግዞ ያለማቀፍ በጣም ከባድ ነው ግን እግዚሃብሄር የወደደውን አደረገ ምትኳን እግዚአብሔር ይሰጥሻል ለኔ የድንግል ማርያም ልጅ ደግሞ ደጋግሞ በልጅ ባረከኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 года назад +5

    እኔ የስድስት ወር ወንድ ልጅ ሙቶብኛል ግን በቃ ፈጣሪ የፈቀደዉ ይሁን ብዬ ነዉ ማምነዉ በቃ በእምነቱ መሄዱ ነዉ ሚያዋጣዉ ፈጣሪ ለኔ አልፈቀደዉም እርሱ የፈቀደዉን አደረገ ብዬ ያመንኩበትን የተቀበልኩትን ነዉ ምደግፈዉ በሀሳባችሁ አልስማማም

    • @lidiyamekonnen578
      @lidiyamekonnen578 2 года назад

      እእግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ልክ ነሽ ግን ልጅሽ ነው ውስጥሽ ያለውን ማውጣት አለብሽ ነው ከዛ ትጽናኛለሽ

  • @etk153
    @etk153 2 года назад +7

    ኢትየኢንፎ🙏
    ክብር ይስጣችሁ
    ይችን ጀግና ስላቀረባችሁ!
    አልቅሳ !
    የምታጀግን !
    ።ይብዙልን።።💥🙏

  • @Mita460
    @Mita460 2 года назад +18

    ወይኔ እኔም አሁን የ 8ወር እርጉዝ ነኝ 🤰ቪዶውን እንዳላየው የተሰጠው እርእስ አስፈራኝ😨😰😢
    🤱ልጄን በሰላም ተገላግዬ እንድታቀፍ🤱 እስኪ በማርያም መርቁኝ አሜን ልበል🙏🙏🙏

    • @AmyAmy-pz5cj
      @AmyAmy-pz5cj 2 года назад

      ማርያም ትቅርብሽ አይዞሽ የምን ፍርሀት ነው በአምላክሽ ታመኚ

    • @hannaGtube
      @hannaGtube 2 года назад +1

      እመብርሀን ትቅረብሽ ድንግል ማርያም ጤነኛና የተባረከ ልጅ ትስጥሽ የኔ እናት

    • @ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ
      @ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ 2 года назад +1

      አብሽሪ

    • @ልዩ-ኰ4ፈ
      @ልዩ-ኰ4ፈ 2 года назад +1

      ወልደሽ ለመሳም ለማቀፍ ያብቃሽ እመቤቴ ከክፉ ክልልታድርግሽ አይዞሽ አምላክ አለ የሰጠሽን ለማቀፍ እንድትበቂ አምላክ ከፊት ከሁዋላ ይከተልሽ

    • @hmmbou49
      @hmmbou49 2 года назад +1

      አይዞሽ ሁሌ ስትነሼ ስትተኚ ፀልይ እመቤቴ ትቅረብሽ አትፈሪ

  • @genetmeles
    @genetmeles 2 года назад +7

    ትክክል ሀሳብሽን እጋራለሁ የኔ ደሞ 9 ወሬ ነበር አንድ ሳምንት ነበር የቀረኝ ለመውለድ ለቼክ አፕ ሲሄድ የልባ ትርታ ቆመዋል ስባል ራሴን አላውቅም እህቴ ሰታወሪ የኔ ሰሜት የምታወሪ ነው የመሰለኝ ይህን ስጽፍ ራሱ ሰሜቴ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እኔ ጋ ብቻ የተከሰተ ነበር የሚመስለኝ እና በርቺ ገበዝ እግዚአብሔር ያረገዙት እናቶች ጋር ይሁን ወልደዉ ለመሳም ያብቃቸው እንዳለችው ትክክል ናት ሌላ ልጅም ቢናርሽ የዛ ስሜት ግን ከአእምሮ ውስጥ አይጠፋም

  • @alemfiseha7079
    @alemfiseha7079 2 года назад +5

    አውነት ነው እህቴ ከ8 ዓመት በፊት ይሄንን ቁስል አሳልፌያለሁ በሰዓቱ ማንም አይረዳኝም ነበር

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk 2 года назад

    በጣም የገረመኝ ነገር እግዛብሄር የሰጠውን እሱ ወሰደ እና ልታገል?እናት ነኝ ከሁለት ልጆቼ በፊት 5አጥቻለሁ አንቺ አንድ ነው ያጣሽው ለግዜው ይሰማል በዙሪያየ ያሉ ስላፅናኑኝ አንቺ እንምትይው ሳለቅስ አልኖርኩም በሱ ንብረት አልደራደርም እናም ጌታ የተባረከ ይሁን ሁለት ወንዶች ሰቶኛል አላማርርም የሚገባኝን እሱ ያውቃል። ያለፋትን ልጆቼን አምላክ በፈቀደው ሆኗል ያሉኝ መፅናኛና የሳቅ ምንጮቼ ናቸው ። ሞት እንኳን ለኔ ጌታየም የቀመሰው ነው ። ተሰብስቦ ለቅሶ ትርፉ ተጨማሪ ሀዘን መጥራት ነው አወቅን ብለን ወዴት እየሄድን እንደሆነ አልገባኘኝም

  • @ፂዮንስለሺ
    @ፂዮንስለሺ 2 года назад +5

    የኔናት እውነትሽን ነው የደረሰበት ነው የሚያውቀው እኳን የ8 ወር ይቅርና የ3 ወር እራሱ እዴት እደሚያገበግብ 😭😭

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 2 года назад +2

    የምትናገሪው ሁሉ የተመመ ነው :: ከህይወት የመነጨ እውነት ብዙዎችን ያነሳል በርቺ!!

  • @anwarmohamed4656
    @anwarmohamed4656 2 года назад +2

    ፈጣሪን ማመስገን ልጅን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ልጅ ከፈጣሪ የሚሰጥ ፀጋ ነው ።

  • @aziza7702
    @aziza7702 2 года назад +1

    የመጣብንንን መከራ ወደ ፈጣሪያችን ካላስጠጋን በጣም እንጎዳለን እኔም የአንቺን አይነት ገጥሞኛል እና ብዙ ባወራሽ ቁጥር ትጎጃለሽ ካንቺ የባሰ ሰዎችን በማየት መፅናናት አለብሽ አላህ የተሻለ ይስጠን

  • @getnetassefa1683
    @getnetassefa1683 2 года назад +4

    የኔ ቅመም ንቁ ብርቱዋ ሴት ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад

    በጣም ከባድ ነው እርግዝና ከባድ ነው ህመሙ በራሱ እወልዳለው ብሎ ጠብቆ ማጣት ያማል በጣም ቃል የለኝም ፈጣሪ ያበርታሽ እራስሽን አበርቺ

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 2 года назад +6

    ሀሳብሽ ጥሩ ሁኖ ጤናማ ያልሆነ ሀይማኖት ያልሽው አልገባኝም ሁሉም የያዘው ሀይማኖት ያመነበትን ነው ሀይማኖት አንች ያንቺን ብታምኝበትም ሌላውም የራሱን ሀይማኖት ያምናል የውጭን አንከተል ካልሽ ባማርኛ እየተጠየቅሽ እንግሊዘኛው ምን ይሰራል በልጅሽ በኩል ያበርታሽ የገነት ያሳርፋታል ሀጢያት ሳቶሰራ ፈጣሪ ጠርቶአታል

    • @Jerry-real-show
      @Jerry-real-show 2 года назад +1

      ልክ ነሽ እሺ አርማለሁ🙏

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 2 года назад +1

      @@Jerry-real-show እሺ እህቴ አመሰግናለሁ ለክፋት አደለም

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад

    ትክክል ነሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እህታለም ❤️

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 2 года назад +2

    የእኔ ቆንጆ ስሜቱ ምን ይሀል እንደሚከብድ በቃል አይገልጽም ፈጣሪ ከሠጠ አይንሳን ሌላም ቃል የለኝ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ምክርሽን በጣም በጣም ወድጄዋለው ትልቅ ትምህርትነው የብረት መዝጊያ ከመመኘት እኛ ብረቱን መዝጊያ መስራት እንችላለን ያልሽው ተመችቶኛል አድናቂሽነኝ

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 2 года назад

    አግዚአብሔር የምያድግውን ልጅ የስጥሽ አይዞሽ

  • @elenkahsay7850
    @elenkahsay7850 2 года назад

    My dear I feel yor pin be strong... God is good all the time, May God-bless you more🙏

  • @amimiaaron5950
    @amimiaaron5950 2 года назад

    Wow Bless u more this most important message 🙏 💓 💗 💖

  • @senaitg2804
    @senaitg2804 2 года назад

    It’s true, please keep up proud of you my Sister! Blessed

  • @getnetassefa1683
    @getnetassefa1683 2 года назад +5

    ኑ አብረን እናልቅስ ልክ ነው ሃዘናችንን እንወጣለን ቁስሌን እናክመዋለን

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe7513 2 года назад

    በጣም ልክ ነሽ እህቴ ።
    ያንቺ አይነት ባይሆንም እኔን የገጠመኝ ተወልዳ 7 አመት የሆናት ልጅ ሞታ የተቀበረች ዕለት እናቷ አብራ ያሳለፈችሁ 7 አመት በጣም ከባድ ነበር ቀብራ ስትመለስ እንኳን እሷን ሊያስለቅሱ ሌላው ሰው እንዳያለቅስ ይከለክሉና እንኳን እሷእኔንም አሳዝነውኛል። ሰው ግንገት ከአጠገብሽ ስታጪ እንዴት ይቻላል?
    ተባረኪ ።

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 2 года назад +7

    እህቴ የአንቺ የገጠመሽን እህቴን ገጥቷል ቁስልሽን እረዳዋለሁ በሰው እገር ባሰብኩት ቁጥ ር አለቅሳለሁ ግን ለምን እላለሁ መልስ የለኝም ተመልሼ ተቃጥዬ እግዚአብሔር ይመስገን እላለው አንችን ያጠነከረ አምላክ እህቴንም ይስጥልኝ በፀሎትሽ አስቢያት

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 2 года назад

      Ayzosh @Zawde Zz. Enem ehte getmotal. Ahun edemewm alefebat. Egzahbher le hulum ehtochachen bertat yehunachew

    • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
      @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 года назад +1

      እኔም እንዳችዉ ነኝ አላህ ያጽናን እህቴ እናቴ ቤት ናት ሁሉም ትሪት ያረጓታል ቤትዋ ስትሄድ ይከፋታል ብየ አስባለዉ

  • @mekdesgemeda1494
    @mekdesgemeda1494 2 года назад

    Well said
    Good job

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 2 года назад +1

    እውነትሽን ነው ሁላችንም በአንድም በሌላም ምክንያት ያጣነው ነገር አለ

  • @saronberhei1658
    @saronberhei1658 2 года назад +1

    Egziabher sete egziabher nesa 🙏🙏🙏

  • @elenkahsay7850
    @elenkahsay7850 2 года назад

    I totally I understand you. I my self i cried when I am not happy.

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад

    ወይኔ እህቴ ስሜቱ ምን ያልህ እንደሚጎዳ በቃል አይገልጽም በጣም ከባድ በእውነት እንባንዬ መቆጣጠር አቃተኝ ጠንካራ ሴት ነሽ ለሁላችንም ምሳሌ የምትሆኚ ሁሌም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን😭😭😭

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 2 года назад

    Jerrye konjo God bless you more and more

  • @getnetassefa1683
    @getnetassefa1683 2 года назад +1

    ምርጥ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 года назад +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💐💐💐❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭🕯😢Thank you soooo much sister in this poor mind society what can we do they dont understand us they just need only alive baby ,😭😭😭🙏🏽 i totally understand you deeply even

  • @fikirmekonen4220
    @fikirmekonen4220 2 года назад

    እኔም የስምንት ወር ልጅ ሆዴ ውስጥ ሞቶ
    የሞተ ልጅ አምጬ ወለድኩት ህመሙን ለአንቺ አልነግርሽም ታውቂዋለሽ በዛ ላይ ከቤተሰብ ርቄ በሰው ሀገር ነኝ እናቶች ልጆቻቸውን ይዘው ከሆስፒታል ሲወጡ እኔ ከምጥ በኋላ ህመምሙን የምረሳበት ልጅ አልነበረኝም ከሆስፒታል ስወጣ የተሰማኝን ስሜት የምገልልፅበት ቃል የለኝም
    ለብዙ ጊዜ መቃብሩ ላይ እየሄድኩ አልቅሻለሁ
    9 አመት ሆነው አሁንም አንቺን ስሰማ በጣም አለቀስኩ
    ተደብቄ ስለማለቅስ መሰለኝ ሀዘኑ ሁሌ አብሮኝ አለ
    ለማንኛውም እንዳልሽው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አመሰግንሻለሁ
    የሚገርምሽ ዛሬ ማልቀስ ፈልጌ ነበር አገኘሁሽ

    • @hmmbou49
      @hmmbou49 2 года назад

      አይዞሽ እናቱ ፈጣሪ የአለወነው የሚሆነወ በርቺ

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 года назад

    Berchi Lje ltwldu deresu Egziabeher new ynesasash Brchi Tbarki

  • @asnakeyonas4410
    @asnakeyonas4410 2 года назад

    Danke betam enmsegenalen

  • @yikertaendale1112
    @yikertaendale1112 2 года назад

    ልክ እኮ ነሽ ባባልም አልቅሼ ብቀብር ይወጣልኛል ይባላል እኮ።

  • @tigistawash2003
    @tigistawash2003 2 года назад

    የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና እንኩዋን 8የስምት ወር እኔ የ2 ወር ሰብሮኛል ልጅ አቅፋለው ብለሽ ስታጪ ይሰብራል

  • @sunnylove7586
    @sunnylove7586 2 года назад +1

    Our culture is the best in Europe when we have child they take if the children women health the next 3 days life have to go on

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 года назад

    እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ማንም የእግዚአብሔርን ስራ ስህተት ነው ማለት አይችልም ላንቺ አልተፈቀደም ያቺ ልጅ የአንቺ አይደለችም ለስሙ ነው ማምለክሽ

    • @lidiyamekonnen578
      @lidiyamekonnen578 2 года назад

      እግዚአብሄር ተሳሳተ የሚል አውድ ያለው ነገር አልሰማሁም ልጄ ሞተች ማልቀስ አለብኝ ነው ያለችው ይህ ነገር ያደገ ልጅ ላይ ቢሆን ይህን ምላሽ አትሰጭም ነበር

    • @Jerry-real-show
      @Jerry-real-show 2 года назад

      በርግጥ አማኝነት ከማልቀስ የሚከለክል አልመሰለኝም። አይደለም እኔ ኢየሱስ እንኳ አላዛርን ከሞት እንደሚያስነሳው እዬወቀ አልቅሷል። መቼስ ደርሶብሽ ምን እያልኩ እንደሆነ እንዲገባሽ አልመኝም!! ምክንያቱም ከአንቺ በላይ የልብን ጩህትና ስብራትን የሚረዳ (አንቺ የተቆረቆርሽለት) እግዚያብሔር ይረዳኛልና/ ይረዳናልም። አንቺም አንድ ቀን ያልኩትን ትረጂ ይሆናል። አመሰግናለሁ።

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 2 года назад

    enkuan lij andande sikefan malkes eko yasfelegal pain tinshem bihon yikeleleshal betam teru idea new

  • @ejesera
    @ejesera 2 года назад

    ስላም ለሀገሬ

  • @mashaallhsss3479
    @mashaallhsss3479 2 года назад +1

    Ache damo betam akabdesh gud minem lije sayinirew hunkan mimotibeti sew idache alkabadem

    • @emnetbefkadu1519
      @emnetbefkadu1519 2 года назад +1

      Ewnetshen new temesgen yemayake sew men yebalal

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 года назад

      @@emnetbefkadu1519 iko

    • @Jerry-real-show
      @Jerry-real-show 2 года назад

      አየሽ መልዕክቱ አልገባሽም እኔ የማወራው አላካበዱም ላልሻቸው ሀዘናቸውን እንዳያወጡ ለታፈኑ እህቶቼ ድምጽ ለመሆን ነው። የሚገርምሽ እነሱ የማወራው ይገባቸዋል። አንቺ ሴት ነሽ ይሄ ነገር እንዲገጥምሽ አልመኝም ከቻልሽ ስላላካበዱ ሳይሆን እንዳያካብዱ ውስጣቸው ያለውን ቁስል እንዳያወጡ የተጫናቸውን አስተሳሰብ ለመቀየር አብረሽኝ ተነሽ።

  • @tsigeteferi2381
    @tsigeteferi2381 2 года назад

    ያማል በጣም ያማል

  • @esetechender8983
    @esetechender8983 2 года назад +2

    ብረት መዝጊያ ባል ይዘሽ ነይ ብለሽ የተረጎምሽበት ሀሳብ ልክ ነው ብዬ አላምንም።ብረት መዝጊያ የሆነ ባል ይስጥሽ ማለት ፣ብረት መዝጊያ የሚያገለግለው ለቤት ለበር መዝጊያነት ነው ። ቤት ደግም አንድም ሀገር አንድም ትዳር ነው ።በር ደሞ አንድም ድንበር ሌላም ወሰን ማለት ነው ።ብረት መዝጊያ የሆነ ባል ይስጥሽ ማለት።እንድም ሀገሩን ድንበሩን የማያስደፍር ጀግና ባል ይስጥሽ ሲሆን ሌላው ትዳሩን ቤተሰብን ለልጆቹ መከታ አለኝታ በር ተገን የሆነ ባል ይስጥሽ ማለት ነው እንጅ አንች እንደገለፅሽው ሴትን ከወንድ ለማሳነስ የተሰጠ አባባል አይመስለኝም።ድምፅሽ እና በራስ መተማመንሽን ወድጄዋለሁ።

    • @Jerry-real-show
      @Jerry-real-show 2 года назад

      እሴትዬ በእውነት አንቺ ባልሽው መንገድ ሁሉም ቢረዳው ምንኛ መታደል ነበር ግን እውነታው እንደሱ አይደለም። እረ እንደውም ድሮ ድሮ ይሄን ሃሳብ የሚያቀነቅኑ ዘፈኖችም ነበሩ። ነገር ግን ዋናው ነገር ልናገር የፈለኩትን ሃሳብ ብቻ ከተረዳሽልኝ የብረት መዝጊያው ጉዳይ አያጣላንም። ስለሰጠሽኝ ሃሳብ አመሰግንሻለሁ።

    • @esetechender8983
      @esetechender8983 2 года назад

      ጄሪ በተለይ እኛ የኢትዮጵያ እናቶች ልጆቻችን ድክመቶቻችን ናቸው ።ልጆቻችን ለማሳደግ ከሀገር ከመሰደድ ጀምሮ ብዙ ችግሮችን ብዙ መከራን እናሳልፋለን።በብዙ እናነባለን እናለቅሳለን።መመለስ ለማልችላት ልጄ ተሰብስቦ ማልቀሱ አግባብ ነው ብዬ አላስብም።እራሴን አጠንክሬ ሌሎችን ልጆች እንዲያሳድግልኝ በሃይማኖቴ እፀልያለሁ።ለወደፊቱም በወሊድ ምክንያት ልጄን እንዳላጣ ፈጣሪ ን እየለመንኩ የህክምና ክትትል አረጋለሁ።እንዲ ይላሉ ላልሻቸው ነገሮች በአብዛኛው ባልስማማበትም።ካሉም እንደ ፈተና ቆጥረን ልናልፋቸውና ህልማችንን መኖር ይገባል።ክብርት ሰሀለወርቅ ከአደዋዋ እቴጌ ጣይቱ አተያየትሽ ትንሽ ደስ አይልም።ሴት ሲነሳ እቴጌ ጣይቱ የሚነሱት በሴትነታቸው በቆራጥ ወኔ ለኢትዮጵያ ሀገራችንን በዋሉት ውለታ ነው።ሴትን in power ማረግ ማለት ለሴት ሥልጣን መስጠት ብቻ ሳይሆን ውሳኔ ሰጭ መሆን ስትችል ነው።ለፖለቲካ ከሆነማ የሀገራችን ግማሽ ያህል ሚኒስትሮቻችን ሴቶች ናቸው ።ለማንኛውም ሀሳብሽን የማልቀበላቸው ሀሳቦች ቢኖሩም እንደሀሳብነቱ አከብራለው።

    • @Jerry-real-show
      @Jerry-real-show 2 года назад

      አንድ ዓይነት ማሰብ በርግጥ አይጠበቅብንም። ነገር ግን አብሮ የተዳፈነን የሃዘንን ስሜት በማልቀስ (በማማረር ሳይሆን) ማስወገድ ሳይንሳዊም ነው ከዚህም በላይ ባዘጋጀሁት ፕሮግራም ላይ ተገኝተው የነበሩ እናቶች የህይወት ምዕራፍ ሽግግር ምስክር ሆኖልኛል። እውነት ለመናገር ጽሁፍሽ እኔና እንደ እኔ ያሉት ዓይነት ስቃይና ቁስል ያለፍሽ አልመሰለኝም። ይሁንና ሁሌም ቢሆን ከንግግሩ በላይ የንግግሩን ልብ ወይም ሃሳብ ለመረዳት ብንጥር ምንኛ መልካም ነበር? ለምሳሌ እቴጌ ጣይቱን ከፕሬ. ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር አላነጻጸርኩም ልል የፈለኩት ስኬታማነትና መሪነት ያኔ ድሮ የቀረ አይደለም ዛሬም ይቻላል ምሳሌዎች በዙሪያችን አሉ ለማለት ነው። የትኛዋም ያየችው ጋር የደረሰች ሴት ለእኔ ጀግና ናት ለምን ካልሽኝ እንደቀልድ አልደረሰችምና!!!! ለማንኛው አመሰግናለሁ ሃሳቤን በደንብ እንድትረጂልኝ ከቻልሽ እንመካከር ፕሮግራም ላይ ከወር በፊት የቀረበ ቃለምልልሴን ተመልከቺው። እንዲሁም ወደፊት ከበዓል በፊት የሚቀርብ ኢንተርቪውን ተመልከቺና ከዚያ ደግሞ እንደ አስፈላጊነቱ እናወራለን። አመሰግናለሁ🙏

    • @esetechender8983
      @esetechender8983 2 года назад +1

      ጄሪ በጣም ይቅርታ እንዲ ስሜታዊ አረግሻለሁ ብዬ አላሰብኩም ለማንንኛውም ሚዲያ ላይ ሲመጣ የተለየ ሀሳብንም የማስተናገድ አቅም ቢኖር መልካም ነው ። ደግሞም የደረሰብሽ አልመሰለኝም ላልሽው ችግሩን ለመረዳት እኔ ላይ መድረስ ግድ አይደለም። በመሰለኝ መናገርም ልክ አይደለም።ሀሳብ አለ ብለሽ መተሻል ሀሳብሽንም ተረድቸዋለው።ግን ልክ ነው ብዬ አላምንም ።እኔ ያልኩት 1.በወሊድ ወይም በውርጃ ልጅን ማጣት በጣም ከባድ ስለሆነ ችግሩ ከመከሰቱ በፌት በቅድመ ወሊድ ምክር፣በህክምና ቢታገዙ መልካም ነው ።2.ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ናቸው ።ከወሊድ ጋር በተገኘ ልጅን ስናጣ ማህበረሰብ እንዳላለቅስ ይከለክላል ላልሽው አንች ብዙ አልቅሰን እንዳንጎዳ ከመፈለግ እንጅ ኢትዮጵያን በሀዘናችን በጣም እንተጋገዛለን ብዬ ነው የማምነው።ከዛም አልፎ ቤተ እምነቶች የሀይማኖት አባቆች በጣም ያግዙናል።ሰው ሲከፍው ሀዘን ሲገጥመው ቤተክርስቲያን ወይ የእምነት ቦታ እየሔድን ስንታችን አያለቀስን ሀዘናችንን የምንወጣው።ስለዚህ ማህበረሰብም ሆኑ የእምነት ተቁዋማት ሊመሰገኑ እንጂ ሊተቹ አይገባም።3,በማልቀስ ስሜትን ሀዘንን ቁጭትን መወጣት በጣም ጥሩ የ therapy መንገድ ነው ግን መቼ እና የት ።ለምሳሌ ከአመታት በፊት ልጆን በወሊድ ምክንያት ያጣች እናት ዛሬ ላይ ይህ ጉዳይ ቢነሳ ከማከም ይልቅ ህመሞን መቀስቀስ ይሆናል።ዛሬ ላይ እርጉዝ የሆነችም ሴት እንድትፈራ ያረጋታል።ብቻ በአጠቃላይ ፈጣሪ የፈቀደውን አደረገ ብሎ ቀጣይን ህልምን መኖር ነው።4.በክብርት ሳህለ ወርቅ እና በ እቴጌ ጣይቱ ጉዳይ እኔ እምረዳው ልክ እንደ ቼዝ ጨዋታ ነው።ለኔ ሰአለወርቅ የ ንጉሱን ያህል ነው ሀይሎዋ ።እቴጌ ጣይቱ ደግሞ የንግስቲቱን ያህል አቅም አላት ።ስለሆነ ሴት ስልጣንን ብቻ ሳይሆን ውሳኔ ሰጭ ትሁን ነው ያልኩት።ከዛ በተረፈ እንደ ጥቅል ሀሳብ ሴትም ሆነ ወንድ ሁሉም ሰው ከኑሮው ጋር እየታገለ ያለ ጀግና ነው።ጄሪ ስለ ግብዛሽ አመሰግናለሁ።ለግዜው ሀገው ውስጥ የለሁም። እድሉን ካገኘው social media ላይ ከተለቀቀ አየዋለሁ ። ባመንሽበት keep going በርች ለማለት እወዳለሁ ።

  • @የእምነትቃል
    @የእምነትቃል 2 года назад +1

    አይ ሰው መሆን ስንቱን ያሳያል😭

  • @matiab10
    @matiab10 2 года назад

    I am so sorry for your loss. 😔

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ

    እህቴም ወልዳ በ4 ኛ ቀንዋ ቤት ሳተመጣ እዛዉ ሆስፒታል ሞተችብን ህጻንዋ በጣም በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ አደለንም ያማል ያሳዝናል

  • @anwarmohamed4656
    @anwarmohamed4656 2 года назад

    ልጅ ሊወለድም ላይወለድም ይችላል ይህ የፈጣሪ ጉዳይ ነው ።

  • @einnaeinnu333
    @einnaeinnu333 2 года назад

    😭😭😭😭😭 ke andem hulete ehe neger agatemognal kena baserawochu edeme gen betam semetu kebad new balem zemed azemadem aleteredagnem neber ke balem tefatw bezi guday 9 amete ke tefatw gen meeeled sebal betam eferalew yan gize mechem aresawem

  • @anwarmohamed4656
    @anwarmohamed4656 2 года назад

    ተፈጥሮን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው

  • @lemlemkebede8622
    @lemlemkebede8622 2 года назад

    Egabher sete Egabher nesa hulu besu fekad hone

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 2 года назад

    Egzabher ytnash

  • @woyneshetewunetu7123
    @woyneshetewunetu7123 2 года назад

    Negeru yikebdal gin yegeter enatochi 6 geza amtaw yatu alu e/r amesgign yisetshal

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 2 года назад

    ዝም ብሎ ፍልስፍና ይደብረኛል😔
    እንዲያም እወነተኛ ፓስተር ቢሆን ንሮ ማልቀስ ተገቢ ኣይደለም ሊልሽ ይገባል ነበር ኣይ ኢትዮጵያ 😔

  • @newlifebest7793
    @newlifebest7793 2 года назад

    Yalshew chigr baydersbegnm hasabshen gn egarashalehugn.

  • @anwarmohamed4656
    @anwarmohamed4656 2 года назад

    " Volume And Age "

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 года назад

    ጀግኒት

  • @roza7158
    @roza7158 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @anwarmohamed4656
    @anwarmohamed4656 2 года назад

    ትክክለኛ ባል ማን ነው ትክክለኛ ሚስት ማን ናት ?

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @roza7158
    @roza7158 2 года назад

    😥😥🤲🤲

  • @alemtul7538
    @alemtul7538 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤😭😭

  • @gorastudio
    @gorastudio 2 года назад

    ሸጋ ነው

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 года назад +2

    ኢ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ኢ
    ት💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ት
    ዮ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ዮ
    ጵ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ጵ
    ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ.

  • @tiruaynetalemu6493
    @tiruaynetalemu6493 2 года назад

    Ehte enam be Cs wedge yalebeten cheger sayredulenge begugute setebekewe yeneberewen lejen ateche yeyazkuten leleje yazegajehuten yeze wedebete gebechalehu lejen kematate belay yesewoch asteyayet kelebe aytefam ayzosh bertu nesh anchy

  • @cheberanegn8414
    @cheberanegn8414 2 года назад

    ሀይማኖት ሀይማኖት ለምን ትያለሽ ባህል ነው በቃ ደሞም አንቺ ትንሽ ዘመናዊነት አስበልጠሽ እጂ ጥሩ ነው ብዙ ነገሩ ወረድ በይ ከሃይማኖታዊ ንግግር ይገባናል ምን ለማለት እደፈለግሽ ስለዚህ አቁሚ!

  • @sunnylove7586
    @sunnylove7586 2 года назад +1

    It is very sad to loose children. But you don’t have take like a crime what our parents actio. If we know and understand there is wisdom on Ethiopians why they refuse funeral but it is better to educate them and make it better. Sorry for your lost but don’t try make it westernise

    • @የኔጉዳይ-ቘ4ረ
      @የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 года назад

      absolutely

    • @Jerry-real-show
      @Jerry-real-show 2 года назад

      የዉጪዎቹን ሃሳብ የማራመድ ሃሳቡ እንደሌለኝ ግልጽ አድርጌያለሁ ሆኖም በጎ ጥበብ ያለበት ባህል ቢኖረንም ጎጂ ሆኖ ከተገኘና መታረም ካለበት ደግሞ እንዲታረም መስራት ያስፈልጋል። እውነት ለመናገር ስለጎጂ ባህላዊ እሳቤያችን ሁኔታ ምን እንዳወራሁና ለምን እንዳወራሁ የሚረዱት የህመሙ ባለቤት ናቸው። ምናልባት ከዚህ ውጪ ያለ ሰው ንግግሬን ላይረዳ ይችል ይሆናል ይሄን ስል በፍጹም ትህትና ነው።

  • @adisslemessa4377
    @adisslemessa4377 2 года назад

    Fetariyatsenash

  • @sunnylove7586
    @sunnylove7586 2 года назад +1

    What’s wrong our people why she they are behaving like this most people ins not educated parents please our people is very kind . To creat organisation get money also copy from European and for you tube money Geta Eysus yerdan we Ethiopian have to be our self we have kind wefcho yalew culture

  • @mimishow348
    @mimishow348 2 года назад

    እውነት እኮ ነው እኔ አይደለም የተወለደ ልጅ የ 2ወር ቅሪት ወርዶብኝ ብዙ አልቅሻለሁ እግዚያብሄር ብርታት ይሁነን

  • @senaitgirma7154
    @senaitgirma7154 2 года назад +1

    ነፍሰጡር ነኝ ስሰማሽ ሰቀቀን እየሆንሽብኝ ነው አምላክ የወደደውን አደረገ ማለት ይሻላል አቅፈው ጡት አጥብቶ ማጣትስ ምን ያህል አልቅሶ ሊወጣ ነው እባክሽ አልደግፈውም

    • @lidiyamekonnen578
      @lidiyamekonnen578 2 года назад

      የኔ እናት እመኚኝ ህመሙን መገመት አትችይም የእርግዝና ህመምና ሌላውን ነገር የምትችይው አቅፌ እስማለሁ ብልሽ ሳታቅፊ መቅረት.....

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 2 года назад

    ልጅሽን ማጣትሽ ያሳዝናል ግን ከፈጣሪ እንጅ ሰው ገሎብሻል እንዴ? ለ ማልቀስ እንሰባሰብ የሚሉት ፈሊጥ ምንድን ነው? ግን ሙሉ የቤተሰብ አባል በሰዓታት ውስጥ በሰው እጅ ሲጠፋ ዝም ብለሽ ... your idea is nonesense !!! ባልሽን ማሞገስ ትችያለሽ ግን ሌሎችን ባሎች የመውቀስ አቅሙም ሞራሉም የለሽም፡፡ ቆይ ግን የተማርኩ ነኝ ካልሽ ችግሩ ካልገጠመሽ በቀር አልታየሽም????

    • @Jerry-real-show
      @Jerry-real-show 2 года назад

      እንዳልመልስልህ ወንድ ነህ እንዴት ላስረዳህ እችላለሁ? የሚገርመኝ ግን ምናለበት የሰውን ሃሳብ ለመረዳት ብንሞክር? ለምንድን ነው ለስድብና ሰውን ለማንጓጠጥ የምንቸኩለው? እውነት ለመናገር ያልከውን ነገር እኔ ለማለቴ እርግጠኛ አይደለሁም። ወንድምዓለም በዚህ ዓይነት የልብ ሽክረት እንዴት ይሆን መኖር የሚቻለን? ሚስት፣ እናት እህት ካለህ እንደው ስሜታቸውን ለመረዳት ብትጥር ምንኛ መልካም ነበር????? ግን እኔ ያልኩትን ሃሳብ አግኝተህዋል??????????????

  • @የኔጉዳይ-ቘ4ረ
    @የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 года назад +3

    የደረሰብሽ ነገር ያሳዝናል ነገር ግን ባሕል የሚባል ነገር እኮ አለ አይወራም ያሉኝን ያበርክትልኝ ነው የሚባለው። አስር ጊዜ እንዲህ አይነት ወሬ ፈሪሳ ነው።

    • @Jerry-real-show
      @Jerry-real-show 2 года назад +3

      10 ጊዜ የማውራቴ ዓላማው የሌሎችን ህመም ከጎናቸው ያሉ ሰዎች እንዲረዷቸውና ሃሳቡን ማህበረሰቡ ውስጥ እንዲንሸራሸር ስለፈለኩ ነው። ሴት ስለሆንሽ ትረጂዋለሽ ብዬ አምናለሁ።

    • @የኔጉዳይ-ቘ4ረ
      @የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 года назад +1

      @@Jerry-real-show ሳልረዳሽ ቀርቼ አይምሰልሽ ሐዘኑ የሐዘን ዳርቻ እንዲሆንልሽ አስቤ ነው። አሁንም ደግሜ እልሻለሁ ሞትን ወደ ቤትሽ አትጥሪው ገና ነሽ በሌላ በረከት ትባረኪያለሽ

    • @Jerry-real-show
      @Jerry-real-show 2 года назад +1

      አመሰግናለሁ